Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከዚህ ታሪከ የተማርኩት የሰውን ልጂ ስንቀርብ በእውነተኛ ማንነታችንና በትክክለኛ ማንነታችን መቅርብ እዳለብን ነው ውሽት ከየትም እደማያደርስ ነው😢😢
በፊት አታውቂም ነበር?!
Yasaznal, LELAS yewashew neger Ale
ጀግና ነህ ያከበርከው አምላክ ያክብርህ አይዞህ ፈጣሪ ያለው አይቀርም ያበርታህ መጨረሻህን በቤቱ በክቡር ስጋው በቅዱስ ደሙ አትሞ ያስፈፅምህ አክባሪህ ነኝ ያንተን ትህትና ለኔም ያድለኝ ወንድሜ
አቅምን ጠብቆ መኖር እንደሚያስፈልግ በጣም አስተማሪ ነው
ፍፁሜ እናመስግናለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምህ ነው❤❤❤
በጣም ይገርማል እንደኛ ፈጣሪ እንተን መሰራት ስለነበረብት ነው በዚህ መገድ የመጣህው ብዬ ነው የማምነው፣ 😂ፈጣሪ የፈቀደልህ ሴት ከሆነች እንተ ይቅርታ ብለሀል እሶ ብትቀበለው በጣም ደስ ይላል 😘ካልሆነ ግን እምላክ የፈቀደልህን ታገኛለህ🥰በርታ💚💛❤️
አይዞክ ወዲም ፍጣሪ ባዲ ያኑራችሁ እደማፍቀር መጥፎ በሺታ የለም❤
ይቅርታ መጠየቅ እግዚአብሔር የሚወደዉ ነዉ ትልቅነትም ነዉ ወድሜ አዛክ እሳም በጣም ጥሩ ሴት ነች
እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነው ነው ፈጣሪ እምፈልገውን ነገር ለማድረግ ይርዳህ ፍፄ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
ጥፋትን መቀበል እና ለመታረም መዘጋጀት መልካም መንገድ ነው ። ሆኖም የዘወትር ፀፀት ግን ጥሩ መንፈስ አይደለም። የሰው ልጅ ተፀፅቶ ይቀርታ ሲጠይቅ እራሱንም ይቅር ለማለት መዘጋጀት አለበት። ምናልባት ይህ ሰው ያልገባው - እሱ የሚያፈቅራት እህታችን እምነቱዋን እና ፍቅሩዋን አሙዋጦ ውስዶባታል፣ ነገ መልሳ ትዉደደኝ ማለት አሁንም እራሱን ወዳድ መሆኑን ነው የሚያሳየው። አሁንም እራስ ወዳድነትን ትተህ ከጥፋትህ ከተማርክ ሌላ ሴት ላይ ላትደግመው ህይወት ጀምር። ፍቅር የሚመሰረተው እምነት ላይ ነው። ይቅር በዪኝና ድጋሚ አፍቅሪኝ የማለት መብት የለህም። አምላክ ስላተረፈህ አመስግነህ እሱዋን ማጣት ግዴታዊ ትምህርት አድርገህ ቀጥልድሮ ልቤን ያመኝ ነበር የምትለው ምናልበት ብዙ ስለምትዋሽ አንግዛይቲ (anxiety ) ነበረብህ ማለት ነው። ብዙ ጊዜ የሚዋሹ እና የሚያጭበረብሩ ሰዎች ስትሬስ ዉስጥ ስለሚገቡ የስትሬስ ሆርሞን ጭንቀት ስለሚጨምር የመተንፈስ ችግር እና ደረታቸዉን የሚቀስር ማላብ፣ ወይም ፈጣን የልብ ምት ያሉ አካላዊ ምልክቶች ያጋጥማቸዋል
You are so humble and sweet soul
የዋህ ነው ይቅር በይው ለፍቅር ሲል ነው
ፍፄ ከየትነዉ ምታመጣቸዉ እግግዶችክ ምርጥ ነቸዉ ይቅር ብትለዉ ደስ ይለኛል ፍቅር ከምንም በላይ ነዉ❤❤
ፍጼ ሰላም ነህ እነዚህን ሰዎች እንደገና አብረው እንድናያቸው እንፈልጋለን
ፍቅር ዛሬም በህይወት አለ አልሞተም😢
ይህ ልጂ ከልቡ የሚአፋቅር ነዉ ነገሮች አልሳካ ብሎት ነዉ ይቅርታ በይዉ እዲህ የሚአፋቅር ማየት እዲለኝነት ነዉ ባስመሳይ የቆሰልን አለን ቆጂት ተጠቀሚበት እሱም ለመካስ ዝግጁ ነዉ
ይጋቡ የምትሉኝ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድግል ማሪያም ያጣኸሁሉ ትመልስል ወድሜ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
Ayzehe wandeme allhe yagenhehe
አይ ፍቅር እዲዲህም አፍቃሪ አለ የአላህ ፈጣሪ ይርዳህ አቦ😢
ጌታ ይርዳክ ሲያሳዝን😢❤
አይዞህ ፍቅርህ ከልብህ ስለሆነ እመብርሀን ታገናኛችኋለች በርታ ጀግና ነህ።
Gobezi adamachi nehi fisiy
በየቤቱ ስንት አይነት ፍቅር አለ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን የፍቅረኛህን ልብ ታራራልህ
እውን እኔ ሰው ነኝ ምርጥ ስው አቦ ፍጣሪ ይባርክ
እመብርሃንዬ እናቴ እኔን ስደተኛዋን ልጅሽን እበርችኝ😢💔እኔም ከደጅሽ መጥቸ ከጭቀት እወጣ ዘድ ፍቀጅልኝ😥🤲✝️🤲😔💔
የኔ ጀግና እፍፍፍፍ😢ምርጥ ልብ ነዉ ያለህ ❤❤በመገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደምልህ❤❤❤❤
ይ ቅ ና ሕ ወንድሜ
ብረቱ ሰዉ ነክ በዉነት😢ወይ ፋቅር ብትገናኙ ደሰ ይለኛልእስቲ ይችን ኮመት ካነብሽ አግኝዉ ይቅርታዉንም ተቀበይዉ
Allah yirdah mskin 🥹
አዞክ 💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲
ከዚህ ልጅ መማር ያለብን ሰው ሰንተዋወቅ እውነተኛ ሆኖ መቅረብ :: :::አሳዘነኝ🙏👉 የፍቆር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ::🙏🙏🙏
አይ ፍቅር 😢😢😢
ፍፄ እደምንም ብለህ ፈልገህ አዲላይ አቅርብልን እባየ መጣ ሲገልጥ
ገዘብ የሥቱን የፍቅር ሂወት ያመሠቃቅላል
ayezogn wondem...hulunm yesu fikade new
ውይ በቃል😢😢 ገላሀለች
prt 2 ከልጅቷ ጋር የምትሉ እስቲ
እኔ አለሁ
እኔ የ7አመትፍቅረኛየ አይኔላፈርብየ ይቅርታ አልቀበልምአልኩኝ ግን ወድጄሳይሆን ልቤእቢአለኝ ተቀየምኩት ቤተሰብ አልሰማ ጓዶቼ አልሰማ አሁን ከሁሉም ርቄብቻየን😅
በማሪያም በገንዘብጉዳይ ከሚ😮ለቅስ የተሻለአገር የምትኖሩ እርዱት😮
Ayzoh wendme tenkara neh
አጀማመሩ ስህተት ነበር የሌለህን አለኝ ብለህ በሰው ለመወደድ ብለህ፣ እራስህን አጥተን ፍቅረኛህን ታጣለህ።
በነትሸ ይቅረታ አረግ ላት
ሁሉ ወንድ የሚፈልገው ቆንጆ!! የወንድ ሁሉ እናት እህት አያት .... ቆንጆ ናቸው እንዴ ?
ጀግና ነህ
የኔ ወንድም ፊቱ ግን የሆነ የዋህ ይመስላል ይቅርታ አድርጊለትና አብረሽው ሁኝ ከዚያ ካስቸገረሽ ለኛ አሳልፈሽ ስጭው እምናደርገውን እናደርገዋለን. ❤❤❤. ደምሩኝ
ይቅር በይው:ችግሩ የገንዘብ ውሸት እንጂ ሌላ ችግር አላየሁበትም:ስለዚ ይቅር በይው።
አይ ፍቅር ህመሙ ከበድ ነው ዬቀመስበት የውቀል አይዞን ወንድሜ እግዚአብሔር ይረደል ሁሉም የልፍል አድስ ቀን ይመጣል ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ግንኮ ምታፈቅርህ ከሆነ ከገንዘብ ሰው ይበልጣል። ለገንዘቡ አፍቅራ ነበር ማለት ነው። እንጂማ ከይቅርታ በላይ ምን አለ? በይቅርታ የማያምን ከባድ ሰው ነውና ~~~
ስለዋሻት ነው የተበሳጨችው
@meseretdibabe8020 እኮ ሰው ያጠፋል ይሳሳታል፣ ይቅርታ አጥፍቻለሁ ካለ ግን ይቅርታ አለመቀበል የሰው ባህርይ አይደለም።
ብር ብቻ አይደለም ቀለበት ለማዲርግ ቤተሰብ ነግራ እፍረቱስ እዳዉም ልጂቱ ጡሩናት እዲታገኝዉ ፍቃደኛ ሆነ መምጣት የሚደርስባት ጫና ከእናት እስከ ጎደኛ
@@fatmah6936 እና ይቅርታ መቀበል የሌለበት በደል ነውና ልክናት ማለታችሁ ነው??
አይ ፍቅር ሲቃይ
ጉራ ብቻ።
Emerigata ga hada iehonal chk areg 😂😂
ደውለህ አናግርለት እባክህ ንፁህ ፍቅር ነው ያለው
የኔ አዳም የትነህ
የኔም የት ነው😂
👉👉እግዚአብሔር ጋር ነው ያለው:: 😂😂😂 ሰለዚህ በኮሜንት ሳይሆን በፃምና በፀሎት መጠየቅ መፍትሄ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏
እቤት እዚህ ነኝ
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂😢
መንፈሳዊ ቦታ እውነት ያልሆነ ነገር ማለት ራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ይፈቀዳል እንዴ ? ንስሃ ግቡ እውነት ኢየሱስ ነው እውነትን ተነጋገሩ ምን ነክቷችኇል ? ወንዶች የዛሬዎቹን መጠርጠር ነው ውሸት ሃጢያት ነው ! ስራህ ያሳድድሃል ይቅር በይው ሌላው ወንዶች ድብቅ አትሁኑ እባካችሁ
ከዚህ ታሪከ የተማርኩት የሰውን ልጂ ስንቀርብ በእውነተኛ ማንነታችንና በትክክለኛ ማንነታችን መቅርብ እዳለብን ነው ውሽት ከየትም እደማያደርስ ነው😢😢
በፊት አታውቂም ነበር?!
Yasaznal, LELAS yewashew neger Ale
ጀግና ነህ ያከበርከው አምላክ ያክብርህ አይዞህ ፈጣሪ ያለው አይቀርም ያበርታህ መጨረሻህን በቤቱ በክቡር ስጋው በቅዱስ ደሙ አትሞ ያስፈፅምህ አክባሪህ ነኝ ያንተን ትህትና ለኔም ያድለኝ ወንድሜ
አቅምን ጠብቆ መኖር እንደሚያስፈልግ በጣም አስተማሪ ነው
ፍፁሜ እናመስግናለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምህ ነው❤❤❤
በጣም ይገርማል እንደኛ ፈጣሪ እንተን መሰራት ስለነበረብት ነው በዚህ መገድ የመጣህው ብዬ ነው የማምነው፣ 😂
ፈጣሪ የፈቀደልህ ሴት ከሆነች እንተ ይቅርታ ብለሀል እሶ ብትቀበለው በጣም ደስ ይላል 😘
ካልሆነ ግን እምላክ የፈቀደልህን ታገኛለህ🥰በርታ💚💛❤️
አይዞክ ወዲም ፍጣሪ ባዲ ያኑራችሁ እደማፍቀር መጥፎ በሺታ የለም❤
ይቅርታ መጠየቅ እግዚአብሔር የሚወደዉ ነዉ ትልቅነትም ነዉ ወድሜ አዛክ እሳም በጣም ጥሩ ሴት ነች
እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነው ነው ፈጣሪ እምፈልገውን ነገር ለማድረግ ይርዳህ ፍፄ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
ጥፋትን መቀበል እና ለመታረም መዘጋጀት መልካም መንገድ ነው ። ሆኖም የዘወትር ፀፀት ግን ጥሩ መንፈስ አይደለም። የሰው ልጅ ተፀፅቶ ይቀርታ ሲጠይቅ እራሱንም ይቅር ለማለት መዘጋጀት አለበት። ምናልባት ይህ ሰው ያልገባው - እሱ የሚያፈቅራት እህታችን እምነቱዋን እና ፍቅሩዋን አሙዋጦ ውስዶባታል፣ ነገ መልሳ ትዉደደኝ ማለት አሁንም እራሱን ወዳድ መሆኑን ነው የሚያሳየው።
አሁንም እራስ ወዳድነትን ትተህ ከጥፋትህ ከተማርክ ሌላ ሴት ላይ ላትደግመው ህይወት ጀምር። ፍቅር የሚመሰረተው እምነት ላይ ነው። ይቅር በዪኝና ድጋሚ አፍቅሪኝ የማለት መብት የለህም። አምላክ ስላተረፈህ አመስግነህ እሱዋን ማጣት ግዴታዊ ትምህርት አድርገህ ቀጥል
ድሮ ልቤን ያመኝ ነበር የምትለው ምናልበት ብዙ ስለምትዋሽ አንግዛይቲ (anxiety ) ነበረብህ ማለት ነው። ብዙ ጊዜ የሚዋሹ እና የሚያጭበረብሩ ሰዎች ስትሬስ ዉስጥ ስለሚገቡ የስትሬስ ሆርሞን ጭንቀት ስለሚጨምር የመተንፈስ ችግር እና ደረታቸዉን የሚቀስር ማላብ፣ ወይም ፈጣን የልብ ምት ያሉ አካላዊ ምልክቶች ያጋጥማቸዋል
You are so humble and sweet soul
የዋህ ነው ይቅር በይው ለፍቅር ሲል ነው
ፍፄ ከየትነዉ ምታመጣቸዉ እግግዶችክ ምርጥ ነቸዉ ይቅር ብትለዉ ደስ ይለኛል ፍቅር ከምንም በላይ ነዉ❤❤
ፍጼ ሰላም ነህ እነዚህን ሰዎች እንደገና አብረው እንድናያቸው እንፈልጋለን
ፍቅር ዛሬም በህይወት አለ አልሞተም😢
ይህ ልጂ ከልቡ የሚአፋቅር ነዉ ነገሮች አልሳካ ብሎት ነዉ ይቅርታ በይዉ እዲህ የሚአፋቅር ማየት እዲለኝነት ነዉ ባስመሳይ የቆሰልን አለን ቆጂት ተጠቀሚበት እሱም ለመካስ ዝግጁ ነዉ
ይጋቡ የምትሉኝ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድግል ማሪያም ያጣኸሁሉ ትመልስል ወድሜ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
Ayzehe wandeme allhe yagenhehe
አይ ፍቅር እዲዲህም አፍቃሪ አለ የአላህ ፈጣሪ ይርዳህ አቦ😢
ጌታ ይርዳክ ሲያሳዝን😢❤
አይዞህ ፍቅርህ ከልብህ ስለሆነ እመብርሀን ታገናኛችኋለች በርታ ጀግና ነህ።
Gobezi adamachi nehi fisiy
በየቤቱ ስንት አይነት ፍቅር አለ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን የፍቅረኛህን ልብ ታራራልህ
እውን እኔ ሰው ነኝ ምርጥ ስው አቦ ፍጣሪ ይባርክ
እመብርሃንዬ እናቴ እኔን ስደተኛዋን ልጅሽን እበርችኝ😢💔እኔም ከደጅሽ መጥቸ ከጭቀት እወጣ ዘድ ፍቀጅልኝ😥🤲✝️🤲😔💔
የኔ ጀግና እፍፍፍፍ😢ምርጥ ልብ ነዉ ያለህ ❤❤በመገድህ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደምልህ❤❤❤❤
ይ ቅ ና ሕ ወንድሜ
ብረቱ ሰዉ ነክ በዉነት😢
ወይ ፋቅር ብትገናኙ ደሰ ይለኛል
እስቲ ይችን ኮመት ካነብሽ
አግኝዉ ይቅርታዉንም ተቀበይዉ
Allah yirdah mskin 🥹
አዞክ 💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲
ከዚህ ልጅ መማር ያለብን ሰው ሰንተዋወቅ እውነተኛ ሆኖ መቅረብ :: :::አሳዘነኝ🙏👉
የፍቆር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ::🙏🙏🙏
አይ ፍቅር 😢😢😢
ፍፄ እደምንም ብለህ ፈልገህ አዲላይ አቅርብልን እባየ መጣ ሲገልጥ
ገዘብ የሥቱን የፍቅር ሂወት ያመሠቃቅላል
ayezogn wondem...hulunm yesu fikade new
ውይ በቃል😢😢 ገላሀለች
prt 2 ከልጅቷ ጋር የምትሉ እስቲ
እኔ አለሁ
እኔ የ7አመትፍቅረኛየ አይኔላፈርብየ ይቅርታ አልቀበልምአልኩኝ ግን ወድጄሳይሆን ልቤእቢአለኝ ተቀየምኩት ቤተሰብ አልሰማ ጓዶቼ አልሰማ አሁን ከሁሉም ርቄብቻየን😅
በማሪያም በገንዘብጉዳይ ከሚ😮ለቅስ የተሻለአገር የምትኖሩ እርዱት😮
Ayzoh wendme tenkara neh
አጀማመሩ ስህተት ነበር የሌለህን አለኝ ብለህ በሰው ለመወደድ ብለህ፣ እራስህን አጥተን ፍቅረኛህን ታጣለህ።
በነትሸ ይቅረታ አረግ ላት
ሁሉ ወንድ የሚፈልገው ቆንጆ!! የወንድ ሁሉ እናት እህት አያት .... ቆንጆ ናቸው እንዴ ?
ጀግና ነህ
የኔ ወንድም ፊቱ ግን የሆነ የዋህ ይመስላል ይቅርታ አድርጊለትና አብረሽው ሁኝ ከዚያ ካስቸገረሽ ለኛ አሳልፈሽ ስጭው እምናደርገውን እናደርገዋለን. ❤❤❤.
ደምሩኝ