ቀልድ አይደለም‼️ ቻው ቻው ፊታችንን ላይ ላሉ ምልክቶች ሁሉ ትክክለኛ መፍትሄ😱 ለአመታት ለፊቴ የተጠቀምኩት ምንድነው እዮት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat  3 роки тому +7

    INSTAGRAM 👉 instagram.com/p/CBEXJUXHYbA/?igshid=yzoz34o8cgoc
    TELGRAM 👉 t.me/messimol/400

    • @app1399
      @app1399 3 роки тому

      የእውንት እኔ ፍቴን ሁሉ በማስታውት ማየት አስጠልቶኛል ማዳት ልገለኝ ነው የእውንት ክስው ፍት እራሱ መታዬት አፍራለሁ

    • @app1399
      @app1399 3 роки тому

      እና እኔ ደግሞ እርድና ሎሞን ስጠቀም በጣም ያቃጥለኛል አይስማማኝም እስኪ ሌላ ያስለቀቅልሽን ንገርኝ እህት

    • @helenhelen7288
      @helenhelen7288 3 роки тому

      Ancheme gezashe sela setshene batame enamsagnalne fatare kene legochese tabarke

    • @habtamhabti1649
      @habtamhabti1649 3 роки тому

      እህቴ ለፊት ጠባሳ በጠፍር የተባጨረ መላ ብለሽ ሹክ በይኝ

    • @gondaregondare9594
      @gondaregondare9594 3 роки тому

      እናት ካላስቸገርኩ የፀጉሩን ቅባት ከቻልሽ በፎቶ ወይም ትክክል ስሙን ብትልኪልኝ .

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 3 роки тому +6

    ታድላችው ፊታችው የሰጣችውትን ሁሉ ይቀበላል ለፊቴ ምንም መላ ላገኝለት አልቻልኩም ማድያት በፍፁም ሊጠፋ አልቻለም ሽታ ያለው ነገር በፍፁም ከነካኝ አለርጂክ ይሆንብኛል ታጥቤ የምቀባው ክሬም ማግኘት አልቻልኩም ምን ላድርግ????

  • @almazsisay6359
    @almazsisay6359 2 роки тому

    እኔምለው አዴ እርድ አዴ ባዝሊን የማትይው የለም መመኩረረያና ገቤ አረግሽው

  • @SaraK-gt5br
    @SaraK-gt5br 7 місяців тому

    ስንት ደቂቃ ነው እምትቆይው ለመታጠብ

  • @ekrammohammed7647
    @ekrammohammed7647 3 роки тому

    መሲዬ እንዴት ነሽ እኔ እርድ ያዘጋጀሁት ዘፍዝፌ አድርቄ ነው የፈጨውት ይቻላል?

  • @hawaethiopian130
    @hawaethiopian130 3 роки тому +1

    የኔ ውድ ሥትፈጭ እጂሺን አታደርጊ ከመፈጫው ላይ በጣም ደርቅ ከሆና እረዱ ልትቆረጥ ትችላለች መፈጫዋ መሀከለኛዋ ተጠንቀቂ እሺ

  • @dmerryluub5988
    @dmerryluub5988 3 роки тому

    Thanks share sladeregshin gn daily yetetekemshiw yetgnaw new bzu aynet video new yelekekshiw yetu best?

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому

    Fiteshen sitetatebi atemozekew. Kes belesh besesu betam satechage bekebu metateb new. Wedetach memozek teru aydelem.
    Thanks for your info.

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 роки тому +5

    የኔ ሚስኪን የደሴ ልጂ ነሽ እንደ ዋው የሀገሬ ልጂ በርቺ ጎበዝ ነሽየምር ስራሽ ሁሉ ጉልበቴ እና ክርኔ ላይ ጥቁር ሆኖብኝ ነበር መላ ካለሽ ውዷ

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 2 роки тому

    የኔ እመቤት አጠር ብታደርጊው

  • @netsanetzeray8353
    @netsanetzeray8353 3 роки тому

    I like u share us ur personal experience but the problem of ur description is u didn't mention the duration.

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 3 роки тому

    ምን ዓይነት ቫይታሚን ፃፌልኝ እባክሽ

  • @tedros7728
    @tedros7728 3 роки тому

    Selam ethte yeqbatu tshuf wey foto anstesh bitlkilgn mare.🙏🙏🙏

  • @betelehemdemssie7115
    @betelehemdemssie7115 3 роки тому +1

    እኔ እንኳን ብዙም ተጠቃሚ አይደለሁም አንቺ ግን ምርጥ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому

    What the name of the argon oil can you share me if you can. Thanks 😊

  • @rozafatima3425
    @rozafatima3425 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ነሸ በርች

  • @yordeyoyo1627
    @yordeyoyo1627 3 роки тому

    እናመሰግናለን 🙏😍😍በርቼልን

  • @haymanotteshome7308
    @haymanotteshome7308 3 роки тому

    Messye oly creme ekbalhu tru new ?

  • @sleamkonjit965
    @sleamkonjit965 3 роки тому

    thank u for sharing..please if u can u write down the hair oil name, please thank u

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😍😍😍

  • @bezaworkamene1812
    @bezaworkamene1812 3 роки тому +3

    Natural is always the best!🙏🙏🙏

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 роки тому

    ኦ የደሴ ልጅ ነሽዴ እናመስግናለን በርችልን ያገር ልጅ

  • @huluyereta2449
    @huluyereta2449 3 роки тому

    የኔ ማር እመቤቴ ካንችና ከቤተሰብሽ ጋር ትሁን ጎበዝ በርች

  • @meseretworku9006
    @meseretworku9006 3 роки тому +1

    የፀጉሩን ቅባት አስገቢልን ቴሌግራም ላይ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +3

    እናምሰግናለን መሲ💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የአገሬ ልጅ ባትቀቢም በተፈጥሮ ውብ ነሽ
    የደሴ ልጆች በቃ ከውሃው ነው ያምራሉ💕🌷

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 3 роки тому

    Wow awo Dassie ewnatgn wubat naw yamenyaw

  • @guzguzsemaw2884
    @guzguzsemaw2884 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @አለምየማርያምልጂ
    @አለምየማርያምልጂ 3 роки тому

    መሲ ማር በርችልን የኔ ምርጥ

  • @zedtube1619
    @zedtube1619 3 роки тому

    መስየ እርድና ኪውከበር አንድላይ አደባልቄ እየተጠቀምኩነው ችግር አለው

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 роки тому +1

      Its really good my dear
      Add one teaspoon of cucumber juice and 1/3 teaspoon of turmeric. Give a good mix to all the ingredients and then apply the mask evenly on your face and leave it for 15 minutes. It will brighten your face.
      Boasting anti-inflammatory properties, as well as antioxidants and nutrients like vitamin C and folic acid, cucumbers make a nourishing ingredient for a face mask, and a good base for adding other ingredients that can benefit your skin, like honey, aloe vera, or oatmeal.

    • @zedtube1619
      @zedtube1619 3 роки тому

      @@yeNathanenat የትርጉውም ያለህ መስየ

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 роки тому

      @@zedtube1619 ክክክክ

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 роки тому

      Awo teru nw yene eht

    • @zedtube1619
      @zedtube1619 3 роки тому

      @@yeNathanenat በጣም አመሰግናለሁ መስየ ስለመለኛልኝ

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 роки тому

    መሲ ሰላም ነው ምን ቅባት ልግዛ ለፀጉሬ ብየሽ ዝም አልሽኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +1

    መሲዬ ምርጤ እንኳን በደና መጣሸ

  • @askalkassahun6759
    @askalkassahun6759 3 роки тому +4

    ሁሉም ኢትዬጵያዌያን ቆንጆወች ነን

  • @DAWITA.L
    @DAWITA.L 3 роки тому

    መሲዬ ከምልሽ በላይ ማድያት አስቸግሮኛል ብዙ ጊዜ እቀባለው ለውጥ የለውም ሞራሌን እንዲሰማኝ እያደረገኝ ነው ይሄን ደሞ እምክረዋለው እናመሰግናለን።

    • @semmysemmy731
      @semmysemmy731 3 роки тому +1

      Hnem neberabigni gen ciram geziche new yetafu

    • @babanon9062
      @babanon9062 3 роки тому

      @@semmysemmy731 ምን አይነት ክሬም ነው እማ ?

    • @zelalemefrem1385
      @zelalemefrem1385 3 роки тому

      Minanet cream benatish

    • @happya-r4i
      @happya-r4i 3 роки тому +1

      ውሃ በደንብ ጠጪ ሀሳብ አታብዥ ለመተኛት ሞክሪ ስልክ ቴሌቭዥን ላይ ብዙ ጊዜ አታፍጪ
      #ምንጭ ከተሞክሮ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 роки тому

    አናመሰግናለን

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው

    ባይታሚን ግን ክኒኙ ኩላሊት አይጎዳም ወይ??

  • @bitlhamtlahun9938
    @bitlhamtlahun9938 3 роки тому

    እባክሽ

  • @bitlhamtlahun9938
    @bitlhamtlahun9938 3 роки тому

    እባክሽ በጣም እፈልጋለሁ በጣም

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 роки тому +1

    ኪኪ እደ አርቲስቶች እድሜ የማይቆርጥ ከሆነ እሺ አላልሽም
    ኪኪ እስኪ እንሞክረዋለን
    ግን የተፈጨው እርድ ቅመም ይጨምሩበት ይሆን እዴ?;

  • @Wudase_21
    @Wudase_21 3 роки тому

    19 minuts?

  • @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ

    ማሻአላህ ዉሎየነሽመስዬ

  • @banchikifle2433
    @banchikifle2433 2 роки тому

    Teru new gen were atabeze yeselechal!

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው

    በርች ማማዬ እንደ ቆዳችን ነው ግን እኔጋ
    ከቤት የሚዘጋጀው ከቡና ውጭ ሌላው አላርጅኬ ነው ያባብሰብኛል

  • @loza137tube9
    @loza137tube9 3 роки тому

    እናመሰግናለን የናታን እናት

  • @HayatHayat-gb2px
    @HayatHayat-gb2px 3 роки тому

    እረ እኔ እደት ላጥፋዉ ኡኡኡኡ

  • @marygenete4794
    @marygenete4794 3 роки тому

    እህቴ አመሠግናለው

  • @desawithadgu1093
    @desawithadgu1093 2 роки тому

    yetgnaw erdi new mntkemew🙏

  • @sofiaimam8902
    @sofiaimam8902 3 роки тому

    ትክክል

  • @tubegingotube2199
    @tubegingotube2199 3 роки тому

    Yageri lij...marko neshi

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    thank you for sharing Mesi great tips God belss🤗❤️

    • @queenbeti1347
      @queenbeti1347 2 роки тому

      ሰላም ነሽ እኔ ያለኝ በውሀ ዘፍዝፌ የተወቀጠ አለኝ ግን ቅመም የለውሞሰለተዘፈዘፈ ብቻ ነውእኔበጣም ከምነግርሽ በላይ

    • @queenbeti1347
      @queenbeti1347 2 роки тому

      ደሆናል ወይ

    • @queenbeti1347
      @queenbeti1347 2 роки тому

      እኔ ብዙ ጊዜ ኬሚካል ያለው ብዙ ጊዜ ተጠቅሚያለሁ ሲወጣብኝ በጣም ደንግጨ እሱን ብከታተልይጠፍልኛል በፈጠሰሽ

  • @kalkidangezahegn2955
    @kalkidangezahegn2955 3 роки тому

    Yene mirt yene liyu gobez berchilign weddddd

  • @BASIC__INFO
    @BASIC__INFO 3 роки тому

    Lekenfer treatmentm bexam eyedereqe aschgrongne new

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 3 роки тому

    Ygera lij ymechishi 😍

  • @meklitalemu6939
    @meklitalemu6939 3 роки тому

    Samunawen please semun negergn

  • @shewittessema3253
    @shewittessema3253 3 роки тому

    ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏 በርችልን

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 роки тому

    Barchlny baxam turu meraja naw

  • @eyulife
    @eyulife 3 роки тому +1

    You have beautiful skin 😍

  • @tekugichamo985
    @tekugichamo985 Рік тому

    baye sentagna qani nawu maxaqame yalabene

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 3 роки тому

    Selam.Mesiye betam amesehinalehu

  • @MASITUBE
    @MASITUBE 3 роки тому

    Ara masi Ene Betem aschigiridnol yelmokorkuti yelem

  • @ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ

    እኔሁሉንም ሞክራዋለሁ ግን ማዳት እባለኝ መስዬ

  • @sumayamohmed244
    @sumayamohmed244 3 роки тому

    Thanks for sharing this important video

  • @tubegingotube2199
    @tubegingotube2199 3 роки тому

    Lagegishi efelgalehu...

  • @eteneshshumi2617
    @eteneshshumi2617 3 роки тому

    Silk qutrish sicigi ebakish irdu yet igagal

  • @haymanotteshome7308
    @haymanotteshome7308 3 роки тому

    Yne wedi dhina nshi

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому +1

    መስዬ ማር ከልብ ነው እማመሠግንሽ በቀደም የጂ ሠርተሽ ነበር በጣም ለውጥ አገኘሁበት በጣም ከጥቅም ውጪ ሆኖብኝ ነበርተባረኪ

    • @የድንግልልጅ-ጀ1አ
      @የድንግልልጅ-ጀ1አ 3 роки тому

      አወ ማርያምን ማመን ነው ያቃተኝ ለኔም ሰራልኝ እጀ እንዴት እንደሰለሰ thanks so much beautiful mesi we love you so much ❤ ♥

    • @jfhdu8690
      @jfhdu8690 3 роки тому

      Mesi yena wed ena tekabechalawe gine lawet yalawem

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 роки тому

      @@የድንግልልጅ-ጀ1አ አወ እኔም በእውነት ብትትን ነበር ያለብኝ መቸም የሳውዲ ብርድ ከቃው ከልብሱ ብቻ አሁን ልክ ስራየን ስጨርስ እደዛ እየተጠቀምኩ ለውጡ ዋውውውው

    • @ህስቡንላሁወነመምሉኪል
      @ህስቡንላሁወነመምሉኪል 3 роки тому

      @@mmmsss9657 ምንተጠቅመሺእህትእስኪንገሪኝ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 роки тому

      @@ህስቡንላሁወነመምሉኪል ማር የተጠቀምኩት ሎሚ እና ኮኮናት ኮኮናት ከሌለሽ የወይራ ዘይት መጠቀም ይቻላል ብላለች እና ስኳር አድላይ አድርገሽ ማታ ማታ ስራ ስጨርሽ መጠቀም በጣም ለጥ አይቸበታለሁ ማር

  • @DanCaller123
    @DanCaller123 3 роки тому +1

    Thank you so much for sharing. Rice helped me a lot. I am allergy for honey. Please what can I use instead of honey. God bless you🙏🏽

  • @abigiyatsegaye5871
    @abigiyatsegaye5871 3 роки тому

    Yene konjo swedsh eko!

  • @firehiwotdesaleng6470
    @firehiwotdesaleng6470 3 роки тому

    Yena konjo tsigera kelem tekebcha nebe ena tebtates mine largew

  • @asternerayo3279
    @asternerayo3279 3 роки тому

    There is same but Fresh Everywhere in the store and the grocery store

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል

    አረብ አገር ያላቹሁ ልጆች አረቦች የሚጠቀሙት እርድ ቅመም ይገባበታል እንዴ እሰኪ ንገሩኝ የምታቁ

    • @genetgeberslssie4588
      @genetgeberslssie4588 3 роки тому +1

      እኔ አጣቅም አለው የለውም እርድ ብቻ ነዉ ቅመም ካለው ግን ትንሽ መጅመሪያ ብውሃ ምክር. ከዚህ ቅመም ያለው ከሆን ተሎ በለው ነዉ ውድ ጥቁር የመቀይረው ከለላው ግን ብጫ ነዉ የመሆን እና ተለው ብለው አይለቅም ሰተጠጠብው

    • @ልቤለአንድሰውብቻነው
      @ልቤለአንድሰውብቻነው 3 роки тому

      ከቤት ካልተዘጋጄ ውጭ ደሚገዛ ንፁህ ርድ አደለም ማማዬ ከሰደሊያ ግዚ የፊት ርድ አለ

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 3 роки тому

      አዎ ተፈጭቶ የሚገዛው አለው ቅመም ጥሬውን ገዝተሽ ፍጭው

  • @DanCaller123
    @DanCaller123 3 роки тому

    And I have oily skin.

  • @guzguzsemaw2884
    @guzguzsemaw2884 3 роки тому

    ሰላም መሲ እንዴት ነሽ ተፍተሻኝ

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል

    እርጥቡ እርድ ይቻላል እህቴ

  • @yosephzerihun9733
    @yosephzerihun9733 2 роки тому

    ebakesh masy tabalshchalaw bagel awery ge ebakesh ebakesh

  • @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም

    የወሎ ልጂ ናት ደሴ ኮቦል ለፍቅር ሲባል የለለላት አቻ አለ ገጣሚው እኛ ወሎየዎች ኦርጂናል ውበት እዳለን አይዘነጋም ያርቲስቶች እድሜ አያረጂም ነው ያልሽው ሃሃሃ ያማል ቅኔው በርቺልን ቆንጂት

  • @atnasiatube3360
    @atnasiatube3360 3 роки тому

    Sitdemurugn edatalifu

  • @eteymubarak4495
    @eteymubarak4495 3 роки тому

    Leza nw yewah yehonshiw I ❤u

  • @fasikafetene5360
    @fasikafetene5360 3 роки тому

    Yn konjooo btm arfi nw mokiralw....

  • @eteymubarak4495
    @eteymubarak4495 3 роки тому

    Mesiy berch

  • @ሶፊሶፊ-ፀ8ኀ
    @ሶፊሶፊ-ፀ8ኀ 3 роки тому

    2ኝ ነኝ

  • @rozadamtie4019
    @rozadamtie4019 3 роки тому

    Weeee yagereee lije

  • @ኑስራኑስራ
    @ኑስራኑስራ 3 роки тому

    እረጥቡ አይሆን የደረቀ የለኝም

  • @selamawitamaere306
    @selamawitamaere306 3 роки тому +1

    Yagera lige selhonsh betam des teghalish

  • @ayaomer166
    @ayaomer166 3 роки тому

    Des align sele Dessie setawori

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 3 роки тому

    Ye disse lij negn😊

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው

    የማዲያት ክሬም አለ ብዙ እህቶች
    አሰለቅቆላቸዋልኝ

    • @samerasamera7170
      @samerasamera7170 3 роки тому

      እስኪ የክሬሙን ስም ንገሪን ማማየ እኔ በጣም እፈልጋለሁ

    • @ccethihh9454
      @ccethihh9454 3 роки тому

      Eseti negerige semune benateshe weyeme photo ye kermune

    • @tutudaniel3890
      @tutudaniel3890 3 роки тому

      Ebakesh semun ??🙏

    • @tsionayalew7568
      @tsionayalew7568 3 роки тому

      Hihetachen keremun tahfilen esti?

    • @GodisGood-q9s
      @GodisGood-q9s 3 роки тому

      Please

  • @olanayadessa6933
    @olanayadessa6933 2 роки тому

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 роки тому +1

    Watching #1

  • @meseretworku9006
    @meseretworku9006 3 роки тому

    ♥♥♥

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 3 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ ፊትሽ እንደዚህ ጥርት ማለቱ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    👁‍🗨 👁‍🗨

    • @helenassefa1524
      @helenassefa1524 2 роки тому

      በርግጥ ይጠፋል ማዲያት አሁን በለቀሽው ቫዲዮ

  • @bezatizazu5718
    @bezatizazu5718 3 роки тому

    Wy Yene wd

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 роки тому

    Like

  • @olanayadessa6933
    @olanayadessa6933 2 роки тому

    ስሚማ እናት በፊት በማዲያስ የተረባበሸውን ቆዳሽን ማሳየት ለመታመን ይረዳል፣ ካልሆነ ውሸት ነው የመሰለኝ፣ ፊትሽ አንቁላል ነው የሚመስለው ተቀባሽ አልተቀባሽ ለዩቱዩቡ ገንዘብ ካልሆነ ምንም አይደለም፣

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 роки тому

    የናታን እናት ድንች በእንቁላሉን ሰርተሽ አሳይን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @nigistnigist1780
    @nigistnigist1780 3 роки тому

    እናመሠግናለን