КОМЕНТАРІ •

  • @eytaye
    @eytaye 4 роки тому +58

    ኦንላይን ገንዘብ ለመስራትና የወር ደሞዝተኛ ለመሆን የሚጠቅም ዝርዝር መረጃ 👉ua-cam.com/video/bC86n1NYFlc/v-deo.html
    ቤታችሁ ሆናችሁ በቀን 200 ብር መስራት 👉 ua-cam.com/video/gJdEEc-kOvs/v-deo.html

    • @ስደትያደከመኝ-ሸ9ለ
      @ስደትያደከመኝ-ሸ9ለ 4 роки тому

      ወንድም እኔ አረብ ሃገር ነኝ ደሞ ህገ ወጥ ስለሆንኩ እንዴት መጠቀም እችላለው ደሞ ኢሜል የሚል ቦታ ላይ የምን እሜል ነው ማስገባው

    • @yoseftech1049
      @yoseftech1049 4 роки тому

      አመሰግንሃለሁ

    • @አድስሰበርዜና
      @አድስሰበርዜና 4 роки тому

      እሽ ወንድም ከልብ በጣም እያመሰገንኩ ያልገባኝ ነገር አንድ ነገር አለ ኮግል ክሮም ስገባ ወደ ዩቲዩብ እየገባብኝ ነው እና ምን ማድረግ እችላለሁ

    • @bezabikino8473
      @bezabikino8473 2 роки тому +2

      ብሩን ወደ ባንክ አኳን እንዴት ማስገባት ይቻ
      ል?

    • @mmmddd2627
      @mmmddd2627 Рік тому +2

      እኔም መስራት እፈልጋለሁ ተባበረኝ

  • @desaleabay6504
    @desaleabay6504 2 роки тому +10

    I like it. በጣም ወድጀዋለሁ። ኢ/ያ ውስጥ ነኝ። ልሰራው የምችለው ካለ? ምክር ፈልጌ ነበር። በነገራችን ላይ በጤና ድግሪ ኣለኝ። በዩኒቨርስቲ ረዳት መምህር ስሆን የማስተርስ ትምህርቴ እየተማርኩ ነው። ኢ/ያ ውስጥ ሆኘ ትምህርቴ ተፅኖ በማሳርፍ መልኩ መስራት እፈልጋለሁ። በጣም ተመችቶኛል ያቀረብሽ ነገር ኣመሰግናለሁ።

  • @yigeremtilahun8728
    @yigeremtilahun8728 Рік тому +4

    ስሞክረው አዲስተመዝጋቢ አንቀበልም ይላል

  • @yeshemoola4169
    @yeshemoola4169 2 роки тому +14

    እኔ የማምነው ወይም ላይክ ሰብስክራይብ የማደርገው አርጋግጨ ነው

  • @KebronKebede-qy7iu
    @KebronKebede-qy7iu 3 місяці тому +5

    Amazing

  • @lafetatube
    @lafetatube 2 роки тому +5

    ስትቀበል ብታሳየን በጣም አሪፍ ይሆን ነበር ማለቴ በምን እርግጠኛ እንሆናለን እንደሚከፍለን

  • @Hope-TD
    @Hope-TD 7 місяців тому +3

    Broye betam arifnew thankyou. And tiyaqe alegn ine share yarekulet sew yegid iqawn/productun megzat alebet?

  • @shekurlove6114
    @shekurlove6114 2 роки тому +3

    አሪፍ ነው ብሮ ግን ገንዘቡን የምንቀበል ምንስናሳያቸዉነዉ ባንኮች የሚሰጡን

  • @MohammedJuneydi-dq2yy
    @MohammedJuneydi-dq2yy 3 місяці тому +2

    አላየሁትም አስረዳኝ ወንድሜ ተባረክ እሺ

  • @feleke1283
    @feleke1283 4 роки тому +18

    ዋው bro በጣም ምርጥ ነገር ነው ኑርልን በርታ i really like it❤👌

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому +3

      Thank you

  • @abrhamfeseha2685
    @abrhamfeseha2685 4 місяці тому +1

    thenk you ,,,, bande yeteleyaye buzu gize post mareg echilalewi ende.

  • @dagmawitkataro7717
    @dagmawitkataro7717 2 роки тому +3

    እናመሠግናለን

  • @bereketadhanom5833
    @bereketadhanom5833 4 роки тому +2

    Are wendem yhe bzu gize aytenewal..lela aynet qelel yale btasayen Eyaye .lelaw neger gn betam betam wedjewalew. Betam enamesegnalein thanks

  • @kokirMedia
    @kokirMedia 2 місяці тому +2

    አሳዩን በጣም ጥሩ❤❤❤

  • @markos4908
    @markos4908 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @fatemagashu85
    @fatemagashu85 4 роки тому +14

    ወንድም አሪፍ ነገር ነዉ ግን እንድታሳየኝ የምፈልገዉ ነገር በፓስወርድ የተዘጋን ኢሜል እንዴት መክፈት ይቻላል

  • @JssLight
    @JssLight 2 роки тому +2

    Thank u stay blessed

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому +4

    እናመሰግናልን ወንድሜ ስለ disck digger ጠይቄክ ነበር አግኝቼዋለው በርታልን በጣም ተመችቶኛል ያንተ ፖሮግራም

  • @helinaniguse7231
    @helinaniguse7231 2 роки тому +2

    Bro ya anta telayalehi ewnati famase mahune alebehi betami tnx part 2 katile plase endati endaminaweta birun negarane

  • @wasyhungalfeto8108
    @wasyhungalfeto8108 4 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому

      Thank you

    • @mullermuller3420
      @mullermuller3420 3 роки тому

      Wasihun Galfeto e-mail account endet mekfet endalebign mulu stepun laklgn

  • @AyeleAwata
    @AyeleAwata 4 місяці тому +4

    Arif nw bra!!! Tiyake aleng ene yelakulet sawu yanin iqa megizat alebet maletino??? Endeza kahona tinsh ykabidala, or if there is another way without payment please tell us!!!

  • @helenhailu8911
    @helenhailu8911 4 роки тому +2

    አመሰግናለሁ

  • @redatzenebe341
    @redatzenebe341 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @abelaman2015
    @abelaman2015 2 роки тому +1

    ገንዘቡን እንዴት ልናወጣው እንደምንችል ብሰራልን ደስ ይለኛል bro

  • @BiniamGeniyaw
    @BiniamGeniyaw 4 місяці тому +1

    ቻናሉን መቀላቀል እንፈልጋለን ግን እንዴትወደአካውንትእንደሚቀየር ግልፅ አልሆነልንም 3:43

  • @IsayasAwlacho
    @IsayasAwlacho 4 місяці тому +1

    Tnx bro

  • @yegnabetmedia-3039
    @yegnabetmedia-3039 3 роки тому +67

    የሁሉም ጥያቄ አንድ እና አንድ ነው እንዴት ብር እናውጣ የሚለው bra አሳየን

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 4 роки тому +6

    በጣም ነው የማመሰግነው በርታታታታታ

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому

      Thank you bro!

    • @zellotube2637
      @zellotube2637 2 роки тому

      @@eytaye vervication eko aylklgnim

    • @mekdimeki9023
      @mekdimeki9023 2 роки тому

      Gen le lelawem replay arg enji

  • @philymesfin5391
    @philymesfin5391 3 роки тому +1

    Thank you

  • @AgegnewAsfaw-h2l
    @AgegnewAsfaw-h2l 3 місяці тому +2

    Yes

  • @EeEe-yl4cp
    @EeEe-yl4cp 2 роки тому +1

    ገንዘቡን በምን አይነት መንገዲ ነዉ የምናገኘው እንደትስ ነው ማውጣት የምንችለው

  • @ሁሌምስምህቅዱስነው

    ተባረክ

  • @habtemariyamkassie881
    @habtemariyamkassie881 Рік тому +3

    በርታ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው

  • @eliasrudan2165
    @eliasrudan2165 Рік тому +1

    Wow

  • @shortmovie4377
    @shortmovie4377 3 роки тому +7

    የሰራነውን ገንዘብ እንዴት ነው በባንክ የሚገባልን ስልህ የባንክ ቁጥር አላስገባክ

  • @abdurazakelmi1779
    @abdurazakelmi1779 Рік тому +1

    አካውንታችን ሳናስገባ እንዴት በራሳቸው አውቀው ይልኩልናል ወይስ ሌላዘዴ አለ?

  • @markos4908
    @markos4908 4 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነው

  • @BiniamGeniyaw
    @BiniamGeniyaw 4 місяці тому +1

    vidio አሪፍነው ግን ለቻናሉ አዲስ ስለሆንሁ እንዴት እንደምጠቀም አልገባኝም

  • @Adisu-t4o
    @Adisu-t4o 5 місяців тому +1

    Best

  • @zufiabraha9865
    @zufiabraha9865 4 роки тому +3

    ውጭ ላለንሳ ብትነግረን ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።

  • @MikiyasGuesh
    @MikiyasGuesh 18 днів тому

    Yseral esu bro

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 4 роки тому +2

    ዋዉ ተመችቶኛል

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @SolomonSolomon-d9z
    @SolomonSolomon-d9z 3 місяці тому +1

    smazing

  • @tesfahunkinde358
    @tesfahunkinde358 2 роки тому +2

    Berta

  • @LijmikayelTesifaye-iq9cw
    @LijmikayelTesifaye-iq9cw Рік тому +2

    ከአሸነፍን በሗላ ምንአድርገን ነው ገንዘብ እምንቀበል አግዘን እስኪ

  • @lemuatube168
    @lemuatube168 2 роки тому +13

    እሞክራለሁ ግን የኛ ልጆች ታሳያላችሁ ስራውን ግን እንዴት እንደ ሚከፈል አታሳዩም እናንትም ሰተቀበሉ

  • @meskiyatuber1684
    @meskiyatuber1684 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው

  • @Fuuny_vip
    @Fuuny_vip 4 роки тому +6

    ሁሉንም ከሞላው በኋላ ክሬት አካውንት ስለው The phone has already been taken yelal ወደ ሚቀጥለው page ayhedem

  • @እማየ-ረ2ዸ
    @እማየ-ረ2ዸ 2 роки тому +2

    ውነት ነውዴ እእእእእ እናያልርን

  • @hawiyene6818
    @hawiyene6818 2 роки тому +3

    Copy link ካደረግን በኃላ share ለማድረግም copy ያደረግነውን ምን ውስጥ ነው የምናገኛው

  • @eliniaweke669
    @eliniaweke669 3 роки тому +5

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታልን

    • @eytaye
      @eytaye 3 роки тому +2

      Thanks

  • @GoitomZeraye
    @GoitomZeraye 25 днів тому

    Betam arif new

  • @dagne3028
    @dagne3028 4 роки тому +7

    ስንት ብር ሲደርስ ነው የሚልኩልክ ደግሞ ስልኬን እና e-mail already taken yelal እና ምን ላድርግ

  • @mequannenttilahoun
    @mequannenttilahoun 2 роки тому +1

    በርታ ወንድሜ በሀገራችን እንደምታውቀው ከፍተኛ የተማረና ከተፍተኛ የሥርአጥ ቁጥር ነው ያለው እናም በርታልኝ ወንድሜ

  • @MickiyasMyco
    @MickiyasMyco 2 місяці тому +1

    አዎ bro እንዴት እንደምናወጣ video ስራልን

  • @selamargaw9397
    @selamargaw9397 3 роки тому +4

    በ አንድ ሼር ነው ወይስ መደጋገም አለብን?

  • @edenshanbel3186
    @edenshanbel3186 2 роки тому +2

    ቆይ እኛ ማንን እንመን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ

    ከልብእናመሰግናለንወንድምበረታ

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому +1

      አመሰግናለሁ

    • @fatimafatima2887
      @fatimafatima2887 3 роки тому +1

      እሺ እኔ የምል አልገባኝም

  • @nohselomon6943
    @nohselomon6943 3 роки тому +3

    *999# ጠልፎኝ ነዉ
    መፍቴሄ
    ከሲም ካርድ ሁሌ ብር እየበላኝ

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 роки тому +1

    welcome bro

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому +1

      Well stay muller

  • @tadesseadane7900
    @tadesseadane7900 3 роки тому +4

    አሪፍ መረጃ ነው ግን በቀን አንድ ፖስት ብቻ ነው ወይስ ብዙ ፖስት ሼር ማድረግ ይቻላል?

  • @HabtshNazu-lj7kh
    @HabtshNazu-lj7kh Рік тому +2

    ለኔ የሰጠኝ እቃ መሸጥ ነው እና እኔ ሼር ያደረኩለት ሰው እቃውን መግዛት አለበት ወይስ ስለ እቃው ማወቅ ብቻ ነው ያለበት

  • @GirmayNega-lw1np
    @GirmayNega-lw1np 3 місяці тому +1

    ዋናው ነገር የገንዘብ ማውጫ አማራጮችስ?

  • @behailudereshaye2195
    @behailudereshaye2195 2 роки тому

    Tnx bro yemeche

  • @yonitech7839
    @yonitech7839 4 роки тому +4

    ብሩን እንዴት ነው በባንክ መቀበል ምንችለው ::

  • @BiniBini-lf7gj
    @BiniBini-lf7gj 3 місяці тому +2

    ገንዘቡ እንዴት እናውጣ ብሮ

  • @firewdesta179
    @firewdesta179 4 роки тому +4

    Minew zim alk?HTTP 500 error አንድ በለኝ

  • @Septm12Tewlv
    @Septm12Tewlv Місяць тому +1

  • @MuniraTewodros
    @MuniraTewodros 2 місяці тому

    Gin birun endet mawtat yichalal?

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 4 роки тому +2

    Bra genzebun keseran buhala maletm be ken wist yeseranewn be ken wist mekebel enchilalen malet new

  • @senaitghirmay2684
    @senaitghirmay2684 4 роки тому +1

    Selam chanalh hule new mketelew ena betam des ylal bezy ketlbet ante basayehen form new yemolahut gin ye ethiopia silk kutr new yemyteykeg ena degmo Europa wst new yemnorew endet mareg echlalehug

  • @simonmulatu8380
    @simonmulatu8380 3 роки тому +4

    Arif new Gina , Payment rate ena bezu neger restehal eko...just view lemagnegt becha belh legit yalhone neger endet telekaleh?

  • @tsedalewolde1249
    @tsedalewolde1249 3 роки тому

    mezgeba alekual tebaleku men ladreg

  • @unlimitedshootkirubel9798
    @unlimitedshootkirubel9798 Рік тому

    another level bro

  • @feyamame3966
    @feyamame3966 3 роки тому +2

    endet nw birr /card yemnwesdew

  • @maramawitabateofficial4102
    @maramawitabateofficial4102 4 роки тому +1

    Woowww betam arif new besmam

  • @chehebsa
    @chehebsa Рік тому

    የነገርከን ሃሳብ ጥሩ ነው። ግን የቃርያ ምሳሌ የተመረጠበት ምክንያት ግልጽ አልሆነልኝም። ለምሳሌ ከቃርያ የተሻለ ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኝ አይኖርም? ስለዚህ ምርጫችን ምክናትያዊ መሆኑን ማወቅ ለክፍያው ከፍና ዝቅ ማለት አስሐዋጽኦ ሊኖረው ይችላል የሚል እምነት አለኝ። ያንተን ሃሳብ አካፍለን። አመሰግናለሁ።

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 4 роки тому

    Thanks

    • @eytaye
      @eytaye 4 роки тому +1

      Welcome

    • @fetitube85
      @fetitube85 3 роки тому

      @@eytaye ወንድሜምጠይቅህ ነበረኝ በውስጥ ልታናግረኝ ትችላለህ ባክህ ተባረኝ

    • @fetitube85
      @fetitube85 3 роки тому

      @@eytaye ስልክህን ላክልኝ

  • @exploser_murderer5743
    @exploser_murderer5743 4 роки тому

    Ayseram eko bro

  • @DawitDesta-r9p
    @DawitDesta-r9p 2 дні тому

    Genizebun endet mawitat enichilalen video siralin

  • @kagnewgetaw7435
    @kagnewgetaw7435 4 роки тому +12

    እሺ ወንድማችን ሁሉንም በቅደም ተከተል ሞላሁት ግን እንዴት ብር ወደ አካውንታችን እንደሚገባ ብትነግረን በዛውም ሼር የማረገውን አላወጣልኝም የሚያስፈልገውን ብትነግረን 👍👍👍👍

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 5 місяців тому

    Enamesegenalen wedeme

  • @bereketadhanom5833
    @bereketadhanom5833 4 роки тому

    Yhe sint Gize aytenewal degmo betam new midebrew ena eyaye lela aynet qelel yale Hono..........birr yalew bzu aynet ale meselen Video bemayet birr mikefluuuuu ena lela btlklin arif .....neber

  • @ShFh-v8x
    @ShFh-v8x Місяць тому

    በጣም ጥሩነዉ ግንሰራዉን ሠርተን እንዴት ነዉ ገንዘብ የምንቀበለዉ 😢😢😢 የእዉነት ነዉ ግን መልሰልኝ.መሰራት እፈልጋለዉ❤

  • @tiglebanon2178
    @tiglebanon2178 2 роки тому

    Realy likes thank you bro

    • @tsinatshewamene9151
      @tsinatshewamene9151 2 роки тому

      Hello dear...i wanna ask you if it realy works...plz answer me

  • @Dahb-up3tk
    @Dahb-up3tk 4 місяці тому +1

    እስራዉእድትነውመግባትየሚቻለው

  • @WestfekedeLemiFekede
    @WestfekedeLemiFekede Рік тому +1

    Brother posts yemilew yelem ko product nw yalew esu demo bemeshet commission agignu yilal. Posts endet nw mimetalin

  • @game_hub9003
    @game_hub9003 2 роки тому

    Birun kagegnew buhala endet new birun bekard mekebel yemichlew.....please

  • @DagimDejene-ou7ci
    @DagimDejene-ou7ci 5 місяців тому +2

    Gedata ekawochun megzat alebachew enda

  • @EliasTamirat-ss6ug
    @EliasTamirat-ss6ug 3 місяці тому

    የሳረውትን ገንዘብ እንዴት ነው እጄ ላይ መቀበል ምችልው

  • @bachaajama
    @bachaajama Рік тому

    wow bra timirok betam des yimil now barta

  • @elshadaybeza7410
    @elshadaybeza7410 4 роки тому +4

    የማረጋገጫ ኮድ አይልክልኝም

  • @hofolekedir192
    @hofolekedir192 5 місяців тому

    ገንዘቡን ማውጣት የምችለው እንዴት ነው?

  • @abrhamsolomon223
    @abrhamsolomon223 3 роки тому

    አመሠግናለሁ በርታ

  • @bennyphilmon
    @bennyphilmon 2 роки тому

    ከላይ የገለፅከውን ሒደት በመጠቀም ቴሌግራም ላይስ መስራት ይቻላል

  • @hgfjo7368
    @hgfjo7368 Рік тому +1

    እግሊዘኛ አላነብም ግን ስራየለኝ እዴት ላድርገው ገዘብ በጣም ያስፈልገኛ የት ነው የምትኖረው ብትከፍትልኝ

    • @hailemama-mt2mp
      @hailemama-mt2mp Рік тому

      ሰላም የእናት ብዙ አይከበድም ኢንግልወኛ እንኳን ባችይ መስራት ትችያለሽ ወይም ኢንግልዘኛን ወደ አማርኛ የምተረጉም አፕ ዳውሎድ አድርገሽ ተጠቀሚው🙏🙏🙏

  • @حياهحياه-ح9و
    @حياهحياه-ح9و 5 місяців тому +2

    እረወድሜ፡ስሞትህምንምልገባኝ፡አልቻለም፡በደብ፡አስረዲኝ

  • @samielyosef3703
    @samielyosef3703 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ላሉ ሰዎች ማጠቅም ይችላሉሁ

  • @ehetekassa1532
    @ehetekassa1532 4 роки тому +2

    ግዴታ የኢትዮ.. ስልክ መሆን አለበት ለምን የውጭ ስልክ ቁጥር አይሰራም