የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ኮሜዲ ሾው|ድንቄም ሚዲያ| አንድ ዶላር ክፍል 2|
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- One Dollar,
A Brand New Stand-up Comedy WRITTEN, PERFORMED, AND PRODUCED By Comedian Eshetu Melese.
The content of the comedy talks about the importance of free fair and periodic elections for a democratic government to happen. the comedy criticizes African leaders and government media for denying equal opportunities for all opposition parties and their candidates.
This show also reminds the importance of diaspora participation in the economic growth of a country.
In this show, the comedian criticizes the use of excessive force and police brutality on innocent citizens.
In this show, the comedian presents many social critics in the most positive and constructive way
#standupcomedy
#comedyshow
#mostviewedcomedies
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other UA-cam Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " መልእክት አለኝ አድምጡኝ" | ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
Bezu gize degageme aychewalew gin hule addis new
Keep it up
በኮሜዲ ስራ ከዚህ በፊት ባልተለመደ መልኩ መስማት ለተሳናቸው ወገኖቻችን ስራዎችህን በምልክት ቋንቋ ማቅረብህ በጣም የሚበረታታ ሀሳብ ነው። በተጨማሪም የምታነሳቸው ሀሳቦች እየተዝናናን ቁምነገር እንድንሸምት አድርጎናል።
1 neh yimechih be qeldux qum neger👍👍👍👍👍👍
"አንድ ዶላር"አንዳንድ ስራዎች የሚቀመሱ ናቸው። አንዳንዶቹ የሚታኘኩ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ የሚዋጡ::
"እሸታችን" የኛ የሁላችን::👌 ስራ ስልቅጥ ተደርጎ የሚታይ እኔ ለመደመም ተፈጥሬያለሁና ሁሌም በምርጥ ቁም ነገር ስራዎችህ ሳልደመም ሳልስቅ ሳልፈነድቅ አልፌ አላውቅም:: ይህው ይህንን ድንቅ የኮሜዲ ስራ እነ አርቲስት ደረጄ እና አርቲስት አስረስ እስኪደመሙብህ ባማረ እና በተዋዛ መልኩ አሳምረህ አቅርበህልናል::የ ኢትዮጵያን ኮሜዲ በትልቁ እንደምትቀይረው ትልቅ ተስፋ አለኝ::
ምን ይባላል እግዝሀብሄር እንደ አንተ ያለ ጠቢባንን ያብዛልን ነው የምለው::
በእውነት *Big Big Respect and*🅛🅘🅚🅔
🅨🅞🅤 🅐🅡🅔 🅐🅜🅐🅩🅘🅝🅖 🅐🅡🅣🅘🅢🅣
ይህ በ ፋና *TV* ✅ ሊተላለፍ ብሎ ለምን እንደቀር አሁን በደንብ ተረድቼሀለሁ:: ሳትፈራ ሳታፍር ትክክል የመሰለህን ጥራት ያለው ምርጥ ኮሜዲ ስራ ስለምትሰራ እጅግ በጣም አከብርሀለሁ:: *EBS* ላይም "የቤተሰብ ጨዋታ" በተሰኘው ፕሮግራምም እንደምትመጣ ስሰማ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ በርታልኝ::
በተረፈ ውድ ወንድሜ ህንዶች ምን ይላሉ መሰለህ የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ያለ እንደሆነ ልነግርህ እወዳለሁ ወዳጄ የዛሬን አበቃሁ::
ከሰላምታ ጋር.....
አምባው ደሳለኝ!
ምጥር ስራ እሺ በሳቅ ውስጥ ትልቅ እውቀት ያስጨብጣል በርታ ዘመንህን ይባርክልህ የድግልልጅ እሼ
Adegna esha 😙💚💛❤️👍
best comedy in ethiopia today eshetuu
እሼ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮሜድያን እምትወዱት
Ehte beteseb enhun
Ehte beteseb enhun
abo yemeche.......keep going Eshetu
የውነት ይህን ቀልድ እያው መዳም የፈለገ ነገረ ብትለኝ አልሰማትም ማረያምን አማረኛ እምትሠማ ቢሆን አሰማት ነበረ ሁሉ ሠው እዳተ እሚአሰብ ቢህን እኮ ሀገራችን የት በደረሰች ነበረ በእውነት እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
bertaa bertaa betam tiruu newa egziber yirdak tenaa ena selam emagilikalaw esheyee you are the 1st comment ok
Bexam adnaqhe naghi bareta esha kasaqhu yablexea kumnagrhu yebalxal❤❤❤
በቀልድህ ውስጥ ቁምነገሩ የሚያምር ትምህርት ያለው እሼ ማኛ በርታልን
my God.. you're the best
Kkkkkkkkkkkk uuuuyiiiii Ashe basak gadalkegni magna ye arada liji
Oh my god!! I can't stop laughing 😂😂😂😂😂.i love everything about you, the way you joke is so funny your really comedian!! 😍I already subscribed your channel 😘
m..m
🥰🥰🥰🌹🥰🌹🥰🥰👌👌🥰🥰
You are true comedian because it's not easy to make us laugh but you do. You are not just comedian but you are activist, keep up the good work!
ለሚን ትጮሀለህ
Beka Beka Atalksbgn anten aykfah ashe adrgehalehu eshi kante bezu neger etebkalehu berta👌👍
በጣም ትክክለኛ አባባል "ሰው ምክንያቶቹን ተሻግሮ ካልሰራ ላለመስጠት ሁሌም በቂ ምክንያት አለው" 💚💛❤
from.nose straight to mouth ,,,aacckkaa lijochi dedebochi nachewu qoshashochii
በእውነት አንተን አለማድነቅ ኩነነ ነው 👍👍👍👍
እሼ ስወድህ ምርጥ ሰው ቀልድና ቁምነገርህ ደስ ይላል
Simply Genius 👍👍👍👍👍❤️
Great job sir keep up the good work
ሳቅ ከቁምነገር ጋር ዋው እሺቲ ቀጥልበት
Berta.konjo.nwe. erasehen.tebke.😗😗😗😘
the first ever educated comedian in ethiopia!!!
ashemanall the time in 21 centuries!!!
ከአንድ ጊዜ በላይ የሚቻል ቢሆን መቶ ጊዜ አደርገልህ ነበር አብሽር ጥሩ ነው በርታ
እሼ እንወድሀለን ሌላ ምንም አንልህም አተ ቀልድ ታውቃለክ ከ ድሬ
thanks ESHETU wed tafachi askink
ወይኔ ሰላምህን ያብዛልህ አቦ የእምየ ኢትዮጵያ አምላክ እህ ክክክክክክክክክክክክክክክ ልቤ ቆሰል ስትችልበት ሁሉም ያምርብሀል አስተማሪነውም አሳቂም ሰው ነህ በእውነት አሸየ
WE DID IT PLEASE DO NOT BE LATE. FILI FROM ERI. emechsh arada
Wow 🤣🤣🤣🤣🤣yemceke
ዳግም አደረከለቸው ብራቸው ቀርቶ ሰለም ይስጡን አይበጥብጡን 👍👍👍👍አደነኩክ
Besak motiku betam arif new berita
😄😄😄😄😄 you killed me bro
በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥል
አንደኛ ነው የዘመኑ አንደኛ ነክ ።
Beteseb enhun wed
@@hnoonhashmy8834 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
It is what very fraternize idea I like Eshetu.I have not a aword to exprese you.
ከምር በጣም ቁምንገር ያዘለ አስቂኘ ኮሚዲ ንዉ
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ተባረክ
Zare gananow yayuk swodk ba sefuu fantaa bakalsii mikinyat ka lamlam gaa arif comedic levo you bayb
Kkkkkkkkkk 11.00 bichayey besak metku bakachu
እግዚአብሔርን በሂወቴ እነደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ምግዚም ታስቀኛል ግን የዛሬው ለየት ያለ ነው እሸቱ እድሜህን ያርዝመው
Bareta eshatu betam leyu nk fatary yetbek
በጣም አሪፍ በሆነ አቀራረብ ለየት ያለ ግን አስተማሪ ቀልዶችን በማቅረብህ በርታልን። ሳቅ በጠፋበት ዘመን በጣም ስላሳቅከኝ አመሰግናለሁ።
አሽብልሹሁሌምአድናቂህነኝ።አድናቂህነኝ።👍👍👍👍👍
እሸቱዬ እውነትን የሚናገር አይወደድም ምክንያቱም አስመሳይ የበዛበት ነው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አቦ ምችት ድልት ይበልህ ኮሜዲያን ብሎ ዝም ነው የሚናገረው ቀልድ ቢመስልም እያንዳንዷ እውነት አለው አንጀት ያርሳል እሸቱ መለሰ 1ኛ ነህ አባቴ
አላህ ይጠብቅህ ወዳጄ እንዳይበሉህ ትችላለህ አንደኛ ነህ በእውነት አንጀቴን ነው ያራስከው እንደጊዜው ሁኔታ
Eshe ye adama magna 3 piece sufu andegna new eshe chemerehal selam Le ethiopia
ጎበዝ ነህ በጣም ቁም ነገሩ ከነ ሳቁ ጀግና ኤልሣ ነኝ ኤርትራውት ነኝ🙏😍
😂😂😂😆😆😆አባቴ ትችላለህ 😍😍
Tiru newu berta estanat chlotachewn endnageru madregh arif
Kkkkkkk betam kefetogn neber asakegn
😂😂😂😀😀😀😀😀😀ሆዴን አቆሰልኸው አንፍር የሆንህ ልጅ ትችላለህ !👍👍👍😍😘😚
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ
😂😂😂😂😁😁😁😅😅👍🏻keep up
Eshtuue dnglye behidkbet hul😍😍
Egziabhir besrah layabroh yhun
እሚገርም ቀልድ ዋው ዋው በዛላይ የመቆዶኒያ መልክት ደስይላል ❤👈
Eshe u got the money now eko
ወይኔ ዛሬ እሸቱ በጣም በሳቅ ገደልከኝ😃😃
😂😂😂😂 አላህ ይጠብቅህ 1ኛ ነህ
Eshee bttm techelalh 😂😂😂😂😂😂😂😂
Bravo!
kkkkkkk ere baske
ዋውውው እሸቱየ ሠላምክ ይብዛ በእውነት
I love you ❤😇🙏
😂😂😂 jegena comedy
Wow you are genius, am Eritrean and I love your work, God bless
Comedy has no nationality , gender or ethnic identity. 🤔
ይመችህ እሼ ዋው
Nice one
ጀግና አይገልፅህም እሸቱዬ በርታ
Yena wendeimy 💚💛💚💜💛💚❤❤💙
😂😂😂😂😂😂😂አባ ሺ አምት ኑረ ብሳቅ ወድኩ ዛሬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ🤣🤣
eshee berta yene lij
ወይኔ ታገልዬ እኔን ያመመኝ ነው ያመመክ የሀገር ጉዳይ እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን።እሼ ግን አትሳቅ የሚያስቅ ነገር የለምና።
Aboo Yemchek yardaa lej Betam new Yetmchkig Beziw Qetil
ወይ አንተ ልጅ ደስ ይላል በርታ
በጣም ነው እያዝናና የሚያስተምር ቶሎ ቶሎ ና
Kkkkkkkkkkk abo michit yebalek ashuye merit sewu
ወይኔ ዛሬ በሳቅ አቦ ይመችህ ነብሴ
እኔ በጣም ነው ማደንቅህ እሸቱ ቀጥልበት በሳቅ ውስጥ ቁም ነገር: )
ክክክክክክክ ሰላምህ ይብዛ አስተማሪ ነው
Wow eshe magna techlalhe kkkkkk
እሼ ይመችህ አቦ በሳቅ ሞትኩ አስተማሪ ነው
10000 shii subscribed medereg bichal aderglh nuber tchlalek..berta
Keep going bro
Wwaw disa
Very funny
ሢገርም ጎበዝ
በውነት ጎበዝ ጎበዝ
እሼ ምርጥ ሰው
የኔ ፍልቅልቅ እራስህን ጠብቅ♥
😀😀😀 mert lij selam hunelen....
ዋው እያሳክ ትምህርት ይሰጣል በርታ
wow eshi ymeche ketelbet temchetognal!!
እሸዬ ክበርልኝ ❤👏
ክክክክክክክ በጣም ነው የሚገርመው የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ማሰብ የተሳናቸው ሰወች ናቸው እኮ የሚሰሩትን አያውቁም
wow 1nga nw broyaaaaa
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
Eshitu meret Lij Techelaleh bereta
Kkkk marr eko nek
ኣሼምርጤ የኔ ኣውቂ