"ልጄን አፍኜ ልገለው.." ልንመለከተው የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 17,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +22

    ፍቃድዬ የኔ ጎበዝ እናትህን ስለተረዳሃት ተባረክ ብዙ ስቃይ አሳልፋለች

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 3 роки тому +47

    እንዴ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም
    የተፈረሰ ትደር
    የተበተነ ቤተሰብ
    የጠፉ ልጆች #የለቀሱ እናቶች #የዘኑ አበቶች #ከእግዚአብሔር መልስ አየገኙነው፣ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜንንንንን

    • @mihirette6953
      @mihirette6953 3 роки тому

      Amennnn 🙏♥️🙌🙌🙏

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 3 роки тому

      ዮኔዬ tebarh🙏🙏❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @addissarah23
      @addissarah23 3 роки тому

      ❤️🙏❤️

  • @መቅዲየደቡቧ
    @መቅዲየደቡቧ 3 роки тому +7

    ምን ብዬ ልመርቅህ የሰማይም የምድርም በረከቶች ይለቀቁልህ ለዘለአለም ለትውልድህ ለልጅ ልጆችህ ይሁን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому +13

    ወይኔ ስደት ላይ በለቅሶ ልሞት ነው ዮኒ ተባረክ እናትህ አንደኛ ናት ፈጣሪ የእናቶችን ለቅሶ አያሳየኝ

  • @saidgigi275
    @saidgigi275 3 роки тому +14

    ወይኔ በአላህ እንባዬን ጨረስኩትህ ዮኒ ታድለክ መታደል በተለይ እናቷችንን ማስደሰትህ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +29

    ዮኒዬ ሺ ትውልድህ ይባረክ 👏

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    አለቅሼ ወጣልኝ ስል አሁን ደግሞ ካለቀስኩት በላይ አለቀስኩኝ ኡፍ አባ ጥበቃህ ከማህፀን ጀምሮ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +11

    የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ማንም አይረዳትም በጣም ታሳዝናለች

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +54

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!

    • @kabe2191
      @kabe2191 3 роки тому

      እናትህ ሚስኪን ላት

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 роки тому +19

    አይዞህ አሁንም እድለኛነህ እናትህም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ለሁላችንም አለልን ተባረኩ እናትና ልጅ እድለኛነች ታምራላችሁ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +10

    ዮኒ የኢትዮጵያን እናቶች እንባ ያበስኮ አንተ የአንደኛ አንደኛ ነህ ጌታ እረጅ እድሜና ጤና ይስጥ
    እንባ አብስ የደስታን እንባ አለባስከቾ እናወደልና ሺህ ዓመት ኑሪ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +26

    መቼም እናት ለልጅዋ አትጨቅንም ልጆች የለማስተወል ይናገራሉ እግዚአብሔር ግን ትዉልድን እየመለሰ ነዉና ስሙ ይባረክ ዮኒ የኔ መልካም ተባረክ

  • @fikrtetefye8224
    @fikrtetefye8224 3 роки тому +5

    ዮኒ ተባረክ ቃላት የለኝም እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 роки тому +6

    በናትህ እናትህ የእውነት ውደዳት በጣም ታሳዝናለች አይዞሸ አንቺ አደኛ ነሸ

  • @bute5158
    @bute5158 3 роки тому +4

    ወርቅ እናት ነሽ ልጅሽም እንዲሁ እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወንድማችን በርታ ዘመንህ መታደስ ጀምርዋል ኡይዞህ ጌታ ያሰበልህ ስላለ ዮኒን ስጥቶሀል ወደፊት እንጂ ወደኋላህ እትይ

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 роки тому +85

    በቀን 3 ወይም 4 ግዜ አለቅሳለሁ ይሄን ፕሮግራም በማየት እኔ ብቻ ነኝ የማለቅሰው በጌታ

    • @mer2222
      @mer2222 3 роки тому +3

      አረ እዚም እንደዛው ነው 🥲🥲🥲

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому +1

      Me too

    • @aba5750
      @aba5750 3 роки тому

      Enase. Btiie 😭😭😭

    • @ሰላምዱሬሳኮንዴ
      @ሰላምዱሬሳኮንዴ 3 роки тому

      😭😭😭😭

    • @wedneshdube2777
      @wedneshdube2777 3 роки тому +2

      ሁላችንም ነን አንቺ ብቻ አይደለሽም እኔም ሁሌ አለቅሳለው

  • @abemcherutube346
    @abemcherutube346 3 роки тому +38

    ዮኒዬዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜህ ያርዝምልን አይ እናት ❤❤🙏🙏🙏

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 роки тому +1

    ዮኒዬ አንተ ኮ ቃላት ያጥረኛል ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ተከናወን

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 3 роки тому +86

    በ 5 አመት ትዳር😭😭 አጉል ባህል
    ጌታ ሆይ ዮኒኒና የዮኒኒ ዘር ሃረግ በርክልኝ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hilinakebede9587
    @hilinakebede9587 3 роки тому +1

    ይወኒ ጌታን የምለምነው ጤና እና እርጂም እድሜ እዲሰጥህ ነው አንተን የወለደች እናት የተባርከች ናት አሚን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +10

    ዮንዬ ዘመንክ ይባርክ አንተ ትለያለክ እውነት የእግዚአብሔር ፀጋ ይቸመርልክ
    የእኔ እናት እግዚአብሔር መልካም አባት ነኤ እንኩዋንም ልጅሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ አሳደገልሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክ 🙏🙏

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 роки тому +6

    የኔ ውድ እናት እንባሽን አልይ በህይወት እስካለሽ ድረስ ሳቅሽን ደስታሽን እንጅ እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች ደሰታ ሳቅ እልልታ ለኢትዮጵያ እናቶች 😍ዮኒየ አንደኛ😍

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +11

    ዘመናችሁ ይባረክ ዮኒየ ተባረክ

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 3 роки тому +9

    አለም እኮ አስለቃሽ አሣዛኝ ናት::
    በተለይ በወጣት ላይ ትበረታለች!!
    ግን ግን አምላኩን ያመነ በወላፍኑ በነበልባሉ እሣት ወስጥ ያልፋል::
    ዮኒ የወጣቱ መዳኛ እድሜክ ይርዘም🙏

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 роки тому

    አሜን አሜን አምን አሜን ዮን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ህይወት ዘመንክን ይበርክ 💝😘😘

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ

    የኔ ዉድ እናት ቀረዉን ዘመንሽን ጌታ እየሱስ የሳቅ የበረት እርፍ የምትየበት ዘመን ይሆንልሽ

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому +2

    እንዴት እንደሚያስኑ😭⁉ ታሪክን እሚቀይር ጌታ የናትና ልጅን ታሪክ ይቀይራል‼ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው‼

  • @ሳቢያዩቱብ
    @ሳቢያዩቱብ 3 роки тому +4

    ዮኒዬ የእናቶችን ሰላስደሰትክ እግዚአብሔር ዘምንክን ሁሉ የደስታ ያድርገው

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር መልካም ዮኒዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እግዚአብሔር ይሸፍንህክ ጸጋውን ያብዛልክ ይደርብልክህ

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 3 роки тому +3

    ከባድ ቁስል ነው ያሳዝናል በጣም ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому +2

    ዮኒ አንተ የትውልድ ሁሉ አባት ነህ ተባረክ❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 роки тому

    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! በተጨመረልህ እድሜ ነው ያለኸው ቀኑ ካልደረሰ ሰው አይሞትም እግዚአብሔር እናትም አባትም ሁኑ አሳድጎኸል አንተ እንዳልከው እጅግ በጣም እድለኛ ነህ ተወዳጅ ነህ እናትህ ደግሞ ምርጥ ቆንጅዬ ነች እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ለውጥ ነው እርሷ እናት ነች ትወድሃለች አባትህን ይቅር በለው እናትህንም እንዲሁ ዮኒዬ በእርግጥ ተሳክቶልሃል መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ብሩክ ነህ ተባረክ ለአንተ ያለው አለ ተቀምጧል ራስ እንጂ ጅራት አያደርግህም አይዞህ

  • @mihiretgebremeskel8750
    @mihiretgebremeskel8750 3 роки тому +1

    ቃላት የለኝም ዩኒ ጌታን ባንተ እያየን ዘር ሁሉ ዬባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 3 роки тому

    እሚገርሞ ለውጥ ነው ዬኒ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረረክህ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому

    ዮኒዬ ተባረክ ስለእሱ ባለዉ እና ስለእናቱ ጌታን አመሰግናለሁ የጉብኝት ዘመን ስለሚመጣላቸዉ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ።

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m 2 роки тому

    ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእየሱስም ተባረክ አይዛክ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው😭😭😭🥰😘😭🥰😘

  • @tameneerango4944
    @tameneerango4944 3 роки тому +11

    ዮንዬ የምሆናውን የእግዚአብሔርን ስራ እያየሁ እደናቀለው። ጌታ ይባርክህ!!

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 2 роки тому

    የኔ እናት አንቺ አንደኛ እናት ነሽ
    ከዚ በህዋላ ታሪካችሁ ዪቀየራል።

  • @nathan8468
    @nathan8468 3 роки тому

    ዮኒ ዘመንህ ሙሉ የደስታ ይሁን ያዘኑ እናቶችን እንደምታስደስት እግዚአብሔር ያስደስትህ

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ
    መልካም እናት ና ልጅ ነቹ በርቱ እግዚአብሔር እይጥላቹም ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @abrhamgenore7787
    @abrhamgenore7787 3 роки тому +3

    ዮን ትገርመኛለህ ምክንያቱም ርህራሄሸ በዘብኝ ተባረክ::

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому +1

    እኔ ምሥክር እየሠማው ማልቀሤሥ ውይ ደጊ ጌታ ሁላችንም ለፅያተኛ ነንና በምህረትህ ማረን ያረብ።

  • @asmamamush3564
    @asmamamush3564 3 роки тому +1

    የኔ ጀግና ወንድም ጌታ ለዚህ ትውልድ ያስነሳክ አንተ ነው በጣም አብዝቶ ጌታ ይባርክህ ዮኒ

  • @abiy-EL
    @abiy-EL 3 роки тому +1

    ዮኒ ለወጣቶች ለእናቶች ለፀጉር ቤቶች ለሀገር ልብስ ሻጮች ለቬሎ አከራዮች ለባለሆቴሎች አረ ለስንቱ ለእኔም በቤቴ መማር ማስተዋል እንዲበዛልኝ ያደረገ የእገዚአብሔር ባርያ ነህ አንድ ቀን ከኮመንት ባለፈ በአካል አብሬህ አንደምካፈል እርግጠኛ ነኝ አቦ ተባረክ

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 3 роки тому +18

    ዮኒ ተሳኽተልሃል ዮኒ አንተ 1ነኛ ነኽ !!!! I covered with your family by the blood of Lord Jesus Christ!!!! You Guys mother and son you r Blessing!!!!🇪🇷🇺🇸

    • @aynalemasfaw8155
      @aynalemasfaw8155 3 роки тому

      እናትስ ትድመቅ ትመር ጌታ ይበርክህ

  • @Happy-780-
    @Happy-780- 3 роки тому

    ሳውንድ ትራክ ዬተጠቀማቿት ዘማሪ ስሟን ብትነግሩኝ እባካቹ ምትገርሚ እናት ነሽ በቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይካስሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው!!

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍ አምላኬ ሰለሰጠከን ምህረት ለዘላለም ተባረክ ዮኒ ለዘላለም ተባረክ የእናቶችን እንባ እያበስክ ነው

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 3 роки тому

    ተጠንቀቅ እንዳት መጣ ትበላለህ ፈልገህ የቀን ስራ ስራ ጌታ ይረዳሀል ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ አንተ በረከታችን ነህ በምድር ላይ ስኖር አንተን ማየት እናፍቃለሁኝ እግዚአብሔር እንዲጎበኘኝ ፀልይልኝ

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 3 роки тому +1

    እናት ግን ልዩናት ወንድሜ በሱ ፍቃድ በእውነት እድለኛ ነህ

  • @መቅደስዘለቀ
    @መቅደስዘለቀ 3 роки тому

    ዮኑዬ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጨርሶ ፈጽሞ ይባረክ በብዙ ጸጋ😭😭😭😭😭🙌🙌❤

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 роки тому +4

    የእናት ደስታ የምያስደስተው ማነው ግን 🥰

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 3 роки тому

    ዬንዬ ተባረክ ቃላት የለኝም እየሱስ ዛሬም ሰዎች አሉህ የሚታዘዙህ እየሱስዬ ስምህ ይባረክ ከፍ ከፍ በል ለዘላለም ርሁሩሁ እየሱስ ስምህ ይባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 роки тому +4

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረኪልኝ📖🔥💞

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому +3

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ እረድቶሻል አይዞሽ ወንድሜ በርታ ተባረክ❤❤

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ እናቶች እንባ በዮን ሆነህ ሰለምታፍስላቸው እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ተባረክ ❤️🙏yoni ዘመንህን ይባረክ በጌታ ❤️❤️🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

    ዮኒ ተባረክ እናትናልጅ ጌታ ይባርካቹ እምባሽን ያበሰ አምላክ ይባረክ

  • @አቢኒኤምአክሊሉ
    @አቢኒኤምአክሊሉ 3 роки тому +9

    ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉም አላማ አለው
    ጌታ ልከበርበት አይዞሽ እማ😥😥
    በጣም ያሳዝናል ወይ ጉድ🤔😥

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +1

    ኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር የተከለው ማንም አይነቅለውም የኔ እናት ቆንጅየ ወደሽ አይደል በልጅ አይጨከን ግን ከልጅነትሽ ተጎድተሻል እነደ ወርቅ በእሳት ያርግልሽ አንቺ ቢመችሽ ምን ትመስይ ነበር አሁንም አረፈደም ወንድሜ አንተም የጠይም ቆንጆ በቀረው ዘመንህ እናትህን ካሳት ❤️❤️❤️ ዮንየ የኢትዮጵያ ህዝብ አባት

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 2 роки тому

    ዋውውውውውው የኝኔ ቆንጂዬ እናት ድንቅ ነሽ 👍👍👍👍👍👍🙏🙏👏👏

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 роки тому

    ዮኒዬ ከሚባለው ብላይ ልዮ 1ኛ ነህ
    ዘመንህ ይለምልም

  • @hiwotadnew1939
    @hiwotadnew1939 3 роки тому +2

    ፀጋ ልበስ ወንድሜ ዬኒ ዘርህ ይባረክ ትዳርህ ትውልድህ የተባረከ ይሁን

  • @wedneshdube2777
    @wedneshdube2777 3 роки тому

    እሄ መዝሙር በጌታ ስም በጣም ልብ ይነካል ደስ ይላል

  • @tesemagudiso1091
    @tesemagudiso1091 3 роки тому

    ዮኒዬ የትዉልድ እምባ ጠረጊ አባቴ እግዚአብሔር የትዉልድ ህን እምባ ይጥራገዉ ትዉልድህ የተባረከ ይሁን የሚድኑትን አሁንም ይጫምርልህ 30፣ 60፣100 አፍራ በጌታ ፍቅር ወዳሃለሁ

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 3 роки тому +1

    😭የኢትዮጵያ እናቶች አምሳል አንተ ይጠብቅህ ዮኒዬ

  • @NoName-jy4cv
    @NoName-jy4cv 3 роки тому

    እናትየውም ልጁ ያሳዝናሉ እንኳን ጌታ ረዳቸው::

  • @godisgood1673
    @godisgood1673 3 роки тому

    ዮኒ እግዚኣብሔር ይባርኽካ ጸግኡ የብዝሓልካ

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 3 роки тому +13

    it is painful testimony to just listen let alone to have experienced it
    May God heal you both 😭♥️

  • @negestyosef638
    @negestyosef638 3 роки тому +3

    አቦ ጌታ ዘር መንዘርክን ፀጋውን ያልብስክ እራሴን እሱ ውስጥ አየው ልክ የኔ ህወት ነው

  • @kifledunamo9333
    @kifledunamo9333 3 роки тому +7

    Yoni the great! Thanks to God for what He is doing in you!! እጥፍ በረከት ያግኝህ !!!

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    እናትዬ አደኛ ነሽ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ በለቅሦ ነው ምሠማው

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 роки тому

    ዮንዬ እግዚኣብሔር እየተጠቀመብህ ነው ፣የይቀርታ ዘመን የ ፍቅር ዘመን የ ስኬት ዘመን እግዚኣብሔር ሰራውን በኢትዮጵያ ወጣቶች ላይ ስኬትን አደረገ አሜን

  • @saharsahar306
    @saharsahar306 Рік тому +1

    አንተ፡የትውልድ፡አባት፡ነህ፡ስንቱን፡ቤተሰብ፡አሳረፍ፡ዘመን፡ይባረክ፡ጌታ፡አብዝቶ፡ይባርክ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 роки тому

    ዬኒዬዬዬ የሁሉ አባት ስላንተ ቃል የለኝም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 роки тому +2

    ኢትዮጲያዊት እናት እድሜሽን ያርዝመው♥️

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb 3 роки тому

    Egzabher yibarek yon amilak egzabher yibarek💕💕💕💟💟💟💞💝💝💝💝egzabher zemenk❤❤❤❤

  • @amiekuramafar6269
    @amiekuramafar6269 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭የኔ እናት የእኔ ታሪክነው እኔም ልጄን ለመግደል ብዙ ነገር አርጌአለሁ እድሜ ለቤተሰቦቼ ለነሱ ጥዬ ስደት የመጣሁት

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 3 роки тому

    ዮኔ የእናቶች እንባቸውን ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ታበስ ጌታ እልፍ ያርግህ

  • @mekdeshabayyiafisukomekdes7916
    @mekdeshabayyiafisukomekdes7916 3 роки тому +1

    Egzabiher Yibarik Yoniyee ❤❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 3 роки тому +1

    እሳይ እግዚአብሔር አለልህ ወንድመ ዮኒ ምርጥ ዘርነህ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому +1

    በሡፍቀድ ተባረክ የልጄም ሥም በሡፍቃድ ነው ደሥ አለኝ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 роки тому

    የኔ እናት ተሸማቃ ተቀምጣ ሳያት አሳዘነችኝ፡፡ ፈጣሪ እጅግ ይወድሻል፡፡

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 3 роки тому

    እስይ የናቴ እባ ታበስ ሲያመሩ ዮንዬ ተባረክ

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 роки тому +11

    ወይይይይ አምላኬ ግን በአምስት ዓመት ትዳር🤔🤔 አሁን እኔም መከራ ደርሶብኛል እላለሁ ጌታ ሆይ እስከ ዛሬ በቸርነትህ ስለ ጠበከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ከቃላት በላይ መልካም ነው እርሱ ብቻ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍 እናትና ልጅ አስለቃሳችኝ ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭 እንደው በዋዛ መሞት አለ እንዴ ??? እንደው በዋዛ መሞት የለም!!!❤️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +1

    ፍቄ በጣም ሃቀኛ ነህ ጌታን ተባረክልኝ

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏❤❤

  • @evgeniakaptimer7223
    @evgeniakaptimer7223 3 роки тому

    Yoniyaaaa Anten gata lsewe leje Medaga feterohale !!
    GATA YEBAREKHE 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️

  • @Wubeshiferaw
    @Wubeshiferaw 3 роки тому +1

    ዩኒ እግ/ሔር ዘመንህን ይባርክ ኑርልን !!!

  • @zowiloala1478
    @zowiloala1478 3 роки тому +2

    የእናት አንጀት 😭 ጌታ ይጠቡቃቹ

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 роки тому +1

    እናት ለዘላለም ትሳቅ። ይቅር የሚል ልብ ትልቅ ነው

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 3 роки тому +4

    God Bless you Beloved Prophet Yoni 😭♥️♥️♥️ The kindness you are showing is that of Our Lord Jesus Christ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 3 роки тому +1

      👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🙏🙏🙏

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 роки тому

    Yoni! Your love for the youth is so genuine! They way you look at them, the way you touch them😭😭

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +1

    አይዞሃቹ ጌታ በነገር ሁሉ መልካም ነው ተባረክ ዮኒ

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 3 роки тому

    እግዚአብሔር የእናቶችን እንባ ስላበስክ ተባረክ

  • @sissylove4170
    @sissylove4170 3 роки тому

    ዮኒ የምድራችን በረከት ነክ ክፉ አያገኝም 🌳🌳🌳🌱🌱☘️☘️🍀🍀🌲🌲🌲🌲🌲🌲🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @binitadagi605
    @binitadagi605 3 роки тому

    ዬኒ ጌታ ይጠብቅህ
    ቅዱሳን ለዮኒ እንጸልይ

  • @zeyenebyoutube7531
    @zeyenebyoutube7531 3 роки тому +2

    አረ የወኒ እንዴት አድርጌ ልዉደድህ ላክብርህ ወንድሜ ለዘለአለም ኑር እንዳልልህ ሥጋ ለባሽ ነህና መሞትና ወደተሠራህበት አፈር መመለሥ ግድ ይልሀል ኤንደ እግዚያብሄር ፈቃድ ሺሺሺሺሺ አመት ኑር የሁሉ አባት ነህናናናናናናናና 🤲🤲🤲🤲🤲🔐🔐🔐🔐🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋🤝🤝🤝💐💐💐💐🥰🥰👍🎷🎷🎷🌻🌻🏆🏆🏆🏆

  • @ማሚ-ጠ9ሠ
    @ማሚ-ጠ9ሠ 3 роки тому

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @shumate1237
    @shumate1237 3 роки тому

    ዮንዬ ዘማን,ያላምለም ተበራክ የነ ጌታ😘😘😘😘😘