ጎበዝ ሉላ you changed the awkwardness brought by your colleagues. Respect Lula! Please do not use ከፍ እና ዝቅ to describe people's lives. Thank you Rosa, God bless you!
Happy Mother’s Day to all mothers!💐💐 I really like this two family for what they learned from each other’s and showing their kinds for the world!🙏 God Bless you all!🙏😍💚💛❤️ To Yeshi, don’t feel bad about your house wasn’t cleaned. You are very strong mother and you are not selfish, you are working not one but more than 3 jobs to support your family and house. Jegena neshe!
አንቺና ቤተሰብሽ የኛኑሮ እና የእናንተ ኑሮ ፕሮግራም ፊተኛ መሆናችሁ ትልቅ ዕድል ነው።ሌሎችም ተሳታፊ እንዲሆኑ ይገፋፋል ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ስላሉ ወደፊት ሮዚ የኛኑሮ የናንተኑሮ አምባሳደር ትሁን የምትሉ በlikeግለፁላት።ጌታ በሰላም ያሳቅፍሽ።
የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ በልጆችሽ ተካሺ መከልከል የማያዉቅ ሰጪ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤትሽን በበረከት ይሙላ እህቴ ❤
Amennnnnn Emaye Tebareki
አሜን አሜን ❤❤❤ምርቃትሽ ልብ ያሞቃል ተባረኪ❤❤❤
የሺወርቅ በጣም ጠንካራ ናት❤❤❤
ጉዳቷን ሰውነቷ ያሳብቃል በደንብ ግን ትስቃለች
በጣም ጀግና ነች!!!!!!!
ሮዚ አሁንም ከዚህ በበለጠ በረከት እግ/ር ይባርክሽ ደስ የምትሂ እናት ነሽ።
ሮዚ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እንዲሁም ቤታቼው ለታደሰላቼው ቤተሰቦች አይዞን ምንም አይሰማችሁ የኑሮ ውጣ ውረድ ሁሉም ቤት አለ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቱ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
የሃብታሟ ሴት ወንዱ ልጅ በጣም የተለየ መልካም ልብ አለው ወደፊት ሲያድግ እሱን የምታገባ ሴት ታደላለች
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
በጣምምምምም❤❤❤❤❤አስተዋይም ጭምርርር
አንቺ ማለት ልዩ ሴት ነሽ ወላሂ ክበሪ ፈጣሪ ያክብርሽ አንዳንድ ቲንሽ ጠግቦ ያደረ ሰው እጁን ዘርግቶ ድሀ ሰላም ለማለት ይጠየፉል ልዩ ነሽ
ሮዚ በጣምምም መልካም ሴት ነሽ ለሌሎች ምሳሌ ነሽ በቃ አስተዋይ ሴት ነሽ
የሺ ወርቅ ..ቀን ስሰሪ ዉለሽ ድጋሜ ከሰአትም ሰርተሽ ማታም ቤት መተሽ የቤት ስራ ሰርተሽ ጎበዝ ነሽ ምርጥ እናት ነሽ አይዞሽ
ሌሎችም በቻሉት እንደዚህ ብንረዳዳ አንቸጋገርም ነበር ግን አንዳንዶች አቅም ያላቸዉ ድሀን የሚፀየፉ ለሠላምታ የሚንቀባረሩ አላህ በሰጣቸዉ ፀጋ የሚኮሩ ስላሉ ይማሩበታል አላህ ድህነትን ማጣትን ጦርነትን ከሀገራችን ያጥፍልን
በእውነት ለመፍረድ ባንቸኩል ጥሩ ነው እንኳን አራት ስራ ሰርታ ይቅርና እኔ እንኳን ቤት እየዋልኩ የቤት ስራ ምን ያህል እንደሚከብድ አውቀዋለሁ ምን አልባት ይህች ሴት የቤቷ ፅዳት ሁል ግዜ ያሳስባት ይሆናል ግዜ የማጣት ጉዳይ ይሆናል ቤቱ ፅዱ ሲሆን ደስ ማይለው ማንም የለም
ምሥኪን ሁለት ልጆች ይዛ አራት ሥራ እየሠራች የመቅጠኗ የመድቀቋ ይደክማታል ለማፅዳትና የቤት ሥራ ለመሥራት😢
ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል❤❤❤❤❤
ሮዚ ዘርሽ ይባረክ የአጥር ወፍ አትስማሽ ተባረኪ በሰላም በደስታ ማሪያም ትርዳሽ
"እኔ ምኖረው በሰዎች ደስታ ነው"የኔ ቆንጆ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽ ይባረኩ እንጃ መልካም ሰው ነሽ ምንም ቃል የለኝም
የሽንት ቤቱን ነገር ግቢ ውስጥ ያላቹት በሙሉ አዋጡና በደንብ አሰሩት ከበሩ ጀምሮ በጣም ያስፈራል
ሮዛ ግን በጣም ራስሽን የገዛሽ ሃብት ያላቀበጠሽ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ
አብዛኛው የሃበሻ ወንዶች ሚስቶቻቸውን አይረዱም ሚስትዬዋ በጣም ብዙ ስራ ነው የምትሰራው እሷም እኮ ሰው ናት እረፍት ያስፈልጋታል:: ባልዬው እቤት ውስጥ ሚስቱን ማገዝ ግዴታ አለበት እሷ ጤነኛና ደስተኛ መሆን አለባት እረፍት ያስፈልጋታል:: ብዙ ድካም እንዳለባት ፊቷ በማድያት ተሞልቷል ራሷን የምትንከባከብበት ግዜ ስላጣች ነው:: ባልየው ሚስትህን ተንከባከብ::
Enem yalkut esun new he have to help her
100% agreed!!!! ሁሉም የሃበሻ ባሎች በሚባል ደረጃ የቤት ውስጥ ሃላፊነታቸውን አይወጡም!!! ሁሉም ነገር ሚስትን ነው የሚጠብቀው፤ ያ ደግሞ ሴቷ ላይ ከፍተኛ ጫናይፈጥራል፡፡ ለምን ሚስቱን እንደማያግዝ እንዳልጠየቁት ነው ያልገባኝ 🤔🙃
ትክክል ኡፍ እልፍ ለማትል ህይወት እንዲህ መጠበስሽ እህቴ
"እረፉ እግዚአብሔር አምላክ እንደሆነ እወቁ"
ማለት እርሱ ነው ኑሮን የሚያስተካክል የሚለውጥ ላይ ታች ስላልን አይደለም ና እግዚአብሔር ንም በማወቅ እረፍት አለ እህቴ።
esu lay batiferid tiru nw mikiniyatum yesun sira atwukm
ሮዚ በሠላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን የኔእናት መልካም ሠዉ ሥለወንዱ ልጅሽ ቃላት ያጥረኛል አዛኝነቱ አብሮት ይደግ የአንችን መልካምነት የሚተካ ያድርገዉ ❤❤❤እድግ በል ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ
ሀብታምና ባለፀጋ ይለያያል፤ ሮዚዬ አንቺ ባለፀጋ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ።
የሺወርቅ ብርቱ እናት ነች ❤
ሮዚ ትህትናሽ እና እርጋታሽ የውስጥ ማንነትሽን ያሣያል ልጆችሽም ይገርማሉ የሠው ደስታ የሚያስደስታቸው ደስ ስትሉ ረጅም እሜ ያቆይሽ በሠላም ተገላግለሽ ጤናማ ልጅ ያሣቅፍሽ አላህዬ።
አኔከዜ ፕሮግራም የተማርኩት ሰው ቤቱን ሲያጸዳ ስርሰሮን እቃዉን እያነሳሳ መጥረግ አለበት እሮዜ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ወዶልጅሽ በጣም ትልቅልጅነው ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክሽ የተመረቀች ሴት 😍 በየሳምቱ ቢቀጥል ሀገራችን ብዙ ባለሀብቶች ሞልቶዋቸዉ የፈሰሰ አሉ ቀጣይነት ኖሮት በየሳምንቱ ቢቀርብልን ደስ ይለናል
ዛሬ ሞልቶልኝ ሁለተኛ ሆኩ የመዳም ቅመሞች የረፈት እጀራ ይሥጠን. ይህ ፕሮግራም ይቀጥል የምትሉ በጣም ነው ደሥሥየሚለው ሮዚየ መልካም ሠውነሽ. በሠላም ውለጂ ❤❤
ሮዚ ስክን ያለች የማትቅበጠበጥ ድንቅ ሴት በሰላም ሁለት ሁኚ የነሪ ወፍ አትስማሽ ዕድሜ ጤና ፀጋ በረክት ያብዛልሽ🙏🙏🙏ebs 😍🙏🙏🙏
ወላሂ እውነተኛ አልመሠለኝም ነበር ደስስ ሲል በተለይ ህፃኑ ልጅ
ጎበዝ ሉላ you changed the awkwardness brought by your colleagues. Respect Lula!
Please do not use ከፍ እና ዝቅ to describe people's lives. Thank you Rosa, God bless you!
ትክክል
yes l c her,
That what I feel
Lik neh lula tiru nigigir jemra neber. Minwaga alew mekdi endetelemedew akuaretechat.
እሮዚ ጥሩ ሴት ና ሲበዛ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ወዱ ልጂሺ ልክ እዳች አዛኝ ነው ሀብት ይሂዳል ይመጣል አዳድ ሀብታሞች ከሷ ይማሩ ድሀን የፈጠሩ የሚመስላቸው ስምሺ ጠፋኝ ይቅርታ ቤትሺን አፅጂ ደህነትና ፅዳት ይለያያል በልሺ ጡሩና አመሥጋኝ ነው ማሻአላህ ሰውን ያላመሠግነ ፈጣሪውን አያመሠግንም
አቤት መባረክሽ አቤት መታደልሽ ሮዚ ልበ ቅን ነሽ እመቤቴ በሰላም ጤነኛ ልጅ ትስጥሽ ደግነት ለራስ ነዉ ካንቺ ብዙ እንማራለንእናንተም ዛሬ ስለተደረገላችሁ ፈጣሪን እያመሰገናችሁ ለሌለዉ አካፍሉ
የሽወርቅ ጎዶሎ ለሞምላላት ትታትራለሽ ጀግናነሽ ሮዚ ደግ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ለኢትዮጵያውያን ሀሉ በያለንበት መልካም እድል ሰላም ፍቅር ደግነትን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ የኔ ደርባባ በልጆችሽ ተካሽእግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ የኔ ደግ🎉❤
ጀግና በሰላም አሏህ ይፈርጂሽ እናተም ቤታችሁ ስለተቀየረ እኳን ደስ አላችሁ ግን ንፅህና አሁንም ጠብቂ ድህነትና ንፅህና ይለያያል ሁላችንም ድሆች ነን ሀታ ሳር ቤትም ቢሆን ፅድ ልቅልቅ እቃዉንም እጥብ ስትር ካለ ያምራል ኢቤኤሶች በርቱ ጀግኖች🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
ሮዚ የክርስቶስ ልብ ነው ያለሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ሮዚዬ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ምናል እኛንም ስደት አለም ለማይሞላ ኑሮ እድሚያችንን ለምፈጀው አላህ ይርዳና ያረብ
❤ሮዝ
"ለሰዎች ደስታ ነው የምኖረው" this is God's will.
Thank you
ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሮዚ ወንዱ ልጅሽ ደሞ የኔ ማር አደበቱ ጣፋጭ እዴት እደወደድኩት አላህ ያሳድግህ
ሮዚ የበቅሎ ቤት ስነስረአት ያለበት የጨዋ ሰፈር ልጅ ነች አኮራሽኝ ቆንጅዬ❤❤❤❤
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
የአጥር ወፍ አትስማሽ እውነት ነው ለሰው እንደመስጠት የሚያስደስት የለም እግዚአብሔር እንዳንቺ የሁሉንም ልብ ይቅረብ ክፍት ያድርገው
አንቺ ደግ ሴት እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ❤❤❤❤
መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ
እንዲህ ላሉ ደጎች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቸው የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ በስለማ ተገላገይ የተባረከ ልጅ ያሳቅፍሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር አድርሶልሽ እንዳች መልካም ሰው ለመሆን ያብቃቸው ❤
ሮዝየ በሆዲሽ የለዉ በጀርብሽ እዘይ የኔ እናት ወንዱልጅሽን ከትልቅ ነገር ያዲርስልሽ❤❤❤
እሮዚ አላህበሰላም ሁለትያርግሽ ቁጅና ተርጋታ ጋር ተደግነት ጋር ፈጣሪይጠብቅሽ❤❤
The little boy he is so sweet OMG ❤️ especially how he cares about his mom lovely boy ohh both family is so good God bless you all 🙏
የአገራችን ሀብታምነኝ በይዮች ከሮዘነ ከእቤሶችናከማደምም ቅማሞች ታማሩ ሊክነሽ የሚትሉ በለይክ❤❤❤
የሺዬ ጀግና ነሽ ❤❤❤
ሮዚ አላህ ልጆችሽን ሀያትሽን በረካ ያድርግልሽ 🎉🎉❤❤❤
መቅዲ ግን የሰውን ልብ የሚሰብር ጥያቄሽ ደስ አይልም ሰውን አታዋክቢ።።
Balege Nat eko enkuan letv le individual youtube yemihon bekat yelatem
ሮዚ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤እና ሀገር ብዙ ባለጸጎች አሉ ግን ሰው መርዳት የማይፈልጉት ይበዛሉ እንደ እሮዚ አይነቱ ያብዛልን ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያሳዝልሽ ተባረኪ ከዚ በላይ ሰጪ ያርግሽ ከነቤተሰቦችስ ለአለም ሁሉ ሰጪ ውኚ ❤️❤️❤️edsአንደኛ ❤️❤️
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሮዛ ደግነትሽን አይለውጠው ምንኛ መታደል ነው ማሻ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤
ሮዚ በስላም ተገላገይ ያመቱ ምርጥ ስው❤❤
ሮዚ እመብርሃን በሰላም ሁለት ትርግሽ🤲
ሮዚየ መልካም ሴት ነሽ አዛኝ እሩሩ ጅግና አስተዋይ እናት ነሽ አቦ የተቸገረን መርዳት ያስደስታል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ በርችልኝ እህቴ ክበሪልኝኝኝኝኝኝ
ሮዚዬ ተባርኪ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ሮዚ ትለያለሽ በእውነት ሰዎች ካላቸው ለሰላምታ ይጠየፍሉ ይመፆደጋሉ የተገኘው እደሚጠፍ አያውቁም በሰላም ይገላግልሽ መልካም ልጆች ያድረግልሽ የኔ እናት
የመስፍኔ ባለቤት ብዙ ለፍተሽ ሁለት መልክ አውጥተሽ ኑሮሽን ለማሸነፍ የምትተጊ ሴት ነሽ በርቺ ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ የምስጋና ህይወት ይስጥሽ መስፍኔ እግዚአብሔር በጎነትን የበለጠ ጨምር ፣ ሮዚ ና ኤልሮኢ ኡፍ ምን ላድርጋችሁ ለሰጪ ይሰጠዋልና ይብዛልሽ ሴምፔር ተባረኩ
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በሌላ ሀገር የከታታይ የTV ፕሮግራም ያየሁ ብሆንም በሀገራችን መጀመሩ ደሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙዎች ይማሩበታል።
እሮዚ እርጋታሽ ትህትናሽ እንዴት ደስ ይላል የድግነት ጥግ ኪዳነምህርት ትቅረብሽ❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ
ሮዚ ወላሂ በጣም ደግ ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ አላህ ልጆሺን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ❤❤❤❤❤
ሮዚና ምርጥ የተርጋጋች እናት ከምርጥ የተርጋጉ ልጆች ጋር ❤🌹🥰 አላህ በሰላም በሆድሽ ያለውን ያሳቅፍሽ ።ebs👏🏻👏🏻🙏🏻
ሮዚ አላህ የሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ በሰላም ሁለት ያርግልሽ
ሮዛ! ላደረግሽው የላቀ በጎ ተግባር አላህ ይውደድልሽ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ! በወጣ ይተካ, በጎነትን ቀጥይበት!
እግዚአብሔር ይመስገን ቀጥተኛ መንገድ ላይ ነች
እኝክ የምን መንገድ 😂😂😂😂በየቦታዉ አይሰለቻችሁም
Happy Mother’s Day to all mothers!💐💐
I really like this two family for what they learned from each other’s and showing their kinds for the world!🙏 God Bless you all!🙏😍💚💛❤️
To Yeshi, don’t feel bad about your house wasn’t cleaned. You are very strong mother and you are not selfish, you are working not one but more than 3 jobs to support your family and house. Jegena neshe!
ሮዚዬ የኔ መልካም ሴት እመብርሀን ትቅረብሽ🙏❤ደሞ ወንዱ ልጅሽን ለልጄ ሴት ልጅ ስወልድ 🙄
በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅርን ይጨምራል ፈጣሪ አንዱን ደሀ አንዱን ሀብታም ያደረገው ያለው ለሌለው እንዲረዳ ነው ምቀኝነት ይጠፋል ፍቅርን ይጨምራል ፈጣሪ እንደ ጥንቱ ፍቅራችንን ያብዛልን በተለይ በትምህርት ቤት ውስጥ በምግብ በኩል እኩል የምግብ ምሳቸው አንዱ ካንዱ ተናንሰው ባይተያዩ ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክሽ ዋናው ጤና ነው ጤናሽን ይስጥሽ በሰላም ውለጂ አሜን።
ዝቅተኛ ኑሮና ፅዳት አለመጠበቅ በፍፁም አይገናኝም። እማማ ዝናሽ በለጡሽ። ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ ባለችን አቅም ፅዳታችንን እንጠብቅ
You are right but sometimes depression make you not clean
ጽዳት ግድ ነዉ ቢያንስ እረፍት በምንሆን በት ማጽዳት አለብን ግድ ነዉ ሴቶችዬ
ወረኛ እሷ የምትሰራውን ሩብ አትሪም መፍረድ ብቻ ቱልቱላ
ቀዳዳነሽ ለስዋ ቆርጣምትጥለውጥፍርዋን ያክል አደርሻትም ወረኛነሽ ባለጌ የመጣልሽን ምታቀረሺ።እንደስዋ ፈግተሽቢሆን ልብስሽንም የኋለኛው ከፊለፊት ነበር ምለብሽው
ለመፍረድ አንደኛ ነህን ሁላችንምለይ ያለ ችግር ነው
Ebc አላህ እርጅም እድሜ ይስጣቹ ሮዚ መልካምስው። በስላም ተገላገይ
አላህ በሠላም ይፈረጅሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሥጥሽ እሮዜ
ሮዚ በምንቃልልግለፅሽ ለነገሩከላይ ሲሰጥነው መልካምነት ፈጣሪአሁንም ይጨምርልሽ በሰላምወልደሽሳሚ❤😭ድህነትማንይወዳል ኡፍፍፍልዬነሽ እሮዚ
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጨምሮ በውነት ያለው ለሌለው ቢያካፍት ሀገራችን ትለወጥ ነበር እውነት አንድ ዳቦ መብላት አቅቶት የተራበ ብዙ ነው እንረዳዳ ።ኢብኤስ እናመሰግናለን❤
እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ እሮዚ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
ዉይይይ ወድልጂ ሢያለቅሥ በጣም ነዉ የሚያሣዝነዉ ማርያምን እግዚያብሄር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
ሮዚ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እንዲሁም እነ የሺወርቅና ባለቤቷ አይዞን ምንም አይሰማችሁ የኑሮ ውጣ ውረድ ሁሉም ቤት አለ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቱ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
ንጽህና አስፈላጊ ነው ለሮዚ እግዚህብሄር በስላም ያኑርሽ የኔ ቆንጆ ከነ ልጂችሽ።
ሆደ-ቡቡዋ ሮዚ ደግ እንደሆንሽ ያ ቆንጆ ፊትሽም ይናገራል። እዉነት ለመናገር ለኔ የተደረገልኝ ያህል ነዉ ደስ ያለኝ በረከት ቤትሽ ይግባ እህቴ። ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን መስጠት ከእግዚአብሔር ነው!
ሮዚ አፖ ተባረኪ ርጋታ ትህትና ደግነት ሁሉን አሟልቶ ነው የሠጠሺ አሁንም እምሰጭው አቶጪ ከነሙሉ ቤተሰብሺ ተባረኪ❤❤❤❤❤ እመቤቴ የፊትሺን በጀሮባሺ ታድርግልሺ
ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቹ ❤❤❤❤❤
እኔማ ባለሀብቷን ሴት እዴት እደወደድኳት እርጋታዋ ልዪነው ወንዱ ልጇ በቃ ቀለል አርጓ ያየው አላህ ያሳድጋቸው
የወንድ ልጇ ነገር የተለየ ነው
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጢሽ እመቤተይ ብሰላም ትጋላግልሽ 🙏❤️❤️
❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ እርግት ያለች ሴት እመቤቴ ማርያም በሠላም ሁለት ታድርግሽ የኔ እናት
እባካችሁ የአፈር ቤት ፀድቶ አይፀዳም ተሳቀቀች
ሮዚ ማለት አላቅም የዚህ አመት የበጎ ሰዉ ሽልማት በማግኘት እዉቅና የማግኘትና ለሌሎች አርያ መሆን የሚገባት ምርጥ ሴት ነች። እመብርሃን በሰላም ሶስተኛውን ፍሬሽን ታሳይሽ። ይሔን ሁሉ ስርአት የት ተማርሺዉ? ይሔን ሁሉ ልግስና ከየት አመጣሽ? በጣም ብዙ ደጋግ ሰወችን አቃለሁ ያንቺ ግን ከማቀዉ ሁሉ እጅግ ይልቃል። የሺወርቅ ደግሞ ድህነት የትም አለ ሮዚ በጣም ሀብታም ሴት አደለቺም። እንዴት ቤትሽ መልካም መአዛ ባይኖር አምላክ ለማንም ሳያዳላ የሰጠዉን oxygen በመጥፎ ጠረን ትቀይሪአለሽ? ይቺ የእግዚአብሔር የዋህ በግ እቤትሽ ገብታ እኮ አንቺ ያበላሸሽዉን ለማስተካከል ስታስብ በመጥፎ ጠረን ታፍና ሞታ ነበር። አቶ መስፍኔስ እርሶ የሚባል እድሜ ላይ ሆነህ እንዴት ቤትህን እንደዚህ እስከሚሆን ትጠብቃለህ? video edit ከማድረግህ በፊት ቤትህን edit አድርግ። ebs ደግሞ ሁሌም እዳስገረማችሁኝ ዛሬም ይችን የሴት እንቁ, የሴት መልካም ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን። ebs የምንግዜም #1 ምርጫዬ። እልፍ የደስታ አመቶችን ለሮዚና ሙሉ ቤተሰቦቿ ይሁንልኝ። አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏😘
እርግት ያለች ደስምትል ሴት ሮዜ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Eroziy geta Eyesus ybareksh lgochsh betsh ybarek yeredash geta egziyabher ybareksh smu ❤❤😢😢
ኤልሮኢ ውድ ልጅ! ስታድግ ያሳየን!
በእውነት የሚገርም ብሮግራም ነው ሮዚዬ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
ተባረኪ ሮዚ
ሮዚ ዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ በሞገስ በጥበብ በማስታዋል ይደጉልሽ በሰላም ተገላገይ
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሮዚ ተባረኪ❤❤❤
አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ወልደሽለመሳም ያብቃሽልጆችን ያሳድግልሽ ቤታችሁየተቀየራልችሁም እንኳንደስ አላችሁ ግን ለእንግድቹ ፅዳት መጠበቅ ግድነው ማጣት ቢኖርም ግን በመጠራረግ እሚወገዱነገሮችም ይታያሉ እናአደራሽንለልጆችሽ ጤናምጥሩ አይደለም የቤትሽንፅዳትጠብቂ
ሮዚ ተባረክ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን እኅታችን
Rozi tebareki man yifekdal endezih
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉bay'ee dasii namaa jedhaa dhugaa waqaa mee hakaa kotii kanii dasii jedhee mee naa jajebesaa hadisii jamaree lakii naa godhaa🎉🎉🎉🎉
ይቀጥል በጣም አሪፍ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤። 💛💚❤
ሁለቱም እየተባበሩ ቤታቸውን ያፅዱ።
ሮዚ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥
እግዚአብሂር ሰቶሽ ሰጪ ስላረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን
Eroziye yelijishi sireat achin maninet yasayali
Yen enat ufffffffff dengel beselam tegelagelesh yen malkam set ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉