Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳአሪፍ ቪዲዮ ነዉ ተመልከቱት ua-cam.com/video/m-JAFaqGo2g/v-deo.html
Hi
ወንድሜ የሴልኬን ካሜራ ቪድወ ስቀርፅ አይቀርፅም ማለት ሌላ ቦታ አገልግሎት ላይ ነው የሚ ምልክት ያሳየኛል እና ተጠልፎ ነዉ ? ወይ ምንድ ሆኖ ነው ?እደት ማስለቀቅ እችላለሁ ?እንደትስ ማወቅ ?በቻልከው ያክል መልስልኝ ።
ውንድም እባክህን አብራኝ ያለችው ልጅስልኬንእነካካችብኝ ልታበላሽብኝ ነው እባክህንበማስራጀልይዛት እባክህን መፍቴሕአሳይኝ
በጣም ያስቸገረን የኢሞ ማስታወቅያ ነው እንዴት መዝጋት ይቻላል?
እናመሰግናለን። ወድም። ኢሞዬ። ተጠልፎብይ። ግራተጋብቻለው። እጂ።
አለ ኮዲ አይጠለፍም
ለቪዲዮ እንዴት background image እንጨምራለን ??
ይመችክ ብሮዬ ሰብስክኮ አድርጌካለሁ በርታ አሪፍ አሪፍ አስተማሪ ይዘክ ከች በል
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks good boy it is real truce
በጣም ጎበዝ ወንድማችን እናመሠግናለን
Txs bro ye wi Fi password endet endemkeyr bitasayen elalehu
Bro ande selke mulu lemulu menekakawen hone mederegewen yelela sewen selke bante selke endat new meqoxaxer mechalew
እስኪ ከርቀት ስልካችንን ጠልፈዉ እንደት እንደሚቀርጹንና ስልካችንን ለመዝጋት ሚረዳን አፕ ካለህ ንገረን ጊዜዉ በጣም አስፈራርቷል 😭😭
ኢሞ ስገባ ማስታወቃ እያስቸገረኝ ነው?እባክህ መላ ፈልግልን
የኔ ስከፍተው ሌላ ዝርዝር ይመጣል ምን ላርገው?
ማስታወቂያ አስቸገረኝ እኮ የሆነ መፍትሄ የለዉም ወንድሜ
ምርጥ ቴክኒክ አስተምረህኛል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ wifi ን ከcomputer ጋ ማገናኛ ዘዴ ካለህ ንገረኝ ደስክ ቶፕ ነው ኮምፒዩተሩ ላብቶብ አይደለም ግልፅ ላርገው ብየ ነው
ስልኬ hacked ተደርጎብኛል እንዴት አርጌ ነው ማስለቅቀው? please እርዳኝ
ወንድም ስልኬ ሪከርድ በማደርግ ሰአት ድምፅ አይሰማም በሚሞም በዋትሳፕም መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ
Btame arife nger nwu ymetakrebwu
የፌስቡኬ ስም ለመቀየር እዴት ላርግ
thanks brother
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አምሰግናለሁ እኔ ይመጣብኝ ነበር አሁን ዓንትን እያየሁ አውርጄ on አድርኩት ግልግል thank you so mach 🙏🙏🙏
Glad to hear that
hi fitsum i am beginer youtuber and i want to know how i make youtube videos and how can i edit and how i record my phone if i want make video with my phone
ያቀረብከው ቪዲዬ ከርዕሱ ጋር ምን አገናኘው view ተርበህ ነው ተባበርኩህ
Thank you so much bro🙏🙏🙏
ምርጥ ትምህርት ነው ብሮ እናመሰግናለን
Thank You!
Salam ne baki yene camera taxal foal
I tried it but it wouldn't work. Buy I don't know why
Nice thanks
Thank you too!
Selam selam lezih chaanal adiis negi blockerx play stor lay aweredku neger gen install ayhonm endet mastekakel echelalehu betam yemfelgew aplicaclion neber
Enamesegnalen
Wodime Bexami Sefekegi Nebere Amsginalhu Gini Katefa Yatefali Biye Tesfa Argalhu
በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት ደስይላል
Thank you!
አንተ እንዳ አሳየከን አልመጣልኝም. ለምሳሌ ሴልፍ የምትለዋ አልወጣችልኝም ሁለተኛ ለስንት ግዜ ነው ማጥፋት የሚፈልጊው ይለኛል እንዴት ላድርግ
የ ZTE wifi መደበቂያውን ብትነግርኝ
Why do u use the name Abel Berhanu?
Merejaw betam Arif new gin appu yaschegiral ayikefetim
እርእሱ ሊላ መርጃወ ሊላ ለማንኛወም ገን መርጃህም አየጎዳም ለወድፊቱ ግን ከእወእሱ ጋር የሚሄድ ነወ መሰራት ያልበህ ያል እርእሱ ርእስ አተስጠወ
እንድታይለት ነዋ 😋
@@siedjemal7949 😂😂😂😂ጉደኮንው
አመሰግናለሁ
Telegram hacke endet new mideregw
አሕለን። አብሸር። ጠክር።
welahe,,btam,,betam,,amsgenalwe,,wendema,,,terw,,mnegd,,awekalw❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተጠለፈን ስልክ ጠላፊው ማን እንደሆነ እንዴት ማወቅ ይቻላል እንዴትስ ማቋረጥ።
ኢሞ ወይስ በመስመር
thanks Biro I loved it
Thankyou
You’re welcome 😊
How can I block somebody's record of my phone during phone communication?
samsung Mobali ላይ አሳየን
መረጃህ ከውሸት የጸዳ በርታ👍👍👍👍👍
Bro endet save yaltederege slk endemaidewlegn mareg echl alew
Photo editing sira iski
Well done
pls send the application link i cant find at google play.
Thanks brother 🙏🙏
You are welcome
@@eytaye ይገርማል
አሪፍ ነገር
Thank you.
Amsgenalhuge btame
አመሰግናለሁ ወላሂ እኔ ተቸግሬ ነብር 👍👍👍👌
አግዙኝ 500 አስገቡኝ ወንድም እህቶቻችን 🙏
ሰላም ሰላም በቅድሚያ ላመሰግንህ እወዳለሁ አና ጥያቄየ የሰልኬ አፕልኬሺን እሰፔሊንጎች ልክ አይደሉም ለምሳሌ ሲቲንግ ለማለት ajustes ሰኩሪቲ ለማለት segurldad ሁሉም እንደዚህ ነው እንደፈለኩ ማንበብ አልቻልኩም እንዴት ማሰተካከል እችላለሁ??
Betam enameseginalen
ወግ አታብዛ
Video በ ማነሳበት ጊዜ MB በጣም የሚተልቀው ለምንድነው ማሳነስ አይቻልም እንዴ?
እግዚአብሔር ይስጥትህ እውነት እኔ በጣም ብዙ እየወርደ እያስቸገርኝ ነበር
Thank you
Blocker x yante app nw??dmo kemndn yemntebkew algebagnm ke ads nw?ad yemiyametaw chgr ale ende?dmo blocker x bmn mamen ychalal virus alemehonun bmn enawkalen wendime?😓
hy
አዉርጀዉ አልከፍት አለኝ plaes turn on awtomatic ይለኛል Ok ስለዉ ወዴ ዉስጥ ይልከኛል ምን ላርገዉ?
Wust gebteh ON adrgelet lek videow lay endalew
Thank u
Tank you
እረ እኔጋ ሁሌ ነው የሚመጣዉ
ዋይፋይ ከርቀት እንዲመጣ ማድረግ ይቻላል
እልም ያርግህ ለምን ትዋሻለህ እርእሱ ሌላ ውስጡ ሌላ
ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ😂😂
በፈጠረህ ዩቲዩብ ላይ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን ብሎክ ማድረጊያ ካለ ምርር አድርገውኛል መላ ....... በተረፈ በርታ
Me too 🤔
ምክክክክ እኔም ያናዱኛል
ጡሩ መረጃ ነው
Thanks🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Eytae Ye Vedio Projector Siralin
እናመሰግናለን ወንድማችን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፦ ዩቱብ ላይ አንድን ጊዜ ስምህን ኢሜልህ እንዲሁም የስልክ ቁጥርህ እያመጣ ያሳይሃል በምን ምክንያት ነው ? በተደጋጋሚ ይመጣልኛል ከቻልክ መልስልኝ በጽሁፍም ቢሆን
thanks
ስፔልጉን አንድ በአንድ ንገረን።
በጣም እናመሰግናለን
You're welcome!
Wifi password show how to
Mobile betam aseteltonge nber thank you so much
You're welcome
ጠቃሚነው ቆንጆነው በርታ
that is some good info. keep it up bro
Appreciate it
ሰለ ዋይፋ ንገረኝ እኔ የምሰራበት ቤት ሁሉም ቦታ አለ ግን እኔ ክፍል አይመጣም
ሰላም እስካሁን ስለዲሽ ቪዲዩ አልሰራ ህልንም ማለት ቤት kana እያየን ቀይር እንባላለን እና ዲካደራችንን በዋይ ፋይ አንቴና አገናኝ ተንእንደፉላጓቲችን ማየት የምንችልበት መንገድ app ካለቪዲዩ ስራልን plis
GELAGELEKEGE EGZIABHER YESETEHE .YA ETHIOPIA LEGE SELAMEHE YEBEZA .TEBAREKE.BE KENE ENETE HEZEBE EYAGELEGLKE NEWE.SELAME HONOLEG WENDEME.
Ago my hi pos viva
All videos amezing
Seleke laye ytdwlwuen endate yetlfale
wawwwww best
I like it
Thanka
ቤተሰብ እስቲ HD full ፊልም እንዴት በነጻ ማዉረድ እንደሚቻል ቡታጋራኝ??
download uc mini it has a download button for all websites
Tabareki wondem
Amen
Great job
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
wow nice boyy
ያተጠለፈ ሲሊክ ኢዴት ኢነውቀለን ሌለው ደሞ ከተጠለፈስ ኢዴት መጥፈት ኢቸለል ኢሲኪ አንድ በል
ይሀ ነገር በ Ipone Mobile ብቻ ነው እንዴ የሚሰራው ?
Le hulum
Thank you bero
Thank you too
It works with no subscription fee. Thank you
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ
አሪፍ ቪዲዮ ነዉ ተመልከቱት ua-cam.com/video/m-JAFaqGo2g/v-deo.html
Hi
ወንድሜ የሴልኬን ካሜራ ቪድወ ስቀርፅ አይቀርፅም ማለት ሌላ ቦታ አገልግሎት ላይ ነው የሚ ምልክት ያሳየኛል እና ተጠልፎ ነዉ ? ወይ ምንድ ሆኖ ነው ?
እደት ማስለቀቅ እችላለሁ ?እንደትስ ማወቅ ?በቻልከው ያክል መልስልኝ ።
ውንድም እባክህን አብራኝ ያለችው ልጅስልኬንእነካካችብኝ ልታበላሽብኝ ነው እባክህንበማስራጀልይዛት እባክህን መፍቴሕአሳይኝ
በጣም ያስቸገረን የኢሞ ማስታወቅያ ነው እንዴት መዝጋት ይቻላል?
እናመሰግናለን። ወድም። ኢሞዬ። ተጠልፎብይ። ግራተጋብቻለው። እጂ።
አለ ኮዲ አይጠለፍም
ለቪዲዮ እንዴት background image እንጨምራለን ??
ይመችክ ብሮዬ ሰብስክኮ አድርጌካለሁ በርታ አሪፍ አሪፍ አስተማሪ ይዘክ ከች በል
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks good boy it is real truce
በጣም ጎበዝ ወንድማችን እናመሠግናለን
Txs bro ye wi Fi password endet endemkeyr bitasayen elalehu
Bro ande selke mulu lemulu menekakawen hone mederegewen yelela sewen selke bante selke endat new meqoxaxer mechalew
እስኪ ከርቀት ስልካችንን ጠልፈዉ እንደት እንደሚቀርጹንና ስልካችንን ለመዝጋት ሚረዳን አፕ ካለህ ንገረን ጊዜዉ በጣም አስፈራርቷል 😭😭
ኢሞ ስገባ ማስታወቃ እያስቸገረኝ ነው?እባክህ መላ ፈልግልን
የኔ ስከፍተው ሌላ ዝርዝር ይመጣል ምን ላርገው?
ማስታወቂያ አስቸገረኝ እኮ የሆነ መፍትሄ የለዉም ወንድሜ
ምርጥ ቴክኒክ አስተምረህኛል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ wifi ን ከcomputer ጋ ማገናኛ ዘዴ ካለህ ንገረኝ ደስክ ቶፕ ነው ኮምፒዩተሩ ላብቶብ አይደለም ግልፅ ላርገው ብየ ነው
ስልኬ hacked ተደርጎብኛል እንዴት አርጌ ነው ማስለቅቀው? please እርዳኝ
ወንድም ስልኬ ሪከርድ በማደርግ ሰአት ድምፅ አይሰማም በሚሞም በዋትሳፕም መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ
Btame arife nger nwu ymetakrebwu
የፌስቡኬ ስም ለመቀየር እዴት ላርግ
thanks brother
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አምሰግናለሁ እኔ ይመጣብኝ ነበር አሁን ዓንትን እያየሁ አውርጄ on አድርኩት ግልግል thank you so mach 🙏🙏🙏
Glad to hear that
hi fitsum i am beginer youtuber and i want to know how i make youtube videos and how can i edit and how i record my phone if i want make video with my phone
ያቀረብከው ቪዲዬ ከርዕሱ ጋር ምን አገናኘው view ተርበህ ነው ተባበርኩህ
Thank you so much bro🙏🙏🙏
ምርጥ ትምህርት ነው ብሮ እናመሰግናለን
Thank You!
Salam ne baki yene camera taxal foal
I tried it but it wouldn't work. Buy I don't know why
Nice thanks
Thank you too!
Selam selam lezih chaanal adiis negi blockerx play stor lay aweredku neger gen install ayhonm endet mastekakel echelalehu betam yemfelgew aplicaclion neber
Enamesegnalen
Wodime Bexami Sefekegi Nebere Amsginalhu Gini Katefa Yatefali Biye Tesfa Argalhu
በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት ደስይላል
Thank you!
አንተ እንዳ አሳየከን አልመጣልኝም. ለምሳሌ ሴልፍ የምትለዋ አልወጣችልኝም ሁለተኛ ለስንት ግዜ ነው ማጥፋት የሚፈልጊው ይለኛል እንዴት ላድርግ
የ ZTE wifi መደበቂያውን ብትነግርኝ
Why do u use the name Abel Berhanu?
Merejaw betam Arif new gin appu yaschegiral ayikefetim
እርእሱ ሊላ መርጃወ ሊላ ለማንኛወም ገን መርጃህም አየጎዳም ለወድፊቱ ግን ከእወእሱ ጋር የሚሄድ ነወ መሰራት ያልበህ ያል እርእሱ ርእስ አተስጠወ
እንድታይለት ነዋ 😋
@@siedjemal7949 😂😂😂😂ጉደኮንው
አመሰግናለሁ
Telegram hacke endet new mideregw
አሕለን። አብሸር። ጠክር።
welahe,,btam,,betam,,amsgenalwe,,wendema,,,terw,,mnegd,,awekalw❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተጠለፈን ስልክ ጠላፊው ማን እንደሆነ እንዴት ማወቅ ይቻላል እንዴትስ ማቋረጥ።
ኢሞ ወይስ በመስመር
thanks Biro I loved it
Thankyou
You’re welcome 😊
How can I block somebody's record of my phone during phone communication?
samsung Mobali ላይ አሳየን
መረጃህ ከውሸት የጸዳ በርታ👍👍👍👍👍
Bro endet save yaltederege slk endemaidewlegn mareg echl alew
Photo editing sira iski
Well done
pls send the application link i cant find at google play.
Thanks brother 🙏🙏
You are welcome
@@eytaye ይገርማል
አሪፍ ነገር
Thank you.
Amsgenalhuge btame
አመሰግናለሁ
ወላሂ
እኔ ተቸግሬ ነብር
👍👍👍👌
You are welcome
አግዙኝ 500 አስገቡኝ ወንድም እህቶቻችን 🙏
ሰላም ሰላም በቅድሚያ ላመሰግንህ እወዳለሁ አና ጥያቄየ የሰልኬ አፕልኬሺን እሰፔሊንጎች ልክ አይደሉም ለምሳሌ ሲቲንግ ለማለት ajustes ሰኩሪቲ ለማለት segurldad ሁሉም እንደዚህ ነው እንደፈለኩ ማንበብ አልቻልኩም እንዴት ማሰተካከል እችላለሁ??
Betam enameseginalen
ወግ አታብዛ
Video በ ማነሳበት ጊዜ MB በጣም የሚተልቀው ለምንድነው ማሳነስ አይቻልም እንዴ?
እግዚአብሔር ይስጥትህ እውነት እኔ በጣም ብዙ እየወርደ እያስቸገርኝ ነበር
Thank you
Blocker x yante app nw??dmo kemndn yemntebkew algebagnm ke ads nw?ad yemiyametaw chgr ale ende?dmo blocker x bmn mamen ychalal virus alemehonun bmn enawkalen wendime?😓
hy
አዉርጀዉ አልከፍት አለኝ plaes turn on awtomatic ይለኛል Ok ስለዉ ወዴ ዉስጥ ይልከኛል ምን ላርገዉ?
Wust gebteh ON adrgelet lek videow lay endalew
Thank u
Tank you
You are welcome
እረ እኔጋ ሁሌ ነው የሚመጣዉ
ዋይፋይ ከርቀት እንዲመጣ ማድረግ ይቻላል
እልም ያርግህ ለምን ትዋሻለህ እርእሱ ሌላ ውስጡ ሌላ
ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ😂😂
Thank you
በፈጠረህ ዩቲዩብ ላይ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን ብሎክ ማድረጊያ ካለ ምርር አድርገውኛል መላ ....... በተረፈ በርታ
Me too 🤔
ምክክክክ እኔም ያናዱኛል
ጡሩ መረጃ ነው
Thanks🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Eytae Ye Vedio Projector Siralin
እናመሰግናለን ወንድማችን
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፦ ዩቱብ ላይ አንድን ጊዜ ስምህን ኢሜልህ እንዲሁም የስልክ ቁጥርህ እያመጣ ያሳይሃል በምን ምክንያት ነው ?
በተደጋጋሚ ይመጣልኛል ከቻልክ መልስልኝ በጽሁፍም ቢሆን
thanks
ስፔልጉን አንድ በአንድ ንገረን።
በጣም እናመሰግናለን
You're welcome!
Wifi password show how to
Mobile betam aseteltonge nber thank you so much
You're welcome
ጠቃሚነው ቆንጆነው በርታ
Thank you
that is some good info. keep it up bro
Appreciate it
ሰለ ዋይፋ ንገረኝ እኔ የምሰራበት ቤት ሁሉም ቦታ አለ ግን እኔ ክፍል አይመጣም
ሰላም እስካሁን ስለዲሽ ቪዲዩ አልሰራ ህልንም ማለት ቤት kana እያየን ቀይር እንባላለን እና ዲካደራችንን በዋይ ፋይ አንቴና አገናኝ ተንእንደ
ፉላጓቲችን ማየት የምንችልበት መን
ገድ app ካለቪዲዩ ስራልን plis