✅ ከአስፈሪ አደጋ ተረፍኩ ። ሁለተኛ የመኖር ዕድል አገኘሁ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • የሆነውን ነገር በሙሉ ማመን አልቻልኩም
    #የገጠርለዛ ‪@Tossatube.‬ #bajaj #ethiopia
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @SetiyeAbebawTefera
    @SetiyeAbebawTefera 4 місяці тому +111

    እስኪ 100000 እናስገባው።ስላተረፈው በዚህ ደስታችን እንግለጽለት።እንኳን አተረፈህ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +4

      ከልብ እናመሰግናለን፡፡

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 4 місяці тому +2

      ይገባል በቅርቡ ኢሻ አላህ

    • @Sameraayalew
      @Sameraayalew 4 місяці тому

      @@SetiyeAbebawTefera መልካም ሰዉች ለሠዉ መልካሙን ይመኛሉ.

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому

      ይገባል 14ሽ ቀርው እየቆጠርኩ ነው

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому +1

      @@Tossatube. ልጂህን ደሞ አላህ ያሳድግልህ ሙሉ ጤና ይስጥልህ ካንተ የበለጠ ጠንካራ ያድርግልህ

  • @RahamaRahama-j9f
    @RahamaRahama-j9f 4 місяці тому +16

    እኔም በሰው ሀገር ለብዙ አመታት በማዳም ኩሽና ደክሜ ዛሬ ነገ እገባለ ሁ እያልኩኝ ሳይደላኝ በደቂቃ በተፈጠረ የመኪና አደጋ ሙቼ ነበር አላህ አተረፈኝ ወላሂ 😢 ይህ ሁለተኛ ጊዜየ ነው አደጋው የመጀመሪያው አንዱን ጥርሴን ሸርፎኛል የአሁኑ ግን ምንም ሳልሆን ተርፎአለሁ አልሃምዱሊላህ ። እህቶቼ ወንድሞቼ በቻላችሁት መጣን ኸይር ስራ አብዙ ወላሂ ኸይር ስራችሁ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችኃል ብትሞቱም ለአኼራችሁ ስንቅ ነው" አላህ ሁላችንንም ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን ያረብ ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

    • @EMU_AYMNA
      @EMU_AYMNA 4 місяці тому

      😢ያአላህ ❤ወላሂ ልክ ነሽ እኩዋን ተረፉሽ እህት

    • @GalaxyAa-s2b
      @GalaxyAa-s2b 3 місяці тому

      አልሀምድሊላሂነው

  • @alhammdulillh9711
    @alhammdulillh9711 4 місяці тому +20

    ስትገባ መጀመሪያ አሰላምአለይኩም በል ቅርሚያ ይየአላህ ሀቅ ይቅደም እምትሉ?

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ 4 місяці тому +46

    መግቢያህን አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር ጀምየ አብሺር አላህ ይጠብቅሀል ሥራ ከመግባተህ በፊት ሠላት ሠግድክ ዱአ አድርግ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 4 місяці тому +1

    አሠላም አለይኩም በለህ ጀምር መቸም የምንከታተልህ ሙሥሊሞችነን አብዛኛውየወሎየው ነው እናበላህ ሠላምታ ጀምር

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 4 місяці тому +20

    አልሃምዱሊላ እኳን ተረፍክ ወድማችን አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +2

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +44

    እንኳን ለናትና አባትህ አተረፈህ 😢😢😢😢

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 4 місяці тому +1

      እረ ለልጁም ለሚስቱም እንዲሁም ለእራሱም እንኳን አላህ አተረፈዉ

    • @Ksa-cc7mp
      @Ksa-cc7mp 4 місяці тому

      Subbahnallah ikon Allah Aterefh

    • @SintayehuYimam-cr2ls
      @SintayehuYimam-cr2ls 4 місяці тому

      ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ አሁንም በደንብ መታየት አለብህ ፡፡

    • @SintayehuYimam-cr2ls
      @SintayehuYimam-cr2ls 4 місяці тому

      የወሎ ሰው ልጅ ይወዳል አይንህን ቀንስ

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 4 місяці тому +15

    ማርያምን የወሎ ልጆች ይን አንበሳ ወንድማችን እናበረታታው እሩምዬ የኔ ጌታ ሳምልኝ በማርያም የኔ ጣፋጭ❤❤😅🎉🎉

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 4 місяці тому +1

      የኛ ልጆች ለራሳቸው ሰው ይመቀኛሉ ለሊሎች ነው የሚያሽቃብጡት ወላሂ ይገርሙኛል. ምድር ክብ ሁላ 😊😊

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 4 місяці тому +16

    እንኳን ጌታ አተረፈህ ወደፊትም አንተ ከማታየው ፈጣሪያችን ከሚያየው ክፋ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @aumuhikma6908
    @aumuhikma6908 4 місяці тому +12

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ተረፈክ የኔ አባት የልጂህን ምኞት አሳክቶ ወግ ማረጉን ያሳይህ ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 2 місяці тому

      ወይ እንኳንም አላህ አተረፈህ

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 4 місяці тому +22

    አልሀምዱሊሏህ እንኳንም ተርፍክ ጅምዬ ወድሜ የሠው ልጂ በምን አይነት ሁኔታ ሁኖ እደሚሞት አይታወቅምና ሙዚቃ ባትጠቀም

  • @njahn1676
    @njahn1676 4 місяці тому +4

    ሌሽ መጀመራያ መግቢያ ላይ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካት በማለት ሰላምታ አቅርብ

  • @HfyrUgfg
    @HfyrUgfg 4 місяці тому +4

    ጀማል እውቀት ብቻ ሳይሆን ትግስትን ከሰው ጋር መግባባትን ሰነ ምግባርን ነው የምንማረው ካንተ እና እንኳን ለዚህ ያበቃህ ወንድሜ አልሃምዱሊላህ እንኳን የዳንክልን ለዘላለም ኑርልን ። የልጂህንም የነገረህን አላማወቹን በሙሉ አላህ አሳክቶለት አንተም እንድታይ ተመኘሁ ። ጀምየ ለከይር ነው አብሽር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @abhaksa-xk2ey
    @abhaksa-xk2ey 4 місяці тому +1

    ውይይይ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ወንድሚ ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 4 місяці тому +2

    እንኳን አላህ አዳነህ ወድሜን ትመስለኛለህ ዝብየ ሳይህ ታሳዝነኛለህ ብቻ አይዞክ ወድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 4 місяці тому +83

    በስዴት ያላቹህ አላህ ከክፉነገር አላህ ይጠብቃቹህ አሚን በሉ

  • @abc-m2o
    @abc-m2o 4 місяці тому +3

    😢😢😢😢😢 እንኩዋን አላህ አተረፈህ ፣ አስተዋዩ ፣ ኩራት የማታውቀው ፣ በማንነትህ የምትተማመነው ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tajibaasmare1614
    @tajibaasmare1614 4 місяці тому +6

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ እግዚአብሔር ብዙ እድል ሰጦሃል መጨረሻህን ያሳምርልህ ልጅህን እግዚአብሔር በጥብ በመገስ ያሳድግልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому +2

    የኔ አባት አላይ ይጠብቅህ ጀማልእኳንም አላህ አተርፈህ ለአላህ ብለን እንወድሀለን አላህ ሰላምህን ያብዛልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 4 місяці тому

      ለኦደይንሶችህ ያለህ ክብርኮ ወድም ጀማል እኔ እሳሳለህ በመልካምነትህ አላህ ይጠብቅህ ለምሳሳላቸው ቤተሰቦችህና ለምትወደው ለሀገርህ ባህል እኔጃ ቃል የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቅህ እርጂም እድሜና ጤና

  • @etho4784
    @etho4784 4 місяці тому +1

    የኔ ወንድምዋየ እንኳን አላህየ አተረፈህ አቦ የአላህ እሱ. ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን የወጣነውም በሰላም አፍርተን እንመለስ ቤተሰቦቻችንንም አላህየ ይጠብቅልን
    ቁርአን ያግራልሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ያኡመተ መሀመድ ልጀንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በሉኝ በነካ እጃችሁ የወለደው ሁሉ በልጁ ይደሰት ይጠቀም ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 4 місяці тому +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ከአደጋ አተረፈህ ጠበቀህ የልጅህ አምላክ ጠባቂ መላክ ልኮልህ ነው ያተረፈህ አይዞህ በርታ በዚህ አጋጣሚ የዩቲብ ኮንቴት ፕሮግራምህ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ይላል !

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 4 місяці тому +9

    እንኳን ደና መጣህ ወንድም እግዚአብሄር ይመስገን ስለመጣህ በጣም ደስ በሎናል 🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 4 місяці тому +6

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈህ ቀሪው ዘመንህ ከክፉ ይጠብቅህ ልጅህን አሳድገህ ለወግ መአረግ ለማድረስ ያብቃህ 🙏🏻

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 4 місяці тому +1

    የአላህ አላህ አተረፈህ ወንድም ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 4 місяці тому +11

    አልሀምዱሊላ እኮን ተረፍክ ውድሜዋ 🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
    @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 4 місяці тому +5

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ መልካም ሰው ፈተናው ብዙ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 4 місяці тому +4

    አልሃምዱሊላህ አደጋ ሲመጣ ሲያመን ለበጎ ነው አልሃምዱሊላህ ለድናችን እንድንሰራ እንድንጠነክር ነው አይዞህ ጠንክር ወንድም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 4 місяці тому +1

    ልጅህንም አላህ ያሣድግልህ ያሠበበት ያድርሥልህ ለወግ ማእረግ ያድርሠው የኔ ማር ማሻ አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 4 місяці тому +1

    እካንም አላህ አተረፈህ ሡበሀን አላህ ሞት አፍጫችን ስር ናት እኮ እኛግን ሞትን ረስተናል ሞት ግን መቸም አይረሣንም መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @seadi5
    @seadi5 4 місяці тому +4

    እንኳን አላህ አተረፈህ የኔወድም
    አላህከድገተኛ አደጋ ይጠብቁን
    የኔአባትአላህያሳድግህ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 4 місяці тому +8

    እንኳን. አላህ. አተረፈህ. ወንድም. አሁንም. አላህ. ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 4 місяці тому +6

    ያላህ ኧረራስህን ጠብቅ ወድሜ ያረብ አላህ እድሜህን ያርዝመው ጅምየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 4 місяці тому +1

    ወይ እንካን ፈጣሪ አተረፈክ የእናትክ የአባት ፅለትነው😢😢😢😢😢😢 ጨርሶ ይማርክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @SerkalmAdemu
    @SerkalmAdemu 4 місяці тому +1

    ወይ እኔ ወንድማችን እግዚአብሔር አወጣህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተመሰገን ተመስን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @meserettaye4804
    @meserettaye4804 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፈክ ተመስገን 🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ እናመሰግናለን፡፡

    • @raheemakader7352
      @raheemakader7352 4 місяці тому

      ​@@Tossatube.ጀም እንኳን አላህ አተረፈህ የሚስኪኖች እንባ አባሽ ነህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 4 місяці тому +3

    ወይ ወድሜ እኳንም ተረፍክ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀሙዬ🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @vbb595
    @vbb595 4 місяці тому +6

    አልሀምዱሊላሂ ጀማል እንኳን ም አላህ አተረፍህ ለልጅህ እና ለአባትህ ለናትህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @habeshamedia288
    @habeshamedia288 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድም ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Rነኝሙሀጀሯ
    @Rነኝሙሀጀሯ 4 місяці тому +1

    ወንድማችን እኳን አሏህ አተረፈህ ሲቀጥል መግቢያህን አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂወበረካተሁ ብለህ ጀምር ስላሳ ሀሠናት ታገኝበታለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 4 місяці тому +5

    የኔ ወድም እንካን አላህ አተረፈህ የናትና የአባትህ ዱአ ነው ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @MeryamSeid-u9i
    @MeryamSeid-u9i 4 місяці тому +3

    ያባትህ ዱአ ነው ወድም አልሀምዱሊላ አላህ የልጅህ አባት ያድግህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 4 місяці тому +5

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሰይጣን ስንደሰት ይቀናል ልጅህን ታስመርቃለህ ትድራለህ ወድሜ እኳን ተረፍክ አባትህ እድለኛ ናቸዉ🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 місяці тому +1

    ወይኔ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልክ ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልክ የመልካም ሰው ልጅ ሁሉነገር እደአባቱ ትምህርቱን ሲጨርስ ሀሳብ ሁሉ ሰው ለመርዳትነው👌❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም ተረፍክ🙏አንተ መልካም ወጣትነክ ምንም አይካህ🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ZeynebAli-t6s
    @ZeynebAli-t6s 4 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ አላህ አትርፎሀል አላህ ንአመሥግን ወንድም አላህ ያሽርህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @afdffdhfh988
    @afdffdhfh988 4 місяці тому +3

    እንኳን እግዚአ ብሄር አተረፈህ ወድምአለም❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ 🤲ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Abdiseyd3563
    @Abdiseyd3563 4 місяці тому +4

    እንኳን ተረፍክ ወድሜ አሁንም ጨርሶ ያሽርህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @kabetube
    @kabetube 4 місяці тому +2

    እኳን ተረፋክ እረጅም እድሜኑርለት ለልጅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @werehimenomeda7223
    @werehimenomeda7223 4 місяці тому +1

    አላህ አተረፈህ ወንድም አለም አላህ ይጠብቅህ አንተኮ የድሆች አምላክ ይጠብቅህ የእኔ ወንድም ክፉ አይካህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 4 місяці тому +14

    ሱብሀን አላህ ቅንንንነት መልካም ስራህ ከዚህ ከባድ አደጋ አላህ አተረፈህ እነዛ ህፃናቶችን ነብስ አንተ ስበብ ሁነህ አትርፈሀል አስባችሁታል እነዛ ህፃኖች ቦታ ባይቀይራቸው በሱ ቦታ ቢሆኑ 😢😢 የኔ መልካም እኳንም አላህ አተረፈህ

    • @RitiDidi
      @RitiDidi 4 місяці тому

      መልካም ሠዉ እካን አላህ አተረፈህ አለሀምዱሊላ

  • @ፋኖ-ቐ1ኰ
    @ፋኖ-ቐ1ኰ 4 місяці тому +4

    እኳን አላህ አተረፈህ አልሃምዱሊላህ አላህ ሁሌም ከኛጋር ነዉ😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @theema4770
    @theema4770 4 місяці тому +3

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
    ወንድሜ እኳንም ተረፍክልን😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ssee4289
    @ssee4289 4 місяці тому +1

    ጀም ወድሜዋ እኳን አላህ አተረፈህ አላህ የሚወደዉን ይፈትናል😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 4 місяці тому +1

    ወደምአለም ,አኮንም ,አገዚአቤሔር አተረፈከ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 місяці тому +6

    ተመስገን እንኳን አተረፈህ🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tekalignkasa5863
    @tekalignkasa5863 4 місяці тому +6

    እረ ስሰማው አሙኝ፣ የልጁ ተስፋና የደረሰው አደጋ፣ ግን ደግሞ ፈጣሪ ይመስገን.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    እግዚአብሔ ይመስገን እንኳን ተረፍክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 4 місяці тому +1

    ፈጣሪ ዓምላክ ከድንገተኛ አደጋ ይሰዉረን ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 4 місяці тому +1

    ውይ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሄር አምላክ አተርፈህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tekalignkasa5863
    @tekalignkasa5863 4 місяці тому +5

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 місяці тому +4

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል😢እንኳንም አላህ አተረፈክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 4 місяці тому +3

    ሰደቃህ ከይር ስራህ አወጣህ አልሐምዱሊላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 4 місяці тому +2

    እንኳንም ተረፍክ ወድሜ አላህ ከድገተኛ አደጋይጠብቀን የጥቶከመቅረት ይጠብቀን የሰዉልጂ በድገት ሲሞት ስትነገር ይጠፋል አትካኝ አይባልም ማረኝነዉ አልሀምዱ ሊላህ ቤተሰብ ጦሳቱዪብን እናሳድገዉ ጥርትያለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነዉ🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq 4 місяці тому +1

    አላህን አትፈትነኝ አይባልም ፈተናውን አቅልልኝ እንጂ አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 4 місяці тому +4

    እኳን አላህ አተርፈህ አልሀምዱሊላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 4 місяці тому +6

    አልሀምድሊላህህህህህህህህህህ...ያርብብብብብብብብብብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 4 місяці тому +4

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተረፍክ አላየሁትም ነበር ትናንት ነው ያየሁት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @htwy52
    @htwy52 4 місяці тому +2

    ወይኔ ወንድሜዋ ያገሬ ልጅ አላወቅሁም ነበር። እንኳን እግዚአብሄር አተረፋችሁ። የጉልበት ህመም አውቀዋለሁ። ለማንኛውም የሸኮና መረቅና የዘንጋዳ ንፍሮ/ ገንፎ ጡሩ ነው ይባላል። ሌላው ቅንነትህን ይዘህ ወደፊት፣ ወደ ኋላ የሚጎትት ሃሳብ ለማገናዘቢያ ያህል ተመልከተው እንጂ እውስጥህ አታስገባው። ከናቴ ተረት አንድ የማረሳው ተረት “ ለነገረኛ ሰው ነገሩን፣ ለሆዳም ሰው እህሉን ተውለት” ትል ነበር። የሚሠራ ሰው ሁልጊዜ በሰነፎችና በቀናተኞች ይነቀፋል።አሸናፊነት ግን የሱ ነው። በርታ።

  • @RahamaRahama-j9f
    @RahamaRahama-j9f 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድማችን ጀማል የሚስኪኖች ዱአ ደርሶልሃል አሁንም አላህ ይጠብቅህ ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ በርታ የሰው ወሬ አትስማ አንተ ራስህን ሁነህ ቀጥል ስራህን ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @MissSikera
    @MissSikera 4 місяці тому +3

    ወላሂ ይቱብህን አሥተዋውቂልህ ጓደኞቸ አተው አጠግብህ አሉ አላህ ይጠብቅህ እኖዲሀለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 4 місяці тому +4

    እውይ ማሻአላህ ፓይለት አብራሪ ሆኘ አለ ደኔ ማር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @FantaMiss-r2e
    @FantaMiss-r2e 4 місяці тому +5

    ፈጣሪ ይማርህ ጨርሶ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 4 місяці тому +1

    እኳን አተሠፈህ ወድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @habibakebede4261
    @habibakebede4261 4 місяці тому +3

    ሰግቸ ነበር ወላሂ አልሀምዱሊላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @HhHh-wm3ii
    @HhHh-wm3ii 4 місяці тому +2

    እንኮን አላሕ አተረፈሕ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 місяці тому

    አይዞህጀምየ መልካምንብቻስራ አተመልካም ሰውነህ የኛአገርሰው ምቀኛነው አትስማቸው ለአላህ ብቻ ታመንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    የኔ ወድም እኳን አላህ አተረፈህህህ🥺

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @sosisosia
    @sosisosia 4 місяці тому +1

    ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @GvggGggh-s7j
    @GvggGggh-s7j 4 місяці тому +1

    እንኴን አላህ አተረፈህ ወንድም አለም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ
    @መቅደስሽፈራውወሎየዋ 4 місяці тому +1

    እኳን አላህ አተረፈህ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ekrutube
    @ekrutube 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mdet1559
    @mdet1559 4 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ እንኮንም አላህ አተረፈህ የኔ ወንድም በስ አልሀምዱሊላህ ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ አየህ ሰዉ ጀዛዉን አያጣም አንተ ለአባትህ ያደረከዉን ነዉ ልጅህም ለአንተ ሊያደርግ የተመኘዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 4 місяці тому

    አላህ አፊያ ያርግህ ወንድሜ ለበጌነው አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mohammedHassen-14
    @mohammedHassen-14 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድሜዋ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube 4 місяці тому

    አላህ እንኳንአተርፈህ🎉🎉🎉ወንድማችን🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @mdet1559
    @mdet1559 4 місяці тому +1

    ጀማልየ በጎ ነገር ስታደርግ ለአላህ ብለህ ስራ ሦላት ስገድ ዱዐ አድርግ አላህ ሁሉንም እንድታደርግ እርሱ ይፍቀድልህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      አሚን፡፡ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 4 місяці тому +1

    እንኳን ተረፍክ በእውነት ባለፈው በአደጋ ለሞተችው ጋዜጠኛ ስታዝን ነበረ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @dnv6347
    @dnv6347 4 місяці тому +1

    እንኳን ፈጣሪ አተርፈህተመስገን🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Merisha-i4v
    @Merisha-i4v 4 місяці тому +2

    ዉይ የኔ አባት እድግ በልልኝ የኔ ጣፋጭ አንደበት አዎ የመልካሙ የታታሪው የ ታማኙ የጀማል ልጅ ሁነህ ማንም አይበልጥህም ኢንሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 4 місяці тому +1

    አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈህ ወደአላህ ተመለስ ሶላትህን ስገጂ መቸምሁላቺንም ሟቺነን ሞት መቸእንደሚመጣ አናቅም እናወደአላህ ተመለስ አላህየሚያመጣብን ሙሲባሁሉ ወደሱ እንዲንመለስ ነውሶላትስገዲ ዚክር አብዛ አብሺር አላህይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ZeynebHassen-qt8cd
    @ZeynebHassen-qt8cd 4 місяці тому +1

    እኳን አላህ ለሁላችሁም ደረሰላችሁ እኳን ተረፋችሁ ወንድማችን እኳን ተረፍክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @keralem
    @keralem 4 місяці тому

    እንኳን ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሰጠህ🙏🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ አልሃምዱሊላህ ወንድማችን 🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 4 місяці тому +1

    I am glad you are alive. Enkuan terf beloved brother.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 4 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላ እንኳን ተርፍክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    አላሃምዱሊላህ በል ፆት ከቻልክ ወዴ ስራ ስገባ ዱኋ ሶላት ሁለት ረከአ ሠግደህ ዉጣ
    ሁላችንም ብንሆን የመዳም ቅመሞች የፆት የማታ አዝካር እንበል
    የዱኋ ሶላትን አንርሳ አላህ ይገዘን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @trueahb7707
    @trueahb7707 4 місяці тому +1

    እንኳን ፈጣሪ ማረህ አልሀምዱሊላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho 4 місяці тому +1

    እንኳን አላህአተረፈህ ወንድማችን አልሀምዱሊላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 4 місяці тому

    እኳንም አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ ነዉ እኛ ሰዉች ካልተያዝን አላህን ማመሰገን እንዘነጋለን በል ሁለየም አላህን አመሥግን ወደላህ ተምለሥ አዱኛ ቀሪናት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለሁ፡፡