ትንሽ አሟት ተጨንቄ ነበር || ለሰጣችሁን ስጦታ ቃል የለንም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ
    #ሮሄሚድያ

КОМЕНТАРІ • 32

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    እናቴ እመቤቴ በልጅ ትባርካችሁ 🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️

  • @tegestademasu4776
    @tegestademasu4776 2 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ሰጦታ ከስጦታዏች ሁሉ የላቀ ሰጦታ ደሰ ይላል የተዋዶ ልጆች ሰላሙን ሁሉ ለናተ እወዳች ዋለው

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 роки тому

    ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣቹ እማምላክ የተባርከ ልጅ ትስጣቹ በርቱለክርስቲያን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @h.4039
    @h.4039 2 роки тому +2

    ማርያም ትጠብቃች

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 роки тому +2

    በጣም ደብሮኝ ነበር መጣቹልኝ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому

    ኪዳነምህርት ሁላችንንም ትጠብቀን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 роки тому

    በጣም ነዉ የምታምሩት ከነማተባችሁ💚💛❤👏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +1

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ሁሉም ለበጎ ነው በፍሬ ይባርካችሁ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому

    ቤቲየ እንኳን ተሻለሺ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ አቤላ ትህትናው ፊቱ ይነበባል ቤቲየም ጸባየሸጋ ነሺ 😀ጥንቆላ የሚል አይጠፍም😂❤❤ለማንኛውም ቤቲ እና አቤላ የ''ንቁ'' ልጆች በሳሎች የገባቸው የተዋህዶ ልጅ ናቸው

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 роки тому +2

    እናቴ ኪዳንምህረት ትዳራቹህን ትባርክ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 роки тому +1

    ክብር ምስጋና ለእመብርኅን ይድረሳት

  • @maggy437
    @maggy437 2 роки тому

    Rohe egziaber yakbrlen migerm stota egziaber yakbrachu🙏🙏

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 роки тому

    ፍቅር ማለት ውዴ
    ፍቅር ማለት ውዴ ፨
    የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤
    ቆንጅየ ልጅ ወልደን...
    እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤
    ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤
    ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤
    ........"ፍቅር ማለት ልጀ........
    የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤
    የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤
    የደቂቃ ስሜት.......
    ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤
    መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት
    እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...."
    ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤
    ፍቅርን ሠጥቶ .....
    ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ አስጠንቅቀሽ ፤
    ...........ደግሞም እንዲህ በይው.........
    ......ፍቅር ማለት ልጀ...
    በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ..
    ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤
    ከአንድ ገበሬ እጅ..
    በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤
    ........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤
    የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤
    የተንኮል ገሞራ .....
    የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤
    ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ.....
    ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤
    ፍቅር ቡቃያ ናት..........."
    ......ብለሽ ንገሪልኝ....
    ግን ይህን ሁሉ ቃል ከአንደበትሽ ሰምቶ ፤
    ....ፍቅር ማለት እማ ????
    ብሎ ከጠየቀሽ ሳይረዳው ቀርቶ ፤
    ....ይህንን ንገሪው
    "ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤
    ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤"
    እንዲያውም እንዲያውም....
    ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤
    ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና አንች ነን ።

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 роки тому +1

    ወላዲተ አምላክ ክብርን ሞገስ ጤናን አብዝታ ትስጣችሁ ደሰስ ስትሉ እሷን ይዞ ማፈር የለም።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ለለመነሽ ደራሽ 💘💘💘ፍልቅልቆቹ ስወዳችሁ አይዟችሁ በርቱ

  • @ብሌንbella
    @ብሌንbella 2 роки тому

    በጣም ነው ደስ የምትሉት 😍😍😍

  • @h.4039
    @h.4039 2 роки тому

    Yene Wedochu

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ 2 роки тому +1

    ሥወዳችሁ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ በያአላችሁበት የምድር ዳርቻ
    ሙስሉም እህት ወንድሞቸውም እንዲሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🌹🌹
    ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
    ፈጣሪ ይስጥልን
    አገር ወገን ሰላም ውሎ ይደር የእናቶቻችን እንባ ሳይሆን ደስታቸውን ያአሳዬን ።የህፃናቱ ጥርስ ሳቅ እንጂ አይናቸው እንባ አያቅርር።
    የተራበው ጠይግቦ ይደር እርሃብ ከጦርነት ይብሳልና።
    ገበሬው በእምነት ፈጣሪውን አምኖ የዘራው ዘር ለፍሬ ይብቃለት።
    ሰርተን ለመለወጥ እንጂ በሰራ ሰው እምንመቀኝ አያድርገን።
    ❤❤❤❤በተሰጠን ብቻ ሳይሆ በጎደለንም ተመስገን እንልመድ🌹🌹🌹
    ሁላችንም ከኃጢአት በስተቀር ምኞታችን ይሳካልን🙏🙏 በጣም ደስ እሚል ትልቅ ስጦታ💓💓

  • @gtab5628
    @gtab5628 2 роки тому

    fikir yehonu tindoch

  • @stc6291
    @stc6291 2 роки тому

    እግዚአብሔርአምላክበልጅይባርካችሁእመቤታችንቅድስትድግልማርያምንይዞያፈረየለምእቁየተዋህዶልጆችበጣምነዉየምወዳችሁለእምነታችሁያላችሁፀናትበርቱልን

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 2 роки тому

    Sitamiru balemahiteboch

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 2 роки тому +1

    እሄጣኦት ወይያማርያም ፎቶ ኣይዳላም ባማርያምግዜ ፎቶማንሺያዬላ ማቅረፅ ዬላ ወይጉድድድ😁😁😁😁😂

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 роки тому

    ሰእል አያድናቹም የሚያድናቹ ክርሰቶሰ ኢየሱሰ ብቻ ነው ። አይ የሰእል መንፈሰ የተወጋ የሁን

  • @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
    @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 роки тому

    youtu.ሰላም በቅነንት ሰብእሰክረይብ አደጊኛ ውደችሁ

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому +2

    የዛሬው ርእሳችን፣ የሄፓታይተስ ምንነት ና ህክምና::
    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። በተጨማሪም share(ሼር) በማድረግ አግዙኝ። አስተዋዉቁልኝ።አመሠግናለሁ።።

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 роки тому

    ክብር ምስጋና ለእመብርኅን ይድረሳት