በአዲስአበባ ጉ-ድ ተ-ሰ-ማ II እጅግ አ-ሳ-ዛኝ አ-ደ-ጋ ደረ-ሰ II በፖሊስ እየ-ታደ-ኑ ያሉት ወጣቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • በአዲስአበባ ጉ-ድ ተ-ሰ-ማ II እጅግ አ-ሳ-ዛኝ አ-ደ-ጋ ደረ-ሰ II በፖሊስ እየ-ታደ-ኑ ያሉት ወጣቶች #fishmedia #ፊሽሚዲያ
    Like
    Share
    make sure you subscribe?
    @@@
    ለመሳቅ_ለመዝናናት_ከፈለጉ ወደ #ፊሽ ሚዲያ# ገብተው ይዝናኑ!!!
    ሰብስክራይብ ስላረጉ እናመሰግናለን ።

КОМЕНТАРІ •

  • @MaryamAbdullah-v6r
    @MaryamAbdullah-v6r 14 днів тому +1

    💔💔💔abey Ahmed down down down

  • @EFREMMekonnen-v3o
    @EFREMMekonnen-v3o 15 днів тому +3

    nice job

  • @kibrubonger
    @kibrubonger 15 днів тому +2

    ብራችን ወረቀት እንደተደረገ ሁሉም ያውቃል ።

  • @MesfneGebre
    @MesfneGebre 14 днів тому +2

    እነዚህን፡ጋጠዎች፡በሀማኖታችን፡የሚያሾፉ፡ባለጌዎች፡መንግሥት፡ምን፡አይነት፡ፍርድ፡ይሰጥ፡ይሆን።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 14 днів тому

    ዶላር ሊቀየር ነው የሚል ጭምጭታ,

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 15 днів тому

    ፋራ ዩቲዩበር አደጋ፣ሰበር፣ከባድ እያለ ይጃጃላል

  • @መጥምቁዮሀንስ
    @መጥምቁዮሀንስ 15 днів тому +1

    የሚያስጠላ የዘገባ ስታይል ,Good bye !

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 15 днів тому

    ዳቦ ተወዶ የሰው ህይወት የረከሰባት፣ ሞት ከስቃይ ለመገላገል ማምለጫ መንገድ ሆኖ ሁሉም ይናፍቅ ጀመር። ኣይ መንግስት ኣይ ስርዓት፣ ኣይ ችሎታ ፥ ዕንዲህም ኣለ።
    ምነው ይሄንን ሳታሳየኝ ይቺን ኣለም ኣልፊያት በሆነ
    የኦሮሞ ክልል ልክ ዕንደ ትግራይ የከብቶች ክልል በዕብዶች ደደቦች ፀረ ኣፍሪካውያን ስር ናቸው።
    ዒብራሂም ትራኦሬ የቡርኪና ፋሶ ሃገር መሪ በ 2022 የሆነ ለ ዓሜሪካን መሪነት ድጋሚ ተመራጭ የሆነን የትራምፕን ግብዣ ንቆ ቀረ። ከሃገራት መሪዎች ጋር ለፎቶ በመቆም የድሆች ወገኖቼን ዝና ብቻ ለማትረፍ የሚጠቅም ነገር የለም ለሃገሬ ህዝቦችና ለጥቁር ኣፍሪካውያን። ለሃገሬ ህዝብ በሁለት ዕግር መቆምና ዕራሳችንን ችለን መራመድ የፈለግነው ቦታ መድረስ ማስተማር ኣለብኝ በቅድሚያ። በማንም ጀርባ ላይ ታዝዬ ወደፈለጉት ሊወስዱን የፈለጉት ቦታ ላይ ሊያወርዱን ወይ ዕንዲጥሉን ኣልፈቅድም፣ ኣለ። ይህ ወጣት የኣፍሪካ ኩራት ለመሆን የሚታትር። በቅርብ ዕየተከታተልነው ነው።
    ይሄ የፋኖ ታጋዮችን ማዋከብና ለማሳነስ መሞከር ቢቀር ይመረጣል። ህይወታቸውን ገብረው ስራውን ዕየሰር ያሉት ዕነሱ ስለሆኑ። ማይክሮፎን ጨብጦ ካሜራ ፊት ተገንዞ ተገኝቶ የባጥ የቆጡን ከማውራት ጋር ኣይገናኝም። ኣቃቂር ለማውጣት ለመተቸት፣ በሌሎች ታርሳ ተዘርታ ታጭዳ ተወቅታ ተከምራ ተወስዳ ተፈጭታ በስላ ተጋግራ ገበታ ላይ ስትቀርብ ተገኝቶ ለመቋደስ ማን ኣክሎን። የተካንበት ነው።
    ብልግና ምን ማራኪ ነገር ኣላቸው? ምን? በኣፍሪካ ምድር በጥቁር ህዝብ መሃል፣ በደደብ ጥቁሮች ጎሰኞች ኣፓርተይድ ያውም የጥቁርን ህብረት ኣንግሳ ባሳየች ኢትዮጵያ ውስጥ ኣግላይ የዝንጀሮ ፖለቲካ ሲራመድ ለመላ ኣፍሪካ ሃገራትና ለመላ ጥቁር ህዝብ ማጋለጥ; ተደራጅቶ ታጥቆ በተለያዩ ማዕዘናት ጦር ከፍቶ ገጥሞ ዕድሜያቸውን ማሳጠር ሲገባ። ብልግና የሚከተሉት መርህ ለኣፍሪካውያን ሁሉ ኣስጊ, ሰነፎች ሁሉ የጎሳ ኣለቃ ሆነው ዕያወኩ የመገንጠል ጥያቄ ዕያቀረቡ የሃገሪትዋም ሆነ የኣህጉሪትዋ ገቢ በኣስተዳደር ዘርፉ ብቻ ላይ ተበትኖ ምንም ዕንዳይሰራና ለጠላቶችም ማመቻቸት ዕንደሆነ ሳይንሳዊ፣ መሰረታዊ፣ ምክንያታዊ፣ ትንታኔ፣ መረጃ ፣ ማስረጃ ምርኩዛዊ ማስገንዘቢያ ኣስተማሪ በሆነ ማቅረብ ምሁራንን መጋበዝ፣ በዚህ ማን ተጠቃሚ ማን ተጎጂ ዕንደሆነ መተንተን የዓፍሪካን ነቀርሶች በሙሉ ባንበረከከ ጠላትን በከፋፈለና ባሽመደመደ ነበር። ሀጋራችን የጋራችን ነች የማንም ኣይጥ በህወሃት ተንኮል ተገፍቶ ያንተ ቦታ ሃገር ዕዚህ ኣደለም ሲለኝ ሞቴን ነው የምመርጠው። ማን ኣባቱ ደምቶ ሞቶ ያጠራትን የኛን የሁላችንን፣ የኔ ብች ነው የሚለኝ? ወደማያባራው ጦርነት ዕንግባ ከሆነ ግብዣው ጥሩ ማን ዕንደሚጎልበት ዕናያለን. የዛሬን በኣረቦችና በፀረ ኣፍሪካውያን ሃይሎች መረዳታቸውን ኣትዩ። ኢትዮጵያ ውስጥ ኣደለም ማናቸውም ኣፍሪካ ሃገራት ውስጥ ተሰደው ዕንኳን መኖር ኣይችሉም። ብልግና ብልግና ነው።

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 15 днів тому

    አሑን ኢትዮጵያ ባለችበት ሑኔታ እንደዚሕ አይነት የቅንጦት ምርቶች እና በሐገር ውስጥ ሊሠሩ የሚችሉ ነገሮችን ወደሐገር እንዳይገቡ በሕግ ሊከለከሉ ይገባል።ዶላር እንደሠማይ ለራቃት ደሐ ሐገር ከውጭ የሚገቡ የቅንጦት እቃዎችን ማሥገባት በቤንዚን ላይ ነዳጅ እንደማርከፍከፍ ነው የሚቆጠረው።የሐገራችን አብዛኛው ባለሐብቶችም ቢሖኑ የሐብታቸው ምንጭ ጥረው ግረው በላባቸው ያገኙት ሐብት ሣይሖን ሥልጣናቸውን ተገን በማድረግ ሕገወጥ በሖነ ሑኔታ የሐገር ሐብት በመመዝበር የተገኘ፤ፖለቲካን ለሕዝብ ጥቅም ሣይሖን አንድ የሐብት ምንጭ አድርጎ በመጠቀም የተገኘ፤በሐገር ኢኮኖሚ ላይ ምንም አሥተዋጽኦ የማያደርጉ ተራ ፊደል ያልቆጠሩና በአውራ ጣታቸው የሚፈርሙ ጮማ እራሥ ደላሎች ከባለሥልጣን ሖድ አደር ካድሬዎች ጋር በመመሣጠር የሐገሪቷ ና የዜጎቿ ሐብት የሖነውን መሬት በመቸብቸብ የተገኘ ሐብት መሖኑ እና የመሣሠሉት ገንዘቡን ለማግኘት እውቀታቸውንም ሖነ ጉልበታቸውን ሣይጠቀሙ ያገኙት ሐብት በመሖኑ ነው እያባከኑት ያለው።ይሔ አሥተያየት እውነተኛ በላባቸው ሠርተው ሐብት ያገኙ ባለሐብቶችንና ለሕዝባቸው የሚሠሩ ካድሬዎችን እና ሹመኞችን አይመለከትም።መንግስትም ቢሖን በየቀኑ በመብራት ፤በውሐ፤በስልክና በመሣሠሉት መሠረታዊ ነገሮች ላይ ዋጋ እየጨመረ ሕዝቡን ከሚያማርር ይልቅ ያለአግባብ ዶላር የሚባክንባቸውን የቅንጦት ሸቀጦች ወደሐገር እንዳይገቡ በሕግ ቢከለክልልን፤ያለአግባብ የበለጸጉና የሐብት ምንጫቸው ሥራ ሣይሖን ሌብነት የሖኑ ባለሐብቶችን ቢቆጣጠርልን፤ፖለቲካውን ተገን አድርገው ሕዝቡ ላይ እንደመዥገር ተጣብቀው ደሙን የሚመጡ ካድሬዎችን አደብ ቢያሢዝልን፤ከሕግ አግባብ ውጪ በግዴታ የሚከፈሉ ክፍያዎችን (በተለይ ኦሮሚያ ውስጥ በሲንቄ ባንክ የሚከፈሉ ክፍያዎች) ቢቀሩልን መልካም ነው እላለው።በመጨረሻ ሙሥና የሚለው ቃል በሕግ ቢታገድልንና ሌብነት የሚለውን ቃል መጠቀም ቢቻል እላለው።ምክንያቱም ሙሥና የሚለው ቃል ሙሠኞችን አንገት ማሥደፋት አልቻለም።በየትኛውም የሐብት ማማ ላይ ይኑር፤በየትኛውም የሥልጣን ደረጃ ሌባ ሌባ ነው።ልጆቹም የሌባ ልጆች ናቸው።ሊያፍር አንገቱን ሊደፋ ይገባል።ሕዝቡም ሌቦችን ሊታገላቸው እንጂ ሙሠኛ እያለ ሊያቆላምጣቸው አይገባም።መንግሥትም ቢሖን ለሙሠኞች እንደአንድ ተራ ሌባ ሊያያቸው እና አሥተማሪ እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል።አንድ ሚሊዮን የሕዝብና የመንግስት ብር የሠረቀ ባለሐብት ተብዬ መጀመሪያ አንድ ሚሊዮን ብሩን መመለሥ አለበት።ከዚያ በሗላ መታሠር ካለበትም በሕዝብ ፊት መዋረድ ካለበትም የሚገባውን ቅጣት ማግኘት አለበት።በተለይ የመንግስትን ሥልጣን ተገን እያደረጉና ሐብት እየመዘበሩ ከቅጣት ይልቅ የቦታ ለውጥ በማድረግ ሌብነትን መከላከል አይቻልም።መንግሥት እርምጃ ሊወስድ ይገባል ።ያለበለዚያ ጊዜውን ጠብቆ ሕዝብ እርምጃ መውሠድ የጀመረ እለት ማጣፊያው እንዳያጥረው መንግስት ውሥጡ የተሠገሠጉ ሌቦች ላይ ሥለሚውስደው እርምጃ ካሑኑ ማሠብ አለበት።