ዕብራውያን ክፍል 34፥ መጽናት! 10፥32 39

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 4 роки тому +6

    ተባረክልን ወንድማችን የክርስቶስ አርበኛ ነህ ደስ ብሎኛል ስላንተ ደስ ይበልክ

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 роки тому +3

    እስካሁን በጣም ስፈልግና ስናፍቅ ነበር የራህን መፅሀፍ መማር ጌታ ይባርክህ ይርዳህ አስተምረን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 роки тому +3

    በጣም የምወድህ እና የማከብር የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ በብዙ ተባረክ እለት እለት ፀጋው ይባዛልህ !!! ጌታን የሚያስክድ የትኛውም ነገር ከየኛ ይራቅ !!! ጸጋው ይደግፈን !! አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለምልምልኝ ❤❤❤❤❤

  • @bayanova
    @bayanova 4 роки тому +7

    የክርስቶስ ታማኝ ኣገልጋይ ጌታ ይባርክህ

  • @kibrakiflemariam8547
    @kibrakiflemariam8547 4 роки тому +1

    እግዚአብሕር አብዝቶ ይባርክህ ::ጌታ ባንተ አልፎ ብዙ እያስተማረን ነው :: አሁንም ራእይ ዮሃንስን በጉጉት አጠብቃለው በጣም በጥልቀት መማር የምፈልገው መፅሐፍ ነው :: ተባረክልን

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 4 роки тому +4

    God bless abundantly beloved ወንጌላዊ ያሬድ ♥♥♥♥

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 4 роки тому

    ወድሜ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ!ደግሞም ማንም ደፍሮ እስከ ዛሬ ስያስተም ያላገኘሁትን የዬሐንስ ራዕይ እደምታስተምረን ሰትነግረን በጣም ደስ ብሎኛል !የቃሉ ደራስ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እድገልጥልህ እንጸልይልሀለን!!አሜን አሜን ማራናታ!!ጸጋ ካንቴ ጋ ይሁን!!እንወድሃለን 🙏🙏💚💜💛🙏🙏

  • @tigistabera9519
    @tigistabera9519 4 роки тому +3

    Tebarek

  • @abrehettweldebrhan9313
    @abrehettweldebrhan9313 4 роки тому

    Egziabher abzto Abzto ybarkhh ye Jesus wetader 🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕❤🙏

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ልጆችህን ትዳርህን ቤትህን ስራህን የአንት የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን በእየሱስ ስም አሜን

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይጨመርልህ የማስተዋል የጥበብ የቃል መገለጥ ኃይል ይጨመር

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 4 роки тому +4

    ምንም ቢሆን ከክርስቶስ የሚለየኝ ነገር የለም !ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ያሬድ የሚቀጥለውን ስለ እምነት ትምህርቱን በጉጉት እጠብቃለው

  • @wosengindaba7189
    @wosengindaba7189 4 роки тому +7

    ስላሰማህን የምስራች ምስር ብላ ብያለው፣ የማይደፈረውን the book of Revelation ልታስተምረን ስለተሰናዳህ ደስ ብሎኛል በጸሎታችንም እንደወትሮው አብረንህ ነን፣ የዚህ ሁሉ ትምህርት ፍጻሜውም እግዝያብሔርን ማወቅና እንደሚገባው ማምለክ እንደሚሆንና ድካምህም ከንቱ እንደማይሆን በእግዚአብሔርን ጸጋ እታመናለው። እግዝያብሔር አምላክ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥህ፣

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому +4

      ውድ እህቴ ወሰን እውነት ነው። ሁላችንንም ጌታ ይርዳን።

    • @samuelyemane8528
      @samuelyemane8528 4 роки тому

      @@EvangelistYaredTilahun ወንድሜ ጌታ ይረዳሃል፡አንዴ ከአንደበቱ ወጥተዋል ይሆናል ደግሞ። ጌታ በፀጋ ይረዳሃል ።ተባረክ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 4 роки тому +3

    Gta ybarekhi yardiy zemenih ybarek

  • @selamawitkebebe6344
    @selamawitkebebe6344 4 роки тому

    Tebarek yaredye

  • @TheMobileGoat15
    @TheMobileGoat15 4 роки тому +1

    God bless you bless you and bless you
    My brother

  • @Luna23official
    @Luna23official 4 роки тому +3

    አሁንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛልህ

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 4 роки тому

    Ameeeeeeen ameeeeeeen tabarek ye igeziabehere sewu

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Рік тому

    You're a blessing

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @masaratphonetastic4360
    @masaratphonetastic4360 4 роки тому +3

    Taberakilng

  • @saraweldesenbet8927
    @saraweldesenbet8927 4 роки тому

    አሜን ተባረክ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 4 роки тому +1

    ብሩኩ ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mimitube270
    @mimitube270 4 роки тому

    Tebarek wedd wendeme bekerestos yetewededk 🙏

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 роки тому

    Tebarki በአገልግሎትህ በበጣም ተባርኪያለው የተባረክህ የጌታ አገልጋይ ወንድም ያሬድ።

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 4 роки тому

    እግዚአብሄር በእምነታችን ፀንተን እንድንኖር ይርዳን እስከመጨረሻ ጌታን መጠበቅ ይሁንልን።

  • @jonaswubetu8853
    @jonaswubetu8853 4 роки тому +1

    God bless you

  • @tadewosbeyene3248
    @tadewosbeyene3248 4 роки тому

    Brother Yared God bless you so much! Am one of the most benefited Christians from your teaching. I can't wait to learn the teaching on Revelation!

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 4 роки тому

    Amen anafegefegem

  • @selamawitkebebe6344
    @selamawitkebebe6344 4 роки тому

    Amen.

  • @almikef1114
    @almikef1114 4 роки тому +3

    Wow eytsleyku neber Rayin endtastemren be gugut nw yemtebekewu

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 4 роки тому

    Maranata wawwe እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ በእውነት ተባረክ ይህን ውድ እፍቃሪ ጌታ እየሱስ ስለምትስልልን ማራናታ

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 5 днів тому

    የተማርነውን በእለት ለት ኑሯችን እንድናውለው እግዚአብሔር ይርዳን፥ ንብረት መሰብሰውብን ገንዘብ መሰብሰብን በቃችሁ ብሎ ለዓላማው የምናውልበትን ልብ፥ ይስጠን።

  • @zelalemmallie4276
    @zelalemmallie4276 4 роки тому +3

    Eva yared God bless u I have one question last time one lady asked u about u tube advertisement I thought the advertisement help u minister that why I let always the advertisement finished if iam roung tell me.

  • @melaknashgetachew2162
    @melaknashgetachew2162 4 роки тому +1

    ወንድሜ እግዛብሔር በማያልቅበት በረከቱ ይባርክህ!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 роки тому +2

    ስለ ሚስጥራዊወ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ
    በውኑ ኀጢአተኛ ሲሞት ደስ ይለኛልን? ይላል ጌታ እግዚአብሔር ። ይልቁን ከመንገዱ ተመልሶ በሕይወት ሲኖር ደስ አይለኝምን?
    ሕዝቅኤል 18:23

  • @endalehailu3029
    @endalehailu3029 4 роки тому

    the one who is "coming"...the CHRIST!

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    እዉነት ነዉ ሀብት ምንም ትርጉም የለውም አይተናል

  • @dejenabebe9243
    @dejenabebe9243 4 роки тому +2

    እባክህ ወንድሜ ያሬድ ዕብራዊያን ክፍል 19ን ጫንልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/9dm_j3dwP5I/v-deo.html

    • @dejenabebe9243
      @dejenabebe9243 4 роки тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ያሬድ ዕብራዊያን ክፍል 19ን ስለጫንክልኝ። ተባረክልኝ አመሰግናለሁ

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 роки тому +3

    ያሬድየ እንደምን ሰነበትህ
    ዛሬ በህልሜ በረጅም መንገድ እየሄድክ አንድት ልጅ በመንገድ ላይ ቁማ ነበር አንተ ወደ ኃላ ተመልሰህ የለበስከውን ጃኬት ሰጠሃት እኔ ደግሞ የሰጠሃትን ጃኬት ከእሷ ወስጄ ለበስኩት ።

  • @ኢየሱስሰላመሆነልኝ

    geta yebarkih wangelawe gera tegabaw ene dagim yetewledew menfesachin new atibalu ehe saw manfes new yemlut astemiro new yeluna ante damo manfesachin new yedanew alken metsaf segachinem ende takadse ena yemenfs kedus maderya ende honem yenegiral tadiya segachin dagim kaltewolede endet betemakdes lehon yechilal

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  4 роки тому +3

      ውድ እህቴ ጥሩ ጥያቄ ነው። በቅድሚያ አንድን ቃል የስህተት አስተማሪዎች ስለ ተጠቀሙበት ስህተት ነው ወይም አንጠቀምበትም ማለት አይደለም። ስህተት ወጥ አስተሳሰብ እንጂ ቃል ወይም አባባል አይደለም። "ሰው መንፈስ ነው" የሚለው ድምዳሜ ስህተት ነው። ነገር ግን በእግዚአብሔር የማዳን ሂደት ውስጥ "መንፈሳችን ዳግም ተወልዷል፣ ነፍሳችን (ሃሳባችን፣ ስሜታችን፣ ፈቃዳችን) በመታደስ ላይ ናቸው፣ ሥጋችን ጌታ ዳግም ሲመጣ ይነሳል፣ ይለወጣል፣ ይከብራል" የሚለው ፍጹም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አመለካከት ነው። የማደሪያውን ድንኳን ብትወስጂ ሶስት ክፍሎች ነበሩት፤ አደባባይ፣ ቅድስት፣ ቅድስተ ቅዱሳን። ሆኖም ባጠቃላይ የእግዚአብሔር መቅደስ ተብሎ ይጠራል። የእያንዳንዱ ክፍል የቅድስና ደረጃ ግን የተለያየ ነበር። አንድ ቀን ግን ሁሉም ቅድስተ-ቅዱሳን ይሆንሉ። እስከዚያው ሥጋችንን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ፣ በዓለም ከሚገኝ ዕድፍ እየጠበቅን የጽድቅ የጦር መሳርያ እናድርገው። ይህም ጌታ በሚመጣበትና ሥጋችን በሚከብርበት ጊዜ ክብር ይጨምርልናል።

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 роки тому +4

    God bless you