"የብልፅግና ፖለቲካዊ ሴራ ሲጋለጥ!?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Місяць тому +11

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/e6e79322

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 14 днів тому +2

    Keep on teaching Brothers 🇸🇴🇩🇯🇪🇹🇪🇷🌍✍️ Galatoma. Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet 😡🌍💫🐪🏊

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 14 днів тому +1

    Viva Fano 👊💫✍️🌍🇪🇹

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 Місяць тому +15

    Now, Professor, you are on the right track. Thank you! Keep up!!!!

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 14 днів тому +1

    Waa Mahadsanid tihiin., Galatoma & Enamesegenalen. Keep on teaching 👊

  • @berhanubogale5699
    @berhanubogale5699 Місяць тому +9

    Truth will set you free! The only way to be free! Thanks, Prof. Gabisa.

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu Місяць тому +18

    I am from Amhara i respect professor, he is fair and selfless, and I appreciate he is fighting for his oromo peoples right

  • @bengared2281
    @bengared2281 Місяць тому +9

    ፕሮፌሰር ሕዝቄል፣ በዛሬው ትንተናህ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ።

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw Місяць тому +10

    Thank you perofcer long live

    • @fuadali1495
      @fuadali1495 Місяць тому

      Check your spelling before you post bro, it should be “professor”

    • @yaballo1
      @yaballo1 28 днів тому

      @@fuadali1495 - and who made a haadharaw like you a spelling cop/police? haadha keeti kadhattu taani?

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 29 днів тому +7

    Thank u professor u tell the truth. GOD BLESS !!!

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Місяць тому +6

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ይህን ትውልድ ከእልቂትና ከእሳት ለማዳን ከተፈለገ እውነትን ተጋፍጦ እንደርስዎ ወደፊት ደፍሮ መምጣት ያስፈልጋል :: ጌታ ይባርክልን

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 Місяць тому +7

    Great discussion where humanity shined

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому +10

    ወገኖቼ ተባብረን የብልፅግና አውሬዎችን ካላሥቆምን ድሀ ወገኖቻችንን አጨፉጭፈው ይጨርሣሉ። ሥለድሀ ህዝብ ድምፅ መሆን ምትን ማሥቆም ከማንኛውም ሠዋዊ ፍጡር የሚጠበቅ ነው። ወጣቱ በሥሜት ተነድቶ ሥሜታዊ የሆነ ነገር እንዲያደርግ እየገፉፉ ነው። አብይ ከመጣ ጀምሮ ሁሉም እየምተ ነው። ሁላችንም ባንድ ቆንቆ በቃ እንበል።

  • @YemenShibru-q3y
    @YemenShibru-q3y 14 днів тому

    ተባረክ ፕሮፊሰል እውነት ነው ብልፅግናና መሳዮች እውነት ስናገሩ ያማችዋል እውነት ለሚናገር ሰው ስም ያወጣል ብፅግና በዘረኝነት በጥላቻ የተሰባሰቡ ደናቁርት ናቸው

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 14 днів тому +1

    United Soomaali Lands is the Key to African Unity 🌍🐟🇸🇴🇸🇴🇸🇴🌍🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐪🏊✍️🙏🌍🇱🇺

  • @kelemg4983
    @kelemg4983 Місяць тому +3

    Very good discussion! Thank you Professor!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 18 днів тому

    ሁላታችሁም ....? ትልቅ ሙሁርና , አስተዋይ የሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ ብርቅዬ የእውነት ቃል ናሽሁና , ትልቅ አክብሮት ይገባችሁል !! 💚💛❤️👍

  • @fregetachew5214
    @fregetachew5214 26 днів тому +1

    I Apprciate Pr.Eskial, You have Equal Idea for All Ethiopian Peoples,, You are GREAT

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Місяць тому +6

    To talk the truth is a great humanity ❤❤🎉

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Місяць тому +1

    Great discussion. Thanks Moges and professor.

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w Місяць тому +4

    Thank you Buffet of Ideas for the interview of Professor Hizikiel Gabisa !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @dagigame2605
    @dagigame2605 Місяць тому +2

    I have great respect for Professor Ezekiel. I was one of his students 43 + years ago. His integrity and his character could not be diluted easily. He's exemplary lifetime achievement no match to anyone !!! Respect,.....

  • @seifuhussain8977
    @seifuhussain8977 Місяць тому +1

    It’s a joy to listen when one speaks the truth without bias & partiality!
    Tnx so much Prof for being human first & foremost!

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 28 днів тому +1

    ፕሮፌሰር እስቄል ማንም ምንም ይበል እርሰዎን የሚያስከብረዎት ህሊናዎት እረፍት የሚያገኘው እውነትን ይዘው መጓዝዎት ነው በዚሁ በርቱበት ሰው ብዙ ይላል እራስን ሆኖ ለህሊና መገዛት ትልቅነት ነው የዛሬው ውይይትና የርሰዎ መልስ አጥጋቢ ነው ረጂም እድሜ ይስጥዎት👍

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x Місяць тому +3

    ሃሳቡ ኣስተማሪ ነው የሚሰማ ካለ

  • @sabamula818
    @sabamula818 Місяць тому +2

    መሬት እየወሰድ የተለወጡ በዉጭ ሀገር የሚኖሩ የአኦሮሞ ተወላጆች በሞሉበት ዘመን ፕሮፌሰር ግን ለህዝብ ሰቃይ አሁንም እየታገለ የሚገኘዉ ተባረክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ ሆዳም ኦሮሞች ግን እድሜይቸዉ ይጠር

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Місяць тому +2

    Two real sewoch😍😍😍Thanks

  • @VaildmerPutin
    @VaildmerPutin 22 дні тому

    This man is truthfully righteous stood for the proclamations of truth

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 28 днів тому

    Thank you pf

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 Місяць тому

    Thank you my man!!!!
    ሞገስ ደግሞ የዛሬ አጨራረስህን ወደድኩልህ❤❤❤።
    “… እንዲሁ መጥተህ አስተምረን” ማለትህ አንጀቴን አራሰው❤❤❤

  • @mentuabhaile6230
    @mentuabhaile6230 Місяць тому

    Profesor, We all have a great respect for you and keep it up. It’s all to be human.
    God Bless You!

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Місяць тому +3

    አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому +1

    ልብና ህሊና ያለው ልብ ይበል አብይና ስብስቦቹ ለምንድንነዉ የህግ የበላይነትና ተጠያቂነት እንዳይሰፍን የሚፈልጉት ????

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 Місяць тому +3

    Everything Prof Iskiel has been talking in the past 5-6 years is backed up with evidences. He is a man of principle. Amhara extremists and PP hate him.

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 23 дні тому

    የዶር እዝቅኤል ድምፅ በጥራት አይሰማም የተሻለ እንድንሰማ ሌላ ጊዜ የድምፁ ጥራት ቢታሰብበት

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé Місяць тому +2

    ❤️❤️🙏🙏

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 Місяць тому

    Good discussion as always. 'ምቀኝነት' is a favourite political lexicon in their like. Very cheap!

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Місяць тому

    አቶ ህዝቂየል ጋቢሳ ስለ እውነት እየመሰከረ ያለ ሚዛናዊና ምክንያታዊ እየሆነ የመጣ የፖለቲካ ተንታኝ ለመሆን በመብቃቱ ከልብ እናመሰግናለን በርታ ።

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Місяць тому +1

    Yesss-ye-Fano-Mera_Peroffeser-Eskale-Gabissa-yesew-Zer❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎊💪🙏-wededededed😍😍😍😍

  • @abdi6588
    @abdi6588 Місяць тому +2

    የብልፅግና ፖርቲ ከአባቱ ኢህአድግና ከእናቱ ህውሀት ለተወለደበት እንኳን ለአምስተኛው የልደት አመት አደረሳችሁ። በዚህ የልደት በዕል እናት አለመገኘቷ ያሳዝናል። የልደት በዓሉን ውበት ትንሽ አደብዝዞታል። በቅርቡ እናት ከባሏ ታርቃ የሚቀጥለው ልደት ሁለቱም ባሉበት ቅድም አያትም(የደርጉ መንጌ) ተጨምረው እንደሚከበር ተስፋ እናረጋለን። ብልፅግናም የቤተሰቡን ባህል ወግ ልማድ ሳይሸረሽር ሳይሸራርፍ ግራ ዘመም አምባገነን አውራ ፓርቲ ሆኖ በመቀጠል ለወደፊት ልጅ ልጆቹ ይህንንኑ እንደሚያወርስ ተስፋ እናረጋለን። ለምሳሌ አሁን የአያቱን መፈክር፦እየተዋጋን እናመርታን፤እያመረትን እንዋጋለን የሚለውን በተግባር በድጋሚ ማሳየቱ ሌጋሲውን የማስቀጠል ችሎታውን ነው የሚያሳየው። ሌላ የምመክረው በተለይ የእናቱን ህውሀት ከፋፍለህ ግዛ ዘዴ አጥብቆ መያዝ አለበት። አለበለዚያ ይህ ህዝብ አንድ የሆነ ቀን አለቀለት። ከፋፍለህ ግዛ ብሪታኒያ ህንድን ቀጥ አርጋ መቶ አመት የገዛችበት ዘዴ መሆኑን አታጡትም።

  • @geregirmay4261
    @geregirmay4261 Місяць тому

    I saw professor and subscribed this channel. I love all his ideas.

  • @Yitulala
    @Yitulala Місяць тому

    በኦሮምኛ ትርጉም ቢኖረው መምህር ጥሩ ነበው ሞገስ❤❤❤❤

  • @b01024
    @b01024 Місяць тому

    Professor Isqal always my heroo our ye oromoo hizb ende aynu blen nw emanayew

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 19 днів тому

    አንድን፡ምሑር፡ምቀኛ ብሎ ምግልፅ፡መይምነት እንጅ ፡አይነፋም።

  • @ethiopiadagne
    @ethiopiadagne Місяць тому

    Thank you Prof.

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 29 днів тому

    Thanyou

  • @Anaynayan
    @Anaynayan 29 днів тому

    meybe I say if you could link down your sources when you cite them on conversations

  • @misaw6162
    @misaw6162 Місяць тому +1

    Look at the OLF banner stashed behind him on the wall.
    Interesting:!
    I appreciate your assertion about your gospel based upbringing in shaping your moral compass. Your parents should be proud of your current motivation to stand to be a witness for truth.
    Continue to tell people about your ability to evolve as a person and scholar as new data emerge.
    Your previous stand in the first few years of Abiy's era was extreme than scholarly, as you now recognize. Keep evolving to a better data based stand.

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 17 днів тому

    ይሄንን ሰዉየ ሰመለከት ከዉሀ ዉሰጥ የወጣዉ ወረሞ ትዝ ሲለኝ ብቻየን እሰቃለሁ

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 22 дні тому

    ሞገሰ ከረጅም ገዜ በሁዋለ ድምፅህን ሰማሁ በልህነትኽን ከግምት አስገባ ነበር አንተም ጎዳናም በግልፅ አጠፋፋችሁ ግልፀ አሖነልም ወደአገር ቤት መጥቼ ውዮይይትክን ከፕሮሮፌሰር ጋር የአደረአውን ውውይይት ወድጀዋለሁ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Місяць тому +1

    ፕሮፌሰር እውነት ትልቅ ሰው ኖት አክብሮት አለኝ ሊመጣ የነበረው እሳት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ተዳፍኖ ቀረ እግዚአብሔር ይመስገን መንግሥት አውንም ቢሆን ወንጀለኞቹን ለህግ ማቅረብ አለበት ተጣርቶ !????????????

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Місяць тому

    Professor I wish we can bring all what you said about Amhara and supporting the most vicious political group TPLF

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 19 днів тому

    እባኮዎ፡የሰሞኑ፡የመንግሥት፡ሸኔ፡ተመልሶ፡መግበታቸው፡ለምን፡ይሆን?
    ሠላም፡ለሕዝባችን፡የስገኛል?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    አብሮ ለመኖር ማቀፍ ማዘል ወዘተ አያስፈልግም በ ስርዓት በህግና ተጠያቂነት መኖር ይበቃል ።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 8 днів тому

    በድሮን ነው ህግ የሚከበረው ?

  • @AhmedMohamed-zw2lx
    @AhmedMohamed-zw2lx Місяць тому

    መንግስት እሚባለውን ብቻ መወረፍ በቂ አይደለም።እያንዳንዴ ያገር ጉዳይ የሚል ተንቀሳቃሽ ሁሉም ግፈኞች ናቸው።

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib Місяць тому

    ፕሮፌሰር!!ብልፅግና አብዷል።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ብሄርተኞች ይህ መሀል ላይ ሆኜ እያባላሁ እየዘረፍኩ ነግሼ እኖራለሁ ያለዉን አብይ አስወግደዉ ያሻቸዉን አይነት አገር መገንባት ነዉ የሚያዋጣዉ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 18 днів тому

    አሁንም ቢሆን ....? ህዝቡ በአንድነት እስካልወጣ የስረአቱን እድሜ ማራዘምና , በሶቆቃ መኖር የማይቀር ነው:: እዚህ ላይ ህዝቡ ሁሉም ከሌ ከከሌ ሳይል ለስላሙ መምጣት...,? የውድም , የግድም ነው ::

    • @segededemissie3505
      @segededemissie3505 18 днів тому

      ሌላው ....? ስረአቱም ቢሆን ....? ለመላው ህዝቦቹና , ሀገሩ ....? ለሁሉም የሚጠቅምና , አንድ እና አንድ አርጎን , የህግ ማስከበርን , መከበርና , የዜጎቹን በስላም ወቶ , በስላም መግባትን እስካስከበረ ....? ኢትዮጵያን እንኮን ከውስጣቸው የወጣውን መሪ ቀርቶ ....? ሌላም ባአድ መሪ በአግባቡ እስከመራቸው ....? ምንም ችግር የለባቸውም !!!! እንዲያውም ትልቅ አክብሮትና , ፍቅር ያላቸው አንዱ የኢትዮጵያን መገለጫቸው ነውና !!!!💚💛❤️🙏

  • @SirakMulugeta-q3f
    @SirakMulugeta-q3f Місяць тому +1

    Prof ezekehel saw the truth and ready to work with fano,he is very smart and prepared his future with fano.after the fall down of abiy regime

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f Місяць тому

    Professor yesak , please It is better to learn the passed mistake as a person or as national, but let us stop agitating for revenge with the passed history . Professor Isake ethnic based politics like TPLF , ONEG , PP. Party of Oromuma and others ethnic politics part the destroyed our nation and our country , So please Professor Isak you knew history work for unity for equal living opportunity in our country . Let God bless you In the rest of your life and let God help you to play role for your country Ethiopia.

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 Місяць тому

    It is hard if not impossible to legislate value, but it can be affirmed in governance and healthy bureaucracy. However, in the event of such dictatorship, there will be a significant (irreversible) erosion of values. Very sad.

  • @nabonymerdassa9055
    @nabonymerdassa9055 Місяць тому

    The preamble is Marathon!!!!

  • @adillotossolu66
    @adillotossolu66 Місяць тому

    Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu Abichu

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Місяць тому +1

    ፋኖን ከመጀመሪያው የክተት የጦርነት አዋጅ አውጆ ሀገርህን ህውሃት ሊያፈርሰው ነውና ተነስ ዝመት ብሎ የጠራው እኮ የብልጽግና መንግስት ነው እንጅ ህዝቂየል ጋቢሳ እኮ አይደለም ህዝቂየል በምን መልኩ ነው የፋኖ ፍታውራሪ የሚሆነው ለምን እውነት እውነቱን አንነጋገርም ?

  • @AzebTessema-w8x
    @AzebTessema-w8x Місяць тому +1

    በአዴን እኮ የሞተ ከብት ነው አንድ ሀሙስ የቀረው

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Місяць тому

    ጥሩ ትንታኔ የትደረገበት በማስረጃ የተደገፈ ውይይት ስለነበር እመሰግናለሁ::
    ዳን ቦይ ጃውሳ አለቆቹን ለማስደሰት የማይቀበጣጥረው ነገር የለም::
    እድሜ እየጨመረ እውቀትና ልምድ ሊያበስል በሚጠበቅበት ጊዜ አላማ የሌለው መምበጫበጭ: በሚያውቁትም በማያውቁትም ውስጥ ዝሎ መግባት ትዝብት ላይ ከመጣል ያለፈ አዋቂ አያስብልም:: ዳኒ ቦይ ጃውሳ እባክዎ አይዘባርቁ: ከነሽበትዎ አይቅለሉ

  • @ephremjemal5239
    @ephremjemal5239 Місяць тому +1

    የምትከበር ሰው ሆነህ አግኝቼሃለሁ ፕሮፌሰር

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Місяць тому

    መለቃቀም ንርው የቀረን፣ ብርሃኑ ጁላ።

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 Місяць тому

    መማር ጥሩ ሆኖ ፕሮፌሰር መረራን ሳስብ...

  • @shashoregasa6126
    @shashoregasa6126 Місяць тому

    oduuwwan akkuma waan agartanitti haasawa hin jirtanii.warra garaaf jedhee dhugaa uumaataf socho'a jiruu.sobaan nyaachuun dhabachuu qaba.

  • @SirakMulugeta-q3f
    @SirakMulugeta-q3f Місяць тому

    Very funny analayesation,the demonstration of the university of oromiya is it really true? It is good that you tell us the truth,professor you predict exscatly what it comes because your soul tell you the truth.the empire is seeing the sunset,i apreceate proffesor

  • @Fano775
    @Fano775 23 дні тому

    ዳንኤል ክብሪት ዐይኑን ጋረደው እንዴ?

  • @tibebubeyene5869
    @tibebubeyene5869 26 днів тому

    የጭዋ ልጅ ጭዋ ንው ።የባለጔ ልጅ ባልጌ። ነዉ።ባልጌን ክሳደገ ያንቅ ፀደቀ ፤

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 19 днів тому

    ቆም ብሎ አስቦ ትክክለኛውን መከተል ሰውነት ነው!!!

  • @youalteshome-l7d
    @youalteshome-l7d Місяць тому

    እስክኤል ጋዲሳ ከእርሶ ጋር ለተሰለፉት ምህራን ኦሮሞዎች
    እንደ ሸዋ ቱለማ ኦሮሞ እና እንደ ሸዋ ይፋት አማራ ተወላጂንቴ ደጋግሜ የምመክረው እባካችሁ
    ለታላቁ ኦሮሞ አማራ ህዝብ
    የሚመጥን ፓለቲካ አቀንቅኑ
    በአማራ ጥላቻ ከ70 አመት
    በላይ ዘለቃችሁ የለወጣችሁት
    ነገር የለም የሰራችሁትም
    ታምር የለም የአድዋው
    የሺሬውን የአክሱም ባንዳ
    ከሃዲያን
    ተላላኪ ተሆኖ ለኦሮሞ ህዝብ
    ምን ልፈጥሩለት ነው እንደ
    ትላቱ ልታዘርፉት ልታዋርዱት
    ወደ መሳደድ ልመልሱት ነው?
    እንግዴውስ ኦትሮሞ ከአማራ
    ወንሙ ደሙ ይሚነጥለው
    ምድራዊ ሃይል የለም
    መጨረሻ በሁለቱ ትልቅ
    ህዝብ አሸናፊነ አይቀሬ ነው

  • @adillotossolu66
    @adillotossolu66 Місяць тому

    Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda Banda

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 18 днів тому

    እስቂያስ ገቢሳ ሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳ በቂጡ ፈሳሳሳ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Місяць тому +1

    በ ሚኒስተርነትም እንዳገለግል ተጠይቄ ነበር ሲሉ የውጭ አገር ዜጋ የኢትዬጽያ ሚኒስተር መሆን ይችላል እንዴ?

    • @husseinahmed4210
      @husseinahmed4210 Місяць тому +1

      በሚገባ እንደሚቻል ከጠቅላይ ሚንሥትሩ ቃላቀባይ ጀምሮ ፣ ብርሃኑ ነጋና በቁጥራቸው የበዙ ሥልጣን ተጋሪዎች የውጭ ዜጋ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ናቸው

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 Місяць тому +1

      Dr ብርሀኑ ነጋ ኢትዬጵያዊ ዜጋ በ Green card አሜርካን የሚኖሩ ነበር::Google በማረግ biography ያቸውን በማየት ማረጋገጥ ይቻላል::በኢትዬጽያ ህግ መሰረት የውጭ አገር ዜጋ ሚኒስተር ደርጃ አይቀመጥም::በብዙ ሺ የሚቆጠር ኢትዬጽያዊ ሙህር ዜጋ ዜግነቱን ሳይቅይር በGreen card የሚኖር መኖሩን አትዘንጋ::

  • @yohanneswendimuamenu3660
    @yohanneswendimuamenu3660 Місяць тому

    ትላንትን ማስታወስ ተገቢ ነው ።ለዛሬ ፍጆታ ብቻ።

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k Місяць тому

    Moges,what do you think about the time you are wasting on 360?

  • @tatekg
    @tatekg 8 днів тому

    Professor
    Did OPDO kill, maime, and push out the Amhara from. Welega? If so, for what reason? What benefits? Do you not see that the TPLF indoctrination of hatred is bearing fruit? I would like you to educate us all on all the facets that have come together to what we have now

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw Місяць тому

    Mogase Dara liy ya Museged ename mugedlachewn alisemchum way lumin enersunm atanusum eyatugdal yalew Oromo bicha ayidalum Amhara Alia

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w Місяць тому +1

    የተሻለ አቅም ያለው ፓርቲ ይዘህ ወይም ጠቁመህ ብልፅግናን ብታብጠለጥል ጥሩ ነበር ።የምትጋብዛቸው ጠባብ ብሔረተኞች ዝም ብሎ መተቸት ብቻ !የት ያደርሳል ?

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA Місяць тому

    MALIIF HOJII KEE ULFINAAN HOJJETTEE HINJIRAATTU??? MAALIIF GARA ADEEMTUTTI SALPHATTA??

    • @KidanuEnkosa-w4v
      @KidanuEnkosa-w4v 26 днів тому

      malii ati profesera mitii maliif akka bishaan gabatee keessa tata

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA Місяць тому

    Is this nonsense man still taking????

  • @fajisuleyman2876
    @fajisuleyman2876 Місяць тому

    አይዞህ ወደፊት ፖለቲከኛ ትሆናለህ ስታድግ አይ ኢዝቄል

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 Місяць тому

    Crazy and crazy guys...!!!

  • @adillotossolu66
    @adillotossolu66 Місяць тому

    You are not born of human

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 Місяць тому

    አሁን ከኢዝቅኤል ጋቢሳ ቁም ነገር ይገኛል ብለህ ነው የምትደክመው ? ዐጼ ምኒልክን አላውቀውም ያለ ግለሰብ እኮ ነው ።

  • @dangeb-sg4ky
    @dangeb-sg4ky Місяць тому

    ሞገሰ በእርግጥ የድሬዳዋ ልጅ መሆንህ ነገሮችን እንደወረደ በቀጥታ በማውረድ አረጋግጠሃል፡፡ እኔም የድሬዳዋ ልጅ ነኝ፡፡ ሚዲያ ላይ ትንሽ Modest Approach ያስፈልጋል፡፡
    ማንም ያቀረሸውን ነገር ለፕሮፌሰሩ መዘርገፍ አልነበረብህም ! ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል የአቋም ለውጥ አድርጎም ከሆነ (It is natural ) ብዙም አያስገርምም፡፡ በጥያቄ ውስጥ በስፍራቸው ላይ ተቸንክረው ላሉ፣ Political Dynamics ለማይገባቸው Dormants ማብራራት ይቻል ነበር፡፡ ሌላ ጊዜ ከአሉባልታ አትጀምር !!!