//አራዳ ቅዳሜ// "ጎዳናው ምን ይላል" የሺመቤት ዱባለ (Live Performance)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 місяці тому +18

    የሚገርም ነው ዘመን የማይሽረው ድምፅ እና ሙዚቃ

  • @natiri2457
    @natiri2457 2 місяці тому +5

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ይሄ ዘፈን ሲሰማ ሁሌ ወንድሜ ነዉ ማስታዉሰዉ እኔ በ ዉጪ ሃገር ሆኜ ናፍቆቴን ኣወጣለሁኝ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የሺየ የኔ መረዋ ድምጽ I love ethio people ❤❤❤

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 місяці тому +20

    ለእኔ የሺ እመቤት የወጣትነት ትዝታየ ናት ወደሆላ ትመልሰኛለች

  • @bizualembelay7885
    @bizualembelay7885 6 днів тому

    Ewonet mela zemedochen astawoshign especially be enate bekul yalu ayatochen akistochen,
    Yeshiye kiberelegn❤️

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +5

    የሺየ ደርባባዋ ስርቅርቅ ያለ ድምፅ አለባበስሽ በጣም ያምራል ሁሌ እንደዚህ ልበሺ❤❤❤❤❤

  • @melkamucord9880
    @melkamucord9880 2 місяці тому +4

    ወይ ትዝታ፣ እምባዬ እየመጣ አድምጩ ጨረስኩት። ኑሪልን።

  • @kisanetkesetehaile1480
    @kisanetkesetehaile1480 2 місяці тому +4

    ኮኮብ ነሽ የሙዝቃ ድምቀት የሺዬ የቀሩት ሙዚቃዎችሺን በቅርቡ እንጠብክሻለን መድሃኒት ነው ስራሽ 🥰🥰🥰🥰🥰 thanks yeshiye enwedshalen

  • @AhammedMuhammed-ub6zy
    @AhammedMuhammed-ub6zy 2 місяці тому +2

    ማሂየ ድጋሜ መድረክ ላይ እንድናይሽ ምርጥ የመድረኩን አራዳ ቅዳሜ እንደምታደምቂው እርግጠኛ ነኝ ለየሽየም ለማሂም ክብር ይገባቹሀል ❤❤❤

  • @Woineshet-kx8vd
    @Woineshet-kx8vd 2 місяці тому +1

    ውይይ ትዝታ የሺ እመቤት እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወደ ሙዚቃው መንገድ መምጣጥሽ በጣም ድስ ብሎኛል በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤😊

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому

    1985 E.C after I graduated grade 12 in showa , Ethiopia.
    I heard this music in August in that year. I was stressed and waiting for the results by
    September 1986. Since then I heard this music on the radio, it is coming in my mind and still I'm listening it on you tube. It is unforgettable music!!!!!

  • @dani-c1s9t
    @dani-c1s9t 2 місяці тому +1

    ወይኔ ወይኔ ልጅነቴ ምን አለ ጊዜም ልክ እንደ ሙዚቃ ተመለሶ ቢገኝ. የሺዬ ኑሪልን

  • @kktt797
    @kktt797 2 місяці тому +8

    አራዳ ቅዳሜ ሁሌም ቢሆን በየሽመቤት ቢታጀብ አይሰለችም።ያለምንም ድክመት የዛን ዘመን ድምጽ እንዳለ የሰማሁበት ነው።አቅም ያለው ድምጻዊ ስቱዲዮም ሆነ መድረክ ላይ ድምጹ ከልብ መድረሱ አይቀርም

  • @obiharar8687
    @obiharar8687 18 днів тому

    ዋው ሜላትና የሽሜቤት ዳግማ ብመጡልን...

  • @MikaelGashaw
    @MikaelGashaw 2 місяці тому +5

    እስኪ በዚ በጠፋ ሙዚቃ ብቅ እያላቹህ ጣል አርጉልን !?? ጆሮአችን ደረቀ እኮ❤❤❤❤❤❤❤ ብዙ ❤❤❤❤❤❤❤ የምወድሽ!!!!!!❤❤

  • @medcureinformationcenter
    @medcureinformationcenter Місяць тому

    ለእኔ ደግሞ ይህ ሙዚቃ ልጅነቴን ያስታውሰኛል።ጎበዝ ተማሪ ስለነበርኩ ሳጠና ስማር ከትምህርቴ ጋር ስታገል የነበረውን ግዜ ያስታውሰኛል።መላው ቤተሰባቸው ለጥበብ የተጠሩ ናቸው።መሠሉ ግን ትንሽ ወጣ አለችብኝ።አየሽ ውበት።

  • @telela1234
    @telela1234 2 місяці тому +4

    ወይ ጊዜ የሺዬ ኑሪልን❤🎉❤

  • @MeronDebas
    @MeronDebas 2 місяці тому +2

    The same just like she was performed before exactly beautiful good job God bless you yshey❤

  • @nebzeeeeeneb
    @nebzeeeeeneb 2 місяці тому

    ኧረ የሺመቤት 😳😳ኧረ ኧረ ኧረ እያረጀን ምንሼ 😭እኔ አረጀሁ ከሷ 😂👍የእናቴ እኩያ ነች እኮ 🤔legend የክፍለዘመኑ ምርጥ 👍🥰

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 Місяць тому

    Abet ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤ የሺህ ውድድድድድድ ነው ማረግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 2 місяці тому

    አይ ዘመን የማያልፍ የለም የየሽመቤት ትዝታ ያለበት

  • @jejowbiro6819
    @jejowbiro6819 2 місяці тому +2

    Real and clean talent

  • @birhanuabdela5575
    @birhanuabdela5575 2 місяці тому

    Love you EBS true love 💕! Memory of my childhood

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 2 місяці тому +4

    የተማሪ ህይወት ወስጥ በቀጥታ ገባሁሁሁ ወይ ልጅነት

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 місяці тому +1

    Welcome የሺ ፍቅር❤🇪🇷

  • @obiharar8687
    @obiharar8687 2 місяці тому +2

    Sentimental ...tnx yeshimebet

  • @EyasuAbraham-js5vl
    @EyasuAbraham-js5vl 2 місяці тому

    ረጅም ዕድሜ ከ ጤና ጋር የሺዋ❤

  • @menelikkkkk
    @menelikkkkk 2 місяці тому

    ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u 2 місяці тому +8

    አይይይ ልጅነቴ፡በቃ በስደት ላረጅ ነዉ😢😢😢😢

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ ይስጥሽ ገንዘብሽን በደንብ ያዢ
      ለራስሽ እወቂበት ዋናው ይዞ መገኘት ነው።።

    • @Abebe-v4r
      @Abebe-v4r 2 місяці тому

      Ayezon, lagerh /labershe tebekiyaleshe,

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 2 місяці тому

      አይዞን❤

  • @AbelMengistu-jv1zv
    @AbelMengistu-jv1zv Місяць тому

    ወይኔ ጎንደር አዘዞ ሳብ አድርገሽ ትወስጅኝ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому

    ወይ ድሮሮ ያ ሁሉ ፍቅር environment u ሁሉ ትዝ አለኝ ውይ ውይ ውይ አይይይይ ጊጊዜዜ!!!!

  • @abdunasirseid
    @abdunasirseid 2 місяці тому +4

    Wow 👌👌👌

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 2 місяці тому +6

    የተከበረው አለባበሥዋ ውበት ሠጥቶታል መሠሉ ከአክሥትዋ ልትማር ይገባል

  • @bongatube8074
    @bongatube8074 2 місяці тому

    በጣም ናው የምዎድሽ ውድድ

  • @KemalKedir-e9t
    @KemalKedir-e9t 2 місяці тому

    በተለይከኬኔዲጋየዘፈናቹበጣምትዝታአለብኝ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ድምጸ መረዋዋ!!!

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 Місяць тому

    የሺዬ

  • @SalamYoussef-s1g
    @SalamYoussef-s1g 2 місяці тому

    😢ኡፍ ምናለ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ልጅነቴን አስታወስኩት 😢😢

  • @Danieladugnan12
    @Danieladugnan12 2 місяці тому +1

    Yemayarej wubet❤❤❤

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 2 місяці тому +6

    ምንድናው በዝ ሌሊት ምትለቁት 😂

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 місяці тому

    ❤❤❤የሺዬ🎉

  • @yemiandarge2442
    @yemiandarge2442 2 місяці тому

    የኔ ማር ነሽ😂

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому

    ወይኔ ደ/ታቦር ትዝ አለኝ።

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢 I miss u my love 😢😢❤❤❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 місяці тому

    Yeshiemebet yedirow Dimtsua newu bezieht zemen yetezefenu work nachewu

  • @FekaduAdugna-y3p
    @FekaduAdugna-y3p Місяць тому +1

    Wow

  • @TadeKasaye-v7j
    @TadeKasaye-v7j 2 місяці тому +4

    4:11

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 2 місяці тому +1

    አሁን በአለባበስም ፣አቀራረብም ጥሩ ሆነሽ ነው የመጣሽ፣ሙሉውን ካሴት እንደገና ሰርተሽ ብታቀርቢው ደስ ባለኝ።

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 Місяць тому

    Wed ye Amhara lije wedededdd

  • @selamtatube8426
    @selamtatube8426 2 місяці тому

    yane konjeyeeeeeeeee weddddd

  • @FekrFekr-i6s
    @FekrFekr-i6s 2 місяці тому

    በጣምነወየሚበገብገኘ

  • @YalemGedelu
    @YalemGedelu 2 місяці тому +1

    ehhhi eni alhidebetem behidenebet menged….,???😂😂😂

  • @FekrFekr-i6s
    @FekrFekr-i6s 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @melatalamayo
    @melatalamayo 2 місяці тому

    የማይረሱ

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 2 місяці тому +2

    Arfe neww

  • @NetsanetTazebe5347
    @NetsanetTazebe5347 2 місяці тому +1

  • @FunchdyfItolyd-kf9sc
    @FunchdyfItolyd-kf9sc 2 місяці тому

    ♥️♥️♥️♥️

  • @birhanuabdela5575
    @birhanuabdela5575 2 місяці тому

    EBS 🇪🇹❤️👏🙏🏽💪👌💕👏

  • @masero2tube-k9k
    @masero2tube-k9k 2 місяці тому

    50 asgbuj Please

  • @YalemGedelu
    @YalemGedelu 2 місяці тому +1

    yemaylewete demetse chuche nebereku wudi sewedesh

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 2 місяці тому

    Getemu tefetuatal

  • @hanamulusew4226
    @hanamulusew4226 21 день тому

    ❤❤❤❤