አስረስ ጉዱ ፈላ! - የወጣው የስልክ ቅጂ - አስረስ ዱርዬ ነው! - ዘመድኩን ነክሶ ይዞታል! - ዘመድኩን Zemedkun bekele ነጭ ነጯን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 311

  • @DagMawi-c4j
    @DagMawi-c4j 11 днів тому +4

    ዘመዴ በርታ እውነት ለአማራ እዝብ ከቆምክ በአማራ እዝብ እና በፋኖች የሚቀልዱ ሆዳደርጥቁር አማራወች የጃቹን ታገኛላችው

  • @dan-opia
    @dan-opia 12 днів тому +11

    #ጎጃሞች_ንቁ እባካችሁን 👉 #የብአዴን_ልጆች የጎጃም ፋኖዎቻችንን ትግል ሊያበላሹት ነው ❗️አስረስን እንደ ማርሸት ቅጡት እና ይመለሳል አለበለዚያ የጎጃም ህዝብ ዋጋ ይከፍላል 💪🔥

  • @ሳተናውጎንደሬ-rg
    @ሳተናውጎንደሬ-rg 12 днів тому +5

    አማራ የሆነ ሁሉ አንድ ነገር ብቻ ማረግ አለበት ከፋፋይ ሚዲያወችን ብሎክ ማረግ ዘሜ ጀግና ነው

  • @ዙርሌዋሌዋ
    @ዙርሌዋሌዋ 11 днів тому +7

    ዘመዴ በርታ ጥሩ ጥሩ ልብ-ወለድ ማቅረብህን ቀጥልበት::

  • @OmerSeyid-u7l
    @OmerSeyid-u7l 5 днів тому

    ዘመድኩን እሥኪ ያተም መጨሠሻህ ይመር
    እኔምንህም አላማረኝ አላህያብጀው

  • @demelashmulu4260
    @demelashmulu4260 12 днів тому +6

    ወዳጀ በርታ ካልደፈረሰ አይጠራም ።

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 12 днів тому +6

    መጀመሪያ ዘመድኩን ያማራ ትግል ፈትፋች አይደለም ንቁ!!

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 12 днів тому +6

    ፀረ ሸዋ አማራ ፀረ ጎንደር አማራ ስብስቦች ወልቄይት ወስጥማ አሉ። አነርስተይ ጥሩ ማስረጃዎች ናቸው

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 12 днів тому +10

    አስረስ የሚባል ነቀርሳ ከትግሉ መወገድ አለበት

    • @erdinaydena281
      @erdinaydena281 7 днів тому

      አስበኸዋል Yemane አስረስን ነቀርሳ ሲለው ለአማራው ሲቆረቆር Yemane እውነትም የመደዴ ተከታዮች

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 12 днів тому +16

    ዘመድኩን በርታ መረጃን በማስደገፊያ አቅርብልን። በመረጃ በመርህ እናምናለን።

  • @MelGet
    @MelGet 12 днів тому +23

    ዘመድኩን ብቃት ያለው ሰላይ መሆኑን አሰመሰክሯል። ሆኖም ከአሁን በኋላ የመጫወቻ ካርዱን ጨርሷል። የሚያዝነው እና የሚያሰገርመው ፋኖዎች በዚህ ልክ መዝረክረካቸው ነው። እሸ የሆነውሆነ ከዚህ በኋላ ከሰህት ተምሮ አፌርም ቢሆን ልሶ መነሳት ይቻላል። ሰለሀይማኖት የሰበከ ሁሉ ወይም መሰቀል የተሸከመ ታማኝና እውነተኛ አይደለም። ዘመዴ ፋኖወችን ያጃጃለው በዚህ ኋላ ቀር መንገድ ነው። ከዚህ በኋላ ፋኖዎች የደህንነት መዋቅራቸውን ማጠናከር የግድ ነው። በየትኛውም እርከን የሚገኙ የፋኖ አባሎችና አመራሮች ከየትኛውም ግለሰብ ወይም ከሚዲወች ጋር የሚያደርጉት ገንኙነት መመሪያ በማአዘጋጀት አሰፈላጊ ካልሆኑ ችግሮች መቆጠብ ይቻላል። ዘመድኩን የየተልዕኮ ሰው ሰለመሆኑ ከዚህ በላይ ማሳያ ሊኖር አይችልም። ይህ የጠላት ሴራ መሆኑን በማዎቅ በጥንቃቄ ወደፊት መቀጠል ይገባል። ይህ ትልቅ የማንቂያ ደወል ተደርጎ መወሰድ አለበት። እንበርታ! ወደፌት!

    • @bizuayefentahuntamene1704
      @bizuayefentahuntamene1704 12 днів тому +3

      አንተ ማን ሚሉህ አወቅሁ ባይ ነህ bro? የፋኖን መዝረክረክ ካወቅህና ካመንክበት በመረጃ አስደግፎ ሴራቸውን ለህዝብ የሚያሳውቀው ዘመድኩን በቀለማ ቢተች ትክክል የማይሆነው ለምን ይሆን? ሳይገባህ አታውራ! የአደባባይ ምስጢር ወደ ጓዳ ለመውሰድ አይቻልም።

    • @DesalegnMuche
      @DesalegnMuche 12 днів тому

      ወሬኛ ነህ እዉነት መናገር ሃጢያት ነዉ ዘመድሁን ይሠልልም ይሺጥም ስራው ያውጣው አንተግን ከዋሼ ይሄ ልክ አይደለም የት ወዴት መቸ ብሎ መጠየቅ ካልደፈረሰ አይጠራም በቃ በቃ ፈጣሪ ይጠብቀን ድል ለተገፋ ማንም ይሁን ጋላም ቢሆን አገውም ቢሆን አ ማ ራ ም ቢሆን እግዚአብሔር ይሰማን ከልባችን ከሆነም ይቀበለናል !!!!!!!!!!!!!!

    • @marde684
      @marde684 12 днів тому +2

      አስረስ ትግል ሊያበላሽ ካልሆነ በስተቀር የኮለኔል ጌትነትን ፅዋ ይጎነጫል

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 12 днів тому +2

      ይሄ ጦርነት ለአንዳንዶቹ ጥሩ የገቢ ምንጭ ሆኗል።ያሳዝናል የስንቱ ወጣት ሂይወት ተገብሮ የገበሬው ሂይወት ተቃውሶ ያለውን ተዘርፎ አቤት ፈጣሪ የአማራን ህዝብ ፈተና ከነዚህ የደም ነጋዴዎች ታደግልን።

    • @MichaelTsegaye-n8n
      @MichaelTsegaye-n8n 12 днів тому +2

      አንተ ራስህ ከፍርፋሪዉ ለቃሚ ነህ ማለት ነዉ ከእዉነታዉ ይልቅ ወገንተኝነትህን ለማጠናከር ትጣጣራለህ የአማራዉን መሞት መቆመሪያህ ለማድረግ ታሽቋልጣለህ

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 12 днів тому +14

    ቅዱስ ሚካኤል ትዳርህን ያፍርሰው አንተ ፀረ አማራ ባንተ የሚሸወድ አማራ የለም አሁን ጭብልህ ተገልጧል

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 6 днів тому

    ዘመዴን የምትተቹ ምናቺሁን ነዉ የሚያማቺሁ የህዝብን ቺግር ነዉ የገለፀዉ ይቺላል አባቴ እናንተ ዘራፍ እያሉ የሚለፈለፋበት ነዉ የምታምነዉ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 11 днів тому +2

    ኸረ ይህ ሰው በቃህ ይባል
    ምንድነው አሉባልታና ከፋፋይ ወሬ ለአማራ የሚጠቅመው? አንድ ዱርዬ ጋላ ይጫወትበት ፋኖ ላይ ?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 днів тому +4

    ዘመድኩን የዛሬ ሶስት ሳምንት አስረስ ፍጹም ነው ስትለን አልነበረም እንዴ? ፍላጎትህ ምንድነው

    • @Zemeyany
      @Zemeyany 11 днів тому

      ነባራዊ ሁኔታዉን አይተህ ፍረድ፤ ሰዉ አታምልክ

    • @Zemeyany
      @Zemeyany 11 днів тому +1

      ጠቅላዩም ፍጹም ነዉ ብለን ነበር እኮ!!!!

  • @MekuriawGetnet-x1i
    @MekuriawGetnet-x1i 12 днів тому +10

    ንገርልን ማ ልሳናችን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 12 днів тому +9

    ድል ለዘመዴ::❤❤❤❤
    በርታ❤❤❤❤❤❤
    የሚጠራው ይጥራ❤❤
    እንደ ገና ባርነት አማራ አይፈልግም::: በቃ ቆሻሻ ፓለቲካ አያስፈልግም::
    በርግጥ ያሳፍራል::
    አቤት ቅሌት::አይ ሀገሬ ጎጃም አረ ታረሙ:: ችግሩን አስተካከሉ :: ወርዳችሁ ወርዳችሁ እዚህ ደረሳችሁ?አህንም በተሎ ታረሙ::

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 12 днів тому +4

    ዘመነ ማረ ዳምጤንና የብአዴንን ሴል ካልቆረጠ ከዚህ በኋላ አይመራንም።

  • @melkamum
    @melkamum 12 днів тому +1

    አስካለች ማለት የባልደራስ አመራር ታዲያ እስክንድር ጋ ትሂድ እንጂ ከአስረስ ጋ ምን ትሰራለች?

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 10 днів тому +2

    ለአርበኛ አስረስ ማረ ያለኝ ክብር እና አድናቆት በ1000% ጨምሯል። አማራዬ መዳኛህ አማራ ፋኖ እንጂ 24 ሰአት ኮምፒውተር ላይ ተቀምጠው ሳንቲም በሚለቅሙ ለማኞች አይደለም።

    • @Tube-kr7ru
      @Tube-kr7ru 10 днів тому

      እኮ ፍርፋሪ ለቃሚ ሁላ ማን ይሰማችኋል

    • @MichaelTsegaye-n8n
      @MichaelTsegaye-n8n 10 днів тому

      @@ttriplea-o6u ታዲያ ምን ያስለምንሀል ለማኙ ፍርፋሪ ደረሰሽ እንዴ አንተ ዝተት ለባሽ

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 12 днів тому +6

    ዘመድኩን የተባልክ ዘመድ መስለህ የገባህ ወስላታ የፋኖ መሪዎቻችንን የማጋጨት ሴራህ በሚናበቡ ጀግና ፋኖዎቻችን ከሽፏል !!!

    • @Humnna
      @Humnna 12 днів тому

      የናንተ ፋኖ መሪዎች በጎች ናቸው እንዴ በወስላታ ጠንቋይ የምነዳው? ደግሞስ የምን ትግል? ድያስፖራን ዶላር የመመጥመጥ ትግል ነው?

    • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
      @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 12 днів тому +2

      በትክክል

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 12 днів тому

      😂😂🎉

  • @OmerYasin-r3f
    @OmerYasin-r3f 8 днів тому

    በራያ ቆቦ የ40 ጣሣ የእህል ግዳጅ ተደርጎ ያለው የሌለው ሁሉ እያለቀሠ ሠጥቷል ይህ እዴት ይታያል

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 3 години тому

    አይ ዘመዴ😂😂ትጥቅ በስድብ የሚፈታ ቢሆን ኖሮ የምን ፕሪቶሪያ😂😂😂

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 12 днів тому +9

    አማራ እንዲህ ይሸወዳል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር. የነገን አለማየት tplf ባቀደለት የጥፋት መንገድ ሆ ብሎ ጫካ መግባቱ ያሳዝናል. መጨረሻችሁ መጠፋፋት እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም. ከጐረቤት የማይማር በራሱ ይማራል . የአማራ እናቶች ሀዘን መሪር ነውና ጊዜው ሳይመሽ ወደ ሰላም ተመለሱ.

  • @Lulu-h4n7j
    @Lulu-h4n7j 12 днів тому +2

    ልክ ነው ይጥራ ና ይውጣ በርታ ዘመዴ

  • @Webshet-v8e
    @Webshet-v8e 12 днів тому +4

    ይችላል ዘመዴ ይችል❤❤❤❤

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 12 днів тому +3

    ክብር ለዘመዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagnawtantie5534
    @dagnawtantie5534 12 днів тому +15

    ዘመዴ ሚባል ከይሲ ከአማራ ትግል ካልራቀ አይደለም በዞን በቀበሌ አማራን እርስበርሱ ያዋጋዋል

    • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
      @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 12 днів тому

      በትክክል ይሄ የተረገመ

    • @azebkuhemy3j8
      @azebkuhemy3j8 12 днів тому

      ምን እውነት ስለ ወጣ ነው ምድረ አጭበርባሪ ዘመዴ እውነቱን ነው

    • @geremewgghiorgis7426
      @geremewgghiorgis7426 11 днів тому

      ዘመዴ ከይሲ አይደለም።
      አንተ አድራሻህ የት ነው?
      ማነው የላከህ?
      ዘመዴ ትግሉ እንድጠራና የአማራው ሲቃይ እንዲያጥር የምታገል ታጋይ ነው።

    • @dagnawtantie5534
      @dagnawtantie5534 11 днів тому

      @@geremewgghiorgis7426 አትለኝም እና ከነዘመነ ጋር ያወራውን እየቀነጨበ ሚፈልግውን እየመዘዘ ያፍርስ ነው ምትለው ? ልትጋብዘኝ ፈልገህ ነው ቡና አ አበባ ና?

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 12 днів тому +4

    ኣኣኣኣ እንዲች ናትና እስከዚህም ደርሰዋል? አዎ የሸበል በረንታ ፋኖዎች እርስ በእርሳቸው ሲገዳደሉ። በስልት እውነተኛ ታጋዮችን ሲያገዳድሉ ። ሸበል በረንታ የጀግና መፍለቂያ ነበር ነገር ግን በአገር ልጅ ተወላጅ ነው በሚል ብዙ ከለላ እያደረግን ወንጀላቸውን እየሸፈንላቸው ነውና እንጠንቀቅ እንጠይቅ። ለምንድንስ ነው አንድነቱን የሚፈሩት። ዘመነም ወይ መናገር አለበት ወይም መወሰን አለበት ካልሆነ ግን ከትግሉ ይሽሽ። ለምን መሪ የሚሆን አልጠፋም እኛ የህዝቡ በደል ሰቆቃ ሊሰማን ይገባል።

  • @seidawelmohammed4232
    @seidawelmohammed4232 12 днів тому +5

    ወጥር ዘመዴ ሀቢቢ ... አላህ ያግዝህ ....

    • @debelasefere
      @debelasefere 12 днів тому

      Allah ye Mohammedin kit eyebeda new ... zemedkun demo anten yibdah

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 12 днів тому +8

    ቀውሱ እብዱ ዘመድኩን ያልከው ሰውዬ የአማራ ትግል የሥልጣን ጥመኞች መፈንጫ መሆን አለበት እንዴ?? ዘመድኩን ሥልጣን እፈልጋለሁ ወይም ፋኖን ሎምራ አለእንዴ???

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 12 днів тому

      ቅዠታም ነኽ ያልተፃፈ የምታነብ ደንቆሮ

  • @ElsabetKebede-d8d
    @ElsabetKebede-d8d 12 днів тому +5

    ዘመዴ የውነት የሰፈር ሀሚተኛ ባልቴት መሰልከኝ

  • @SeemaZerhun-wl7wd
    @SeemaZerhun-wl7wd 12 днів тому +5

    ውይ ጉድ ያባላችሁ የንፅሀን ደም እንዲፈሶ አይቀርም ገና መቼ

  • @Danial-l7o
    @Danial-l7o 12 днів тому +2

    ተባረርክ ምናባህ አገባህ ለማኝ

  • @geremewmolla6837
    @geremewmolla6837 11 днів тому +1

    የተከበርኸው አማራ እና የአማራ ትግል ደጋፊ ሆይ መቼም ቢሆን በቻልኸው መጠን መሬት ላይ ያሉ ጀግኖችህን ከዓይንህ ብሌን በላይ ጠብቅ!!! ይህ ሰውዬ ከተወሰነ ጊዜ በፊት ላበረከተው አስተዋጽኦ ክሬዲት አለኝ :: አሁን መርዝ እንደበላ ውሻ ሁሉንም መንከስ ነው የፈለገው!!! አባቴ ዘመነም: አስረስም: ማንቼም እንዲሁም ሌሎች ጀግኖቻችን ችግራቸውን ነቅሰው እያወጡ እንደንስር ወደ ሰማይ እየበረሩ ነው!! እዚህ በእናንተ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ንፁሕ ሰው የእውነት እየሞተ አንተ የአንበሳ እና የአበባ ጊፍት ትጠይቃለህ ? የአማራውን ሰቆቃ አንገብግቦህ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ አፍህን ባልከፈትክ ነበር!!!

  • @TilahunMengesha-p1o
    @TilahunMengesha-p1o 10 днів тому

    Abeja Aseres jegnachin new Asres Amaran netsa yawotanal atewukesut!

  • @gebeyehumekuriaw8062
    @gebeyehumekuriaw8062 11 днів тому

    ዘመድኩን ይጠብቀን ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው ምላሱም ይበላሻል እንዴት አብረን እምናየው ይሆናል

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 9 днів тому

    ዘመድኩን ነቀለ እባክህ አርፈህ ተቀመጥ

  • @Negadras_kassa
    @Negadras_kassa 12 днів тому +1

    ቆይ እሺ ይህ ሰውዬ ይህንን የስልክ ቅጂ ከየት ነው የሚያገኘው፣ማን ነው የሚሰጠው?
    ** በተረፈ ለዘመዴ ለባንዳነቱ መጠራጠር አይቿልም። ምክንያቱም ደጋፊ ሰው ይህንን መረጃ በሆነ መንገድ ቢያገኝ እንኳን እንዲህ በሚዲያ አያወጣም።

  • @AmharaFano-nk9us
    @AmharaFano-nk9us 10 днів тому

    አማራ ፋኖን በመከፋፈል ትግሉን ያቀዘቀዘውን ይህን ዘመድኩን የሚባል ባንዳ እንዴት ማስቆም አልተቻለም?

  • @Zingo4635
    @Zingo4635 12 днів тому +2

    When he tried in Gonder between kimant ,Agew and Amhara you gave him thumbs up Now he comes back to you.

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 11 днів тому

    ምንም አይነት አስተያየት ላለመስጠት ወስኛለሁ ምክንያቱም ከዚህ በፊት ብርሃኑ ነጋ ሲተች ለምን ይተቻል ንጹህ ኢትዮጵያዊ እያልሁ ንግግሩን ብቻ አይቼ ስደግፈው ኑሬ ርምጥምጥ ተላጣፊ ሆኖ ሳየው ከዚህ በኋላ ሰውን በንግግሩ ብቻ መከተል በቃኝ።

  • @JegnasewHaile
    @JegnasewHaile 11 днів тому

    ነቀለ እንዲህ ነቀለ???😂😂 አስረስ ቀኛችን ነው አንት ብጥርቅ!!!!

  • @justice123-8c
    @justice123-8c 12 днів тому +1

    በነገራችን ላይ የምትሳደቡ ሰዎች በደፈናው ከምትሳደቡ እስኪ የምታውቁት ፍኖ ካለ ደውሉ እና አጣሩ አብዛኛው እውነት ነው። በእውነት በጣም ያሳዝናል።

  • @Azebyared
    @Azebyared 12 днів тому

    ❤ barta 🦁 zemada beravo HERO 🙏🙏

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 12 днів тому +3

    ዘመድኩን ክፍት አፍ ከፋፋይ ብልፅግና

  • @NigusMelese
    @NigusMelese 11 днів тому

    ትላም ዘመድሁን ከየት አመጣኸው ሌቤ ደብተራ ለካ ከመንግስት ግንኙነት አለህ አን ጠንቋይ አጉሪ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 12 днів тому +1

    8 ሚሊዮን ብሩ ለስራ ጉዳይ ነው ወደ አ.አ ይዞ የገባው፣ የማታቀውን አትቀባጥር

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 11 днів тому

    ዘመድሁን ሚያወራ መላምት ነው፤ በትግል ውስጥ ሊኖሩ ይችላሉ ሚባሉ ነገሮችን ይተነትናል። እውቀት አልባ አሉቧልተኛ ነው።

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 12 днів тому +1

    አማሮች ዘመድኩን ምን እያደረገ ነው?? እየበተናቹ ነው;; አማራ ያልሆነ ሰው ይጫወትባቹዋል??

  • @AmharaFano-nk9us
    @AmharaFano-nk9us 10 днів тому

    የዚህ ሁሉ መዝረክረክ መከፋፈልና ግራ መጋባት የሚያሳየው እነ ዘመነ ካሴ የአመራር ብቃት እንደሌላቸው ነው።

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 12 днів тому +1

    ወደድክም ጠላህም እንደ ዘመዴ ለአማራ የሚቆም የአገው ሸንጎ የለም

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 12 днів тому +3

    በቃ ፋኖዎች ከዚህ በኋላ ለዘመዴ ትክክለኛ መረጃ ከመሥጠት ተቆጠቡ እባካችሁ።
    ዘመዴ በስንት ደም እና አጥንት የተገነባውን የፋኖዎችን አደረጃጀት ለመበታተን አትሞክር ዋጋ ያስከፍልካል ዕንጅ የፋኖ ትግል አይከስምም አትልፋ!!!

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 12 днів тому +2

    ባእዴን ምናምን ማለቱ አይጠቅምም ዋጋ የለውም ሲጀመር አማራው መቼ አንድ ሆነ?? ሲጀመር እርስ በእርስ ተባልተው ያልቃሉ ከትንሽ ወር ቡሀላ ከመንግስት ጋር ሳይሆን እርስ በእርስ ተባልተውና ተዋግተው ያልቃሉ

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 11 днів тому +2

    የዘመዴ ዝቅጠት ኪሳራነትን ተመልከቱ !!!!😂😂😂😂እኔ በፋኖ ዘመን ስቱን የሰው ዝቅጠት አሳወቀኝ!!!

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 12 днів тому +1

    አንተ ህሊናህን ቸርችረህ ጨርሰህ
    በልጆችህ ስም ተበድረህ እየተጠቅመህ እዳ እያመጣህባት ነው
    በቃህ..

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 12 днів тому +1

    አንተ ግን ምን አለ ሌላ ነገር ብትሰራ አሁን ስራ ሰርተህ ሙተህ ነው ምን ማድረግህ እንደሁነ አይገባኝም. ያልሁነ የሁነውን እየያዝክ እምትመጣ ስራ እንደሌለህ አሁን ነው የገባኝ

  • @werksewMule
    @werksewMule 10 днів тому

    እኔ የምለው ይሄን ኦሮሞ ብትተውት ምናችሁ ይቀራል አረ ተው አማራ ንቃ

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 10 днів тому

    Go to the government

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 12 днів тому +2

    ዘመዳዘመዲ ተለያለህሌቦቺንወሸታሞቺን አጋልጥ እገዚቤረካተጋ ዘመዴ

  • @auser4544
    @auser4544 12 днів тому

    እኔ የአማራ ፉኖ እንደዚህ ያለ አፀያፌ ነገር ያደርጋሉ ብዬ አላምንም

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 12 днів тому +1

    I told before 6 - 7 years ago don't trust Zemedkun he is weyanea selay no lesson.

  • @shitakeb2416
    @shitakeb2416 12 днів тому +1

    ዘመዴ ይህንን መረጃ እንዴት አገኘኸው ? አሁን በዚህ መረጃ ማን ይጠቅማል ?

  • @meredkassa7657
    @meredkassa7657 9 днів тому

    Zemedkun ይሄ በአደባባይ የሚለቀቅ አይደለም

  • @FigaayFigaay
    @FigaayFigaay 12 днів тому

    ዘመዴ ይችን መረጃ ልጠቁምህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርባ ስምንት ቢሊዮን ብር ለመከላከያ እንድትከፍል ተጠይቃለች ጠይቅ እና ሙሉ መረጃውን ስራልን

  • @Mesirat
    @Mesirat 12 днів тому +1

    😢አብይን ስረሃቱን ጦሎ ፋኖላይ

  • @zewdutessfaw2189
    @zewdutessfaw2189 10 днів тому

    ተራ ወሬ ተነቅቶብሀል፡ እና አስረስ ለመንግስት ነው የሚሰራ እያልክ ነው፤፤ ይህን ቅጂ ማን እንደሚሰጥህ ይታወቃል፡ ይህን የተቀናበረ ቅጂ አዘጋጂቶ የሚሰጡህ አላማ ግልፅ ነው፡፡

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 12 днів тому

    Zemdkun yemibalwo swo adgna nwoe yeamara relat nwoe asogedut

  • @abebedemissie4774
    @abebedemissie4774 11 днів тому

    አያችሁ ጎጃሞች ጎንደርን ሲሳደብ አይዞህ ስትሉ ነበር

  • @adamugelaw1064
    @adamugelaw1064 12 днів тому +1

    ይህ ሰው ግን ጤነኛ ነው? ፖለቲካ እና የሰፈር ወሬ ለይቶ ያውቃል

  • @GebreDese
    @GebreDese 12 днів тому

    መሪው ከእግዚአብሔርነው አማራ አሃያው በስልጣን ክልልለን አትበጥብጡት በአገራችሁ በሚስታሁ በልጃችሁ በእናት አባታችሁ በእህት ወንድማችሁ በሀብት በንብረታችሁ አትዝመቱ ሥልጣን ያለፈጣሪ ፈቃድ አየገኝም ሥልጣን ስትል ተጣብሰህ ታልቃለህ አስረስ ሌባው እግዚአብሔር ይፈርድብሀል ሌሎች ሌሎችም እንዲሁ ይፈረድባችኋል አማራን የዓለም መሳቂያ ልታደርጉትነው ፈጣሪ ይፍረድባችሁ

  • @WorkuAsefa-b1k
    @WorkuAsefa-b1k 11 днів тому

    ፊልድ ማርሻል ዘመድኩን በቀለ ......ካልደፈረሰ አይጠራም ጠብጥበው .......

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 12 днів тому

    እንደዚህ ያሉት አስመሳዮች መሀል ሜዳ አቁሞ በህዝብ ፊት ማዋረድና ወዳዛኛው አለም ለጡረታ መላክ ነው ለምን ዘመነ አይሆንም

  • @GebreDese
    @GebreDese 12 днів тому

    መምህር ዘመዴ በርታ እውነተኛው ለአገሩ ለጉልቱ ለርስቱ ለወገኑ የሚቆረቆር ሕዝብ የአንተ ገዳፊነው

  • @Amelwork-ut2wz
    @Amelwork-ut2wz 11 днів тому

    እንኳን ደስ አለሕ ተበተነ አማራ

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 12 днів тому +1

    Sorry to say he doesn't have 1% Amhara blood don't trust Zemedikun

  • @frezewdtilahun8293
    @frezewdtilahun8293 12 днів тому +4

    ዘመድኩን በፈጠረህ ሜዳው ላይ ተገኝ ወንዶቹ ቦታ። ወንድ መተቸት አይቻልም እስቲ ከላያቸው ውረድላቸው በቃ አያገባህም።

  • @BobBob-ty3tl
    @BobBob-ty3tl 12 днів тому

    መረቱ

  • @Abbtube
    @Abbtube 12 днів тому

    መሳሪያ የታጠቀው የፋኖ ሰራዊት ለምን ግንባር ግንባሩን አይለውም

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 12 днів тому +1

    How come he got , those phone conversations?¿???

  • @AsfawBisotu
    @AsfawBisotu 12 днів тому +1

    Zemedkun yemibal Awure amaran belawu

  • @melkamum
    @melkamum 12 днів тому +1

    አይ ዘመዴ ማማሩን (ሞጣን) ምስክር አድርገህ ትመጣ? ይሄስ ወረደብኝ

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas 11 днів тому

    መልእክትአለኝየዐማራንሕዝብእናየኢትዮጵንሕዝብበባንዳነትእናበተለያየጥቅማጥቅምየምትጨፈጭፋእጄችሁንአንሱበሰይፍየገደለበሰይፍየሞታልእና

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 11 днів тому

    ዘመድኩን አጋንት ነው ተመርዟል።ውሸት ነው ።የብልፅግና ሴራ እና ዝቅጠት 😂😂😂😂😂😂 ውሸት ብቻ ።ዘመድኩን ቆቡን የጣለ መነኩሴ ነው!!!!ከሀዲ ነው

  • @alemienega
    @alemienega 11 днів тому

    ምን አገባን መተማማት ያለ ነው ይመከራል ወቅታዊ ነበር አለፈ ምን አገባህ

  • @TilahunMengesha-p1o
    @TilahunMengesha-p1o 11 днів тому

    Ere tew eref ante denkoro yekobero bahtawi Amaran erse bersu eyabala kadreneteh betefa tegalete

  • @AdiseGebrehena
    @AdiseGebrehena 11 днів тому

    Meche new Amara ketigegnnet yemiwetawu ere yemeriyaleh ere fteru meri degmo bemidiya Zemedkun yamsachihu mn ayinet ergman new

  • @MsayeYehunie-pk4zq
    @MsayeYehunie-pk4zq 9 днів тому

    ዘመዴ በጣም ወረድህ አሁን ሞጣ ጎጃምን ይወክላል?

  • @Danial-l7o
    @Danial-l7o 12 днів тому +1

    አንተ ዘረ ለማኝ ምና አገባህ አንተ ዮቆሎ ተማሪ ለማኝ ውሻ ለምን ስለዋያኔ ስለ ብልፅግና አታዎራም ዉሻ ለማኝ አህያ

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 12 днів тому +5

    ዘመዴ ትለያለህ እመቤቴ ታበርታህ ምንእላለሁ ሌላ🙏

  • @Akalu9514
    @Akalu9514 11 днів тому

    What ever it is, if you were supporting them, what is the purpose of bring it in yourube ? ? If an individual makes a mistake why don't you tried to solve it by keeping its confidentiality ??? A real supporter can't do these ! You are not attacking an individual, you are trying to weaken the whole FANO !

  • @AliwondemuDesta
    @AliwondemuDesta 10 днів тому

    ዘመዴ ለመሆኑ ስንት ቢከፈልሽ ነው እንዲህ የምትጋጋጪው

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 12 днів тому +1

    Ha doesn't have 1%Amhara blood why trust him

    • @solomonnega-b2d
      @solomonnega-b2d 11 днів тому

      Do u mean it's better to trust Temesgen Tiruneh or Arega kebede

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 12 днів тому +1

    እባካቹ አማራዎች ንቁ ዘመዴን አስወግዶ እሱ የሚያውቀውን ኔትወርክ ቀይሩ...ዘመዴ እየበተናቹ ነው...ዘመቻ ጀምራቹ አስወግዱት አቋም ከሌላቹ ትበተናላቹ

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 12 днів тому

    Yefano chigr yewoyanew zemedkun asgedom kura chuhet sayhon yichin aynet mehayimoch amerar maregachew newww

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 12 днів тому

    የአማራ ተግል የቤተሰብ ትግል አይደለም?
    ጎጃም ለካ ከኦሮሞ ያነሰ ጭቅላት ያለው ነው?
    ስልጣን አመራር ከአገው ሸንጎ መውጣትና ለሰፊው አማራ ህዝብ መሰጠት አለበት

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 12 днів тому

      ቁልቋል እሾህ ብሉ አይ ሰሜን😂

  • @TilahunTefera-d2s
    @TilahunTefera-d2s 12 днів тому +2

    zemed keman gare new chiwewetu zemed

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 12 днів тому

    ምስኪን ነች። ፕሮፓጋንዳ ሰማይ ያደረሳት። እውነቱን ስትረዳ መሬት ተፈጥፍጣ ተሰቃየች።አይዞሽ ገለቴ ።አሁንም ንቂ።

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 12 днів тому +1

    ቅጭላትህን ለሰይጣን አከራይተኸው ነወይ

  • @BiniyamZ
    @BiniyamZ 11 днів тому

    Zemede betam koshasha neh