ዕብራውያን ክፍል 32

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 5 місяців тому +1

    አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому +2

    God bless you and your family I appreciate your teaching glory to god

  • @habte-gebrielabera4731
    @habte-gebrielabera4731 4 роки тому +1

    ወንጌላዊ ያሬድ በጣም በትምህርትህ የምደሰት ወንድምህ ነኝ በጣምም ተባርኬብሃለሁ ስለዚህ ትምህርቱን በምከታተልበት ጊዜ አሁን አሁን ማስታወቂያው እየረበሽ ሃሳብን እየበተነብኝ ስለሆነ ችግሩን በግልጽ ለመንገር አስብኩ ግን ስተትህ በግልጽ ስጽፍልህ እኔ አንተን ከመውደዴ ብቻ ነው ሌሎች ግን የጭፍን ደጋፊዎች ናቸው መሰለኝ ጉድለትህን ማይውትም መስማትም የማይፈልጉ ሰዎች ትንሽ የተበሳጩ መሰለኝ ውድ ቀንድሜ ሓዋርያት እንኳን ሲሳሳቱ እንኳን እርስ በርሳቸው ይመካከራሉ ይወቃቀሳሉ ስለዚህ እኔ ዝም ብዬ ብርታርህን ብቻ ሳይሆን ጉድልውትህን እንድታይና እንድታስተካክል እመክርሃለሁ ተባረክልኝ በብዙ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 роки тому +3

    በጣም የምወድህ እና የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ሕይወት ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ !!!!

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ! የእግዚአብሔርን ቃል በትክክለኛው የአተረጓጎም ስላስተማርከኝ።

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 4 роки тому +5

    ውድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ተጠቅሜለሁኝ ሌሎችም እንደተጠቀሙበት ተስፋ አለኝ የሚቀጥለውን ትምህርቱን በጉጉት እጠብቃለው

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 4 роки тому +5

    May God Almighty bless ur minstry 🙏

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    ዉይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fikirabeselom4157
    @fikirabeselom4157 4 роки тому +2

    ወንጌላዊ ያሬዴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @addisgirma1951
    @addisgirma1951 4 роки тому +3

    ወንጊላዌ፡ያሬደ፡አብዝቶ፡ይባርክህ።

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 3 роки тому

    Thanks and God bless you and your family! 🙏🏽💕

  • @endalehailu3029
    @endalehailu3029 4 роки тому

    lots of perspectives of the word....tebarrekilin🙏🏻

  • @endalehailu3029
    @endalehailu3029 4 роки тому

    my mind is blown....He bliss u richely

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    ተባረክ በብዙ። የረዳህ ልዑል አምላክ የተባረከ ይሁን።

  • @ghirmayghebreab1711
    @ghirmayghebreab1711 4 роки тому +2

    Brother yared i appreciate you , your teaching is deep and very help full
    GOD almighty bless u. God reached us through you. I thanks God for his grace.

  • @samimulubrhan7512
    @samimulubrhan7512 3 роки тому

    Tebark wenhelwai zebark temrti betaemi

  • @bitsitasefa7971
    @bitsitasefa7971 4 роки тому

    አቤት የተደረገልን ምህረት አንዴት ሰፊ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንደም ያረድ

  • @yohanneswachisotochamo8538
    @yohanneswachisotochamo8538 4 роки тому

    Amen! His Love & grace are great, GBU ! Bro. Yared

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 роки тому

    You are blessd ❤️
    በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ መረዳትህን ሳይጨምር በረከታችን ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ጌታ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ተናግሮኛልም ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ።🙏

  • @tigistabera9519
    @tigistabera9519 4 роки тому

    Bebezu tebareke

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    በትክክል የዴም ሥራ ሕይወት መስጠት ነው

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የእኔ ኢየሱስ ፍቅር ነው

  • @rozagizachew3767
    @rozagizachew3767 4 роки тому

    Tebarek wondem yaredo !

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 4 роки тому

    ያሬድ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በክርስትና ሕይወቴ መታነፅ ውስጥ የትምህርትህ አሻራ በጣም ትልቅ ነው::
    🙏❤️

  • @samiyonas274
    @samiyonas274 4 роки тому

    Berta tebark ennen lewitonal thank you

  • @createchanneladisabeba956
    @createchanneladisabeba956 4 роки тому

    ኑርልን የአምላካችን ስጦታ ክፉ አይንካ። ፀሎተ እንደ COVID 19 የወንጌል እውነት :ቅናትና መሰጤት ኬአንቴ እንድሰራጭብን ነው ።

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 4 роки тому

    መጋረጃ አልባ ክብር....የደበዘዝን በድንግዝግዝ የምኖር ብንሆንም መጋረጃው ሲወገድ ድንቅ ፍጥረት እንሆናለን እንደከዋክብትም እንደምቃለን። ሀሌሉያ። የተስፋችን ልምላሜ እስከዘላለም የተትረፈረፈ ነው። ይህንን አምንና እማር ዘንድ ልቦና ስለሰጠኝ ዘላለማዊ የሆነ እድለኛ ነኝ።
    የትንሳኤ ሎተሪ የደረሰኝ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን የስማነውን በልባችን አሳድርልን በተስፋ ጸንተን እንቁም

  • @rekikketema2376
    @rekikketema2376 3 роки тому

    Until i heard you support biden and
    Harris you were my favorite teacher.

  • @weinitsadik7115
    @weinitsadik7115 4 роки тому

    ጌታ ይባራክህ

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru4568 4 роки тому

    God bless you more end more.

  • @fetsumweldetnsae6741
    @fetsumweldetnsae6741 4 роки тому

    God bless you brother Yared ,
    I attended your teachings for long time .Specially The book of Romans, the biography of Joseph and the book of Hebrew.
    I am blessed and lerned alot of spiritual knowledges.Just I say that you are my gift from God. Not only for me but also for all the body of christ.
    You have to tanks God because you serve the will of God.

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 4 роки тому

    Haleluyaa

  • @Sami-fk3rw
    @Sami-fk3rw 4 роки тому

    God bless you bro

  • @destayitbarek2364
    @destayitbarek2364 4 роки тому

    God bless you & your family

  • @AbeniMedia1
    @AbeniMedia1 4 роки тому

    አግዚአብሔር ይባርክህ የነፍስ ምግብ ነው ስታስተምር

  • @saraweldesenbet8927
    @saraweldesenbet8927 4 роки тому

    ብርክ በል

  • @jonaswubetu8853
    @jonaswubetu8853 4 роки тому

    God bless you

  • @hannaayenew5727
    @hannaayenew5727 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኦዛን ስብራት በሚል ከብዙ አመት በፊት አስተምረህን ነበር እሱን ብታስተምረን ብዙሰው ይጠቀም ነበር

  • @kassahunwoubeshet6309
    @kassahunwoubeshet6309 4 роки тому

    I thank the Father through Christ about the new and living way we are introduced through the veil, which the flesh of Christ. I also would not forget to thank our brother who is tirelessly striving to educate our mind the nature and the setting of the heavenly sanctuary and its messages for our time. I have listened Hebrews part 32 and I can not stop being amazed how meticulously our brother presented it. Especially, when l listened on the explanation of the veil, which was a symbolic representation of his flesh. While I was listening, I was reminded a verse in Isaiah 53:10 tells says that "It pleased the Father to crush Him" Which means the Father accepted (Christ, the sacrificial lamb to be slain or broken on Calvary, which was a symbolical representation of the veil and by its rending, symbolically represented His death on the cross.)
    During the earthly sanctuary service, God, through Moses instituted a form of assembly on the tenth day of the seventh month as The Day Atonement as a holy convocation (assembly) from which no one will be excluded. During this day, the high priest would enter all the way to holy of holies for the purpose of atoning or cleansing the sanctuary from defilement of sin by the reason of carrying the sin of the children of Israel for one year.
    On that day, they bring two kids of goats and they cast a lot on whichever one of the goat the lot fell will be for God (representing Christ 2 Corinthians 5:21) while the other goat automatically assigned for Azazel as a scapegoat (representing Satan) to carry the sin that would be removed from the sanctuary.
    The got on which the lot fell on would be slain and the blood would be used for purging the sin of Israel. As the high priest gets in, he would lift off the veil that divides the two rooms, and enters the presence of God.
    Beginning the most holy place, he would purge every fixture by blood. While the high priest is doing the people around the sanctuary in awe fear afflict their soul till their high priest comes out. They intently listen the twinkling bells on his garment as he moves as a sign that he is not stricken by the frightening glory of God. As he goes out of the through the holy place, he is carrying out the sin of Israel that was being for the year and put his hand on the scapegoat waiting outside transferring all sins that were committed by Israel, as a symbolic representation that finally our High Priest, Christ would take out all sin from the sanctuary above to the originator of sin, Satan. This work of purging in the earthly sanctuary as a type, is seen also in the heavenly sanctuary, depicted the Hebrews 9:22,23.
    Coming back to the veil, which is the symbolic representation Christ's flesh in which sin would be condemned, some day in the future this veil will be in the New Testament would be broken by God (Isaiah 53:10) and become a new and a living way ( Psalm 77:13; John 14:6 and Hebrews 10:20) to give us access to the Father. It was the Divine knowledge symbolically used this veil to represent the flesh of Christ. Romans 8:3 says "He (The Father) condemned sin in the flesh (in the flesh of Christ, which is the veil) by sending His own son in the likeness of sinful flesh."
    Here is a comparison drawn from the lesson of the two sanctuaries: in the earthly, the high priest gets alone into the most holy with blood of animals while the people are waiting for him. In the true and the heavenly, our High Priest, Christ went into the most holy place with His own blood once and for all destroying the veil which was His flesh. This act of destroying the veil as an opening a new and a living way, in which we have confidence (Hebrews 10:19) not wait outside like the children of Israel but enter where the Father is.
    Do we have a day of atonement as in the old in the New Testament believes? Let's consider the following verses....

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому

      Dear brother Kassahun, your explanations are illuminating. Please keep up writing.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ እንድ ጥያቄ አለኝ ይህንን ይመስል ትምህርት ያለ ማስታውቅያ በስላም with out interrupting ለመከታታል የሚቻልበት መንገድ የለም? እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ትጋትህና ስለ ጠንካራው ትምህርቶችህ

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому

      መቅደስ ዩቲዩብ ምን ያህል ማስታወቂያ እንደሚያደርግበት አላውቅም። እንዴት መቀነስ እንደሚቻል መርምሬ የተቻለኝን አደርጋለሁ።

    • @zelalemmallie4276
      @zelalemmallie4276 4 роки тому

      Eva. Yared God bless u I have one question I saw one lady asked u about u tube advertisement normally I thought its help ur ministry so I didn't touch skip I wait until the advertisement is over and I continue listinig u so my question is this advertisement does not help u in any way? Thanks for ur response

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ሀሳብ ዴም የሚባለው ከውስጣችን ተወግደው የእግዚአብሔር ሕይወት ወይም መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ተሞልቶ እንዲኖር ነው ሀሌሉያያያያያያ

  • @zelalemmallie4276
    @zelalemmallie4276 4 роки тому

    Hello Eva yared God bless u and I have one question for u part 31 u said Jesus blood washed once and its finished but in old testament they must prepare blood again and again so that means we don't have to ask forgive Ness after we ask once when we receive Jesus please elaborate this. Thanks once again God bless u.

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому +2

      ዘላለም ኃጢአት እንደ ሠራን ልባችን በሚፈርድብን ሁሉ ንስሐ መግባት የግድ ነው። ያ ማለት ግን ጌታ ኢየሱስ እንደ አዲስ ደሙን ያፈስልናል ማለት አይደለም። ይልቅ ያ አንዴ የፈሰሰው ደሙ ለሁልጊዜ መንጻት ዋስትናችን ነው።

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 роки тому

    ወንድሜ ያሬድ እንደምን ሰንብተሃል

  • @AmanMedia316
    @AmanMedia316 4 роки тому

    ዕብ 10:26-29 ua-cam.com/video/5Z5WpWw_k6k/v-deo.html

  • @ኢየሱስሰላመሆነልኝ

    yegeta Tsega yebzalih wangelawe yared andi teyake aleng bezarew temirt lay aydelem kazih bafet bete degagami setinager yesemawt nager naber esum saw sega nafs menfes new enam menfesachin denwal nefsachin ahun eyedanech new segachin geta semeta fetsum denetin yagengal yemil ehen astemiro kanetem kaleloch memiranem selesemaw takabiyew naber gen bizu sawoch setet new yaredim endih belo ayastemirem alung mals efaligalew ebakih setet new woyis tekikel

    • @maranata893
      @maranata893 4 роки тому

      እህቲ ዳግም ስንወለድ የርስታችን መያዣ(መንፈስ ቁዱስ ) ተቀብለናል ፡እንደ ቀብድ ፡በሂደት ደሞ ነፍሳችን እይገዛው ፡ስጋችን ይቆጣጠረዋል፡በሂደት ደሞ የሚጠብቀን ሓጥይታ እስከ እለተ ሞት እያጸዳን እንዘልቃለን።

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому

      ድነናል፣ እየዳንን ነው፣ እንድንማለን የሚለው የመንፈሳችንን ዳግም መወለድ፣ የነፍሳችንን በሂደት መታደስ፣ የሥጋችንን በትንሳኤ መክበር የሚገልጸው ትምህርት ጥርት ያለ የአዲስ ኪዳን አስተምህሮ ነው።

  • @habte-gebrielabera4731
    @habte-gebrielabera4731 4 роки тому +1

    ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን የማስታወቂያው ጋጋታ በጣም ስለበዛ ትምህርቱን መከታተል አልቻልንም ስለዚህ እንደ ዱሮው ቢሆን ጡሩ ነበረ እባክህን እንደሌሎቹ ሰባኪዎች ትምህርት አትሽጥ እባክህን ጌታ የባረከልህ ገንዘብ ይብቃህ

    • @emudesta3352
      @emudesta3352 4 роки тому +1

      Wendeme Habte bemtages aglglotun endgef pls yemnengerewn enasetewel esu yehen yahel seat btegat syagleglen egna 1second endet mtages yaktenal.kalfelgen eyasalfen mesemat enchelalen.

    • @yonaseyasu608
      @yonaseyasu608 4 роки тому +4

      በጣም ተሳሳትክ ወንድም ሃብተ፡ እንዲያውም በሚያስተምረው የጸጋው የሕይወት ቃል ፡ ሰውን ከጨለማ ወደ ብርሃን ፡ ከሰይጣን ወደ እውነተኛ የክርስቶስን ህይወት ፡ በጣም በጣም ምንስ አገኛ ፡ ቢያገኝ ነሮ ለራሱ ሳይል ፡ ለኛም ትልቅ በረከት ነበር ፡ ለጌታ እግዚኣብሄር አገልግሎት የትና የት በደረሰ ነበር ፡ ለነገሩ ተገላብጠዋል ፡ አጭበርባሪዎች ሰላቢዎች ብር ይዘዋል ፡ እንደ እነዚ እውነተኛች ደግሞ እንዳይረጡ ተያዙ።

    • @createchanneladisabeba956
      @createchanneladisabeba956 4 роки тому +1

      በጣም ተሳሳትከ ወንድሜ ¡¡¡ ያሰብኬው ልብን ያደማል ።እሱ ገንዘብ አሳደች ብሆን የት በደረሰ ነበረ ።ለገንዘቡ :ለሳዓቱ: ለእውቀቱ ሰሳይሰሲት ሌሊትና ቀን የሚያገለግሌን የአምላካችን ስጦታ ነው ። ምን አለበት እንደ COVID 19 የወንጌል ቅናትና መሰጤት ብሰራጭን ?የነ ነበር የምገበን።

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому

      ሐብተገብሬል፦ ዩቲዩብ ምን ያህል ማስታወቂያ እንደሚያደርግበት አላውቅም። እንዴት መቀነስ እንደሚቻል መርምሬ የተቻለኝን አደርጋለሁ።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 4 роки тому

    ለጣፈጠው ኣጥንት ለምትመግበን ጌታ ስላንተ እንድጸልይ በየቀንን ስንበረከክ ያስታውሰኛል።ስጸልይም በደስታ ከጌታ የበላሁትን ምግብ እያሰብኩኝ ይህን ሰው አጠቀምሕ እንዲህ ስለወደደህማ እኛምም ወዶ ስላገለገለ ጌታሆይ በሚኣስፈልገው ሁሉ ኣስታጥቀው።ብርሓኑም ይድመቕ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 4 роки тому

    ኣሜን ወደ ኣብ ወደዛ ቅዱሰ ቅዱሳን ኣስገባን፨ጌታ ያክብርህ ፨