💥ሰኢድ ሱመያን ፍለጋ ኢትዮጵያ ገባ ጎንደር ሔደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #💥ሰኢድ ሱመያን ፍለጋ ኢትዮጵያ ገባ ጎንድር ሔደ ሱመያ ግን😥💥#abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም #ebs #yetbitubeየተንቢ #love #habesha #donkey #lovestatus

КОМЕНТАРІ • 23

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 7 днів тому +2

    በመጀመሪያ ሸርርርር ላይክ ከዛ በመቀጠል የሡማያ አድናቂወች ሰሞትላችሁ በላይክ አሳዩኝ ለዝች ጅግና አለበገር ባይ ሴት ማሪያምን እንዴት እንዳሰደሰተችኝ ጅግንነቷ አያችሁ የፍክክር ጎጆ ሳይዘጋ ያድርል ይባላል ሰንት ተለፍቶ ይተቃና ትዳር በሲኮንድ መበተን ንበርትን ማጥፋት ማለት በጣም ያሳዝና ድግሞ ሶሰትኛም ሚሲት አማርው 😢ትይው እመዋ ይህ ምኑም አያሳዝን ይክርተት ይምን ይቅርታ ተቀበይ ነው 🤔

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ug 7 днів тому +1

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውዴ❤❤

  • @WubeSisay-kb7gc
    @WubeSisay-kb7gc 7 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽልኝ እመዋ እጅግ ጥሩና ቆንጆ አቀራረብ ነው በርችልኝ የኔህት

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 7 днів тому

    ሰላምሺ ይብዛ ወዴ በበረች ጠክሪ ጉድ የነሱነገረኮ ሀገር ገብተወል ሲጀመረ ዲራማነው ወዴ አንድላይ ናቸው😂

    • @mawaysh
      @mawaysh  7 днів тому

      @@asiytyba5700 ጉድ ዋት?😓🤣🤣🤣

  • @merry-2121
    @merry-2121 7 днів тому

    እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ ጎበዝ በርች 👍🥰

  • @meseret5
    @meseret5 7 днів тому

    የወንዜዋ እንኳ ሰላም መጣሽ በጣም ጉበዝ በርችልኝ🎉🎉🎉

  • @asmarech21
    @asmarech21 7 днів тому

    የሰወቹን Drama እኔ አላውቀምው😂አንች ግን አሳቅሽኝ የምር ክክክክክ ጎበዝ በርችልኝ የምወድሽየ

    • @mawaysh
      @mawaysh  7 днів тому

      @@asmarech21 ተለያዩ እኮ 😥🤣🤣🤣

    • @asmarech21
      @asmarech21 7 днів тому

      @@mawaysh 😂😔😂😂😂

  • @gunatube12
    @gunatube12 7 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እመዋ የት አባቱ ጀግና ሴት ገና ጎንደር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ታዞረዋለች ፣ ይገርማል አላውቃቸውም እነዚህን ሰዎች እውነት ነው ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም ይቅር ትበለው ሰይድ ምክር ተቀበል ይጠቅምሃል😂

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 7 днів тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ከእና አካቴው አልከታተላቸውም ያው ለተመልካች ቀልብ ለመሳብ ነው ልክ አልሽ ሴት ልጅ ቆራጥ መሆን አለባት በርችልኝ❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ ጤና ይስጥልኝ እንኮን በሠላም መጣሸ ማሬ ❤❤❤❤ተሸርቶል ሙሉውን አመለጥሸኝ❤❤❤❤

  • @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ማዋ ሱመያ ጎደር ሄዳች እንደ እዛዉ ጁቡቲ ሆና ይመስለኛል ኢትዮጰያ ገባሁ ያለችዉ😮😮😮

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 7 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሪ ልጅች 🎉

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 7 днів тому

    ሰላምሰላምሰላምሰላምሰሓምሰላሜሸንብዛልየኜመልኬሥአንኳንበሰላሜመጣሸልበረችል አግሣችየሰላምፍቅርአኔደነትያምጣል

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 7 днів тому

    ሰላም እምወድሽ እንዴ ግራ መጋባት እሱ ምን ፍለጋና አስኬደው በላዩላይ አደል እሴት የደረበባት😅

  • @Tenaderjew
    @Tenaderjew 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky 7 днів тому

    እኔ አላምንም

  • @meri16259
    @meri16259 7 днів тому

    wuddd berichlgn😘😘😘

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 7 днів тому

    🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @መለወጥበሀገር
    @መለወጥበሀገር 7 днів тому

    salme lahulachume yahgara lejoche baylachubate yalme darcha salmachu bezete terfe yablelge barchi😂😂

  • @tigtubeየድንግልልጅየድንግ

    ልለይክ ብዬ ዉጭ ቀረሁ😅