Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 251

  • @amahazeleke8600
    @amahazeleke8600 2 дні тому +9

    ንፁሀንን ሰዎች ገድሎ ገነት እንገባለን የሚል ሀይማኖት ሆነ ግለሰብ ሊወገዝ ሊለይ ይገባል ከሰው ወገን ሳይሆን ከዲያቢሎስ እና ከአጋንንት ወገን ነው።በማወቅም ባለማወቅም እንደዚህ ያለውን አፀያፊ እና የሚከረፍ አስተሳሰብ የሚደግፍ ድርጊቱን ከፈፀመው በላይ የከፍ እና ክፉ ሰው ነው።
    ውጊያው በሰማይ ላይ ከሚኖሩ በክፉ ሰዎች ላይ በሚሠለጥሉ ክፉ መናፉስት ጋር ነው።የአሸናፊው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕯🌹ለሞቱት 😢እና ለቤተሰባቸው መፅናናትን እመኛለው።

    • @lookjay22
      @lookjay22 День тому

      Ahun dergitun endemawgez ye sewen haymanoten mankwashesh men asfelege... endant aynetun mahayem,jezba yabzalen amen😂

    • @amahazeleke8600
      @amahazeleke8600 День тому

      @lookjay22 አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ።

    • @KedirHussenn
      @KedirHussenn День тому

      የእሱ ድርጊት ከእምነቱ ጋር ምን አገናኝው ኢስላም አይደለም ክብር የሆነውን የሰውን ልጅ ህይወት ያላቸውን ፍጥረት መግደል ሲኦል ያስገባል መጀመሪያ እምነቱን ለማንቋሸሽ አስተያየት ከመስጠት ስለእምነቱ አንብብ እወቅ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 дні тому +9

    "የአንድን ሰዉ ነፍስ ያለ ሀቅ ያፈሰሰ የአለምን ህዝብ ነፍስ እንዳጠፋ ነዉ አንድን ነፍስ ያዳነ የአለምን ነፍስ ኦኖደአዳነ ነዉ" መመሪያችን ይኸ ነዉ የምትዘባርቁ አቁሙ እኛ ወንጀለኞች ሳይሆን አርአያዎቻቸን ፍትሀዉያን ናቸዉ

  • @AbduselamAhmeddin
    @AbduselamAhmeddin 2 дні тому +19

    የሰውን ነብስ በግፍ የገደለ ሰው አማኝ አይደለም በማንኛውም ሀይማኖት ተቀባይነት የለውም :: እጅግ በጣም የተከለከለ ሀጢያት ወይም ሀራም ነው :: በምንም አይነት መልኩ ከእስልምና ጋር አይገናኝም ::
    እኩይ ትግባር ነው!!!

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 дні тому +16

    ሸምሰዲን የስራውን ዋጋ ለመቀበል ወደ ገሃነም ሰተት ብሎ በመግባቱ በዚህ እንፅናናለን

    • @mmt-ye1xr
      @mmt-ye1xr 2 дні тому +2

      ሙስሊም ጀነት ነው የሚገባው ጀሐነም የሚገባው የሁዳና ክርስቲያን ነው።እኔም እስራየላውያንን መኪና ይዤ ቢያጋጥመኝ ፈጭቸ ነበር የምገድላቸው ኢንሻ አሏሁ ኢትዮጵያ ውስጥ የእስራኢል ዜጋን ለመግደል አቅጃለሁ የፊስጤን ሞት የኔ ሞት ነው ብቻ አላህ ያጋጥመኝ ።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 дні тому +2

      ​​@@mmt-ye1xrያንተን ዛቻ እንደቀልድ የሚያይ አይኖርም ❗❗ባለ ዮቱቡ ለሚመለከተው አካል ማመልከት አለብህ ። በነገራችን ላይ ክርሰቲያንስ እሺ አሻረካችሁ አላችሁንም የአብርሃምን አምላክን እናመልካለን እያላችሁ አይሁድ ገሃነብ የሚገባበት ምክኒያት ምንድነው ?

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 2 дні тому +1

      Allahu akeber 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌✌✌✌​@@mmt-ye1xr

    • @leul8625
      @leul8625 10 годин тому

      ​@@mmt-ye1xr ጅል አትሁን ብሮ ሰው በመግደል ጀነት አይገባም ። ለፍልስጤም መቆርቆርህ መልካም ነው ሰብአዊነትም ነው። በመገዳደል የሚመጣ ሰላም የለም

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 2 дні тому +23

    በሊቢያ የታረዱትን ክርስቲያን ወንድሞቻችን ያረዱ አባል አሁንም አሉ? እርምጃ ይወሰድ ሌሎችም ይኖራሉ

    • @BirhanBirhan-y8o
      @BirhanBirhan-y8o 2 дні тому

      ክፍት አፍ አተላ ነገር ነህ ቀሽም ሊቢያ መጀመሪያ አገርህን እያፈረሱት ያሉትን ብልፅግናወች አትግደሉ በል።

    • @Israelxox
      @Israelxox День тому

      True- Long live Israel 🇮🇱

    • @gerageru15
      @gerageru15 День тому

      አሜሪካ አሰልጥና አይሲስ የሚል የዉሸት ሥም የሠጠቻቸዉ የዌሥተርን ነብገዳዬች ናቸዉ ኢሥላምና ኦርቶ እንዲጠፋ አሜሪካ የማትቆፍረዉ ጉድጓድ የለም እናንተንም ከጥላቻና ፅንፈኝነት በሽታ ይፈዉሳችሑ

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 2 дні тому +27

    አይሲሲ እኮ እራሱ አሜሪካ ያቋቋመው ድርጅት ነው

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 дні тому +3

      ምን መረጀ አለህ?

    • @w.h167
      @w.h167 2 дні тому

      @@Zakbini-ol6gy ሲሉ ሰምታ አሉ😁😁😁 ISISን ያቋቋሙት የእስላም አሽባሪዎች ናቸው እንጂ አሜሪካ ምን ሊጠቅሟት?? Be logical!

  • @abyssiniat7
    @abyssiniat7 2 дні тому +7

    የት ነበሩ ባንዲራ እያውለበለበ ሲሄድ ዝም ያሉት አይገባኝም የንጹሀንን ህይወት ያሚያስፈጁት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 дні тому +1

      ድንገት የሆነ ነገር ለመፍረድ አስቸጋሪ ነው ፍጥነትም ሊኖር ይችላል ቢያመልጣቸው ነበርየሚያናድደው የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማር እጅግ ልብ ስባሪነገርነው

    • @SolomonVA
      @SolomonVA 2 дні тому +2

      አለምነህ ዜናውን ሳያጣራ ነው ሲያውለበልብ ያለው እንጂ፡ ሰው በፈጀበት Pick up truck ከኋላ ተቀምጦ ነው የተገኜው፡ አላውለበለበም።

  • @Jay-og3xn
    @Jay-og3xn 2 дні тому +3

    ኢትዮጵያዊ ያኖች ሰለ አገራቹ ህዝብ ብታሰቡና ይሄ የ ራሰ በራሳቹ ጥላቻ ዜደ ብታመጡ ይሻላቹሀል /

  • @rahmaabdurahman2539
    @rahmaabdurahman2539 2 дні тому +52

    አሜሪካ ውስጥ ተማሪ እና አስተማሪ በጥይት እሩምታ የገደሉም ነበሩ ነገር ግን እነሱ ቶማስ ወይም ማትያስ ከሆኑ ሰክረው ነው ይባላል🤔አህመድ ወይም ሰኢድ ከሆኑ ደግሞ አሸባሪ ወይም አይሲሲ 🤔 ንፁሀኖች አይሙቱ የ🇺🇲ዉሸትም ሰለቸን🤔

    • @eyobhagos3249
      @eyobhagos3249 2 дні тому +8

      ነጭ ከሆነ ደግሞ የአእምሮ ችግር አለበት ይባላል እዛ እንናንተ ጋ ትግሬ ከሆነ ጁንታ አማራ ከሆነ ጃውሳ እንደምትሉት ነው አዲስ ነገር አይደለም

    • @ermiasfiseha7317
      @ermiasfiseha7317 2 дні тому +8

      የአይሲሲን የሚይዙትን ሰንደቃላማ ይዞ ነበረ እያውለበለበም ነበሪ ምናል በደንብ ብሰማ ይሄ ደሞ እስላማዊ ሽንሪ ነው ለምን ትከፋለህ

    • @sanioumermuhammad6627
      @sanioumermuhammad6627 2 дні тому

      ሙስሊሙን ማባረር ፈልገው የሸረቡት ሴራ ነው እውነተኛ ሙስሊም ድመት አይገልም ከባድ ሀጢያትና ወንጀል ነው እንሚመስለኝ ከሆነ የመታወቂያ ስሙ እንጁ ሙስሊም በፍፁም ሙሰሊም ሊሆን አይችልም በፍፁም እስልምና የንፁሀንን ደም አፍስሱ ግደሉ ብሎ አያዝም ከሆነም በሽተኛ ወይም ሀሺሺሻም መሆን አለበት ወላሂ ወቢላሂ እስልምና በጥፋትና ክፋት አያዝም

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 2 дні тому

      እስልምና በትክክል የአሸባሪ ሀይማኖት ነው። ያንን ቆሻሻ የመሀመድን መፅሀፍ ያነበበ ሰው በግልጽ አሸብሩ፣ ግደሉ፣ ሰላም አትበሏቸው፣ ጓደኛ አታድርጉ ወዘተ የሚሉትን ዋና ዋና የሰይጣን ቃላትን ይማራል። እግዚአብሔር ያጥፋው

    • @w.h167
      @w.h167 2 дні тому +5

      ለማንኛውም እስላም ነው😂😂😂😂😂

  • @nigistmekonnen1163
    @nigistmekonnen1163 2 дні тому +10

    የራሷ እሮባት የሰውን ታማስላለች ይሉሀል ይሔ ነው።
    አቶ ዓለምነህ ስለአገርህ ጉድ አውራ😡

    • @SemereWodajo
      @SemereWodajo 2 дні тому +3

      Alemne is pp onegshe he don't talk to abyi genocide.

  • @jemilaabdi5890
    @jemilaabdi5890 День тому +3

    አላህ ይቀጣዋል‼️ንፁሀንን መግደል ወንጀል ነዉ እስልምና አይቀበለዉም ሰወች የራሳቸዉን ሰይጣንነት በሀይማኖት በቆዳ ቀለም መደበቅ ተገቢ አይደለም ሀይማኖት ማለት ሰላም ፋትህ ጥሩ ነገሮችን የሚሰራ ነዉ

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 дні тому +2

    Tank you for very fast information true news everyday avery minute please don't give up Victory for Russia victory ✌️ happy new year God bless your day 🙏 Tank you again 🙏

    • @eth1h99
      @eth1h99 2 дні тому

      አንተ ጥቁር ሀበሻ እስላም እንጂ የስልምናን ሃይማኖት አንተም ሆንህ አሸባሪው እስልምንናን አትወክሉም ።ግለሰቦች ግን ከሳምንት በፊትም ጀርመን ብዙዎቹን የገደለው ሃይማኖቱ እስላም ነው አላህ ብለው የሰውን አንገት የሚርዱ ናቸው ግለሰቦች እንጂ ሃይማኖታቸው አይፈቅድም።ስለዚህ ሃይማኖትን እና ግለሰቦችን መለየት ያስፈልጋል

  • @agegnehutsegaye5379
    @agegnehutsegaye5379 2 дні тому +2

    ሀገር ዉሰጥ ከ70 ሰዎች በላይ ስለተገደለው የመኪና አደጋ አዉራ። ስለ አሜርካ 10 ሰዉ ከምታወራ

    • @Newmenged
      @Newmenged 2 дні тому +1

      ለምን ተናደድክ በዚህ ዘገባ? ስለ አገርውስጥ የመኪና አደጋ ብዙ ሚዲያ ዘግቦታል...

  • @getachewteklehimnot1401
    @getachewteklehimnot1401 2 дні тому +3

    ጋሼ አለምነህ ሽምግልና መጣብህ ድምጽህም በጣምጎረና ከዚህበሀላ እረፍ

    • @netsanetkebede6490
      @netsanetkebede6490 2 дні тому

      @@getachewteklehimnot1401 እውቀት አያረጅም!

    • @Newmenged
      @Newmenged 2 дні тому +1

      ያንተን ጆሮ አስመርምረው... ለኛ ያው ነው ድምፁ

    • @emanyosef4931
      @emanyosef4931 День тому

      @@netsanetkebede6490 የሽንት ቤት እውቅት ነው lol

    • @netsanetkebede6490
      @netsanetkebede6490 День тому

      @@emanyosef4931 ሽንትቤት ውስጥ ያለን ስራ አንተ ታውቃለሕ! እኔ የዓለማቀፍ geopolitics in war scenarios " ማቅረብ ትልቅ ዕውቀት ይፈልጋል። የምር የተከፋሕበትን ምክንያትሕን በሌላ መንገድ ግለጸው።

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 19 годин тому

    እናመሰግናለን::
    የሰው ልጆችን አእምሮ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን:: ዓለምን ሰላም ያድርግልን::

  • @MohammedAbedo-m3y
    @MohammedAbedo-m3y 2 дні тому +3

    እዝለይ አስተያያት ስትሰጡ ያግለችሁ አስታሰሰብ ነዉ መሆን ያለበት ነብስ መግዳል ወንጃል ነዉ ያገዳለ ይገዳል በመንኛዉም ሀይመኖት አይዳገፍም በእትዮጵያም ያሞት ፍሪድ ብኖሪ ያተከበራዉን ያሰዉ ልጅ አይገዳልም ነበራ።

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 дні тому +4

    አይስስ የሚባለው ተቋም ያቋቋመው እራሱ አሜሪካ ነው። ሰውዬው ይሄኔ ትክክለኛ ስሙ አለምነህ ዋሴ ነው።

  • @WjiraAhmed-d8y
    @WjiraAhmed-d8y 2 дні тому +6

    የሠይጣን።ልጅ።ድሮም።ሠይጣንእንጂ።ሠውአያውቅም

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 дні тому +2

    ከይሁዲ በላይ አረመኔ በአለም ላይ የለም ከህፃንእስከአዋቂ ከሆስፓቲ ትምህርትቤት መጠላያ ጣቢያማዉደም እስረኛችን ወንድም ሴቱንም መድፈር ከዚህ አይብስም አሲኤስንየፈጠረችዉ የይሁዲ አባት አሜራካ መካከለኛዉን ምስራቅ ለመቆጣጠር ከዚያ ይሁዲን የበላይ አርጋ አገሮችን እና ነዳጅ ለመቆጣጠር ለመዝረፍ እሂዉ ነዉ

    • @tewachewahadu
      @tewachewahadu День тому

      እና እነዚህ ንጹሀን ምን ያድርጉ?

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 День тому

      ​@@tewachewahaduየገደለን መግደል ነዉእነሱማ ምን አረጉ አልኩ በማንኛዉም መልክ ንፁህና መገደል የለበትም።

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 2 дні тому +1

    ዓለምነሕ፥ ሰውን ከዜግን ትውልድ ባሕል ጋር አስተሳስሮ ከማሰብ በላይ የተሻለ መታሰብ ያለበት፤ ሰው ውስጥ ሕሊና አለ። ሕሊና በፍትሕ መናጋት እጅግ ይጎዳል። ምዕራብ አይሰስ ካጠፋው በላይ ኔቶ ወይም አሜሪካ በሰው ልጆች ውስጥ የፈጠረችው ሽብር ብዙ ሆኗል።ኤውልሕ ሁሉም እኩልና ልክ በማታስተናግድ ዓለም " የሁሉም ሰው ሰላም በእያንዳንዱ ሰው ውስጥ የመኖር ፍላጎትና በጎፍቃድ ውስጥ ነው ያለው። ሰው ሁሉ እኩል ክብር ይገባዋል! ሁሉም እስካላረፈ ሁሉም አያርፍም። አንድ ሰው ብዙ ነው!

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf День тому

    ካፊርን እና የሁዲን መግደል በምድርም ምቾት በሰማይም ፅድቅ

  • @emanyosef4931
    @emanyosef4931 День тому +3

    ቀዳዳ የፍልስጤምን ደም እያፈሰሰ ስላለው ግን ምንም አላልህም። በእርግጥ ከዝንብ ማር አንጠብቅም

  • @Abdulmalikadil-rt8pm
    @Abdulmalikadil-rt8pm 2 дні тому +5

    ምነው ተቃጠልክ ኢስራኤል ስንት ሺህ ህፃናት ስንት ነብሰጡር እናቶች ስንት አረጋዊያንን የአፈርና የድንጋይ ክምር እላይ ላያቸው ስትከምር ምነው? ዱዳ ሆነህ አሁን ነብር መስለህ እሳት ጎርሰህ ተነሳህ እኔ ሳውቅህ ጀምሬ በጣም ሙስሊምን ትጠላለህ እንደውም ከባድ ሽብር የፈጠሩትን እነ ኃ/ የሱስ እነ አላምረው እነ ጌታቸውን ወደ ሙሃመድ ወደ አህመድ ወደ ኢሳ አዙረህ የምታነብ ይመስለኛል ለማንኛውም አንተ የዘመናችን የኢትዮጵያ ፍርኦን ነህ አትልፋ ነገ ከነገ ወዳ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ እያወቁህ ይመጣሉ በነገራችን ላይ በተፈጠረው ነገር በእጅጉ አዝናለሁኝ አንተግን ጋዜጠኛ ምሰል! ፍትሃዊ ሁን ጥሩሰርተህ አስተምር መፍስህንም በጥሩ ስራህ እንድታርፍ አድርጋት የሰውልጅ እና ሰይጣን እንዲወዱህ ብለህ ፈጣሪን አታስከፋ ። አላህ ይልኣንህ!

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 2 дні тому +1

      Yeha gumara desst afe yehudi hulam sele islam mettefo new ye emiyaweraw

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 дні тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆ ስይጣናዊ ስራ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 2 дні тому +1

    I scream "journalism (balance) where u @?"

  • @JemalBeyan-w1o
    @JemalBeyan-w1o 2 дні тому +9

    እረ ግን እንደው ስንት ጉድ እያለ
    ጋሽ አለምናዋሴ ይህን ምታቀርበው
    ቢያንስ ጀርመናዊውን/የእስራኢል መሪ
    እረሳኽው ታሟል ጠይቀው😂😂😂

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 2 дні тому +4

      አይ እስላም ኋላ ቀር የአለም ሸክሞች

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 дні тому +2

      የሸምሰዲን ክፉ ስራ ሲነገር ለምን አመማችሁ አሸባሪነት የማን ባህሪ እንደሆነ ስለሚታወቅ ነዉ?

    • @mmsaed4630
      @mmsaed4630 2 дні тому

      ይውለብለበው IS ባንደራ ልመን ኣላሳዩም FBI,
      ያው ዘሮ ዘሮ ሞስሊሞች ያደረጉት ኩፉ ስራ ሊባልነው at the end,

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 дні тому

      ​@@abebaseyiume8949የዉ ሰዉ ተጨፊልቆ ስሞት ደስ ስለምለቸዉ ነዉ እኮ ከሙስልም ምን ይጠበቀል የሰዉ ስገ ብበሉ ደስተቻዉ ነዉ

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 2 дні тому +2

      የእስራኤሉ መሪ ገና ለሀገሩ ያልጨረሰው ስራ አለው ። ተተኪ አለ

  • @abufewzanhamza3993
    @abufewzanhamza3993 2 дні тому +1

    እ!!!!እስኪ ስለእስራኤል ንገረን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День тому

    🔺️ሸምሰዲን ስልጤ ነው

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 2 дні тому +5

    እንስሳም ያሳዝናል እንኳን ሰው የግለሰብ ባህሪ ከእምነት ጋር አይገናኝም ሰው ክቡር ነው አለምነህ አነተ ለንጀራህ ብለህ ፍርድ አትስጥ ለሰሪው የሰራው ሰራ በቂው ነው ሰላም ወጥተን ሰላም ያስገባን

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 2 дні тому

      ሰው መግደሉ ጥሩ ነው እያልክ ነው እንዴ ወንድሜ ይቅር ይበልህ

    • @mefthimunshid6096
      @mefthimunshid6096 2 дні тому

      @@tsehaydebele2730 አላልኩም ወንድሜ ስራው ይበቃዋል መግደሉ እራሱ ትልቅ ወንጀል ነው አውቆ ከሆነ ማለት ነው

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 2 дні тому +1

    ንፁሃንን በመግደል ምንድን ነው እሚገኘው

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 2 дні тому +12

    እስልምና ግን ምን እንደሚያስተምራቸው እሚገርም ነው አስበው አቅም ቢኖራቸው አለምን ጨርሰውት ነበር ዳሩ አቅም የለም ለማንኛውም ሽብር የሚለው ቃል ሲነሳ ሰው አይምሮ ላይ የሚመጣው እስልምና ነው ትግላቸው እንዳለ ምንም የማያቀውን ህዝብ መጨረስ ነው 👹

    • @FethiyaAshab
      @FethiyaAshab 2 дні тому

      eslemena selam nw miastemrew ande gelseb mexfo neger sera tebelo eslemenan manqushesh ayechalem

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 дні тому

      በትክክል

    • @brhaneamare3492
      @brhaneamare3492 2 дні тому

      በትክክል

    • @Ishownosniper
      @Ishownosniper 2 дні тому +1

      እኔ እራሱ የጠመጠመ ሳይ እንደፈረንጆቹ እደነግጣለው😢😢😢

    • @AgrawAbujabir
      @AgrawAbujabir 2 дні тому +4

      ዋዉ ለእስልምና ያላችሁን ጥላቻ የሚያሳይ እንጅ ከእምነት ጋር የሚያገናኝ አይደለም የግል ፍላጎት እንጅ እምነት ጋር አይገናኝም

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 2 дні тому +2

    ስለ አሜሪካ ከምትዘግብ ስለ አንተው አይሲስ አብይ አህመድ ትንሽ ትንፍሽ በል ሆዳም ፈሪ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 дні тому +3

    ሰውየው የአሜሪካን ወታደር ነበር።አፍጋኒስታንም ዘምቷል የሚለውንስ አላየኸውም?

  • @SeidMohammed-vk7wm
    @SeidMohammed-vk7wm 2 дні тому +4

    እስራኤል ስለምትጨፈጭፋቸው ህፃናት እንድህ በሞራል ብትዘግብ

    • @Amanu93
      @Amanu93 2 дні тому

      Esu War field nw alem lay hulem be tornet kemote sew ylk be adega yemotew ybelt yzegebal yhenin enkuan teredu eski muslimoch semonun sidama klil bemekina adega 70 sew mota betezegebew meten yahl eko amara klil sew eyemote endale eyetezegebe adelem maseb btjemru tru nw be haymanot kementeltel

  • @agegnehutsegaye5379
    @agegnehutsegaye5379 День тому +1

    አንተ ስለምትለው ዘገባ በዓለም ደረጃ ወደ 100 ሺህ የሚጠጉ ሚዲያዎች ዘግበውታል።

  • @Abcd-x5w3q
    @Abcd-x5w3q 2 дні тому +5

    ,, ከፅንፈኛ አይሁዲ ኔታኒያህን የመሰለ ምድርን በደም ያጨቀየ የለም. ,ስለሱ ለምን መዘገብ አንደበት ታሰረ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 2 дні тому

      ጀግናው ናታኒያው አሸባሪን ነው ያጠፉው ይህው በእሰራኤል ብቻ ሳይሆን አሜሪካንን ኢሮፕንም እያሸበራችሁ ንፅሀንን የምትገሉ እናንተ እሰላሞች ነችሁ😂😂
      እሰራኤልን መንካት ዋጋ ያሰከፍላል ቆሻሻ እሰራኤል ከልነኳት የማትነካ ሀገር ነች ግን ከነካህ 1 ሰሞትባት አንድ 1000 ትገላለች በቃ ንናባህ ታመጣለህ ለፈልፍ ከዚህ

  • @IbrahimGure-sl7cf
    @IbrahimGure-sl7cf День тому +3

    ሀይለኛ የ እስልምና ጠሊ መሆኒን ዛሬ ተረዳው

  • @dawud9469
    @dawud9469 2 дні тому +5

    ይህ የሁሉም ኢስላም ጠል ጋዜጠኞች ባህሪ ነው ጋዛ ላይ የሚያልቁት ህፃናትማ አያሳስባችሁም ብቻ ሙስሊም ነው የተባለ ግለሰብ አንድ ጥፋት ከፈፀመ የምትንጠለጠሉት ከሀይማኖቱ ላይ ነው

    • @FethiyaAshab
      @FethiyaAshab 2 дні тому +2

      betkekel

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 дні тому +1

      ኧረ ለእስላም ነፍሰ ገዳዮች ቆመን እናጨብጭብላቸዉ?ኢስላም ጠል አላለም እና ነፍሰ ገዳዩን ምን እናድርገዉ?

    • @Amanu93
      @Amanu93 2 дні тому

      Lesu wenjel besme gaza cober eyeseteh nw a ?

  • @GirumKassa-x5r
    @GirumKassa-x5r 2 дні тому +7

    ከድሮ ጀምሮ ጋሼ ዓለምነህ ዋሴ ዜና ማንበብ የሚወደዉ በዉጭ ሐገር ሥለሚደረጉ ነገሮች ብቻ ነዉ በኛ ሃገር በቀን ከአሥር ሺህ በላይ አማራ ሲገደል ሲፈናቀልና ሲታረድ ተንፍሶ የማያቀዉ የድንጋይ ዳቦ ዘመን ጋዜጠኛ አንዲትም ቀን ኢትዮጵያ ዉሥጥ ሥላለዉ ሻካ ዙሉ የቦኩሃራና የአልሼባብ ተላላኪ ሥለሆነዉ የኦሮሞ ፅንፈኛ አንዲት ነገር ተንፍሶ አያቅም ።

  • @Ibrahim-m5n1c
    @Ibrahim-m5n1c 2 дні тому +3

    አንተ አለምነህ ዋ የተባልኸው ፈላሻ፣ ፈጣሪ ድምፅህ ይዝጋው፣ የነዚያ የህፃናቶችና የእናቶች ጨፍጫፊዎች እስራኤልን፣ ቁጥረ አንድ ደጋፊና ወስላታ አረመኔ ነህ.

  • @MesfinWolde-f5c
    @MesfinWolde-f5c День тому

    Alex please am expecting more development on this story

  • @Desu1439
    @Desu1439 День тому

    This man never seem even a Muslim but his name matters for you.

  • @Sarah-yb2ep
    @Sarah-yb2ep 2 дні тому +3

    I really wonder why Alemneh never talks about the genocide of Palestinians? Is it because they are Muslims?

    • @bonjetubebt1870
      @bonjetubebt1870 2 дні тому

      B/c he is one of them he is an israel citizen, and he has already been propagandist for israel

    • @emanyosef4931
      @emanyosef4931 День тому

      @@Sarah-yb2ep 100% true he doesn't like muslims

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 дні тому

    ሀሽሽ ይወስዳልማለት ነዉ እሱኑም በመኪና መግደል ።

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 2 дні тому +10

    I C ማለትኮ እስራኤል ነዉ አንተ አለምነህ ምትባል ለፍላፊ የአለም ተንኮል ጀርባ እስራኤል ነዉ🇮🇱 መቼ ነዉ ፕሮፌሽናል ምትሆነዉ እስኪ በነካ እጅህ ስለ ጋዛም ዘር ማጥፋት😢

    • @KibromGhebre
      @KibromGhebre 2 дні тому

      Ante wushetam kehadi agere wede areb litishet now sura al tuwba 9:29 anibib wusha.Alem tikiklegna gazetegna now.Endante aydelem tebab

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 2 дні тому

    አቤቱ ጌታሆ ከድገተኛ አደጋና ከድንገተኛ ሞት ሰውን ምን እፕይነት የክፋት ጥግ ነው

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 2 дні тому +1

    በጠራራ ፀሀይ ንፁሀን ህፃናትንና እናቶችን የሚጨፈጭፈው ፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊስ ? መቼ ነው ለህግ የሚቀርበው?

  • @Abdulmalikadil-rt8pm
    @Abdulmalikadil-rt8pm 2 дні тому +1

    አበባሪ? አሜሮካ ባትልም አንተ በግልህም ቢሆን ትላለህ!

  • @hirutgebru7017
    @hirutgebru7017 23 години тому

    Ewntega sew temeselge neber betam tadalalhe

  • @AbAb-s7d5e
    @AbAb-s7d5e 2 дні тому +1

    መርዛማ ጋዜጠኛ ነህ መርዝ ነው የምትረጨው

  • @mknyat10
    @mknyat10 День тому

    ችለው ሚያደምጡክን አደንቃቸዋለሁ .. 30 ሰከንድ ማዴመጥ አቃተኝ .. ይቅርታ ድሮ ድሮ እሰማክ ነበር አሁን ግን ብል ብል ትእግስቱን አጣሁት ..

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 дні тому +1

    ቲሽ። ዜና አቅርበህ ሙተሀል።

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 дні тому

  • @MuhamedLiben
    @MuhamedLiben 2 дні тому +4

    ጥላቻ እንዳለብህ ያስታውቃ

    • @Amanu93
      @Amanu93 2 дні тому +1

      Zena mezegeb aychlm eyalk nw ? Muslim wenjel sisera ena sizegeb tlacha nw ayhudoch siyaregut gn uuuu tlalachu Eski eferu kdmia

    • @makw5069
      @makw5069 2 дні тому

      Menew tenchachachu??? What is the reason? He killed innocent people.

  • @sharcigailaliilali6090
    @sharcigailaliilali6090 2 дні тому +2

    እሄ ኮምጬማ የ ሙስሊም ስም ከሆነ ተረት ተረት የበዛል ዓለምና?

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 дні тому +1

      አቤት ነፍስ ሲጠፋ ደስ ሲላችሁ አሳፋሪዎች ገብታችሁ እምነታችሁን እንደመፈቸሽ አትንጨርጨሩ

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw День тому

    የሞቱት 15 ናቸው

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 дні тому

    አለም ስለ አልሲስ ጭካኔ ብለሕ ስታወራ አለማፈርሕ ይገርመኛል ይሔን ስል መደገፌ አይደለም ግን እስራኤል ፍልስጤማውያንን ሕጻናት ሴቶች አዛውንት በጠራራ ጸሐይ ስትፈጅ ምንም አለማለትሕ ይገርማል

  • @tedotedo8598
    @tedotedo8598 2 дні тому

    ድርጊቱ የተፈፀመበት ሠዓት ትክክል አይደለም። አስተካክለህ ብታቀርበው

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 дні тому +2

    የእሰላም ሰራ ይህ ነው ሰውን ማርድ
    አላዋህክብር ብሎ መግደል ከእሰላም ውጭ እንደዚህ ያለ አፀያፊ ሰራ የሚሰራ የለም በዚህ አለም ላይ
    ግን ያለገባኝ ሀይማኖቱ ምን ነው የሚያሰተምርው ሰውን ግደሉ ነው? የሚያውቅ ካለ አሰርዱኝ
    በቃ ንፅሀንን ተነሰቶ መገደል ፈጣሪ ሆይ ከእነዚህ አይነቱ ሰውርን

    • @AnwarashikAshik
      @AnwarashikAshik 2 дні тому +2

      sew bemegdelima ende kirstyan alem ayta atawkim wendim ye aste youhanis bicha beki masreja new

    • @fedilamohammed595
      @fedilamohammed595 День тому

      ችግሩ ፍቃደኛ አትሆኑም እንጂ ፤ እስልምና የሰላም እምነት ነውና ቅዱስ ቁርዓን ምን ይላል መሰለህ ወንድም አለም አንድን ሰው የገደለ የአለምን ህዝብ እንደገደለ እንዲሁም አንድን ህይወት ያተረፈ የአለምን ህዝብ ሁሉ እንዳተረፈ ነው እስልምና የሚያስተምረን። እኛም በእስልምና ስም በየቦታው ሰው እየገደሉ የእስልምናን ስም ለሚያጠለሹ ሁሉ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለን። ሰው ሁሉ ከአዳም ነው። እንኳን ሰው መግደል የሰውን ሃይማኖት መዝለፍ፣መስደብ በጌታችን አላህ የተከለከልነው ተግባር ነው። በተጨማሪ በሃይማኖት ማስገደድ እንደሌለ ያስተምረናል። በየቦታው በሃይማኖት ስም ሽፋን አድርጎ ሲገድል፣ ሲዘርፍ፣ የሰው እምነት ሲሳደብ የሚውል ሁሉ የእስልምናን አስተምህሮት ያልገባው ጌታውን አላህ ያለመነ ነው። እናም ወንድሜ አንተም ያንተ ሃይማኖት እንድትስድብ እንድትዘልፍ አይመክርህም እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ ። ኑ ወደ ሰላም ጥሪ እናደርጋለን። በተረፈ ስለ እስልምና ለማወቅ በድፍረት ቅድስት ቁርዓን ለአለም ህዝብ የተላከ ነው ማንበብ ትችላልህ

    • @IsmailMohammed-f5o
      @IsmailMohammed-f5o День тому

      Awreteh mutehal egha muslimoch andem bota sew gedel mel yelem be hagerachen tarek betehed ase yohanes men neber, kewech hager demo hetler men neber yan hula ayhudawe yecheresew lemn muslim sehon haymanotu new meyazew metlut manem sew chrisitianem yehun muslim katefa haymanotu sayhon esu new mewekes yalebet,allah hakun meneredabeten lebona yesten

  • @abdul-y6i2t
    @abdul-y6i2t 2 дні тому +4

    እነ ምንችግር አለው ኖርመል ነው እስራኤ 46 ኑፁሀንን ከአሜሪከ ጋርእየገደሉ አደል እንዴ?

    • @Workenehgelan
      @Workenehgelan 2 дні тому

      በአንተ አባባል አሜሪውያን እስልምናን እንዲጠሉ ማድረግ ነው
      ስትጽፍ አስብ

    • @HafteGoitom
      @HafteGoitom 2 дні тому

      ከአሜሪካ እየተለቀማቹ ወደየ አገራቹ መመለስ የሰለጠነ ሀገር ላይ ምን አላቹ ኋላ ቀር

    • @abdul-y6i2t
      @abdul-y6i2t 2 дні тому

      @@Workenehgelan ጠሉም አልጠሉም እነሱ የው ነቻው አለህ ከፃፈልን ነገር መጫመርም መቀነስም አይችሉም ስለዚ አሜሪካ በጣት ሚቆጠሩ ሰዎች ስለሞቱ አይገርምም በመቶ ሺ ቤት እኮ ነው ፍልስጤም ውስጥ ሚሞተው አከልጉደተኛ የሚሆነው

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 2 дні тому

    👍

  • @eskinderzegeye433
    @eskinderzegeye433 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Burbaan5067
    @Burbaan5067 2 дні тому

    መቼስ ሙስሊም ተብዬ ሲያጠፋ ክፋት ሙስሊም ያልሆነ ሲያጠፋ ፅድቅ ነው እንደ እናንተ እይታ
    አይሲሲን የመሰረተችው አሜሪካ ነች

  • @gizayealemu981
    @gizayealemu981 2 дні тому +1

    በሽምስዲን ጉዳይ የተስጡ አስተያየቶችን ሳነብ አንድ ነገር ተረድቻለሁ::ስሞኑን መንግስት የሀይማኖት ግጭት ለማስነሳት በብርቱ እየስራ ነው የሚለው ሀሳብ ትክክል ነው ማለት ነው?ሸምሰዲን እስልምናንም ሆነ ክርስትናን አይውክልም::ሁሌም የአማኝ እ ንጂ የሀይማኖት መጥፎ የለም!!አደብ ግዙ::

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 22 години тому

    Wey demo .,geadegna yelelew beteseb miyaweraew yelelew hono Depression or mental illness or chemical imbalance or unemployed yehonal.,,ID …eyalew manenetu betsebu aletawekem milew gn very weirdest 💚💛❤️ke madenkachew gazetegna andu neh…adnaki neg🤗🤗🤗

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 2 дні тому +2

    ለሞቱት እናዝናለን አሜሪካ ሆን ብላ ሙስሊሞችን ለማጥቃት ፈልጋ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 дні тому +1

      ምን ማለት ነወ ለዝያ ነዉ በንጹሐን ሰዎች ለይ መክና የምትነዱት?

  • @ayqer12
    @ayqer12 2 дні тому +2

    ለምን እንደገደለ መቶ ሽህ ሴትና ህፃን የጨፈጨፈ እየጨፈጨፈ ያለውን ኔታኒያሁን ጠይቀው ይሁዳው ፎርጅዱ

  • @MohamMohamed-wl3tw
    @MohamMohamed-wl3tw 2 дні тому

    እሰይ

  • @pastadymeklit788
    @pastadymeklit788 День тому

    ምን ያረግልናል የውጭ ሃገር ግድያ ሞት እዚሁ እኛ ጋ ሞልቶ ይልቅ ለሃገርህ ስለሃገርህ ብትዘግብ ምን አለበት ጡርቂ ፈሪ ነህ እንዴ ዓለሜ

  • @ruthabegaz4216
    @ruthabegaz4216 День тому

    Baleg sew new

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 2 дні тому

    የተገደሉት ንፁሀንን ከሆኑ ያሳዝናል የመንግስት ተቋም ላይ ከሆነ ደግ አደረግ

  • @SerGo-w4g
    @SerGo-w4g 2 дні тому

    Jegna,new

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 2 дні тому

    አሁን የሙታን ቁጥር 15 ደርስዋል::

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 2 дні тому +2

    ጎበዝ በህይዎታችሁ እንደ አለም ነህ ዋሴ አይነት ሆድ አምላኩ አይታችሁ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ??? ምነው አፍንጫው ላይ በድሮን በታንክ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምጽ መሆን አቃተው???? ሆዳም ፈሪ ቦቅቧቃ አሁን አለም ነህ ወንድ ነህ ሱሪ አለህ ??

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 дні тому +3

    የሰይጣን መንፈስ ነው የንፁሀንን ደም የሚጠጣው

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 дні тому

    የሞቱት ሰዎች 15 ደርሷል።

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    እድሜ የማያስተምርህ ጽንፈኛ ነህ

  • @lookjay22
    @lookjay22 День тому

    9/11 ye mossad,cia eked be shemsedin tedegeme!!!!ye america yetgnawn hager tewr yehon?

  • @sofiya-u2d
    @sofiya-u2d 18 годин тому

    ምነው እስራኤል እነ አሜሪካ ከገደለችው የአሜሪከያኖች በለጠብህ ከፍልስጥኤማውያን በለጠብህ ከገደለዉ የተሻለ መፍርድዐይበልጣል

  • @zeyinebtemam1270
    @zeyinebtemam1270 18 годин тому

    Lelochu semotu endezeh adbkh atezegbem ay we d matay

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 День тому

    15 sew new wedem

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 2 дні тому +1

    What an evil person.May they rest in Peace.

  • @woinshetteklemariam412
    @woinshetteklemariam412 2 дні тому +4

    አለምነህ ጋዜጠኛ መሆኑን እረስታችሁ ከሆነ በጣም ያሳዝናል! ለምን ይህንን የሰው ሰይጣን የሰው ነፍስ የበላውን ላውም ንዑሃንን ! ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖራችሁ ነው ጋዜጠኛ ተነስታችሁ የምትወርዱበት? እሱ ስራውን ነው የሰራው:: ተውት::😊

    • @FethiyaAshab
      @FethiyaAshab 2 дні тому

      yehonew neger yasaznal gen agerachin lay selmixefaw yenetsuhan nefs biawera

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дні тому +2

      እነሱ ስለ ሐይማኖታቸውን ብቻ ነው የተጨነቁት ነብሳቸው ከጠፈው ይልቅ ያሳዝናሉ፣

  • @YarmukAbdu
    @YarmukAbdu 2 дні тому

    አለምላይ ሕፃናትን እና ንፁሐንን የሚጨፈጭፉት ሐገር አፍራሽ አሸባሪ የሆኑቱን ምራባውያንን ንገራቸው። ጨፍጫፊ ሐይማኖት የናንተው ክርስትና ገዳይ ጨፍጫፊም እናኝተው ካፊሮች ናችሁ። ምክርህን ለራስህ ምከረው።

  • @YarmukAbdu
    @YarmukAbdu 2 дні тому

    ሞትን ይቅመሱት ቅመስ

  • @mustefahassen5510
    @mustefahassen5510 2 дні тому

    Lemn sele Israel ataweram zare eyatefu free free free plastinine

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 2 дні тому

    The game was postponed by the way I don't know why you say it is on going?

  • @diyaalhag8923
    @diyaalhag8923 2 дні тому

    Walttafaa anten biloo gazexeynaa

  • @etenatebaye6458
    @etenatebaye6458 2 дні тому

    Super ball

  • @አንድናትአገሬእናት

    ሰይጣን ነው የስው ደም ጠጭ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 дні тому

    Yetabatu ijun yezo meqoraret new

  • @Sam-fv6kq
    @Sam-fv6kq 2 дні тому

    Alemneh Mnew Shafedk?Bedeneb awra

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 День тому

    Ante seweye gen eski sele Palestine Histanat beyekenu selemigedelut tenager

  • @Meryembintali
    @Meryembintali 2 дні тому

    አንተ፡ለራሥህ፡ሠይጣን፡በጋዛላይ፡የሚጨፈጨፉቱን፡ህፃናት፡ሙሥሊሞች፡በዘገብክ፡ያውም፡በሚሌየን፡ካፊሮችተነኩብህ፡

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo День тому

    ንፁሀንን መግደል መሀይምነት እንጂ አሽባሪነት አይደለም ሰው መግጨት የትኛውም አገር ላይ ስለሚከስት ባናገናኝው።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 дні тому

    Tnant Tultula Sitnefalet Yeneberew President Naw ISISN Yaderajew Yibalal Wodaje Libe

  • @JemaludinMudesir-b7o
    @JemaludinMudesir-b7o 16 годин тому

    እስኪ ስለ ሀገርህ አዉራ ለነገሩ ኢትዮጵዊም አትመስለኝም አንተ አይሁድ ነህ

  • @muktarawel
    @muktarawel 2 дні тому

    15 sewoch

  • @ZewduBelete-t1y
    @ZewduBelete-t1y 2 дні тому +1

    Guys don't mix islam from this creazy guy

  • @AbassMuzemil
    @AbassMuzemil 2 дні тому

    islam and Muslims are different!! በቅርቡ በ social media በስመአብ ተብሎ ታረደ ተብሎ የተነገረ ድርጊት ክርስትናን ይወክላል? በፍፁም!! ስለዚህ ሰዎች አዕምሮአችን እንጠቀምበት.ወንጀለኛ የሙስሊም ስም ያለው ሰው ሊኖር ይችላል እስልምናን ግን አይወክልም። ስለ እስልምና ማወቅ የሚፈልግ ሁሉ go to the Qur'an and Hadith!!!