በለሊት ልብሴ ወጣው እናቴ ከለከለችኝ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 619

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 7 місяців тому +253

    የዝች ጀግና እናት አድናቂዎች ብቻ👍👍👍👍👍

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 місяців тому +240

    የሄሉን ድፍረት የሚያደንቅ ብቻ እስኪ 😅😂

    • @Sofiasadek-mf3yk
      @Sofiasadek-mf3yk 7 місяців тому

      ፍራነች😮😮😮😮😮

    • @BiZi-l5f
      @BiZi-l5f 7 місяців тому

      ቀውሳለይ ይቺማ

    • @emutinaser7639
      @emutinaser7639 7 місяців тому

      Betam nw yemyastlawe

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 7 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @seadi143
      @seadi143 7 місяців тому

      እራስን ማርከስ ድፍርት ተባለ ማፈሪያ

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 7 місяців тому +108

    ፈትለ ጋር ቀልድ የለም ጀግና እናት መሸለም አለባት የኔ ቆንጆ ፈትልዬ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 місяців тому +10

    የነሄሉ እናት ያላት ስረአት በእምነቷ፣ በልጆቿ፣ በባልተቤቷ ያላት ጥንካሬ በጣም ነው የማደቃት የምወዳት❤❤❤❤❤

  • @OmerHbashey-kw7zp
    @OmerHbashey-kw7zp 7 місяців тому +76

    አደው ይችልጅ እማታመጣው ነገር የለም ስላችሁ በምክንያት ነው😂😂❤❤❤

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 7 місяців тому +73

    አይ ሄሉ የፕራንክ ንግስት ነሽ በቃ ይመቺሽ❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 7 місяців тому +126

    እንደው የሄሉ ፕራክ የሚመቻቹ በላይክ ግጩኝ በዛውም ደምሩኝ ስወዳቹ 😅😅😅😅😅😅 አያልግባትም እኮ😅😅😅❤❤❤

  • @omehikma777
    @omehikma777 7 місяців тому +21

    ሄሉ ስራአት ያዥ ሁሌ ማዘርን አታናጃቸዉ ወላሂ የኔ ዉድ እናት😍😍

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 7 місяців тому +3

    ፈልዬ መልካም እናት ነሽ ደግሞ ክርስትናሽ ስመች ባለማተብ መሆንሽ ስለ ሀጢያት ማዉራትሽ የተባረክሽ ነሽና ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ያድልሽ

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 7 місяців тому +15

    ማዘሯ: ሺ: አመት: ኑሪልኘ: ምርጥ: እናት: ኖት: አቦ: ይመችዎት

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 7 місяців тому +8

    የእኔእናት እናትየዉን እንዴትእደምወዳት ደርባባ እድሜእናጤና ይስጣቹ መላዉ ቤተሰብ❤❤❤

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 7 місяців тому +4

    ሂሉየ እናትሺን ሰወዳት አላህ ይጠቅቃቺሁ

  • @mekades1239
    @mekades1239 7 місяців тому +30

    እናት የኔ ጀግና እናቴ የኔ ቆንጆ ኑሪልኝ እናቴ ኩፉ እንዳይነካሽ ❤️‍🩹😍🥰🥰 ሄሎ አንቺ ደግሞ በጣም አሳቅሺኝ 😂😂

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 7 місяців тому +114

    የገጠር ልጆች እጀ ወደላይ ወላሂ እናቴ ብትሆን 🦵እግሬን ሰብራ ዶሮ ጠባቂ አርጋኝ ነበር😥

    • @nardos125
      @nardos125 7 місяців тому +5

      ነይ እኔ አለሁልሽ ብፍልጥ ብላ ምጥለኝ😂😂😂

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu 7 місяців тому +1

      እኔምአለሁ

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂አረ እኔምአለሁ ወላሂ ድፍሬም አላወራም

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 7 місяців тому +2

      እኔ በተለይ ወድሜ ፀጒሬ ብቅ ካለ ገደለኝ😅😅😅

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 місяців тому +3

      😂😂😂😂😂😂ባገኘችው ነገር እግሬን ሰብራ ዶሮ ጠባቂ ነበርየምታደርግኝ እናቴ ብትሆን😂😂😂😂

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 7 місяців тому +27

    ሄሉ ምን ነካሽ እናትሽን ማበሳጨት እንደዚህ አይነት ፕራንክ ምንድነው እናት እኮ ዋጋዋ ትልቅ ነው ቆም ብለሽ አስቢ እናትሽ በጣም ታሳዝነኛለች ግን ይቅርብሽ።

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 місяців тому +31

    አይ ሄሉ ቶኮልሽ😂😂😂ግን የሄን ሃስብ እንዴት ነው ምታመጣው 😂😂❤️❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 місяців тому +6

    ፈትለ እውነት ከልቡ እናት ነሽ እውነት ነው ሴት ልጅ ክብሯን መጠበቅ አለባት በሁሉም ነገር በአለባበስ በንግግር ወዘተ... 👍
    ውይ ሄሉ ግን አንቺ እና ዳጊ እናታቹን አታበሳጭዋት እውነት ሰፕራይዝ በማድረግ አስደስቷት 😍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +20

    ምህርት ፈትለ ስወዳቸው ያራዳ ልጅ ልበቀና❤❤❤ሄሉ ተንኮሎ😂❤

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 7 місяців тому +2

    ማዘር ምርጥ እናት እድሜ ና ጤና ይስጣት❤❤

  • @Harege-m1y
    @Harege-m1y 7 місяців тому +13

    ምርጥ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd6vw7yhilmet
    @user-jd6vw7yhilmet 7 місяців тому +4

    ወላሂ ግን አታናዳቺ ወላሂ ጥሩ አደለም እኛ ላይናቺንም ናፍቀውናል ሄሉ ሌላ አሳብ ሞልቶል መስራት ከፈለግሽ ለብር ብለሽ እናትኮናት ❤❤

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 7 місяців тому +5

    እኔ ምገርመኝ የሄሉ ፕራንክ ኬት እንደ ምታፈልቀዉ

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 7 місяців тому +12

    የኔ እብድ ሄሉዬ የፕራንክ ሞዴል😂😂❤
    Love you❤😊
    እማማ ዝናሽ ሄሉ😂😂😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 7 місяців тому +2

    የኔ ጀግና. እናት. እድሜና. ጤና ይስጥሽ. 👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 7 місяців тому +4

    የኔ ጀግና እናት አሏህ እረጂም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤

  • @sinantube1
    @sinantube1 7 місяців тому +3

    ሄሉ_ በለሊት ልብስ አልተለመደም
    mother_አንቺ ልታስለምጂ ነው
    አረ ሞትኩ እድሜና ጤና ይስጥልን እናቶቻችን

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 7 місяців тому +14

    ማዘር ተጫወትችቡሁ ሄሉ አቺ አድርቅ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 7 місяців тому +6

    ሄሉዬ ስወድሽ ፈትለ ምርጥ እናት ስወድሽ❤❤❤እኮ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 місяців тому +1

    ሺ አመት ለእናቶች አይ ሄሉ አያልቅብሸ

  • @DiboraFiran
    @DiboraFiran Місяць тому +1

    ሄሉዬ ስወድሽ❤❤❤❤የኔቆጆ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 7 місяців тому +2

    መምህርት ፈትለመሸለም አለባት የኔ እናት ሁሌምበስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ ስትል ደስ ሲለኝ ሰይጣንን ድብድብ ነው የምታደርገው።

  • @marthakidan4836
    @marthakidan4836 7 місяців тому +1

    የኔ ጀግና እናት ❤ የተማረ መልሱ ፍቅር ነው

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr 7 місяців тому +2

    ወይኔ ሄሉ ስራየኮነው ስትል. በገላዋ ትተዳደር ይመስል በጣም አሳቀችኚ ማዘርዬ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !

    • @ሩታTUBE
      @ሩታTUBE 7 місяців тому

      you tube እራሱ መተዳደሪያ እኮ ነው

  • @MaskeremHabtamu
    @MaskeremHabtamu 7 місяців тому +5

    የኔ ውድ እናት ፈትለ ምርጥ እናት ❤❤❤❤❤❤

  • @ለይለYouTube
    @ለይለYouTube 7 місяців тому +3

    አኡዙብለህ አራ ሄሉ ተይ😢😢😮😮😮

  • @DghbCcgh
    @DghbCcgh 7 місяців тому +18

    መማለል አለባቸው አይሄሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr 7 місяців тому +8

    እናት ፍህት እንደዝ ብለሽ ስታዎር አታፈርም ባልጌ የእናት የአባት ክብር ይኑራችሁ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 7 місяців тому +6

    እቺ ጉድ ማታመጣው የለም ፕራንክ አንቺ ስሪ ከናቲ ጋር ለብሰሽ የመጣሽው ሱሪ ቀሚስ ትዝ አለኝ ሆቴል ውስጥ 😂😂😂

  • @zainasied615
    @zainasied615 7 місяців тому +4

    የኔየውድ ማዘርኮ ልዬነሺ ስወድሺ😂😂❤❤❤

  • @HananHanan-q5h
    @HananHanan-q5h Місяць тому

    ሁልጊዜእከታተላታለሁ ግን በዛሬው ሰብስክራይብ አደረኩሽ በራስ መተማመንሽን በጣም የምወደው

  • @MaskeremHabtamu
    @MaskeremHabtamu 7 місяців тому +10

    ወይ ሄሉ የኔ ውድ 😮😮😮😮😮😮

  • @OurPastCast
    @OurPastCast 7 місяців тому +2

    ካሜራው ፊት ለፊት ተገትሮ እየቀረጸ ፕራንክ እንደሆነ አላወቁም ማለት ነው። የሚመስል ነገር ብትሰሩ ጥሩ ነው

    • @Helen-cd2il
      @Helen-cd2il 7 місяців тому +1

      Mother arda nachew aysnekum video endehona yawkalu gn lash alu 😂😂

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 7 місяців тому

    ወይኔ እናቴን አየው እንደዚህ አጠገቧ ቁጭ ብዬ ባወራት እግዚአብሔርን በጥፊ ነው ድርግም የምታረግልኝ ማዘርሽ በጣም ትግስት አላቸው

  • @አቢሲኒያ-ቸ6ነ
    @አቢሲኒያ-ቸ6ነ 7 місяців тому +1

    ግን እኮ አባቷ እውስጥ አሉ እረ ብልግና ነው ፕራንክም ቢሆን ያሳፍራል ለሰሚው ሀሳቡ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የናሂን እናት❤የሄሉን እናት❤ የዳጊን እናት❤የኔ ጄግና❤እናት❤ እድሜና ጤና❤❤ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidist1705
    @kidist1705 7 місяців тому +2

    ግን ተጠራጥረው ነው እጂ ይቆምጣት ይመስለኝል

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    ወይጉድ እንካን እናት እደዚ ልናገር ለህፃንም አልናገርም

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 7 місяців тому

    የምትደነቅ እናት ናት ፈትለ ሰምዋ አረሱ ደሰ ይላል ሄለን አንቺ የማታመጪዉ ጉድ የለም ያማልሽ ሆሆሆ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @DerbiBacheya
    @DerbiBacheya 7 місяців тому +3

    Mama yene jagnaa neshii eko ewnt wuddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tfdd6157
    @tfdd6157 7 місяців тому +1

    እናት ሺ አመት ትኑር❤❤❤❤❤

  • @maryaa4771
    @maryaa4771 7 місяців тому

    Are Afarii biyii Qoshashaa😢😢😢 endazii Ayinatii pirankii yiqrii

  • @Melse-h5c
    @Melse-h5c 7 місяців тому +1

    ምርጥ እናት ደስስትሉ

  • @BezaEthopia
    @BezaEthopia 7 місяців тому

    Er helu benateshe mathern atabesachate yene enate ❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 7 місяців тому

    አይልቅብሽ ሄሉ😂😂😂😂 ዳጊን ስታርፍ አንች ተተካሽላት ማዘርን ባክሽ አታሶጨንቂት እናትሽን ማዘርዬ ምርጥ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሄሉ ግን ሀሳቡ እንዴት እንደሚመጣልሽ ፕራንክን አንች ሲሪት በጣም ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 7 місяців тому +2

    የአች ጉደኛ ሀሣቡ እዴት ነው እምታመጭው😅😅😅ወፈረ በይ😮❤❤❤

  • @MohammedSiraj-zn5om
    @MohammedSiraj-zn5om 7 місяців тому +5

    እ ንደዚህ ነገር ይወራል እንዴት ላይ እናት

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 7 місяців тому +8

    አለመማታቷ እናቲቱ ጎበዝ ናት ይችን ሳሙና ላይ የተሰካች ሰንደል የመሰለች ልጅ ምን ጣለብሽ አንችን የመሰለ ወይዘሮ እናት ።ድፍረቷ😮

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 7 місяців тому

      🙊🙊🙆🙆🙆😂😂

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co 7 місяців тому

      😅😅😅😅😅🤪🫢🫢🫢

    • @zainasied615
      @zainasied615 7 місяців тому

      ወየው😂😂😂😂😂😂😂

    • @banaoran2210
      @banaoran2210 7 місяців тому

      Ere besak kkkkkk

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 7 місяців тому

    ወይኔ እናቴ ስቅየ ጋሻው ብቻ ትመስለኝ ነበር ጅግና እናት ለካ በየቤቱ ስንት ጅግኖች አሉ የምር ኦ ገራሚ ነው እናትነት ወደር የለውም ለና ሰው ቢሆን ጃስ ኩቲ በርች ይላል እናት ግን ምንም ቢሆን ጉድፋኝ ስትር ኦ ለሁሉም እናቶች ምስጋናችን አክብሮታችን የላቀ ነው እኛ ልጆች 😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤ ውድድ ጥግ የለውም እናት ምንም ሆኗ ትኑር ለልጆቿ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MarimMarim-m6c
    @MarimMarim-m6c 7 місяців тому +1

    ወይኔ❤❤እነኝህን ቤተሰብ ስወዳቸው❤❤

  • @serklma4551
    @serklma4551 7 місяців тому +6

    ሔሉ ይመችሽ የኔዋ❤❤❤

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 7 місяців тому +40

    ይቺ ልጅ ሁሌ የምትሰራቸው ፕራንኮች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ናቸው... እናቷ አውቀው ካልሆነ በስተቀር እንዴት ሁሌ ይሸወዳሉ? ወይስ ድራማ እየሰሩ ነው... በዛ ላይ ካሜራ ፊት ለፊት ደቅና እየሰራች እንዴት አይነቁም... የገባችው ካላችው አስረዱኝ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 7 місяців тому +4

      እየተመካከሩ አይደል ሞኞች

    • @የምስራጅ
      @የምስራጅ 7 місяців тому +8

      እንዴት ካትማካካሩ ባቅልድ ባስማም ባዎልድ ትላለች ትልቅ ሴትዮ አይከብድም 🤔

    • @emushfikadu-ec3hn
      @emushfikadu-ec3hn 7 місяців тому +2

      ዝም በይ ምቀኛ

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 7 місяців тому +5

      እኮ ሰው አንዴ ይሽወዳል እናትየው ግን በየቀኑ😂ግን ግን ሄሉ የምትሰራው ፓራንክ በጣም ይመቸኛል ሴትየዋ ግን አውቀው ነው ያውቃሉ

    • @egezabhairyemesgen4258
      @egezabhairyemesgen4258 7 місяців тому +3

      እናትየዋም እንዲያጠኑ ተደርገው ነው በደንብ ያውቃሉ ካሜራ እየተከተላቸው በቀን በቀን ፕራንክ እንዴት ይሆናል ያው የልጆቻቸውን ስራ አየረዱ ነው ግን ጐበዝ አክተር ናቸው

  • @TesgsteTg
    @TesgsteTg 7 місяців тому

    ሄሉ እና ፕራንክ እኮ በቃ እናትሺ ጀግና እናት ናት❤❤❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 7 місяців тому +1

    የኔ እናት ልክ ነሽ 🤔

  • @HhheHoo
    @HhheHoo 7 місяців тому +1

    😢 እዳው የምትስቁት ይገርመኛል ምንም እናትብትሃንም ለእናት እራሱ የሚወራና የማይወራለ ይዴብራል ስረአት ያዢ ነውር ነው እድህ አይወራም

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 7 місяців тому

    የኔ ናት አሰቃዩሺ ሄሉ እባክሺ እረፊ🙏🙏🙏🙏

  • @SENAITMEKONNEN-zk7bb
    @SENAITMEKONNEN-zk7bb 7 місяців тому

    የእውነት ምርጥ እናት !

  • @HawaSIED
    @HawaSIED 6 місяців тому

    ሙሥሊም ያደረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ ክብረህ ይሥፍ ጌታየ አላህየ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 7 місяців тому

    ሄሉዬ አታመጪው የለም አይ አንቼ ስወድሽ

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 7 місяців тому +1

    ጀግናእናትነሸወላሂ

  • @rahelnegash5270
    @rahelnegash5270 7 місяців тому +2

    Enatshen lemin tanadgalshe
    Ykiri ,belahe 🙏🙏👍

  • @netsitube19
    @netsitube19 7 місяців тому

    ናቲን አሳብደሽ ከ ሀገር አሶጣሽው አሁን ደሞ እናትሽን አቤት ሄሉ አያልቅብሽ 😂😂😂😂😂

  • @BezaEthopia
    @BezaEthopia 7 місяців тому

    Helu benateshe enateshen atabesachate betam tasazengnaleche ❤❤❤❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ሔሉ እማታመጭው ጉድ የለም

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 7 місяців тому +1

    ጀግና እናት እሰይ አይእናት❤❤❤❤

  • @RegReg-h7v
    @RegReg-h7v Місяць тому

    አቺጉደኛ፣ፐራክሸ፣ጉደኛ፣ስቄሰቄ፣ሠመ፣ሞቴ፣ነው፣እናትሽ፣ግን፣አበሳ፣፣ጀግና፣እናት፣ናት፣

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر 7 місяців тому +7

    እቺ ልጅ ድፍራቱወ ኡፍፍፍፍ አራ ለወላጆችሽ ክብር ይኑርሽ😢😢😢😢

  • @fayaz3598
    @fayaz3598 7 місяців тому +1

    እኔ የዘጋኝ ነገር ቢኖር ተማካክረው የሚሰሩት የሃበሻ ፕራንክ😮አረ ሌላ ነገር ስሩ እንከታተልሏችዋለን🙄

  • @hanahanaderese1222
    @hanahanaderese1222 7 місяців тому

    Weye heluye prank anchiga kera yemer betam nw yasakshgn 😂😂😂

  • @masart9631
    @masart9631 7 місяців тому +1

    አይ ሄሉ ባብጀማ ቦት😂😂😂😂መዘር ግን ይመቻቸው❤❤❤

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 7 місяців тому +4

    መነፀሩ መከራውን አሳየሺው😅

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 7 місяців тому +1

    የኔ ጀግና እናት ክበሪ❤

  • @atalayayhue6525
    @atalayayhue6525 7 місяців тому +3

    ዉይ አንች ልጂ አታመጭዉ የለሽ❤❤❤😂😂

  • @fetiyakedir5453
    @fetiyakedir5453 7 місяців тому

    ሄሉ ያቺ ፕራክ ይለያል ክክክክ😅😅😅

  • @mesi1477
    @mesi1477 7 місяців тому +2

    Enat hulem tinur ❤❤❤Heluye ye prank sus alebish ende😂😂

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 7 місяців тому +1

    Erso degemo hulea meshewed yelem awukewu new maxer yedero arsda 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 місяців тому +1

    😂😂😂አንች ሄሉግንአፈሪም እኔእናቴፊት እደዚህአልናገሪም ስልክእንካን አላናግሪምእፊታቸው😅😅

  • @MohammedSiraj-zn5om
    @MohammedSiraj-zn5om 7 місяців тому +1

    ላይ እናትሽ። ክብር የለሽም ላይ እናቴ ክብር ይኖራሺ

    • @AstAst-sg7hy
      @AstAst-sg7hy 7 місяців тому

      ክብር አላት እህ ሰራ ነው ውዴ

  • @aergahsgirma
    @aergahsgirma 7 місяців тому +1

    ሄሉየ ስወዳት የምር ዘና ነው የምታደርገኝ❤❤❤❤

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 7 місяців тому

    አረተይኔሉ(በናትናበሀገርቀልድየለም😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 7 місяців тому +3

    ሄሉ እክዋን አርባምንጥ መጣሽ የኔ ቅመም 😂😂😂😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 місяців тому +5

    ማዘርዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 7 місяців тому

    ወላሂ የሂሉየን ፕራክ በሳቅ ጀምሪ በሳቅነወለ የምጨርሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፕራኳ እኮ ያበደነዉ

  • @jamila690
    @jamila690 7 місяців тому +1

    ሄሉ ማማን የምያስለቅስ ነገር አትስሪ ❤❤❤❤

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 7 місяців тому +1

    እቺ እንካፊ አታምረ ወይ አታረፊ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 7 місяців тому

    ሄሉ ማዘርን አሰቃየሻቸው 😂እንደው ያ ናቲ መቶ በገላገላቸው አንችም እርፍ ትያለሽ😂😂😂

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 7 місяців тому +3

    😢አሁን ነው ዘቅዝቀው በርበሬ ማጠን😂😂😂😂

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 7 місяців тому +1

    አፉን ከፍቶ ነው የሚጠብቀኝ 😂😂😂😂 አይ ሄሉ 🙆🙆🙆🙆

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 7 місяців тому

    የእኔ እናት በዱላ ነው የምታጎራድደኝ ወይ ሄሉ ተኳልሽ አያልቅም😂

  • @nonnononno3575
    @nonnononno3575 7 місяців тому +2

    ሄልዬቅብጠትሽበጣምነውደስእሚለኛ❤❤❤❤

  • @user-qe5qo7po3s
    @user-qe5qo7po3s 7 місяців тому

    አይ ማዘሯ እረተይ ሔሉ አታሠቃያቸው😂😂😂😂