Best cinnamon roll recipe | ምርጥ የቀረፋ ዳቦ አሰራር | ANAF THE HABESHA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458  2 місяці тому +1

    ሰላም ተመልካቾቼ ሁሌም ላይክ ሼር በማድረግ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም አብሮነታቹህ አይለየኝ ❤🙏
    ከዚህ በፊት የሰራሁት ሊንክ👇
    ua-cam.com/video/wr-npUkVKLM/v-deo.htmlsi=OGbp6DB1STGpcZ0x

  • @TabitaBelihu
    @TabitaBelihu 2 місяці тому +2

    ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን ክሬም ከቻልሽ ብታሳይኝ

  • @Mubarek-ut5fr
    @Mubarek-ut5fr 2 місяці тому +1

    👏👏👏

  • @BusyMama-ie2su
    @BusyMama-ie2su 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ ነው❤❤❤

  • @SofiaAwol-i7w
    @SofiaAwol-i7w Місяць тому +1

    Jzk Allah beareca😊 ukhti

  • @kamuletali9601
    @kamuletali9601 2 місяці тому +1

    Aww betam konjo nw

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 2 місяці тому +1

    ❤❤❤ ማሻአላህ

  • @amiram.6620
    @amiram.6620 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ habibti ካንቺ በፊት በተማርኩት cinammon roll እንዴት መሰለሽ የተወደደልኝ በረካ ሁኚ ❤ በተለይ ልጆቼ
    ሽኩረን በጣም ❤❤❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 місяці тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 2 місяці тому +1

    አናፍዬ እናመሰግናለን እንኳን በሰላም ተመለሽ ወደ ጥያቄዬ ስገባ ፈጢራ ስሰራ ይደረቅብኛል ለስለስ አይልልኝም ለምን ይሆን አመሰግናለው እህቴ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 місяці тому +1

      እንኮን ደህና ቆየሽኝ የኔ እህት ❤ ፈጢራ የሚደርቀዉ ሊጡን ስታቦኪ ጠንካራ አታድርጊ ሌላዉ ደግሞ ሊጡንም የዳመጥሽዉንም ላስቲክ ማልበስ አትርሺ በምትጠብሺበት ጊዜ ባንድ በኩል ብቻ አታቆይዉ ቶሎ ቶሎ ገለባብጪዉ በዚህ መልክ ሞክሪዉ ኢንሻአላህ ቆንጆ ይሆንልሻል

    • @semiramohammed2564
      @semiramohammed2564 2 місяці тому

      @@anafthehabesha4458 ሹክረን አናፍዬ

  • @tsedey1420
    @tsedey1420 2 місяці тому +1

    bkebew fanta cremun sensera zeit yhonal? snmetawes bjus mfecha yhonal

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 місяці тому

      ዘይት አይሆንም በጁስ መምቻ ይቻላል

  • @Meyemmohammed-v4d
    @Meyemmohammed-v4d Місяць тому +1

    keremin asaygn