“የብሄር ማንነት ተጨባጭ ነው?” | ህገመንግስቱ ችግር ወይስ ችግር መፍቻ? | ልዩ ውይይት ክፍል 2 07/25/ 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #LidetuAyalew #TewodrosTsegaye #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

КОМЕНТАРІ • 46

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +7

    ርእዮት ሚዲያ እናመሰግናለን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለምትሆኑ ❤❤❤

  • @yonatanbeyene9326
    @yonatanbeyene9326 3 місяці тому +6

    የሚገርምና ብቃት ያለው የሀሳብ ልውውጥ መድረክ ነው። ልደቱ የራስህን ሀሳብ ከመተንተን ባለፈ እንደዚ አይነት መድረኮችን በነገራችንላይ ልዩ መድረክ ነው በሚገርም ብቃት ትይዘዋለህ ብዬ አልጠበኩም። ለኔ አንዲት ጣፋጭ ላገራችን መዳኒት የምትሆን ዘር ዛሬ እየተዘራች ነው። ቴዲ ባክህ ክፍል2ን አፍጥነው።

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +2

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 3 місяці тому

    ❤አቶ ልደቱ በርታ ጥሩ ስራ ነው እናከብራሀለን ወደ አንድነት እያመጣህ ነው ህዝቡ❤

  • @aregaiw
    @aregaiw 3 місяці тому

    የብሄር ህልውናን የካደ ፅንፈኛ ሰውደ።

  • @fasilgondar7699
    @fasilgondar7699 3 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ጥሩ ተስፋ ሰጭ ነው መቀጠል አለበት ቀጣይ ደግሞ በ አካል በመገናኘት ማዳበር ተገቢ ነው።

  • @kassahunmengesha4445
    @kassahunmengesha4445 3 місяці тому

    ጥሩና ፈር ቀዳጅ ፕሮግራም ነዉ። ልደቱ በርታ

  • @wagnewtesfaye8074
    @wagnewtesfaye8074 3 місяці тому +3

    አቶ ልደቱን የማደንቀው በምክንያት ነው!! እናመሰግናለን።

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve 3 місяці тому +3

    በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አቶ ልደቱ የሀሳብ ፖለቲከኛና የአገራችን ችግር ለመቅረፍ ዘመኑን ሁሉ የሰጠ ፖለቲከኛ አላየሁም።

  • @Fana134
    @Fana134 3 місяці тому

    ከአማራ ክልል ለሆዳቸው ካላደሩ በጣም ጥቂት ሰዎች ውስጥ አንዱና አንዱ ልደቱ አያሌው ይመስለኛል ❤❤

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 3 місяці тому

    Yarad speech is amazing 👏🏽❤

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 3 місяці тому

    አሉላ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ህዝብ በህዝ ላይ አልተነሳም አልተዋጋም። ብልጽግና ነው ህዝብ ላይ ያዘመተው።

    • @_DoiTMedia_
      @_DoiTMedia_ 3 місяці тому

      ወይ ፈጣጣነት እንሰህዝብ አይደል እንዴ የተነሳችሁት የትግራይ ህዝብ ላይ አብይ ሙሲው በላቸው ብላችው ።ህሊናችሁን የሸጣችው እፍረተ ቢስ ናችው ።

  • @Fana134
    @Fana134 3 місяці тому

    ልደቱ መሪ መሆን የሚችል ብቃት ያለው ፖለቲከኛ ነው በጣም ነው የምወደውና የማደንቀው ከበፊት ጀምሮ ለሱ ስል ኢዴፓ ነበር የምመርጠው ዕድሜና ጤናህን ይስጥህ❤❤❤

    • @rametoawol14
      @rametoawol14 3 місяці тому

      ስንት ድርጅት አፋራሰ ??ፕሮፌሰር መስፍንን የሸወደ ሙልጭልጭ አስማሳይ ነው ድርጅት በአግባቡ የልማራ አገር ልማራ አይችልም

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 3 місяці тому +1

    LEDET ❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 3 місяці тому

    ❤ብልፅግና ወንጀለኛ የዘር ማጥፋት የፈፅመ ነው ወደ ህግ ይቀርባል እንጂ የመፍቲሄ አካል ሞሆን አይችልም 100%❤

  • @ramsetemesgen4550
    @ramsetemesgen4550 3 місяці тому

    ቴዴ በጣም አከበርኩህ ልበ ብርሃን ነህ ትለያለህ።
    ርዕዬት በጣም ቀጡልበት።

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 3 місяці тому

    ❤ህገ መንግስት መቀየር ማሻሻል ይቻላል ችግር ሌሆን አይችልም የህዝቡ ምርጫ ነው ይሻሻላል ይቀደዳል እንደ አስፈላጊነቱ በፍፅም ችግር አይሆንም አሁን በህግ እየተመራን አይደለንም❤

  • @abebetefferabeyene1451
    @abebetefferabeyene1451 3 місяці тому

    ሽግግሩ ወደ ምንድነው?
    ከምን ይነሳ::
    በምን ይጀመር?
    ህልውናዬ ላይ የመጣ አደጋ አለብኝ ብሎ የትነሳ ህዝብ አለ ወይስ የለም?
    ካለ ያ ህዝብ በምን መልኩ ይሳተፍ::
    በዜግነትና በብሄርተኝነት መካከል ተቃርኖ የለም ወይ?
    ካለስ በሽግግር ሂደት ውስጥ እንደምን ተደርጎ ሊታረቅ ይችላል?
    ህገመንግስቱ እንዳለ ሆኖ ድርድር መጀመር ለብሄር ፌደራሊዝም የቁዋሚነት ማረጋገጫ ሊሆን ነው ወይ?
    እነዚህንና የመሳሰሉትን ነገሮችና ጉዳዮች መዳሰስ ያስፈልጋል:: ለጋራ ጥቅም በጋራ ማሰብና መንቀሳቀስ እንዲሁም አብላጫውን ህዝብ እርስ በእርሱ የሚያቀራረብ የእርምት እንቅስቃሴስ አያስፈልግም ወይ?
    ከዚያስ በቅድሚያ የጋራ አቁዋም እንዲኖር ምን መደረግ አለበት::
    እንዲህ አይነቶቹን
    ነገሮች ተሰብሳቢዎች እንዴት ሊያዩአቸው ይሆን?

  • @adsonletshvfun1667
    @adsonletshvfun1667 3 місяці тому

    "ብሔር ምንድነው? " ያልከው ሰው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🙏
    እስቲ አንዱን ብሄርተኛ ይሄን ጥያቄ ጠይቁት.... "የብሔር መገለጫው ምንድነው?" መልሱን ከመለሰላችሁ በዋላ ደሞ እንዲህ በሉት "እኔ እነዚህ ያልካቸዉን የብሔር መገለጫዎች በሙሉ ባሟላ እንደ አንድ የብሔረሰቡ አባል መታየት እችላለሁ ወይ?"
    መልሱ አትችሉም የሚል ነው!
    በመልክ እና በ DNA እንኳን ማስረጃ የማታቀርብበት ተራ የዘቀጠ ብሄርተኝነት ነው የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግር 🙏🙏🙏
    Thank You ልደቱ 🙏

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 3 місяці тому

      ★ እነኝህ ሰዎች በሕገመንግስቱ ብሔር፩ ብሔረሰብ፪ እና ሕዝቦች፫ ተቧድነው ነው መወያየት ያለባቸው። መሠረት ሳይጣል ግድግዳና ጣራ ለመሥራት መራወጥ የእንቧይ ካብ ነው።
      * በጣም የሚገርመው ሕገ መንግስቱን በእንግሊዘኛ ያነበበችሁ የሕግ ባለሙያና ልደቱ አያሌው ያለ ሕግ ትምህርት በአማርኛ ችሎታ ሕገ መንግስቱን የሚተነትንበት መንገድ በጣም ይገርማል፣
      ሕገ መንግስቱ አንቀፅ ፩፻፮ ብቻ ነው ትክክል!
      አንዳንዶች ከዓለም አቀፍ ሕግጋት ተገልብጦ የተፃፈውን ሁሉ ይመፃደቁበታል። ቁምነገሩ ሕገ መንግስቱ ልትገደልም ልትባረርም ተዘርፈህ ልትሳደድም ይፈቅዳል! የመዘዋወርና የመሥራት መብትህ በሕገመንግስቱ ሳይሆን በሄድክባቸው ነገድ/ጎሳ መልካም ፍቃድ ይወሰናል የመጀመሪያ የቦታው ባለቤት ስለሆኑ ፣ ይህንን ልዩ መብት እኩልነት ዲሞክራሲ ትሩፋት ብለህ ከተቀበልክ የማይገጥመውን ለመግጠም ግዜ ከምታባክን በሰላምና በመከባበር የወሰድከውን ንብረት ማንነት ለባለቤቱ መልሰህ በሰላም ለመለያየት መወያየቱ ይቀላል። አማራ ህልውና አደጋ ደረሰብኝ ሲል አሁን ኢትዮጵያም የሕልውና አደጋ አሠጋት?! ሁሉም መወራጨት ጀመረ?!
      ★ አቶ ያሬድ ያለውን አብዝተህ አጠንክረህ መልሰህ መላልሰህ አድምተህ ተከራከር ተማመን አለዚያ የውሃ ላይ ኩበት መሥራት ነው። ብዙ የሚያከራክር እንጂ የይሁን አይሁን ምርጫ፣ ሀሳብ አስተያየት መቀባበል የቅንጦት ሀገር ሲኖር ነው። ጎበዝ መሃሉ ዳር ሆኗል።
      ይሰማል?

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 3 місяці тому

      ★ እነኝህ ሰዎች በሕገመንግስቱ ብሔር፩ ብሔረሰብ፪ እና ሕዝቦች፫ ተቧድነው ነው መወያየት ያለባቸው። መሠረት ሳይጣል ግድግዳና ጣራ ለመሥራት መራወጥ የእንቧይ ካብ ነው።
      * በጣም የሚገርመው ሕገ መንግስቱን በእንግሊዘኛ ያነበበችሁ የሕግ ባለሙያና ልደቱ አያሌው ያለ ሕግ ትምህርት በአማርኛ ችሎታ ሕገ መንግስቱን የሚተነትንበት መንገድ በጣም ይገርማል፣
      ሕገ መንግስቱ አንቀፅ ፩፻፮ ብቻ ነው ትክክል!
      አንዳንዶች ከዓለም አቀፍ ሕግጋት ተገልብጦ የተፃፈውን ሁሉ ይመፃደቁበታል። ቁምነገሩ ሕገ መንግስቱ ልትገደልም ልትባረርም ተዘርፈህ ልትሳደድም ይፈቅዳል! የመዘዋወርና የመሥራት መብትህ በሕገመንግስቱ ሳይሆን በሄድክባቸው ነገድ/ጎሳ መልካም ፍቃድ ይወሰናል የመጀመሪያ የቦታው ባለቤት ስለሆኑ ፣ ይህንን ልዩ መብት እኩልነት ዲሞክራሲ ትሩፋት ብለህ ከተቀበልክ የማይገጥመውን ለመግጠም ግዜ ከምታባክን በሰላምና በመከባበር የወሰድከውን ንብረት ማንነት ለባለቤቱ መልሰህ በሰላም ለመለያየት መወያየቱ ይቀላል። አማራ ህልውና አደጋ ደረሰብኝ ሲል አሁን ኢትዮጵያም የሕልውና አደጋ አሠጋት?! ሁሉም መወራጨት ጀመረ?!
      ★ አቶ ያሬድ ያለውን አብዝተህ አጠንክረህ መልሰህ መላልሰህ አድምተህ ተከራከር ተማመን አለዚያ የውሃ ላይ ኩበት መሥራት ነው። ብዙ የሚያከራክር እንጂ የይሁን አይሁን ምርጫ፣ ሀሳብ አስተያየት መቀባበል የቅንጦት ሀገር ሲኖር ነው። ጎበዝ መሃሉ ዳር ሆኗል።
      ይሰማል?

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 3 місяці тому

    Oh boy

  • @tigabudargie4828
    @tigabudargie4828 3 місяці тому

    ብልፅግና ከፍተኛ አባላት አለው ያላችሁት በማስረጃ የተደገፈ አይደለም። ሙሉ ትግራይ፣ አማራ 90 በመቶ እንዲሁም ሌሎች ከአባልነት ወጥተዋል። ስለዚህ አባል ሳይሆን ተጠቃሚ ደጋፊ ይኖረዋል በሚል ብተዩት።

  • @husenjaa7617
    @husenjaa7617 3 місяці тому

    ልደቱ እና ቴዎድሮስ እውነት ልትመሰገኑ ይገናል አብይ ስምምነት እንዲኖር ቢፈልግ በራሱ ሚድያዎች የዚህ አይነት ውይይት ማድረግ ይችል ነበር

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 3 місяці тому

    ❤አቢይ አህመድ ነቅለን በሀይል ከስልጣን ካልጣልነው በምርጫ ስልጣን ይለቃል ብሎ ማሰብ እብደት ነው አይታሰብም ምክንያቱ የስልጣን ጥማተኛ ነው❤

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 3 місяці тому +1

    30:10 የአፓርታይድ ህገ አራዊት አንዱና ዋንኛዉ መገለጫ።

  • @aya8710
    @aya8710 3 місяці тому

    ምንድንነው ጫጫታው አቶ ልደቱ ?????

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 2 місяці тому

    Yared gin ahun Ethiopia lay yalewin nebarawi ewneta yemitak n yemitreda almeselegnim. Siketil ene biher negn ene bihereseb negn eyaliku ante ayidelehim litil tichilalehini? Tigilun hizibu yimret endalkew biher negn bihereseb negn bilo malet yerasu yehizibu mebt mehonun mekebel alebih hizib emifeligewin lebiherih tikim sibal lemedeftet emititagel mehonihin ayalew

  • @sufyanbatihaji3190
    @sufyanbatihaji3190 3 місяці тому

    32 ደቂቃ ለይ ጀዋር መቼ ነዉ አረብ እና መንዝ አለብኝ ያለዉ?ምን አይነት ደንቆሮ ሰዉየ ነዉ የፌስ ቡክ ወሬ ለቃቅሞ ያወራል ድንቄም ሙሁር😂

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 3 місяці тому

    ❤መንግስት ና ህግ የለም የስልጣን ጥማተኛ አማራ ና ትግራይ ኤረትራ ደም እያቃባ የስልጣን እድሜ ማራዘም ነው ሴራ ነው በቃ አቢይ አህመድ ወደ ህግ ይቅረብ❤

  • @abocherz1454
    @abocherz1454 2 місяці тому

    ይሄ ሰሚናር ኢትዮጵያን አንድ ማረግ ከባድ እንደሆነ ነው።ተጨባብጠህ በሰላም መበት አልያም እሽ ንጉሴ ብለህ ከአብይ ጋር መኖር ...ከነዚህ 2 አማራጭ የተሻለ አማራጭ የለም

  • @nowarpeace2488
    @nowarpeace2488 3 місяці тому

    አቶ ያሬድ ሐሳቡን መግለፅ አይችልም my way is the high way አይነት አነጋገር።

  • @AskuGemechu
    @AskuGemechu 3 місяці тому

    ይሄ ወራዳ አስገዳይ ከየት መጣ

  • @HabtuMesfen
    @HabtuMesfen 3 місяці тому

    😂😂እሱ ይሰራል ጠክሮ መሪያችን እናንተ ተጫጩ ምድረ ፈሪ ፈርጣጭ ብቻ አፈልጋቹም ገደል ግቡ😂😂😂

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 3 місяці тому

    አያና እዚም መጣህ ዘረኛ ነው

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +1

    ርእዮት ሚዲያ እናመሰግናለን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለምትሆኑ ❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +3

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +1

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +1

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤