//አራዳ ቅዳሜ// .."ሃሳብ ትካዜ" የሺመቤት ዱባለ (Live Performance)
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- አራዳ ቅዳሜ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 3:00 ሰአት የሚጀምር የመዝናኛ ፕሮግራም ነው በውስጡ የመድረክ ሙዚቃ, ስታንድአፕ ኮሜዲ ,አዝናኝ ዜናዎች, ኮሜዲ ድራማዎች እና ልዩ ልዩ የኮሜዲ ስራዎች የሚቀርቡበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው
Join us every Saturday night at 9:00 PM for Arada Kidame, your ultimate entertainment destination! Experience an electrifying mix of live music, hilarious stand-up comedy, the latest entertainment news, and captivating comedy skits. Don’t miss out on the laughter and fun. Tune in and make your weekends unforgettable.
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
Originality at its best!! 👍
To be honest,Yeshemebet's voice looks like one of the best musical instruments .Thank you so much for making me remember the Golden time.May you live long!
Thanks God you are coming back with the best spirit 🙏❤❤❤
አቦ ትዝታ ተቀሰቀሰ ::ኬኔዲ ቢኖር በሂወት ደሞ ታየኝ ::❤️👍🏾😎
ፍቅር ምን እንደሆነ ሳናውቅ አንወድሽ ነበር። አይ ጊዜ አይ ልጅነት! አሁንም ያው ነሽ ይገርማል! ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን
እውይ!ወደሆላ ልጂነታችንን መለስሺን ,
እናደንቅሻለን!🫶🏽🙏🏾👍🏾🕊️
የሺ እመቤት እረጅም እድሜ ተመኘሁ : በዚህ ዘፈን በልጅነቴ ጎበዝዳንሰኛ የተባሌኩበትን ግዜ አስታወሺኝ
ከዚህም ቡሀላ ብዙ እንጠብቃለን :
መጥፋት አይቻልም
ወይኔ የቺን ሙዚቃ በሰማው ቁጥር አባቴን አስታውሳለው
Wow ❤
Yeshembet,I am extremely happy to see you. You are different.
ከአስቱካ ቀጥዬ የምወድሽ የሺእመቤት ❤
ስወድሽ ❤❤❤
Love it 😀👍👍👍
❤❤❤zefen bilo zim
እንዳልረሳ ሰውይጠብቀኝ እሱም እረሰቶኛል ተቀባይ ሲያገኝ መልዕክቱ ገራሚ ነው እኛም እየጠበቅንሸ ነበር ኪኪኪኪኪኪኪ
እነዚህን ቤተሰቦች የድምፃቸውን ከለር ሰወደው ❤❤❤❤ የሺ እመቤትና ሌሎችም የድሮ መዚቀኞች በህይወት ያሉት ልክ እንደ {አሰቱዬ} ሰራቸውን ባዲሰ መልክ ቢሰሩት ገራሚ ትዝታ ይኖር ነበር ጥሩ መልዕክትና ተመሰጦ አለው ወደ ጆሮ ሲገባ አይረብሸም ❤ ይሄ የኔ ሃሳብ ነው በቅርቡ የምወደው {መሃሙድ አህመድ} እንደዚህ ባዲሰ መልኩ ሰራውን ይሰራዋል የሚል ግምት አለኝ ❤
የሺፍቅር❤welcome 🇪🇷
አንደኛ ከሚማን አስበልጫ የምወድሽ የሺዬ
Yeshiye is comeback❤❤❤❤
የሽዬ ስወድሽ ❤
WOW
Yeshi 1 wow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሽየን ስወዳት ልጅነቴን ነው ሚስታውሰኝ ሙዚቃዎ ዕድሜ ይስጥሽ የሽየ
wow yane wareke weddd
EBS Media Group ❤🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እባየን መቆጣጠር አልችል አልኩ ፍቅረኛየ ትጋብዘኝ ነበር አሁን እሷ ያለችበትንኳን አላውቅም ሊብያ እደነበረች ሰም ነበር እኔ ይቶብያ ችግሩ ሊበላኝ ነው
❤❤❤
❤❤❤❤❤