ሻለቃ መሳፍንት እስክንድርን አስጠነቀቀ / የሸዋ ፋኖ ገሰገሰ / የፋኖ ጤና መምሪያ አስቸኳይ መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 3 години тому +2

    በርቱ😮😮😮😮

  • @bekana4738
    @bekana4738 2 години тому +1

    አለማወቅ ያረጋል የባርያ አሽከር

  • @Ethiooooooo
    @Ethiooooooo 3 години тому +1

    💪

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 42 хвилини тому +1

    0:11 🔴 እስክንድርን የመሰለ ጀግና የተማረ ንፁህ ሰዉ ለኢትዮጵያ ለአማራ ህዝብ ለአዲስ አበባ ሰዉ የደከመ የተኛዉን አማራ ጆኖሳድ ታዉጆብሀል ብሎ በየገጠሩ እየዞረ ያነቃቃ ዉለታዉ ይሄ አልነበረም አማራ ከጠረጠረዉ መቼም የትም የአማራ ትግል አይደርስም እስክንድር ንፁህ ኢትዮጵያ ዊ ዘረኝነት የጸዳ ለስልጣን ፍቅር የሌለው ለእዉነት ለህዝብ የቆመ ዉድ ሰዉ ነዉ ለምን መለስ ዜናዊ አሰረዉ እኔ እያለሁ ቆመህ አትሄድም ብሎ መለስ አሰረዉ ኢትዮጵያ ዊ ከዘረኝነት የፀዳ ስለነበረ ነዉ አብይ አህመድ ለምን አሳደደዉ እስክንድር ን አዲስ አበባ ን ሊቀረጥፋት እንዳቀዱ በአማራዉ ጆኖሳድ እንዳወጁ ስላስነቃባቸዉ ለህዝብ ይጠሉታል ብልጽግናዊች 🔴 ሻለቃ መሳፍንት መሀይም ናቸው በርግጥ ለአማራ ህዝብ እየተገሉ ነው ሰዉ በነዳቸዉ ስለተመሩ ነው ዘመነም ቢሆን በጣም ስልጣን አፍቃሪ ስለሆነ እስክንድር በህዝብ ስለተወደደ የእሱን ስም ከሚጠራዉ ዘሜ ከሚለው እስኬዉ የሚለው ስለበዛ ኮንፔ ስለያዘዉ ነው አማራ መቼም አይነቃም የሚያሰጋዉ ብልጽግና እንጂ ቢገባዉ እስክንድር አይደለም ገና ከጫካ ፋኖ ሳያወጣ ስልጣን አሳሰባቸዉ ያሳዝናል መጀመሪያ አማራ አንድ ሁነው እስኪ አንድ ከተማ ተቆጣጥራቹ እስኪ አሳዩን እርስ በእርስ ከመባላት ገና ከጫካ ሳያወጡ እስክንድር ስልጣን ሊይዝ ይችላል አዲስ አበባ ገገባን ህልም አታወሩ በየቀኑ የሚያርድህን ብልጽግና ን ታገለዉ መጀመርያ

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 2 години тому

    እስክድርን ትታችሁ እስቲ እናንተ አንድ ሁኑ!! አንድ ሰው እንዴት መሰናክል ይሆንባችኋል!!! መጀመሪያ ራሳችሁ አንድ ሁኑ!!!

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 2 години тому

    know you got it even if you are let that is great , Esikder Nega is a divider, he doesn’t look like Fano and he doesn’t like Amhara tribe, we are talking about his plans he want put called water in Fano’s freedom fighters fighters??????

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 години тому +2

    የተከፋፈለች መንግስት አትፀናም!!!!! ምርጫችሁ መሸነፍ ብቻ ነው!!!

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 2 години тому

    Who is Mesafint to discourage Eskindr

  • @EkramBeshah-qz2zl
    @EkramBeshah-qz2zl 12 хвилин тому

    Fake news