ያጫውታት ጀመር - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 82

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 10 днів тому +8

    በአለም ዙሪያ ለምትኖሩ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም አድርግልን🤲🤲

  • @SamarAsafa-h6d
    @SamarAsafa-h6d 10 днів тому +6

    ከከከከ አይ አስሜ ፍቅር ጎበዙ ብቻህን ያጫወትህ ጀመር

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 10 днів тому +2

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ❗ * አስሜ ብረቱ በደስታ ሲፎክርም፣ ሲከዱት፣ ሲሸልልም፣ ሲያፈቅር ሲያንጎራጉርም፣ ለተበደለ ሲያዝንም፣ ከጀግንነት በላይ ደርባባና ዓይንአፋርነቱ ጥሩ ስብዕና ያለው የገፀባሕርያት መለዋወጥን መስሎ ብቻ ሳይሆን ሆኖ መተወን ይችላል።
    የበላይነሽ ጉዳይ ቢሰምር ሁለት ኅይለኛ ተከባብረው ተፈራርተው ይኖራሉ።
    * ሁለቱ ተጋጭተው ዱላ ቢያነዝሩ ራሺያና ዩክሬን፣ ፍልስጤምና እስራኤል ገጠሙ በለው! በርቱ !🍁💚
    💛

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 10 днів тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ❤❤❤

  • @Mmm-m9l2z
    @Mmm-m9l2z 10 днів тому +7

    ዛሬ ጥምቀትን ታሳዩናላችሁ ብየ ጠብቄ ነበር እስኪ አንድ ቀን ፏ ብላችሁ እንያችሁ 🤔

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 10 днів тому

      በጣም ሆነው አይሰሩም እኮ መስለው እንጂ

  • @FaisalJani-n1j
    @FaisalJani-n1j 10 днів тому +1

    አሥሜወዱ 😂😂😂ዛሬየፍቅር 😂ጥያቄሊያቀርብነዉ😂😂😂😂በርታ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 днів тому +3

    አስማራ ሆዲህ አይገኝም ላያሌው ሹክብትለው ምንችግርአለው😂

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 10 днів тому +2

    የጥምቀት ቆንጆ እምሷ ቁረንጮ ሀሀሀሀ😅😅😅 ትዝታ ነው ደሞ ጓ እንዳትሉ 😅

    • @FaisalJani-n1j
      @FaisalJani-n1j 10 днів тому

      ቱ😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZnteZnte
      @ZnteZnte 10 днів тому

      😂😂😂😂😂😂.🙊🙊

    • @SelamTarku-p7h
      @SelamTarku-p7h 10 днів тому

      ባለጌ

    • @EthioEnata
      @EthioEnata 10 днів тому +1

      ድሮ ስንል ነበረ እኮ ግን በፍፁም ይህን ቃል አላገናዘብኩትም ነበረ ይገርማችዋል

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 9 днів тому

    እረ አስሜ ጠገረረህ በቃ በርታ😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 10 днів тому +3

    አይ አስሜ ፎንቃ ገባልህ በቃ 😂😂😂 ይመችህ❤❤❤

    • @Bitt-h4n
      @Bitt-h4n 10 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂ጠግሮታል

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 10 днів тому

    በሰው ፍቅር ምን አገባችሁ ምቀኛ አትሁኑበት እንኳን አደረሳችሁ ለበዓለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JfifiJdkkd
    @JfifiJdkkd 10 днів тому +3

    አስሜ ፍቅር ይዞሃል 😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 10 днів тому

    ክፋት ከመላ ቤተሰቦቻችሁ እንኳን ለባአለ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።

  • @tube6497
    @tube6497 10 днів тому

    አስሜ ድብቅነትህ አላማረኝም እዳገርፍህ😂😂😂

  • @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን

    እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣቹ ❤❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 9 днів тому

    ዳምጠው ኡኡኡኡኡኡ የፍቅር መቀስ ሆንክ 😂😂😂😂

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 10 днів тому

    እኳን ኣደረሳቺሁ ፍቅሯቸ🥰🥰🥰🥰

  • @hxjckcucog1959
    @hxjckcucog1959 9 днів тому

    አይአስማረ😂😂😂😂

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 10 днів тому

    አይ አስማር😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 10 днів тому

    አቤትበይን ወሪ ስወድ😂😂😂😂

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 10 днів тому

    አይዳምጠው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 10 днів тому

    ዳምጠው. በጣም. ሳቅሞትሁኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 10 днів тому

    ኧረ የዳምጠው ነገር ከፋ 😂😂😂😂😂😂

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 10 днів тому

    ይምጡአትፍራአስሜያቃሉ❤❤🎉🎉😂😂

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 9 днів тому

    ዳምጠዉ ቶስቶሶ አለሎ😂😂

  • @janina1807
    @janina1807 10 днів тому

    ድሮ ጠቤ በነበር ስአት በደብ ነበር ዘና እምታደርጉት አሁን ግን በጣም ነው እምታስጠሉት ዳምጠው ደሞ ሾካካ ግብ እራስ😂😂😂😂

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 10 днів тому

    ደምጠው ኩል ዘቅ ምኑ ነው😂😂😂😂😂 ቱልቱለ

  • @Yohanes-c9d
    @Yohanes-c9d 10 днів тому

    ዳምጠዉ ዉይ ቅናት😅😂😂😂

  • @TsedekeDawit-x6z
    @TsedekeDawit-x6z 10 днів тому

    ጥያቄ ይህ ብድዮ የተሰራው በየት መንደር ነው ?❤❤

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 10 днів тому

    ሰስማረ ውድ ጓደኞችህን አትወሽ ሃቁን ተናገር ላንተ ኢያሰቡ ነው።

  • @AHawaAhmed9968
    @AHawaAhmed9968 10 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Bitt-h4n
    @Bitt-h4n 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 10 днів тому +2

    አስሚ ፍቅረ ይዞሀል አግባት

  • @አመቤቴ
    @አመቤቴ 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl 10 днів тому

    ዳምጠው አይንህን ጋሬጣ እንዳይወጋህ 😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 9 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 9 днів тому

    asmie ere men yeshalal wey ewenetu negerachew ante tesekayeh eko befeker

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 10 днів тому +2

    ዳምጠዉ ያበዛዋል መሽለጥለጡን ገጠረኛ ዲራማነዉ አደል የምሰሩት የገጠር ወንዲ ኩሩነዉ እንደዳምጠዉ አይሸለጠለጥም ሴትይመስል ከባህሉ ስትወጣ ታስጠላለክ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 10 днів тому

    ዳምጠውለጋፋነህምንአገባህ😊😊😊

  • @HayatEshatu-s5z
    @HayatEshatu-s5z 10 днів тому

    ዳምጠውግን በጣምነውየምታስጠላው ለምንድንነው ሰውበራሱሂወት ምንድንነውነፃነትማሳጣት ይሄብልግናነው የገጠርሰው ኩሩ ቀብራራነው የምንመልከስከስነው አሰዳቢነህ የገጠርሰው እንኳንዘንቦበት እንደውምጤዛነው አርሶ አማርጦባበላ ያጎረሰንእጂ መንከስአይከብድም ፈጣሪስዝምይላል የምትሰራውስራ ትርጉሙይገባሀል ድራማውንእወደዋለሁ ማንምአያስጠላኚ ካንተውጪ ስድነትህንእወቅ እመን

  • @ሀዩእሸቱ
    @ሀዩእሸቱ 10 днів тому

    ዳምጠው መጠማጥ የገጠር ወንዶቻችን ኩሩ ናቸው ልክስክስ አልጫ አናደድከኝ😅😅😎🤨🤨🤨 አስሜዋ እኔ ካተ ፎቃ ይዞኛን ❤

    • @tigistmesfin7506
      @tigistmesfin7506 10 днів тому

      Ewunet new sitasit damtew mewucha megibya asatuti misken 😅😅

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 днів тому

    ምን ያስጠላኛ ወግ አጥባቂሰው

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 днів тому

    ደራሲው ህፃን አይደሉም ዳምጠው አንጦለጦለው

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 10 днів тому

    ምንድነው እንዲህ ስርአት ያጣ መንጋ??

  • @AHawaAhmed9968
    @AHawaAhmed9968 10 днів тому

    ግንዳምጠው መጣምነው ያስጠላኛል😊

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 днів тому

    😂😂😂ምናገባችሁ እናንተ

  • @Dallol253
    @Dallol253 10 днів тому +1

    ዳምጤ አለቅጥ ተቆላህሳ የወደዳትን ሴት ቀረቦ አንደሚወዳትና አብረዉ እንዲኖሩ መጠየቅ ጥሩ ሀሳብ አንተ እንቁራሪት ይሻሙም የሄደችዉ በአንተ ነገር ነዉ የታወቀብህ ቀን ግን ወዮልህ 😪

    • @busyline3833
      @busyline3833 10 днів тому

      አስማፍቅርይዞሀልፍቅርህንግልጥላት😂😂😅😅😅

  • @SamarAsafa-h6d
    @SamarAsafa-h6d 10 днів тому +1

    😂😂😂😂😅

  • @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን

    😅😅😅😅😅

  • @HanaMesele-x3w
    @HanaMesele-x3w 10 днів тому

    አሢማረ ፍቅሪ ይዞታኒ

  • @SemiraWussen
    @SemiraWussen 10 днів тому

    😂😂😂😂

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 10 днів тому

    እኔን የገረመኝ የዳምጠው ነገር ቅናት ነው አንተ ብርቄን ስታገባ ከብቶችን እየጣልህ ስትመላለስ የበር ሾካካ

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 днів тому

    የሰው ሚስት አልያዘም አስማረ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 10 днів тому

    አስማረ ፎንቃ አላስተኛ አለው

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 10 днів тому

    ዳምጠው ሽልጥልጥ ሲያስጠላ

  • @applebanana8938
    @applebanana8938 10 днів тому +1

    😄😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @הבטהבלאי
    @הבטהבלאי 10 днів тому

    ዳምጠው ዥልጥ ይወጣ የምትሉ

  • @alha2939
    @alha2939 10 днів тому

    አሲሜሲትዋሺአያምረቢህምተዉ

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 10 днів тому

    Damitwe sediber werga 😡😏

  • @MezgebuFente-pw8sv
    @MezgebuFente-pw8sv 10 днів тому

    Damtew tultula

  • @GigiGigi-h2q
    @GigiGigi-h2q 10 днів тому

    kkkkkk

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 10 днів тому

    ይደብራል

  • @adddddddd
    @adddddddd 10 днів тому +1

    ዳምጠው ወሬኛ ምንአገባህእና ነው እንደዚህ ነገር የምትፈለፍለው ኡርዋዋ ማፈሪያ ሲያስጠላብህ😮😮

  • @getachewgebremariam4665
    @getachewgebremariam4665 10 днів тому

    እረኛው መነው ቅናት ያዘህ እንዴ። ላንተስ ሚስት ድረውልሀ የለ እንዴ።

  • @mesfinkassahun8772
    @mesfinkassahun8772 10 днів тому

    ዳምጤ አንዳች ይዳምጥ ወናፍ ወረኛ ለቃቃም ስታስጠላ

  • @tuba9437
    @tuba9437 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤