EOTC TV || የላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት የአብነት ጉባኤያት አስተምህሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @meazabezabih9327
    @meazabezabih9327 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ። መርጌታ ዮሐንስና መርጌታ አብርሀም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙም ባልገፋበት እኔም የእናንተን ጣፋጭ ትምህርት ቀምሻለው። ልጆቼን በማስተማር አብሬ እየቀፀልኩ እገኛለሁ። የላፍቶ ቅዱስ ሚካኤል ደብረ ትጉሀን ሰንበት ት/ቤት አባላትንና የአብነት ተማሪዎችም በትጋት የምታገለግሉት አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይጠብቃችሁ። የነገ የቤተክርስቲያን ተረካቢ፣ በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ እንዳለው የአባቶቻችን ተተኪዎች ያድርጋችሁ፤ አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን።

  • @martasisay4768
    @martasisay4768 3 роки тому

    Amen fetari ulim beyzemenu ymesgen tebareku endet des ylal yagelglot zemenachun ybarkew

  • @yared1624
    @yared1624 2 роки тому

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ያበርታቹ

  • @user-cf8fo8li4b
    @user-cf8fo8li4b 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስስስስስስ ይላል

  • @nahomworku7017
    @nahomworku7017 3 роки тому +2

    አብነት ትምህርት ቤቱን የምንደግፍበት መንገድ ቢመቻች የተሻለ ነገር ማድረግ የሚቻል ይመስለኛል

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yashl4018
    @yashl4018 3 роки тому

    አሜን