ፊቴን በመስታወት ሳየው እናደዳለው | የሱስ ማገገሚያ ያሉ ወጣቶችን ስጎበኝ ያጋጠመኝ አሳዛኝ ታሪክ|werkezebo የኛጉዳይ coffee time with beki

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

КОМЕНТАРІ • 24

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 4 місяці тому +15

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ አደኝ ነኝ ላይክ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ ❤❤👍

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +2

      ሁለተኛ ነኝ😂😂

  • @ttww9470
    @ttww9470 4 місяці тому +7

    እኔም ሁለተኛ የማዳም ቅመሞች ተቀድማችሗል 🎉🎉

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 3 місяці тому +2

    መጠጥ የሰው ልጅ ጠላት ነው ። ከሀገራችን ያጥፋልን ብዙ ወጣቶችን ቀጥፏል ። ወጣቶች ሆይ ንቁ በገንዘባቹ ነፍሳቹ አትበድሉ ። ከ3 ቀን በፊት የባለቤቴ ወንድሜ መጠጥ ጠጥቶ ከጓደኛው ጋር ይጣላል ከዛ ሲጣላ ጓደኛው ቅጥቅጥ አድርጎ ሠባብሮ ጣለው አሁን ሆሥፒታል ይገኛል እናቱ ሥያለቅሱ ሊሞቱ ነው ። አባካቹ ወጣቶች ለራሣቹሁም ለቤተሠባቹሁም አሥቡ please.

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 3 місяці тому +2

    አይዞህ አልፏልፈጣሪ ይመስገንያጋጠሙን መከራወች ለቀጣይ ካልገደሉን በስተቀር አስተምረውንያልፋሉ😢😢😢😢

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳክ ህይወት ፈተና ነች❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 місяці тому

    ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህልን ጀግናው የምንወድህ❤❤

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 3 місяці тому

    ጋዜጠኛው አሪፍ ነገር ነው ያደረከው ለብዙዎች ማምለጫ የሚሆን ነው ፕሮግራሙ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዳኒ

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 4 місяці тому +1

    Enkanim ke celama hiwot Egizhaber Awetak Berta ke metifo godegn erasihen tebik

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 3 місяці тому +2

    ሁሉም ይቶበሮች ታሰሩበቃ ጎድ እልም ብለው ጠፉ እኮ😂😂😂😂

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 3 місяці тому +1

      የእኔም ጥያቄ ነው። ዩትዮብ ስገባ ምንም ነገር የለም ቱቱቱቱቱ ሁላቸውም የወሸት ነበር የሚሠሩት ከንቱ ሁላ

    • @sarayousef2021
      @sarayousef2021 3 місяці тому

      @@Fafi51296 አይዞህ ተሸዉደናል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 місяці тому +2

    አህለን ዳኒ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 4 місяці тому +2

    ዳኒእዴትነህ🎉🎉🎉🎉

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 3 місяці тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 3 місяці тому

    ሠላም ዳኒ እዴትነህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 місяці тому

    👍👍👍👍🙏❤

  • @SabeelSabeel-o4o
    @SabeelSabeel-o4o 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdesAssefa-v4b
    @MekdesAssefa-v4b 3 місяці тому +1

    አድራሻው የትነው?

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  3 місяці тому +2

      እንቁላል ፋብሪካ እንቢልታ ሆቴል ትንሽገባ ብሎ