Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በአረቡ ሀገራት ለምትገኙ ታታሪ እህቶቼ ሁሌም እኮራባችኋለሁ፤ እጅግ በጣም ጠንካራ የሀገርም ሆነ የቤተሰብ መሰረቶች ናችሁ፤ ዘወትር ጠዋት ማታ በፀሎት በርቱ🙏
Enamsgenalen
Eshi amen amen amen🤲 batem enamasegenalin 🥰❤
እረ እህቾምን ይሻልኛል ፀሉት ታረገይጠፍብኛል ድብ ልቅ ልቅይልብኛል 😭😭ተዛ አበታችን ሆይ ብየአቆማልሁ😟😌🤔🙏🙏
እሜን እናመሰግናለን
@@Maesetwalyoutube ጎበዝ እህቴ እንዳትለቂው ፈጣሪም ይረዳሻል👍
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ሊቀ መላህክት በሀጥያት እንዳንውርቅ እንዳንሞትፈጥነ ተራዳን አፅናን በእምነት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዋ ክብረ በአል ለመምህራኖቻችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አቤቱ ምህረትንና ማስተዋልን ለግስን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ያብስራ ወንድሜ እዴሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
@@adanechshlbiru1495 አሜን አሜን አሜን
ይቺን ሰአት ያላዩ ብዙዎች ናቸው እናእስከዚች ሰአት ላልተለየን ለስሙ ክብር ይግባው❤❤❤❤
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏
Aman Aman Aman
Amen Amen Amen
ለቱ ስበሐት ወይ ፈሬ የሰይጣን ፍሬ
እዋይ መምህር ብሎ ዝም ዋው
መፅሐፈ ሔኖክ 20:32የመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሣኝ ይቅርታው ወደ ተሠወረበት ቦታ ሁሉ ቸርነቱም ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ። እንኳን ለሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ።
ለሚመክሩን ለሚያስተምሩን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ለመናፍቆቹም ልብ ማስተዋሉን ይስጣቸው አሜን ጸጋውን ያበኸዛልህ ወንድማችን
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ማካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🤲💒👏👏
ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ ልቦናየ በጎ ነገር አወጣ እኔስ የማርያምን ውዳሴ እናገራለው በማስረዘም ሳይሆን በማሳጠር ነው እንጅ.......አባታችን አባ ህርያቆስ መዝሙር 44 ጎሳ ልብየ የምትለውን ቃል ተመስጦ በመንገድ ሲሄድ ከገደል ጫፍ ደርሶ በተመስጦ ስለነበር ገደሉን ሳያየው ገባእመቤታችን በልብሷ ዘርፍ አንሳፈው ለ አንድ አመት ከገደል ውስጥ ሆኖ እመቤታችን አመስግኖታል።ወንድማችን ተባረክ ስራቸውን ካገለጥን ብዙ ሰወች ወደ እመቤታችን ፍቅር ይመለሳሉ።
በጣም ደስ የሚል እና አጭር የንሰሐ ፀሎት ልጋብዛችሁ። እንጠቀምበት ። ዮናታን አዳራሽ ያሉት ወንድሞቻችንንም በፀሎት እናስባቸው ።የምናሴ ጸሎት ፪ ዓለምን ሁሉ የምትገዛ ፥ የአባቶቻችን የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብም የጻድቃን ልጆቻቸውም አምላክ ሆይ ፥ ሰማይንና ምድርን ከዓለሞቻቸው ጋር የፈጠርህ ፥ በቃልህ ትእዛዝ ባሕርን የገሠጽሃት ፥ ቀላዮችን የዘጋህ የሚያስፈራውንም የወሰንህ ፥ ይኸውም በተመሰገነው ስምህ ነው ፥ ኀይልህ ከመገለጡ የተነሣ ሁሉ የሚርድና የሚንቀጠቀጥ ፥ ለክብርህ ከፍተኛነት ፍጻሜ የለውምና የቁጣህም መቅሰፍት በኃጥአን ላይ ግሩም ነው ። በትእዛዝህ ለሚሆነው ይቅርታ ስፍር ቍጥር የለውም ፤ ገናና እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህና ፥ ይቅር ባይ ፥ ከቁጣ የራቅህ ፥ ይቅርታህ የበዛ ፥ የሰውንም ኅጢአት የምታስተሰርይ አንተ ነህ ። አሁንምአቤቱ ፥ የጻድቃን አምላካቸው አንተ ነህ ። ንስሓን የፈጠርህ ለጻድቅ ሰው አይደለምና ፥ አንተን ላልበደሉ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም አይደለምና ፤ ነገር ግን የኔን የኃጥኡን ንስሓ ወደ ማየት ተመለስ ። ቍጥሩ ከባሕር አሸዋ የሚበልጥ በደልን በድያለሁና ፥ ኀጢአቴም ብዙ ነውና ፤ ከበደሌም ብዛት የተነሣ ቀና ብዬ የሰማይን ርዝመት አይ ዘንድ አገባቤ አይደለም ። ሰውነቴን ከኀጢአቴ አሳርፋት ዘንድ በብረት ቀፎ ደከምሁ በዚህም ደግሞ አላረፍሁም ፤ መዓትህን አነሣሥቻለሁና ፥ ከንቱውን ስመለከት የማይጠቅመኝንም ነገር ሳበዛ በፊትህ ክፉ ሥራን ሠርቻለሁና ። አሁንም ቸርነትህን እየለመንሁ በልቤ ጉልበት እሰግዳለሁ ። አቤቱ ፥ ጌታዬ ፥ ፈጽሜ በደልሁ ፤ ኀጢአቴንም አምናለሁ ። አንተንም እማልዳለሁ ፤ እለምንህማለሁ ፤ ይቅር በለኝ ፤ አቤቱ ፥ ይቅር በለኝ ፤ ለኀጢአቴም አሳልፈህ አትስጠኝ ። ለዘለዓለም ክፋቴን አትመልከትብኝ ፤ በምድር ጥልቀት አትበቀለኝ ፤ አቤቱ ፥ በንስሓ ለሚመለሱ ሰዎች ፥ አምላካቸው አንተ ነህና ፥ ቸርነትህ በኔ ላይ ይገለጥ ፤ መዳን የማይገባኝ ሲሆን በይቅርታህ ብዛት አዳንኸኝ ። በየጊዜውና በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ ። የሰማያት ኀይል ሁሉ አንተን ያመሰግናሉና ፤ ለዘለዓለምም ምስጋና ለአንተ ይገባል ፤ አሜን ።
እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወድማችን እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለአመታዊ ክብር በአሉ አደርስህ አደርስን ላባታችን ገብረ ኪዳን እና ለመምህርችን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበረከታቸዉ እኛ ደካሞችን አይለየን አሜን፫ አተም በርታ ወድማችን ያብስራ
"የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የስጋም የነፍስም ፈጣሪ አምላክ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን"!!!!ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒያለም!!
ወንድሜ የአምላኮች አምላክ ያልከውን የአማልክቶች አምላክ ብለክ አስተካክለው ቅር ካላለክ ምክንያቱም አንድ አምላክ ብቻ ስለሆነ እሱም እግዚአብሔር ነው:: ሌሎቹ አማልክት ነው እሚባሉት እግዚአብሔር የአማልክቶች አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው ፈጥሮ እሚገዛን አልፋ እና ኦሜጋ እሱ ብቻ ነው
🦋ቅድስት ጸበለ ማርያም🦋⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም ትውልዷ በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ቀሐ አካባቢ ነው፡፡ ወላጆቿ አባቷ እንድርያስና እናቷ መስቀል ክብራ ይባላሉ።⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም በጎኗ ተኝታ የማታውቅ፣ በጌታችን 40 ጾም ወራት ከሰንበት በቀር ምንም የማትቀምስ፣ ነብሮች የእግሯን ትቢያ ይልሱላት የነበረች ታላቅ ኢትዮጵያዊት ቅድስት ናት። ⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም ጌታችን በደሃ ሰው ተመስሎ ተገልጦ ቁራሽ እንጀራ የለመናት በኃላም በጀርባዋ አዝላ የሸኘችው ታላቅ እናት ናት። ⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም በውርጭ ቅዝቃዜ መከራን እየተቀበለች በባሕር ውስጥም ቆማ እየጸለየች ታድራለች፡፡ በስግደቷም በቀን እስከ 8 እልፍ ትሰግድ ነበር፡፡ ⚜ ቅድስት እናታችን የጌታችንን መከራ ግርፋት እያሰበች ራሷን ሺህ ጊዜ ትገርፋለች፡፡ ዳግመኛም አገዛዛቸው መልካም ይሆን ዘንድ ስለ ጳጳሱና ስለ ንጉሡ አንድ አንድ ሺህ ጊዜ፣ ስለ መነኮሳትም ሺህ ጊዜ፣ ስለኃጥአንም ሺህ ጊዜ ራሷን ትገርፋለች፡፡ ⚜ ቅድስት እናታችን እሾህ ያለው የብረት ዛንዠር በወገቧ ትታጠቃለች፡፡ በወገቧና በጭኖቿ ያሰረችው ርጥብ የላም ቁርበት ከአጥንቶቿ ጋር ይጣበቃል፡፡ በደረቀም ጊዜ ሥጋዋ እየተቆራረጠ ይወድቃል፣ በምድርም ውስጥ ትቀብረዋለች፡፡ ⚜ ዳግመኛም ጌታችን ለቅድስት ጸበለ ማርያም ሦስት በትሮችን ሰጥቷት በእነርሱ እየተመረኮዘች እስከ ሲኦል ድረስ ትሄድና ነፍሳትን ታወጣና ታስምር እንደነበር ራሷ ተናገረች፡፡ ⚜ ከዕለታትም በአንደኛው ቀን ክብርት እመቤታችን ለቅድስት ጸበለ ማርያም ተገለጠችላትና ‹‹ስሜን የተሸከምሽ ጸበለ ማርያም ሆይ! ሰላም ለአንቺ ይሁን›› አለቻት፡፡ እመቤታችንም ብዙ ምሥጢርን ከነገረቻት በኋላ ጡቶቿንም አጠባቻትና በጸጋ የከበረች አደረገቻት፡፡ በስሟም ብዙ ተአምራትን የምታደርግ ሆነች፡፡ ዕረፍቷ መስከረም 18 ነው፡፡ ጥር 18ም ዓመታዊ በዓሏ ነው።
ማርያምን ጴንጤ ሀገራችን ሲገባና ሲስፋፋ ሰላም ፍቅር አንድነታችንን አጣን ሁሉ ነገራቸዉ ምድራዊ ነዉ ብር ሲሉአቸዉማ ገደል ይገባሉ ቱ
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላካችን አንተ እኮ ቸር ነህ ማን እንዳተ ሁሌም ምስጋና ይገባካል 🙏ለአባቱቻችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
እንቋዕ ዳሓን መጻእካ ያኣብስራ ወድሜ እንቋዕ ሊቀ መላእክቲ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክበረ በዓል ኣደረሰን
+ ወርቃማዎቹ አባቶቻችን እንዲህ አሉ +"ሰዎች የሚያብዱበትና እንደነሱ ያላበደ ሰው ሲያዩ "እንደኛ ስላልሆንክ አብደሃል" የሚሉበት ዘመን ይመጣል"ቅዱስ እንጦንዮስ. . . . ."እግዚአብሔርን ከግርማው ታላቅ የተነሣ ብቻ አትፍራው:: ከፍቅሩ ታላቅነት የተነሣ ፍራው"ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ. . . . ."የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው:: የጥበብ መጨረሻው እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው:: የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስትደርስ እግዚአብሔርን ከመፍራት ወደ ፍጹም ፍቅር ትደርሳለህ:: ፍቅር ፍጹም ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላልና" ቅዱስ እንጦንዮስ ዘየዓቢ. . . . ."ለልጆችህ ስለ እግዚአብሔር ከምትነግራቸው የበለጠ ለእግዚአብሔር ስለ ልጆችህ ንገረው"አባ ኤጲፋንዮስ ዘአቴና. . . . ."እውነተኛ እውቀት የትሕትና ፏፏቴ ነው"ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ. . . . ."ጌታ ጴጥሮስን በባሕር ላይ ሊወድቅ ሲል በሚታይ እጁ የያዘው በየብስ ላይ በማይታይ እጁ እንደያዘው ለማስተማር ነበር" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ. . . . ."ክርስትና እጅግ ኃያል የሚሆነው በዓለም በተጠላ መጠን ነው" ቅዱስ አግናጥዮስ. . . . ."ይህንን ካስታወስክ በሰው መፍረድ ታቆማለህ:: ይሁዳ ሐዋርያ ነበር:: ከጌታ ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ነፍሰ ገዳይ ነበር" ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋስውዲያቆን ሄኖክ ኃይሌለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ
ቃለ ህወት ያሰማልን
Kale hiwotn yasemalgn
መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእውነት ማስተዋል ያድለን የደጋጎቹን አባቶቻችንን ዘመን ያምጣልን 🤲
ኣብሳራ ወንድሜ በርታልኝ ዑንቁ ስላሴ፡🇪🇷
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋዉንና ክብሩን ያብዛላችሁ እኛም ሰምተን እምንቀየርበትን ልብ ይስጠን
እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ዘመኑን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብየንስሃ ዘመን ያድርግልን ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን አሜን 🙏🙏🙏
Amen amen amen🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በክብር ያኑርክ🙏🙏🙏
እመቤቴ እንኳን አዳነችሽ እህቴ
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” - መዝሙር 27፥4
Amennnn
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይባርክልን አሜን❤🙏
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ያቀረብካቸው ነገሮች በእውነት ብዙ ግንዛቤን ያስጨብጣሉና ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ለሰሚዎቹ ለእኛም ልብ ይስጠን
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አአ
ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳቸው አሰተዋይ ልቦና ለሁላችነም ይሰጠን
ጎበዝ
🙏🙏እንኳንደናመጣህልን ወንድማችን ሰላምህንያብዛልን ❤
ሆዳቸው አምላካቸው ብር ብር ውይእባካችሁ ክክክ ስደት ያለን ወደ ሃገራችን መልሱን
እመብርሃን የአለም እናት የአለም ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እምነት ከፀጋ መቀባትን ከእውቀት ትውልድን ቅን ልቦና ጋር ታድለን ታውርስን ለሥሉስ ቅዱስ መገዛት መንበርከክን ፀጋ መንገዱን ትክፈትልን !!!! አሜን
እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን ጸጋው ያብዛልህ!
የችግርን ትልቅነት ለእግዚአብሔር አትንገረው ይልቁንም ለችግርህ የእግዚአብሔርን ኃያልነት ንገረው!
እንኳን አመታዊ ክብረ ባአሉ ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን መልካአም ባአል ይሁንልን አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ፫ተሳሰብ ያድለን አሜን በሉ
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሁም ነገር ተመስገን 🙏🙏🙏💚💒💚ወድሜ በርታልን
መምህር ሆይ መሰረታዊ የክርስትና አምድን በደንብ ገለጽከው። ተባረክ። ልክ ነው ቤዛችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ሀጢያተኞች ሳለን እግዚአብሔር ወደደን። ክርስቶስ ሰለ ኃጢያታችን ሞተልን እኛንም ከዘላለም ሞት አዳነን።
ወንድምአለም በዚህ አሪፍ ፕሮግራምህ ላይ ነጠላ ደግሞ ብትለብስ በጣም ያምርብሃል 👌
በጣም የሚገርም ነዉ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እርግብ ሻጮች እኛም የደረሰብን ነገር ስላለ ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በስማምመናፉቆች
በርታልኝ የኔ ወንድም ተባረክልኝ እመብርሀን ትጠብቅህ
በትክክል አባታችን ክባድነው ዘመኑን እግዚአብሔር ያባርክልን አሜን አሜን
ኦ ጌታየ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው አምላኬ ሆይ ልቦና ይስጣቸሁ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እንክዋን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
Yoni geta yibarkih🙏🙏🙏👑👑👑 tebarek inante demo lijoch hamet ke memihirachihu yetemarachihu bihonim tewu . Wengel sibeku wengel eyesus newu. Kin libonawoch betelegram on the issues of bible sawerachihu restrict aderegachihu wushetina hamet anisebkim . eyesus geta newu imenu. Tekebeku letsaot atisgedu.
ተይ/ተወ እንጅ! በመናፍቃኑ አዳራሽ ወንጌል እየተሰበከ ሳይሆን ያልሰራ፣ ያልደከመ ገንዘብን ብቻ እያመለከ እንዲኖር ሲሰበክ ነው ያየነው፡፡ ደግሞም ብዙ አይነት ጭፈራዎችንና ስድቦችን ነው ያየነው! ይህንን ሁሉ ሽምጥጥ አድርጎ "ወንጌል ስበኩ" ብሎ የተዋህዶ ልጆችን ለመምከር/ለመገሰጽ አይከብድም?
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን😭
እግዚአብሔር ወደ ልባቸው ይምልሳቸው እባት ሆይ ይሚያደርጉትን እያውቁምና ይቅር በላቸው💚💛❤️💚💛❤️💚💛🤙💚💛🤙💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ዛሬም ዘወትርም ዘላለምም እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ❤🥰😍😇😘
የመልካም ወጣት ፍሬማ አየነው እኔ የሰማውት ቀን ዘፈኑን ስለ እውነት በጣም ነው የሰቀጠጠኝ 😥አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው
የኔ፣ወድም፣አስተውለው፣ላአዳአመጡት፣ምርጥ፣ትምህርት፣ነው፣ያካአፈልክልን፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅክ፣
ቤዝዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን እንኳን ለምስክርነት አበቃችሽ እህቴ አብሮ አደጌ ጓደኛዬ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወድማችን
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ ልጅ፣ ጌታ ሊመጣ ጊዜው በጣም በቀረበበት በአሁኑ ሰዓት ሁላችንም ተስማምተን ወደ እውነተኛ ጌታ እንምጣ!! አዲስ ኪዳንን እናጥና አንኑርበት!! በንሰሐና በእርቅ ወደ ፈጣሪ አነ መለስ !! ብር አበዦችና አሰማተኞች፣ ደብተራዎች በነስሐ ወደ ጌታና ወደ እውነተኛ ወንጌል ፣ወደ ቅዱስ ቃሉ እንመለስ!! ስህተቶቸን ማጋለጥ እውነቱን ለይተን አንድናውቅ ይረደል፣ ነገር ግን በብዙ ትእግስትና ፍቅር መወያየቱ መልካም ነው፣ እማማ ነኝ፣
አይ እማማ በጣም ያሳዝናሉ የእውነት ከልቤ ነው ያዘንኩት ትላንት ያልነበረ በኢትዮጵያ ምድር ከገባ ሰላሳ አመት ያልሞላው አዲስ ጌታ እውነተኛ አሉት? እኛ የዛሬ ሁለትሺ አመት የተቀበልነው ለዘመናት ስናመልከው የኖረው እውነተኛው ጌታችን ሀሰተኛ ሁኖ በግለሰቦች የተፈለሰፈ ከሁለትሺ አመት በኋላ የመጣ አዲስ ጌታ እውነተኛ ይላሉ እንዴ? ማርያምን ነው ምሎት እድር ጥሩንባ ነፍቶ ሀገሬው ተሰብስቦ አልቅሶ ስላልቀበሮት እንጂ እርሶ ሙተዋል እኛ ለዘመናት ያመለክነውንና ያመነውን ክርስቶስ ትተን ሌላ ጌታ አንቀበልም መፅሐፍ ቅዱስ እንዲ ይላል በመጨረሻም ዘመን ብዙወች በስሜ ይመጣሉ ይላል እርሶ በመጨረሻ ዘመን የመጣውን አዲስ ጌታ እውነተኛ ሲሉ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እማማ
@@tatekabera3130 የጌታ ምህረትና ሰላም ይብዛልህ፣ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን ከዚህ ዓለም በስጋው በሞት እንኳን ቢለይ፣ በላይኛው የዘላለምን ህይወት ይወርሳል፣ የኔ ልጅ፣ ብዙ ከማውራት ይልቅ የእግዚአብሔርን ቃል መጽ/ቅዱስን እንድታጠና እጋብዝሃለሁ፣ ተባረክ።
@@Mom2023new ማዘር የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ባላነብ ኑሮ እንደርሶ አምሮየ በሰወች የሚመራ እሆን ነበሩ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን ማለት ምን ማለት ነው ? ኦርቶዶክስ በእግዚአብሔር ልጅ አያምንም ?አየሽ እማማ አምሮሽ በሰወች ስለሚመራ የኛ ቤተክርስቲያን ምን እንደምታምን አታውቂም እግዚአብሔር ይርዳዎት ሁለቴ ሞትን አይሙቱ እማማ በመጨረሻው ጊዜወትም ቢሆን ከሀሰተኛው ክርስቶስ ራሶትን አስመልጠው ወደ እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ይመለሱ እርሶ የሚያመልኩት አዲስ ጌታ ሞት እንጂ ህይወት አይሰጥም እውነተኛው ክርስቶስ ብቻ ነው ህይወት የሚሰጥሽ እማማ
💚💛❤ሓሓሓሓሓ አረ ወዴት እንሒድ ጌታዬ እግ ይመሥገን ቅድሥ ሚካኤል ማረን ማረን ግራ አጋቡት ይሔንን ደግ ሕዝብ 🥰🖐🖐🖐🖐
አረ አችነሽ ግራ የገባሽ የጌታችን ታዛዦችን የማታከብሪ
አንድ ቀንብቻ ድግል ማርያም የጌታየ እናት ብለሽ ጸልይ ሁሉንም ታውቂለሽ
አሚን እመብርሃን ለሁላችንም በምልጀዋ በጣም ፈጣን ናት እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏
"ለእግዚአብሔር የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ ለችግርህ ግን የእግዚአብሔርን ታለቅነት ንገረው።"
ትክክል
እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰዉ አይደለሁም በጣም የምወደዉ መዝሙር 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ልቦና ስጥኝ ስለሁሉምነገር ይቅር በለኝ አንተ ቁጣህ የራቀ ምህርትህ የቀርበነውእና እንደቸርነትህ ማረን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቦና የስጠን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን
እንኳን ሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን
ልቦና እያወቀው መልካ ወጣት ያወጡት ዘፈን ማለትህ ምን ያህል ልቦና ቢስ እንደሆንክ ያሳያል ያብስራ ማንም ከህሊና ማምለጥ አይችልም ልቦና የተሰጠ እንድታገናዝብ ነው 100 % እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ ይህ ፕሮተስታንት አይደለም ምናልባትም ህሊናህ የሚነገርክ ሰው ነው፡፡ ስታሳዝን ወንድሜ ጠማማነት ይታይብሃል መንፈሳዊ ቻናል ከሆነ አስተማሪ መልዕክቶችን ብቻ አስተላልፍ እንደዚህ አትውረድ አይጠቅምህም፡፡ደግሞ ከ ደቂቃ 6፤16 አስከ 6፤40 ያለው መልዕክት የፕሮተስታንት መሰረት ነው ፡፡ተባረክ ወንድማችን
መፅሐፈ ሔኖክ 20:32የመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሣኝ ይቅርታው ወደ ተሠወረበት ቦታ ሁሉ ቸርነቱም ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ🙏🙏🙏
ትረህ ግረህ በላብህ ሰርትህ ብላ ነው አስተምሮቱ ልቦና ይስጠን
አባታችንእርጅምእድሚየስጡልንአሜንአሜንአሜን
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን እመቤቴ እናቴ ክብሬልኝ መላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንክዌን ለታላቁ መልእክቅዱስ ሚካኤል ቀንእድሳችሁ እድረስን ቅዱስ ሚካኤልበብርሀኑ ኢትዮጵያን ይክበብልን የቤተክርስቲይይን የውጭ የውስጥ ጠላቶችዋን እንጦሮጦስ እውርድልን ወንድማችን እዚህ የትቅደስ ፕሮግራምህ ላይ እነዚህን ፕሮቴስትንቶች እግዚአብሔር ላይ ይሚሳለቁትን ሳታውቅ ኮሜርሻል እየተስራላችው እኛ ድግሞ እመቤቴንቅዱሳን መሊእክትን ቅዱሳንን መዳኛችን መስቅል ቅዱሱን ታቦትሲሳድብ ልባችን ይደማል እግዚአብሔር ይገስፃችው
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው መጨረሻ ላይ
ወየው የት ደረሠን አምላኬ ሆይ የነ ዮናታን ሥራ በጣም ያሳዝናል ወዴት እየኸዱ ነው ግን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በእውነትን እንፀልይላቸው ባያውቁ ነው ጌታ ሆይ ልቦናቸውን መልስ
እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ልክ እንደ ቅቤ ነን ቅቤን እንዴት የሰው ራስ ላይ ወጣህ ቢሉት ተገፍቼ ነው አለእኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ባህርዛፍ ነን ባህርዛፍን እንዴት ሺህ ሆነህ በቀልክ ቢሉት ሲቆርጡኝ ነው አለእኛ የኦርቶዶክስ ልጆች አንዲ የስንዴ ዘር ነን ስንዴን እንዴት ይህን ሁሉ ፍሬ አፈራህ ቢሉት ከመሬት ተጥዬ በስብሼ ሞቼ ነው አለ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አበቃላችሁ ስንባል ከፍ አደረገን ጠፉ የሉም ስንባል አበዛን ቢገፉን ራስ ላይ ሆንን ብንታረድ ቁጥራችን በዛከመሬት ብንጣል ብዙ አፈራንወንድማችን የአብስራ እውነትም የአብ ሥራ ነህ አንተ በርታልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
እኮን ለቅዱሥ ሚካኤል በሠላም አደረሣችሁ ውድ ተዋህዶ
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
እንኳን ለታላቁ አለቃ ሚካኤል ክብረ ባህል በ ሰላም አደረሳችሁ
ወንድማችን ሺ 1000 አመት ኑርልን
ልባና ይስጣቸሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln
አምላክ ልብ ይስጣቸው አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አላውቃችሁ ከሚባሉት ወገን እንዳንሆን ጌታ ሆይ ለንሰሀ አብቃን🤲☝️🤲🤲
ልክ ነህ ወንሜ መስቀል እንጨት ነው ግን ክርስቶስን የምናገኘው በመስቀሉ ላይ ብቻ ነው ዳቢሎስ የሞተበት የሰው ልጅ ሁሉ የዳነበት ከግራ የነበርነው ወደ በቀኝ የቆምንበት ከሞት ወደ ህይወት የተሻጋገርንበት የነብሳችን መድሃኒት ያገኘንበት ነው ፍሬህን ያየሁት ከዚህ ተቃራኒ ህነው ስለአገኘኇቸው እባክህን የእባብ እንቁላል ከምትመግባቸው የወይን ፍሬ መገባቸው ልክ ነህ አቶ ዮናታ ፍሬህን አየነ ሰማነው ታዲያ እኮ ታላቁ መፀሀፍ ቅዱስ ወንድምህን እንደራስህ አድርገው ውደደው ይላል ቢቻላችሁ ከሁሉም ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ;; መምህሮቻችን ያስተማሩን የበደሏችሁን ሰው ይቅር በሉ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ መከበር አለበት የባሰው አታንጣ እንደሚባለው በሃይማኖቱ ብቻ ሳይሆን በእድሜም ይከበራል የአንተ መልካም ወጣት ተሳዳቢ ወጣት ነው ማለት ነው ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ወንድሜ የምታቀርበው እንዴት እንደምንማርበት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ብሩ ከሌላ ሰዉ ብር ላይ በሰይጣን የተሰለበ ነዉ። ስለዚህ የሌላ ሰዉ ንብረት መስረቅ በምድርም በሰማይም ትልቅ ወንጀል ነዉ። ይህን በአዳራሹ ዉስጥ ህዝቡን ሁሉ የሚያስተዉን የአዉሬ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልልን። ያሳታቸዉንም አይነ ልቦናቸዉን መልሶ ወደ ተቀደሰች ቤቱ ይመልስልን ። አሜን አሜን አሜን!!
ልቦና ቲዩብ እናመሠግናለን በእውነቱ እኛ ልንማርበት ቁም ነገር እንድንይዝበት በጥሩ መልኩ ነው የምታቀርብልን
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወንድመችን እር ንገሩኝ መምህራችን መምህር ምህርት አብ ጠፍ ስሄድም ስመጣም ያሳስበኛል
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን😘😘😘
ፈተና የሌለበት ክርስቲያን፤ሰይጣን የናቀው ሰው ነው ::ስለዚህ በፈተና ታገስ...በእግዚአብሔር ታመን!!
እግዚአብሔር ሠርተህ የላብህን ብላነው ያለው እንጅ ቁጭ ብላ ተመኝ አላለም
ክክክክክ ወይኔ እኒ ጴጤወች በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ መደበሪያ እነሱን ባይሰጠን በምን ዘና እንል ነበር እግዚአብሔር ይመልሳቸው ወደ ተቀደሰው መንገዱወኔ እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ልቦና ስጫቸው
በሕግዚያብሔር አሳብ የተሰራሽ...... የሚለው በጣም ወስጤን ይነካኛልና ሙሉ መዝሙሩን በዚህ ድምፅ ቢዘመር እባክህ
kale.hiwet.yasemalen.🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ወንድማችን እንኳንደና መጣህቃለህይወት ያሰማልንወንድማችንእልልል
አሜን አሜን ያብዬ 🙏🙏😍😍
Betam yasafiral protestant cherich sewun eko amognachihut libona yisitachihihu
ጠላቶቻችን እኮ መጤዎቹ ናቸው ሌላ ማንም የለም
አሜንአሜንአማ፣ን
Banagarachihulay enenim agaximonyali yatibit guday enem zadiro xuru ayidalam zabanu biye arab agar tasadijalahu kagidih gin alishawadim faxari libona yisixan🙏🙏🙏 daqon henok enamasaginaln ❤️❤️❤️
አንካን በሰላም መጣህልን ወንድማችን👏
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚ ቡድኖች ምንም አይጠበቅም አምላክንና የርሱ የሆኑትን ከተሳደቡ ! የመጨረሻ ዘመን ሰዎች ናቸዉ ፍፃሜአችንን ያሳምርልን በቤቱ ይፈፅምልን +++
በአረቡ ሀገራት ለምትገኙ ታታሪ እህቶቼ ሁሌም እኮራባችኋለሁ፤ እጅግ በጣም ጠንካራ የሀገርም ሆነ የቤተሰብ መሰረቶች ናችሁ፤ ዘወትር ጠዋት ማታ በፀሎት በርቱ🙏
Enamsgenalen
Eshi amen amen amen🤲 batem enamasegenalin 🥰❤
እረ እህቾምን ይሻልኛል ፀሉት ታረገይጠፍብኛል ድብ ልቅ ልቅይልብኛል 😭😭ተዛ አበታችን ሆይ ብየአቆማልሁ😟😌🤔🙏🙏
እሜን እናመሰግናለን
@@Maesetwalyoutube ጎበዝ እህቴ እንዳትለቂው ፈጣሪም ይረዳሻል👍
ኦ ሚካኤል
ኦ ሚካኤል ሊቀ መላህክት
በሀጥያት እንዳንውርቅ እንዳንሞት
ፈጥነ ተራዳን አፅናን በእምነት
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዋ ክብረ በአል ለመምህራኖቻችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አቤቱ ምህረትንና ማስተዋልን ለግስን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ያብስራ ወንድሜ እዴሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
@@adanechshlbiru1495 አሜን አሜን አሜን
ይቺን ሰአት ያላዩ ብዙዎች ናቸው እና
እስከዚች ሰአት ላልተለየን ለስሙ ክብር ይግባው❤❤❤❤
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏
Aman Aman Aman
Amen Amen Amen
ለቱ ስበሐት ወይ ፈሬ የሰይጣን ፍሬ
እዋይ መምህር ብሎ ዝም ዋው
መፅሐፈ ሔኖክ 20:32
የመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሣኝ ይቅርታው ወደ ተሠወረበት ቦታ ሁሉ ቸርነቱም ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ። እንኳን ለሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ።
ለሚመክሩን ለሚያስተምሩን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ለመናፍቆቹም ልብ ማስተዋሉን ይስጣቸው አሜን
ጸጋውን ያበኸዛልህ ወንድማችን
ወድማችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ማካኤል አመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🤲💒👏👏
ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ ልቦናየ በጎ ነገር አወጣ እኔስ የማርያምን ውዳሴ እናገራለው በማስረዘም ሳይሆን በማሳጠር ነው እንጅ.......
አባታችን አባ ህርያቆስ መዝሙር 44 ጎሳ ልብየ የምትለውን ቃል ተመስጦ በመንገድ ሲሄድ ከገደል ጫፍ ደርሶ በተመስጦ ስለነበር ገደሉን ሳያየው ገባ
እመቤታችን በልብሷ ዘርፍ አንሳፈው ለ አንድ አመት ከገደል ውስጥ ሆኖ እመቤታችን አመስግኖታል።
ወንድማችን ተባረክ ስራቸውን ካገለጥን ብዙ ሰወች ወደ እመቤታችን ፍቅር ይመለሳሉ።
በጣም ደስ የሚል እና አጭር የንሰሐ ፀሎት ልጋብዛችሁ። እንጠቀምበት ። ዮናታን አዳራሽ ያሉት ወንድሞቻችንንም በፀሎት እናስባቸው ።
የምናሴ ጸሎት ፪
ዓለምን ሁሉ የምትገዛ ፥ የአባቶቻችን የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብም የጻድቃን ልጆቻቸውም አምላክ ሆይ ፥ ሰማይንና ምድርን ከዓለሞቻቸው ጋር የፈጠርህ ፥ በቃልህ ትእዛዝ ባሕርን የገሠጽሃት ፥ ቀላዮችን የዘጋህ የሚያስፈራውንም የወሰንህ ፥ ይኸውም በተመሰገነው ስምህ ነው ፥ ኀይልህ ከመገለጡ የተነሣ ሁሉ የሚርድና የሚንቀጠቀጥ ፥ ለክብርህ ከፍተኛነት ፍጻሜ የለውምና የቁጣህም መቅሰፍት በኃጥአን ላይ ግሩም ነው ። በትእዛዝህ ለሚሆነው ይቅርታ ስፍር ቍጥር የለውም ፤ ገናና እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህና ፥ ይቅር ባይ ፥ ከቁጣ የራቅህ ፥ ይቅርታህ የበዛ ፥ የሰውንም ኅጢአት የምታስተሰርይ አንተ ነህ ። አሁንምአቤቱ ፥ የጻድቃን አምላካቸው አንተ ነህ ። ንስሓን የፈጠርህ ለጻድቅ ሰው አይደለምና ፥ አንተን ላልበደሉ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም አይደለምና ፤ ነገር ግን የኔን የኃጥኡን ንስሓ ወደ ማየት ተመለስ ። ቍጥሩ ከባሕር አሸዋ የሚበልጥ በደልን በድያለሁና ፥ ኀጢአቴም ብዙ ነውና ፤ ከበደሌም ብዛት የተነሣ ቀና ብዬ የሰማይን ርዝመት አይ ዘንድ አገባቤ አይደለም ። ሰውነቴን ከኀጢአቴ አሳርፋት ዘንድ በብረት ቀፎ ደከምሁ
በዚህም ደግሞ አላረፍሁም ፤ መዓትህን አነሣሥቻለሁና ፥ ከንቱውን ስመለከት
የማይጠቅመኝንም ነገር ሳበዛ በፊትህ ክፉ ሥራን ሠርቻለሁና ። አሁንም ቸርነትህን እየለመንሁ በልቤ ጉልበት እሰግዳለሁ ። አቤቱ ፥ ጌታዬ ፥ ፈጽሜ በደልሁ ፤ ኀጢአቴንም አምናለሁ ። አንተንም እማልዳለሁ ፤
እለምንህማለሁ ፤ ይቅር በለኝ ፤ አቤቱ ፥ ይቅር በለኝ ፤ ለኀጢአቴም አሳልፈህ አትስጠኝ ። ለዘለዓለም ክፋቴን አትመልከትብኝ ፤ በምድር ጥልቀት አትበቀለኝ ፤
አቤቱ ፥ በንስሓ ለሚመለሱ ሰዎች ፥ አምላካቸው አንተ ነህና ፥ ቸርነትህ በኔ ላይ ይገለጥ ፤ መዳን የማይገባኝ ሲሆን በይቅርታህ ብዛት አዳንኸኝ ። በየጊዜውና
በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ ። የሰማያት ኀይል ሁሉ አንተን ያመሰግናሉና ፤ ለዘለዓለምም ምስጋና ለአንተ ይገባል ፤ አሜን ።
እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወድማችን እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለአመታዊ ክብር በአሉ አደርስህ አደርስን ላባታችን ገብረ ኪዳን እና ለመምህርችን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበረከታቸዉ እኛ ደካሞችን አይለየን አሜን፫ አተም በርታ ወድማችን ያብስራ
"የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የስጋም የነፍስም ፈጣሪ አምላክ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን"!!!!ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒያለም!!
ወንድሜ የአምላኮች አምላክ ያልከውን የአማልክቶች አምላክ ብለክ አስተካክለው ቅር ካላለክ ምክንያቱም አንድ አምላክ ብቻ ስለሆነ እሱም እግዚአብሔር ነው:: ሌሎቹ አማልክት ነው እሚባሉት እግዚአብሔር የአማልክቶች አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው ፈጥሮ እሚገዛን አልፋ እና ኦሜጋ እሱ ብቻ ነው
🦋ቅድስት ጸበለ ማርያም🦋
⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም ትውልዷ በጎንደር ጠቅላይ ግዛት ቀሐ አካባቢ ነው፡፡ ወላጆቿ አባቷ እንድርያስና እናቷ መስቀል ክብራ ይባላሉ።
⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም በጎኗ ተኝታ የማታውቅ፣ በጌታችን 40 ጾም ወራት ከሰንበት በቀር ምንም የማትቀምስ፣ ነብሮች የእግሯን ትቢያ ይልሱላት የነበረች ታላቅ ኢትዮጵያዊት ቅድስት ናት።
⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም ጌታችን በደሃ ሰው ተመስሎ ተገልጦ ቁራሽ እንጀራ የለመናት በኃላም በጀርባዋ አዝላ የሸኘችው ታላቅ እናት ናት።
⚜ ቅድስት ጸበለ ማርያም በውርጭ ቅዝቃዜ መከራን እየተቀበለች በባሕር ውስጥም ቆማ እየጸለየች ታድራለች፡፡ በስግደቷም በቀን እስከ 8 እልፍ ትሰግድ ነበር፡፡
⚜ ቅድስት እናታችን የጌታችንን መከራ ግርፋት እያሰበች ራሷን ሺህ ጊዜ ትገርፋለች፡፡ ዳግመኛም አገዛዛቸው መልካም ይሆን ዘንድ ስለ ጳጳሱና ስለ ንጉሡ አንድ አንድ ሺህ ጊዜ፣ ስለ መነኮሳትም ሺህ ጊዜ፣ ስለኃጥአንም ሺህ ጊዜ ራሷን ትገርፋለች፡፡
⚜ ቅድስት እናታችን እሾህ ያለው የብረት ዛንዠር በወገቧ ትታጠቃለች፡፡ በወገቧና በጭኖቿ ያሰረችው ርጥብ የላም ቁርበት ከአጥንቶቿ ጋር ይጣበቃል፡፡ በደረቀም ጊዜ ሥጋዋ እየተቆራረጠ ይወድቃል፣ በምድርም ውስጥ ትቀብረዋለች፡፡
⚜ ዳግመኛም ጌታችን ለቅድስት ጸበለ ማርያም ሦስት በትሮችን ሰጥቷት በእነርሱ እየተመረኮዘች እስከ ሲኦል ድረስ ትሄድና ነፍሳትን ታወጣና ታስምር እንደነበር ራሷ ተናገረች፡፡
⚜ ከዕለታትም በአንደኛው ቀን ክብርት እመቤታችን ለቅድስት ጸበለ ማርያም ተገለጠችላትና ‹‹ስሜን የተሸከምሽ ጸበለ ማርያም ሆይ! ሰላም ለአንቺ ይሁን›› አለቻት፡፡ እመቤታችንም ብዙ ምሥጢርን ከነገረቻት በኋላ ጡቶቿንም አጠባቻትና በጸጋ የከበረች አደረገቻት፡፡ በስሟም ብዙ ተአምራትን የምታደርግ ሆነች፡፡
ዕረፍቷ መስከረም 18 ነው፡፡ ጥር 18ም ዓመታዊ በዓሏ ነው።
ማርያምን ጴንጤ ሀገራችን ሲገባና ሲስፋፋ ሰላም ፍቅር አንድነታችንን አጣን ሁሉ ነገራቸዉ ምድራዊ ነዉ ብር ሲሉአቸዉማ ገደል ይገባሉ ቱ
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላካችን አንተ እኮ ቸር ነህ ማን እንዳተ ሁሌም ምስጋና ይገባካል 🙏ለአባቱቻችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
እንቋዕ ዳሓን መጻእካ ያኣብስራ ወድሜ እንቋዕ ሊቀ መላእክቲ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክበረ በዓል ኣደረሰን
+ ወርቃማዎቹ አባቶቻችን እንዲህ አሉ +
"ሰዎች የሚያብዱበትና እንደነሱ ያላበደ ሰው ሲያዩ "እንደኛ ስላልሆንክ አብደሃል" የሚሉበት ዘመን ይመጣል"
ቅዱስ እንጦንዮስ
. . . . .
"እግዚአብሔርን ከግርማው ታላቅ የተነሣ ብቻ አትፍራው:: ከፍቅሩ ታላቅነት የተነሣ ፍራው"
ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ
. . . . .
"የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው:: የጥበብ መጨረሻው እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው:: የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስትደርስ እግዚአብሔርን ከመፍራት ወደ ፍጹም ፍቅር ትደርሳለህ:: ፍቅር ፍጹም ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላልና" ቅዱስ እንጦንዮስ ዘየዓቢ
. . . . .
"ለልጆችህ ስለ እግዚአብሔር ከምትነግራቸው የበለጠ ለእግዚአብሔር ስለ ልጆችህ ንገረው"
አባ ኤጲፋንዮስ ዘአቴና
. . . . .
"እውነተኛ እውቀት የትሕትና ፏፏቴ ነው"
ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ
. . . . .
"ጌታ ጴጥሮስን በባሕር ላይ ሊወድቅ ሲል በሚታይ እጁ የያዘው በየብስ ላይ በማይታይ እጁ እንደያዘው ለማስተማር ነበር" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
. . . . .
"ክርስትና እጅግ ኃያል የሚሆነው በዓለም በተጠላ መጠን ነው" ቅዱስ አግናጥዮስ
. . . . .
"ይህንን ካስታወስክ በሰው መፍረድ ታቆማለህ:: ይሁዳ ሐዋርያ ነበር:: ከጌታ ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ነፍሰ ገዳይ ነበር" ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋስው
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ
ቃለ ህወት ያሰማልን
Kale hiwotn yasemalgn
መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእውነት ማስተዋል ያድለን የደጋጎቹን አባቶቻችንን ዘመን ያምጣልን 🤲
ኣብሳራ ወንድሜ በርታልኝ ዑንቁ ስላሴ፡🇪🇷
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋዉንና ክብሩን ያብዛላችሁ እኛም ሰምተን እምንቀየርበትን ልብ ይስጠን
እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ዘመኑን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ
የንስሃ ዘመን ያድርግልን
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን አሜን 🙏🙏🙏
Amen amen amen🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በክብር ያኑርክ🙏🙏🙏
እመቤቴ እንኳን አዳነችሽ እህቴ
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
- መዝሙር 27፥4
አሜን
Amennnn
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይባርክልን አሜን❤🙏
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ያቀረብካቸው ነገሮች በእውነት ብዙ ግንዛቤን ያስጨብጣሉና ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ለሰሚዎቹ ለእኛም ልብ ይስጠን
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አአ
ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳቸው አሰተዋይ ልቦና ለሁላችነም ይሰጠን
ጎበዝ
🙏🙏እንኳንደናመጣህልን ወንድማችን ሰላምህንያብዛልን ❤
ሆዳቸው አምላካቸው
ብር ብር ውይ
እባካችሁ ክክክ ስደት ያለን ወደ ሃገራችን መልሱን
እመብርሃን የአለም እናት የአለም ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም
እምነት ከፀጋ መቀባትን ከእውቀት ትውልድን ቅን ልቦና ጋር ታድለን ታውርስን ለሥሉስ ቅዱስ መገዛት መንበርከክን ፀጋ መንገዱን ትክፈትልን !!!! አሜን
እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን ጸጋው ያብዛልህ!
የችግርን ትልቅነት ለእግዚአብሔር አትንገረው ይልቁንም ለችግርህ የእግዚአብሔርን ኃያልነት ንገረው!
እንኳን አመታዊ ክብረ ባአሉ ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን መልካአም ባአል ይሁንልን አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ፫ተሳሰብ ያድለን አሜን በሉ
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሁም ነገር ተመስገን 🙏🙏🙏💚💒💚ወድሜ በርታልን
መምህር ሆይ መሰረታዊ የክርስትና አምድን በደንብ ገለጽከው። ተባረክ። ልክ ነው ቤዛችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ሀጢያተኞች ሳለን እግዚአብሔር ወደደን። ክርስቶስ ሰለ ኃጢያታችን ሞተልን እኛንም ከዘላለም ሞት አዳነን።
ወንድምአለም በዚህ አሪፍ ፕሮግራምህ ላይ ነጠላ ደግሞ ብትለብስ በጣም ያምርብሃል 👌
በጣም የሚገርም ነዉ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እርግብ ሻጮች እኛም የደረሰብን ነገር ስላለ ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን በስማምመናፉቆች
በርታልኝ የኔ ወንድም ተባረክልኝ እመብርሀን ትጠብቅህ
በትክክል አባታችን ክባድነው ዘመኑን እግዚአብሔር ያባርክልን አሜን አሜን
ኦ ጌታየ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም ና ይቅር በላቸው አምላኬ ሆይ ልቦና ይስጣቸሁ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እንክዋን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
Yoni geta yibarkih🙏🙏🙏👑👑👑 tebarek inante demo lijoch hamet ke memihirachihu yetemarachihu bihonim tewu . Wengel sibeku wengel eyesus newu. Kin libonawoch betelegram on the issues of bible sawerachihu restrict aderegachihu wushetina hamet anisebkim . eyesus geta newu imenu. Tekebeku letsaot atisgedu.
ተይ/ተወ እንጅ!
በመናፍቃኑ አዳራሽ ወንጌል እየተሰበከ ሳይሆን ያልሰራ፣ ያልደከመ ገንዘብን ብቻ እያመለከ እንዲኖር ሲሰበክ ነው ያየነው፡፡ ደግሞም ብዙ አይነት ጭፈራዎችንና ስድቦችን ነው ያየነው! ይህንን ሁሉ ሽምጥጥ አድርጎ "ወንጌል ስበኩ" ብሎ የተዋህዶ ልጆችን ለመምከር/ለመገሰጽ አይከብድም?
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን😭
እግዚአብሔር ወደ ልባቸው ይምልሳቸው እባት ሆይ ይሚያደርጉትን እያውቁምና ይቅር በላቸው💚💛❤️💚💛❤️💚💛🤙💚💛🤙💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ዛሬም ዘወትርም ዘላለምም እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ❤🥰😍😇😘
የመልካም ወጣት ፍሬማ አየነው እኔ የሰማውት ቀን ዘፈኑን ስለ እውነት በጣም ነው የሰቀጠጠኝ 😥አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው
የኔ፣ወድም፣አስተውለው፣ላአዳአመጡት፣ምርጥ፣ትምህርት፣ነው፣ያካአፈልክልን፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅክ፣
ቤዝዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን እንኳን ለምስክርነት አበቃችሽ እህቴ አብሮ አደጌ ጓደኛዬ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወድማችን
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ ልጅ፣ ጌታ ሊመጣ ጊዜው በጣም በቀረበበት በአሁኑ ሰዓት ሁላችንም ተስማምተን ወደ እውነተኛ ጌታ እንምጣ!! አዲስ ኪዳንን እናጥና አንኑርበት!! በንሰሐና በእርቅ ወደ ፈጣሪ አነ መለስ !! ብር አበዦችና አሰማተኞች፣ ደብተራዎች በነስሐ ወደ ጌታና ወደ እውነተኛ ወንጌል ፣ወደ ቅዱስ ቃሉ እንመለስ!! ስህተቶቸን ማጋለጥ እውነቱን ለይተን አንድናውቅ ይረደል፣ ነገር ግን በብዙ ትእግስትና ፍቅር መወያየቱ መልካም ነው፣ እማማ ነኝ፣
አይ እማማ በጣም ያሳዝናሉ የእውነት ከልቤ ነው ያዘንኩት ትላንት ያልነበረ በኢትዮጵያ ምድር ከገባ ሰላሳ አመት ያልሞላው አዲስ ጌታ እውነተኛ አሉት? እኛ የዛሬ ሁለትሺ አመት የተቀበልነው ለዘመናት ስናመልከው የኖረው እውነተኛው ጌታችን ሀሰተኛ ሁኖ በግለሰቦች የተፈለሰፈ ከሁለትሺ አመት በኋላ የመጣ አዲስ ጌታ እውነተኛ ይላሉ እንዴ? ማርያምን ነው ምሎት እድር ጥሩንባ ነፍቶ ሀገሬው ተሰብስቦ አልቅሶ ስላልቀበሮት እንጂ እርሶ ሙተዋል እኛ ለዘመናት ያመለክነውንና ያመነውን ክርስቶስ ትተን ሌላ ጌታ አንቀበልም መፅሐፍ ቅዱስ እንዲ ይላል በመጨረሻም ዘመን ብዙወች በስሜ ይመጣሉ ይላል እርሶ በመጨረሻ ዘመን የመጣውን አዲስ ጌታ እውነተኛ ሲሉ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር እማማ
@@tatekabera3130 የጌታ ምህረትና ሰላም ይብዛልህ፣ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን ከዚህ ዓለም በስጋው በሞት እንኳን ቢለይ፣ በላይኛው የዘላለምን ህይወት ይወርሳል፣ የኔ ልጅ፣ ብዙ ከማውራት ይልቅ የእግዚአብሔርን ቃል መጽ/ቅዱስን እንድታጠና እጋብዝሃለሁ፣ ተባረክ።
@@Mom2023new ማዘር የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ባላነብ ኑሮ እንደርሶ አምሮየ በሰወች የሚመራ እሆን ነበሩ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን ማለት ምን ማለት ነው ? ኦርቶዶክስ በእግዚአብሔር ልጅ አያምንም ?አየሽ እማማ አምሮሽ በሰወች ስለሚመራ የኛ ቤተክርስቲያን ምን እንደምታምን አታውቂም እግዚአብሔር ይርዳዎት ሁለቴ ሞትን አይሙቱ እማማ በመጨረሻው ጊዜወትም ቢሆን ከሀሰተኛው ክርስቶስ ራሶትን አስመልጠው ወደ እውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ይመለሱ እርሶ የሚያመልኩት አዲስ ጌታ ሞት እንጂ ህይወት አይሰጥም እውነተኛው ክርስቶስ ብቻ ነው ህይወት የሚሰጥሽ እማማ
💚💛❤ሓሓሓሓሓ አረ ወዴት እንሒድ ጌታዬ እግ ይመሥገን ቅድሥ ሚካኤል ማረን ማረን ግራ አጋቡት ይሔንን ደግ ሕዝብ 🥰🖐🖐🖐🖐
አረ አችነሽ ግራ የገባሽ የጌታችን ታዛዦችን የማታከብሪ
አንድ ቀንብቻ ድግል ማርያም የጌታየ እናት ብለሽ ጸልይ ሁሉንም ታውቂለሽ
አሚን እመብርሃን ለሁላችንም በምልጀዋ በጣም ፈጣን ናት እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏
"ለእግዚአብሔር የችግርህን ታላቅነት አትንገረው፤ ለችግርህ ግን የእግዚአብሔርን ታለቅነት ንገረው።"
ትክክል
እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰዉ አይደለሁም በጣም የምወደዉ መዝሙር 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ልቦና ስጥኝ ስለሁሉምነገር ይቅር በለኝ አንተ ቁጣህ የራቀ ምህርትህ የቀርበነውእና እንደቸርነትህ ማረን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቦና የስጠን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ልቦና ይስጠን
እንኳን ሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን
ልቦና እያወቀው መልካ ወጣት ያወጡት ዘፈን ማለትህ ምን ያህል ልቦና ቢስ እንደሆንክ ያሳያል ያብስራ ማንም ከህሊና ማምለጥ አይችልም ልቦና የተሰጠ እንድታገናዝብ ነው 100 % እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ ይህ ፕሮተስታንት አይደለም ምናልባትም ህሊናህ የሚነገርክ ሰው ነው፡፡ ስታሳዝን ወንድሜ ጠማማነት ይታይብሃል መንፈሳዊ ቻናል ከሆነ አስተማሪ መልዕክቶችን ብቻ አስተላልፍ እንደዚህ አትውረድ አይጠቅምህም፡፡
ደግሞ ከ ደቂቃ 6፤16 አስከ 6፤40 ያለው መልዕክት የፕሮተስታንት መሰረት ነው ፡፡
ተባረክ ወንድማችን
መፅሐፈ ሔኖክ 20:32
የመላእክት አለቆች አንዱ መልአክ ሚካኤል ቀኝ እጄን ይዞ አነሣኝ ይቅርታው ወደ ተሠወረበት ቦታ ሁሉ ቸርነቱም ወደ ተሠወረበት ቦታ አወጣኝ🙏🙏🙏
ትረህ ግረህ በላብህ ሰርትህ ብላ ነው አስተምሮቱ ልቦና ይስጠን
አባታችንእርጅምእድሚየስጡልንአሜንአሜንአሜን
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን እመቤቴ እናቴ ክብሬልኝ መላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንክዌን ለታላቁ መልእክቅዱስ ሚካኤል ቀንእድሳችሁ እድረስን ቅዱስ ሚካኤልበብርሀኑ ኢትዮጵያን ይክበብልን የቤተክርስቲይይን የውጭ የውስጥ ጠላቶችዋን እንጦሮጦስ እውርድልን ወንድማችን እዚህ የትቅደስ ፕሮግራምህ ላይ እነዚህን ፕሮቴስትንቶች እግዚአብሔር ላይ ይሚሳለቁትን ሳታውቅ ኮሜርሻል እየተስራላችው እኛ ድግሞ እመቤቴንቅዱሳን መሊእክትን ቅዱሳንን መዳኛችን መስቅል ቅዱሱን ታቦትሲሳድብ ልባችን ይደማል እግዚአብሔር ይገስፃችው
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው መጨረሻ ላይ
ወየው የት ደረሠን አምላኬ ሆይ የነ ዮናታን ሥራ በጣም ያሳዝናል ወዴት እየኸዱ ነው ግን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በእውነትን እንፀልይላቸው ባያውቁ ነው ጌታ ሆይ ልቦናቸውን መልስ
እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ልክ እንደ ቅቤ ነን ቅቤን እንዴት የሰው ራስ ላይ ወጣህ ቢሉት ተገፍቼ ነው አለ
እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ባህርዛፍ ነን ባህርዛፍን እንዴት ሺህ ሆነህ በቀልክ ቢሉት ሲቆርጡኝ ነው አለ
እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች አንዲ የስንዴ ዘር ነን ስንዴን እንዴት ይህን ሁሉ ፍሬ አፈራህ ቢሉት ከመሬት ተጥዬ በስብሼ ሞቼ ነው አለ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አበቃላችሁ ስንባል ከፍ አደረገን ጠፉ የሉም ስንባል አበዛን ቢገፉን ራስ ላይ ሆንን ብንታረድ ቁጥራችን በዛ
ከመሬት ብንጣል ብዙ አፈራን
ወንድማችን የአብስራ እውነትም የአብ ሥራ ነህ አንተ በርታልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
እኮን ለቅዱሥ ሚካኤል በሠላም አደረሣችሁ ውድ ተዋህዶ
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
እንኳን ለታላቁ አለቃ ሚካኤል ክብረ ባህል በ ሰላም አደረሳችሁ
ወንድማችን ሺ 1000 አመት ኑርልን
ልባና ይስጣቸሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
Amen Amen Amen qal hiwet yasemaln
አምላክ ልብ ይስጣቸው አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አላውቃችሁ ከሚባሉት ወገን እንዳንሆን ጌታ ሆይ ለንሰሀ አብቃን🤲☝️🤲🤲
ልክ ነህ ወንሜ መስቀል እንጨት ነው ግን ክርስቶስን የምናገኘው በመስቀሉ ላይ ብቻ ነው ዳቢሎስ የሞተበት የሰው ልጅ ሁሉ የዳነበት ከግራ የነበርነው ወደ በቀኝ የቆምንበት ከሞት ወደ ህይወት የተሻጋገርንበት የነብሳችን መድሃኒት ያገኘንበት ነው ፍሬህን ያየሁት ከዚህ ተቃራኒ ህነው ስለአገኘኇቸው እባክህን የእባብ እንቁላል ከምትመግባቸው የወይን ፍሬ መገባቸው ልክ ነህ አቶ ዮናታ ፍሬህን አየነ ሰማነው ታዲያ እኮ ታላቁ መፀሀፍ ቅዱስ ወንድምህን እንደራስህ አድርገው ውደደው ይላል ቢቻላችሁ ከሁሉም ጋር በሰላም ኑሩ ይላል ;; መምህሮቻችን ያስተማሩን የበደሏችሁን ሰው ይቅር በሉ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ መከበር አለበት የባሰው አታንጣ እንደሚባለው በሃይማኖቱ ብቻ ሳይሆን በእድሜም ይከበራል የአንተ መልካም ወጣት ተሳዳቢ ወጣት ነው ማለት ነው ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ወንድሜ የምታቀርበው እንዴት እንደምንማርበት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለሊቀመላክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ብሩ ከሌላ ሰዉ ብር ላይ በሰይጣን የተሰለበ ነዉ። ስለዚህ የሌላ ሰዉ ንብረት መስረቅ በምድርም በሰማይም ትልቅ ወንጀል ነዉ። ይህን በአዳራሹ ዉስጥ ህዝቡን ሁሉ የሚያስተዉን የአዉሬ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልልን። ያሳታቸዉንም አይነ ልቦናቸዉን መልሶ ወደ ተቀደሰች ቤቱ ይመልስልን ። አሜን አሜን አሜን!!
ልቦና ቲዩብ እናመሠግናለን በእውነቱ እኛ ልንማርበት ቁም ነገር እንድንይዝበት በጥሩ መልኩ ነው የምታቀርብልን
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ወንድመችን እር ንገሩኝ መምህራችን መምህር ምህርት አብ ጠፍ ስሄድም ስመጣም ያሳስበኛል
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን😘😘😘
ፈተና የሌለበት ክርስቲያን፤
ሰይጣን የናቀው ሰው ነው ::
ስለዚህ በፈተና ታገስ...በእግዚአብሔር ታመን!!
እግዚአብሔር ሠርተህ የላብህን ብላነው ያለው እንጅ ቁጭ ብላ ተመኝ አላለም
ክክክክክ ወይኔ እኒ ጴጤወች በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ መደበሪያ እነሱን ባይሰጠን በምን ዘና እንል ነበር እግዚአብሔር ይመልሳቸው ወደ ተቀደሰው መንገዱ
ወኔ እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ልቦና ስጫቸው