🔴ሀዋ ፕራንክ ተደረገች🤣👆

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 793

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +31

    ua-cam.com/video/BOtDSN_GFeU/v-deo.html🤣👆

    • @user-it7ox3wg8z
      @user-it7ox3wg8z Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣👉🤔🤔🤔🤔

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Рік тому +1

      እኔም እንዳችነኝ ተጨማሪ ሴት አልፈቅድለትም እኔ እራሴ አራት ሴት ነኝ እኔጋ ሁሉንም ነገር ያገኛል ለምን ብየነው ተጨማሪ ሴት የምፈቅድለት ሸሪአውም ቢፈቅድም እኔ አልፈቅድም አላህም ግደታ አላደረገውም ኡስታዞችን ጠይቂያለሁ ግን እኔ ጋ የጎደለበት ከመሰለኝ ለምሳሌ በጤና ምክንያት በደዛ ሀቁን ካጎደልኩ ሁለተኛ ልፈቅድለት እችላለሁ አማ እኔ ምንም ሳላጎልበት የጥጋብ ሁለተኛ እኔም ፈግሌውነው የምሄደው :: ማን ከሱጋር ይዳረቃል::

    • @leylayimam
      @leylayimam Рік тому +1

      ወላሂ ጀማል ምርጥ ሚሥት ናት አይገርምህም መልክ 1 ፀባይ1 ሙሉ ናት ሀዉይ ጀማል ስወድህ እዳልጠላህ ተከባከባት❤❤❤❤❤❤

    • @rahmagelta
      @rahmagelta Рік тому +2

      አይ ሀዌ ፀባየ ሰናይ

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Рік тому +1

      አክብራት አትካት

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Рік тому +171

    ማነው ያገራችን ሰላም የናፈቀው እደኔ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Рік тому +38

    ኢስቲ መነው ኢደኔ ሀዊን ያምወደት❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +41

    ሀዋየ ስወድሽ እኮ የሳኡድ ወንዶች እኮ ጅንጀና አንደኛ ናቸው😂

  • @user-xv4zq7nj4f
    @user-xv4zq7nj4f Рік тому +120

    ወላሂ እዴዚች ልጂ የዋህ የለም ❤

    • @user-ve4um7uf9o
      @user-ve4um7uf9o Рік тому +2

      የኔማስኪን ሚስኪን መሆኗ ከንግግሯ ይለያል ተናዳ ትስቃለይ 🥰🥰🥰😂

  • @da5039
    @da5039 Рік тому +26

    በጣም ነው የምታምረው የኔ ውድ ቆንጅየዋ ❤❤ሐዋየ

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +47

    ወላሂ የየዋህነቷ እየተቆጣይ ትስቃለይ😍 ሀውየ የኔቆንጆ💕😘😂😂😂

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Рік тому +1

      ክክክክክ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +6

      እኔ ብሆን ቀስ ብየ አባቴ ጋ መረጃ ያወራውን ቀርጨ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Рік тому +1

      ​@@Ddfghjkuygbn ሀሀሀሀሀ

    • @user-gp4kg9ie4j
      @user-gp4kg9ie4j Рік тому +1

      ​@@user-qw4kl8wl2c 😂

    • @Kjuieie48
      @Kjuieie48 Рік тому +1

      ​@@Ddfghjkuygbn 😂😂😂

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +57

    ወላሂ ተከባከባት ጀሙ አጀራክ ምርት ልጅ ነች❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +22

    እና ጥሩ ናት ሰው እኮ በሚወደው ነው የሚቀና የኔ ማር ስወዳት ❤😘

  • @millionayaliw211
    @millionayaliw211 Рік тому +52

    ደግ አርገችህ እደ እውነቷን ነው ጀማል እንከባበር እኛ ሴቶች ቀልድ የለም በባሎቻችን😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @souoo6477
    @souoo6477 Рік тому +28

    😢እኔስ ታሳዝነኛለች ❤ሀዋየ

  • @user-qg8rj6em9n
    @user-qg8rj6em9n Рік тому +11

    በእውነት ምርጥ ልጂ ነች❤ ተንከባከባት

  • @hayat2582
    @hayat2582 Рік тому +11

    ግን ሀዋ እኮ የዋህናት የኔውዲ ❤❤❤❤ ጀማል ግን አነጋገርህ ምንምአይጥመኝም ለሚስትህ ክብርይኑርህ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +18

    ሀዋ ጎበዝ እደኔ ድርድር አታቂም😂😂

  • @user-pf3vx4wk1o
    @user-pf3vx4wk1o Рік тому +16

    ጎበዝ ተገሽ ነሽ እኔ ብሆን እስከሁን አልቆለት ነበር😂😂😂😂😂

  • @aminataminat7605
    @aminataminat7605 Рік тому +5

    ኧረ ሀዋ ታድለሻል ፈገግታ ቢከፋኝም ፈገግ ደስ ይላል ሚዲያ ላይ መውጣትሽ ሀራም ቢሆንም ፈገግታሽ መታደል ነው እኔ የሚያሥቅ ካልሆነ አልስቅም ዝም ወይም ስሬስ ነው የምሆነው ሰው ሢያየኝ የተቆጣሁ ስለምመሥል አረቤ እራሡ ምበወዛ እያለች ትጨቀጭቀኛለች ከባድ ነው ፈገግታ ጥሩ ነው ፈገግታ ሱና ነው ግን ጀማል አሁንም ይቀርሀል ተስተካከል አክብራት እሺ ሚሥት ሁሉ ነገርህ ናት

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Рік тому +5

    ሁሌ ፀጉርሽን መታጠብ አይኖርብሽም አላለም ትርጉሙ የገባው እንደኔ

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 Рік тому

      አልገባኝእኔ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-ir1ob3yk5y
      @user-ir1ob3yk5y Рік тому +1

      በድናችን ባልና ሚስት አብረው ካደሩ ሸዋር መውሰድ አለባቸው ለዛ ነው በነጋ ፀጉር መታጠብ ያለው

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Рік тому +23

    ሃዋ የኔ ቆንጆ ስዎድሽ❤ በዚ ኑሮ ውድነት ሁለት ሚስት አማረህ ትብላለህ😂😂

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Рік тому +7

    አቅሙ ታለው ሸሪአችን የፈቀደውን መተግበር አለበት
    ግን ያንዲቱን ሀቅ አሞልቶ ያንዲቱን የሚያጎዲል ከሆነ የውመል ቂያማ ግማሺ ጎኑ ጉደሎ
    ወይም አጋዲሎ ይመጣል አላህ ፊት
    ይሄን መተግበር የሚችሉት ውዱ ነብያችን ለሚስቶቻቸው እደት እደነበሩ የሰወን ሡና መጀመሪያ ማወቅ ነው
    እኛ ሴቶች ባሎቻችንን ሌለኛ ሴት እዳይነካብን ፍቃደኛ ነን ከኔው ጀምሮ ያረቢ የውዱ ሀላሌን ሀቅ በአግባቡ የምዋጣ ያዲርገኘ

  • @user-if7cc4pb3e
    @user-if7cc4pb3e Рік тому +16

    ተመካክራችሁመሆንአለበት😅😅😅

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ጀማልዬ ፍቅራችሁን እጥፍ ድርብ ያርግላችሁ ስወዳችሁ ሀዉዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ekruwello7645
    @ekruwello7645 Рік тому +9

    ኧረ ሀዋ ጭራሽ ትስቂያለሽ በዚህማ ቀልድ የለም kkkkk

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Рік тому +11

    እንዳፈቅጂ በፍፁም እውነት ነው

  • @user-lp7rk3qo7x
    @user-lp7rk3qo7x Рік тому +10

    😂😂😂😂😂የዋህናት ልጂቱ አይ ጀማል ሀዋጋ ልተኛነዊ አላለም😂

  • @user-wh7nm2zn8k
    @user-wh7nm2zn8k Рік тому +7

    ሀውይ አንች እዳሞክሪ ይሄን ፕራክ ማረክ ይሄ ልጁ ይገልሻል😢 ጀማልጋ ቀልድ ሆሆ😂😂

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Рік тому +2

    ትክክል ብለሻል ሀዋ እኔም እንዳችነው የምስማማው ዝም በይው ጀማልን

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Рік тому +9

    ሀዋዬዬዬዬ ውድድድድ😂ዴግ አርግሽው🎉🎉ድገሚው በጥፊ

  • @tfg6749
    @tfg6749 Рік тому +9

    እኔስ ሁሌም ብታጠብ ይሻለኛል ምንም ድርድር የለም ሀዊልክ ነሽ😂😂😂😂

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      እረ እህቴ ፀጉር በየቀኑ መታጠብ አልችልም በሳምት ይበቃል

    • @tfg6749
      @tfg6749 Рік тому

      @@Ddfghjkuygbn በቃያቺ ባል የምታግዝሽ ማግባት አለበት ምንነው አቺመስሪነሽ እደከሳምት አድቀንየምታደርጊው መስሪውቺ ጁማአቀንብቻነውሚ አደርጉትብለዋል

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      @@tfg6749 አዎ አጋዢ እፈልጋለሁ በቀን በቀን አልችልም አልሀምዱሊላህ የልጆች እናት ነኝ በዛ ላይ የመዳም ኩሺና አዲክሞኛል

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 Рік тому +14

    እኔ እዲህ ነበር የምቀናው አይ ትዝታ 😂😂

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Рік тому

      ክክክክክ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      ክክክ ረ ጉድ😅

    • @user-le1qw4xh3o
      @user-le1qw4xh3o Рік тому

      😂😂😮

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      እደህአልቀናም።ገንአዳዱቹሲትይሳደባሎ።ሂደባትጀ።አልመጣች።ቀናትጠሮአደለም

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 Рік тому

      @@fatimanigus3261 ያነዬ አለማወቄ ነው ስደት ብዙ ያስተምራል እውነት ነው ቅናት ሱበዛ ቤት ያፈርሰል አሁላይ ተለያየን

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Рік тому +18

    ወይ ቅናት ልክ እድኔ ነሽ ሀዊይ😂😂😂😂

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 Рік тому +4

    እሰይ ይገባሀል ደፋር ሀዊ ትክክል ነሽ ❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +5

    ሀዋየ😅😅😅😅 አፍጫህን ይዛነው የምትቀበልህ አተ ድጋይእራስ😂😂😂

  • @ythtfg7867
    @ythtfg7867 4 місяці тому

    እባክህ አትስደባት እዴት እደሚያስጠላብክ ስሰድባት ክብር ስጣት ፍቅራቹ አላህ ይጨምርላቹ ያዝልቅላቹ

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 19 днів тому

    የኔ ውዲ ወላሂ ጠበቅ አረገህ ያዝ እዴሷ የትም አይገኝ

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Рік тому +2

    አይ ጃማል ክክክክክክክ
    ለማንኛውም አላህ ያዛለቅ ዳስታ የሞላባት ፍቅር የድርግላቹ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому +6

    ተው፡ልጄ፡ብትዳር፡እይቀለድም፡አታናዳት፡ምክር፡ሁሌ፡ላክ፡አረጋለሁ፡🤗🤗🤗😘😘😘

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Рік тому +3

    ግን ሀዋየ ከሳችሳ😢😢😢አተ ጀማል ከካሜራ ጀርባ ጥሩ ሰው አይዴለክም መሠል አተ ሴት ልጅ እናት ናት !!

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +6

    የኔ ቆንጆ እህት ሀዋየ ታጋሽነሽ እኔብሆን ኡፍፍፍ አናቱን ነበርየምለው😂😂😂😂

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Рік тому +1

      ሆሆሆ ልትገድሊው ነው እንደ በቃ ሱና ነው 💍 እንደውም እኔን ዳሪኝ ባልሺን

    • @rakmm4333
      @rakmm4333 Рік тому

      ​@@Tube-kx2sq ኪኪኪኪኪኪ

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Рік тому

      @@Tube-kx2sq ክክክክ ነይ ውስጂ

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq Рік тому +1

      @@NewNew-dw4hy ክክክክ እሱን አናቱን ያልሺ እኔንማ ጓሮሮየን ነው የምትዘጊው ይቅርብኝ

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Рік тому

      @@Tube-kx2sq የኔ ውድእህት አልይዝሽም ብቻ አንችነይክክክ

  • @user-sj4pr6dv3s
    @user-sj4pr6dv3s Рік тому +12

    እረ ልጁቱ በጣም ከስታለች😢😢😢

  • @user-tw4ht7uz6t
    @user-tw4ht7uz6t Рік тому +1

    ሀዋ ትክክልናት ወላሂ እንዴነሸ

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g Рік тому +3

    የኔ ምርጣች የኔ የዋህ ደስ ትያለሽ ትክክል እኛ ሴትች ባላችን ሁለቱኛ ሚስት እደነረው አፍልገም 😂😂💗💗💞💖💖💖

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 Рік тому +2

    ይመችሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @SadaaSadda-dk6zr
    @SadaaSadda-dk6zr Рік тому +1

    ትክክልነሽ

  • @user-ge2gk9rk2q
    @user-ge2gk9rk2q Рік тому +4

    ፀጉርሽን በየነጋው ከመታጠብ ታርፊያለሽ አለ አየ ጀማል በሳቅ ልቤ ፈረሠ 😂😂😂😂😂

  • @sssmmm758
    @sssmmm758 Рік тому +3

    ሀዋ ሚስኪን ናት ወላሂ እዳትጎዳት የዋህ ናት ደሞአክብራት 😢❤❤❤❤❤

  • @ythtfg7867
    @ythtfg7867 4 місяці тому +1

    አረ በአላህ ጀማል ተከባከባት እባክህን እደዚ እይልክ አታስቃያት አላህን ፍራ

  • @HA-uq5mv
    @HA-uq5mv Рік тому +2

    ክክክክሁለትማግባቱሣይሆን አዳኖምበደብሀቆንተወጣ ሀዋለተ የአራቱንም ታጠቃልላለችከሀዋውጭአይንህም ልብህምማየትየተከለከለነው።

  • @ekramekram5606
    @ekramekram5606 Рік тому +9

    ተመካክራችሁ በመሹራራ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል

  • @user-rk5rn7vv5s
    @user-rk5rn7vv5s Рік тому +1

    ወሏሂ ጀማል እኔብሆን አተን ባልብየ ላገባህ ይቅርና ነካም አላደርግህ አተስ ቀልድ እደት አችብቶኒ እኳንም ወድአገኘች ብየ ደስነበር የሚለኝ አላልክም😏😣ግልፅነው አቶዳትም በዛላይ ንቀትም አለብህ ፋራብሎ ዝም አተነህ ወሬሁሉ አይጥምም አደለም ሁለት አድቱም ስበዛብህነው እድከሰለቸሀት ወሏሂ ከምትገፋት ለምን አተዋትም ምናልባት የሚወዳት የሚቀና የሚፈራላት የሚከብራት ልታገኝ ትችላለች እደተ አይነቱንማ ፈግሎ ህይወቱን እዳድስ ከሚወዳትጋ መጀመር ይሻላታል😏

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому +1

    አወ ሀውየ ሠራተኛ መቅጠር እጂ ሌላ ማግባት የለበትም

  • @fozi1587
    @fozi1587 Рік тому +1

    ውይ እኔ ብሆን በዘነዘና አናቱን ብየ ግልግል ትግስተኛ ነሽ

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Рік тому +2

    አላህ ፈቅራችህን ይጨምርላችህ 🥰🥰 ሀዋየ 😂🥰🥰

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Рік тому +1

    100% የምክክር ነዉ በደንብ ያስታዉቅባችኃል 😂😂 ግን ዝም ብላ የምስቀዉ ነገርስ 😂😂 የምክክር ባይሆን እንኳን ልትስቅ ትናደድ ነበር 😮😮😮

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 Рік тому

      እኛ ዝም ብለን እናፈጣል እጅ ምን ፕራንክ ነው በይ 😅

  • @user-rq9be6jn9k
    @user-rq9be6jn9k Рік тому +35

    ጀምየ ፕራንክ ስሩ ተከታታይ ይኖራችሁዋል ሳነይበዛ በመጠኑ የሆነ ፕራክ 👌❤❤

    • @marlon1177
      @marlon1177 Рік тому +13

      ኧረ ይሄ ፕራክ ብታረገዉ ይመታታል ደህናዉ ሰገጤ ነዉ😢

    • @user-bm5zn9fg3v
      @user-bm5zn9fg3v Рік тому +2

      ​@@marlon1177 😂😂😂😂

    • @OmanOman-ro6zd
      @OmanOman-ro6zd Рік тому +5

      ተክክል፣ይመታታል

    • @Fatima-pc3gs
      @Fatima-pc3gs Рік тому

      ወላሂ እኔ ፕራክ በጣም ነዉ እም ወደዉ❤❤❤❤

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому +1

      ​@@marlon1177 ወላሂትክክል😢

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 8 місяців тому

    ሀዋ ጎበዝ ነሽ እኮን ልስቅ በስራሀት አላዋራውም ጀማል ታደለህ ለጠብኮ በሳቅ ስታዋራህ የኔ ባል ታድይ ይለኛል ግን ወላህ እደሀዋ አደለሁም

  • @zehara5
    @zehara5 Рік тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን ያረብ 😢😢😅😅😅

  • @seadmohemmed2382
    @seadmohemmed2382 Рік тому +2

    😂😂😂😂እኔ የሰማሁትን የሰማ😅😅😅😅

  • @kljhhggg5329
    @kljhhggg5329 Рік тому +3

    😊😊😊😊የምር ጥሩ ልጅ ናት እሺ ።❤❤❤❤😊

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 Рік тому +11

    እኔመቸም የወደፊቱ ባሌ ሌላ እድታገባ አልፈቅድም ሆ😀😀😀 እናተሥ የማዳም ቅመሞች እምፈቅዱ ላይክ❤❤❤

    • @user-fy5eq5sg4y
      @user-fy5eq5sg4y Рік тому

      ❤❤❤😂😂😂እኔም🤓🤓🤓🤓

  • @mariam3292
    @mariam3292 Рік тому

    ሀውየ እውነት ቢሆን እምትጎጂ ነው እሚመስለኝ አያርገው እጂ ቢሆን በዚህ መልኩ አትታገይ የእውቱን ቢሆን ሊመታሽ ሊጎዳሽ ይችላል አስቦበት ሳይሆን በመጥፎ ስሜት

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Рік тому +2

    አይዞሽ ሀውዬ አጋጭው 😂

  • @user-ck7zf1yy4e
    @user-ck7zf1yy4e Рік тому +1

    ያኡምሪ እኔ ግን ሀዋን በጣም ነው የምወዳት

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Рік тому +1

    የዘፈን ዳርዳሩ እስክሳ ነዉ አሉ ሀዊ ጠቀቅ በይ😂😂😂

  • @zarahseid3703
    @zarahseid3703 Рік тому +2

    ሀውይ የኔ ቅን ትህትናን ካንች ተማርኩ እየተናደዱ ፈገግ ማለትሽ የኔ እህት ሰላምሽ ይብዛ ሀውይ

  • @SadaaSadda-dk6zr
    @SadaaSadda-dk6zr Рік тому +2

    ሑላችንም ያአገራችን ሑኔታአሳስቦናል ስላሙንያምጣልን

  • @Fireyee
    @Fireyee Рік тому +1

    Namnii kubaya kanatii herumu hin jiruu hin hinafinnii 😊

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Рік тому +1

    ሀዊ እደኔ ቅናታም ነሽ 😂😂😂😂አረተይ ትከሻለሽ

  • @ToybaHussain-bf5nf
    @ToybaHussain-bf5nf Місяць тому

    የኔ የዋህ ጀማል እረ አይደረገም እኔ ብሁን እፈነኩተሀለሁ

  • @Rukya274
    @Rukya274 Місяць тому

    ሀዋ ❤❤❤❤የዋህ ናታ እስዋን አታናደድብን

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +3

    ሀውየ ❤❤❤ የኔ የዋህ

  • @user-nk3hk7no8j
    @user-nk3hk7no8j Рік тому +1

    እስላም ነኝ ግን ሁለተኛሚስት አይስማማኝም ተመቸኝ ሃዋዬ😅

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 Рік тому

    ትክክል የኔ ማር መሺኔያውን ቁርጭው ፍትህ ለሴቱች አትግፎን ቀልዲም ቢሁን መሺኔውን ገልግይው

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j Рік тому +5

    ተመካክራችሁ ነው ክክክክክክ

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 Рік тому +4

    ሁሌም ፀጉር መታጠብ አላለም ወየዉ በሳቅ እደዚህ ብለህ ካዘክ አተ ተግ በል😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee Рік тому +2

    እሶ ፕራክ ብታረገው እዛው ነበር የሚጋጫት. ስትይዘኝ በላት በላት አለኝ. አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ki9zo6ff9i
    @user-ki9zo6ff9i Рік тому +1

    ጀማል ሚስትክ የኔ ብጤ የዋህ ናት ተከባከባት ግን እኔ ትግስት የለኝም😂😂😂😂እንደሶ

  • @hayatahmed826
    @hayatahmed826 Рік тому +3

    ተመካክርው ነው እድት ትንሽ ቆይተ ዱብ አለች ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 Рік тому

    ይህ ልጂ ደስ አይለኝም ሜስቱን እዴት እደሜያመናጪቃት

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Рік тому +1

    የኔ እናት ትስቃለች እኔ በሆን የሆነ ነገር አፋጋሁብህ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому +4

    አጥብቀሽ የኔባል. አግብቶብኛልሀውይ

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Рік тому

      አብሽሪ በአሁኑ ሰአት ወላሂ ከባድ ነው የኒም ያጎቶቸ ልጆች በሚስቶቻቸው ላይ አግብተዋል ወላሂ እኔም በስደት ነኝ እደነሱው እኔ ግን በቅርብ እገባለሁ ኢምሸአላህ

  • @maryem9100
    @maryem9100 Рік тому +1

    ክክክክክ ደግ አስጨነቀሸወ ሀዊይ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Рік тому +12

    ፕራንክ ብሎ ዝም ነዉ ክክክ😂😂😂😂

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Рік тому +2

    የኔማር እዉነት ነዉ በባሉካ ቀልዲ የለም ክክክክ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Рік тому +1

    ወይኔ ስወዳችሁ ሀዋየ የኔ ቆጆ ስወድሽ እህቴ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 Рік тому +1

    ወይኔ አይሰማትም እኮ

  • @Samera1-fn2mo
    @Samera1-fn2mo Рік тому

    ማሻአላ እረጋ ያለችልጂነች አተደሞ ስታወራም ሆነ አች አይባልም ማክበር አለብህ❤❤❤

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 Рік тому +2

    ሀወ ሚሲጊን ናት እመወደሽ እህቴ

  • @Fatma-tk7dk
    @Fatma-tk7dk Рік тому +2

    ጀም ሚስትህን ስወዳት ወላህ❤❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому

    የኔ ማር ስታምር ልዩ ሴት ነሽ 😍😍😍😍😍♥️♥️♥️ቀጥይበት ሰው ንዴቱን በሳቅ ሲሸፍን አንቺን ስየሁ kkkkk

  • @user-bk6xy3xp2d
    @user-bk6xy3xp2d Рік тому

    ትክክል ሰራተኛ ያዝላት ሀዋ ቆንጆ ዝበይው እህቴ

  • @aagg4801
    @aagg4801 Рік тому +1

    እረ ባክህ በባሉ ጨዋታ አለዴ እንደውም ምራሀለች

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Рік тому +1

    Hhhhhhhhhh qiyare alalam libisino inde hawi qaxiqici❤❤

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Рік тому

    ሀዉዬ የኔዉዲ ስወዲሽ ማሻአላህ ወነትሽንነዉ በዝክ ቀልዲየለም አላህ ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-se9ht1ol5e
    @user-se9ht1ol5e Рік тому +2

    እረ በአላህ ፍቀጂለት እሳን😢😢😢

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Рік тому

    አድቀን ትመታለህ ጀማል ተዉ ይቅርብህ እደዚህ ያለ ፕራክ😂😂😂😂

  • @ToybaHussain-bf5nf
    @ToybaHussain-bf5nf Місяць тому

    ትቀልዳለህ እንደ እረረረረ የኔ የዋህ ምን ይወጣላታል

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Рік тому +1

    የኔማር ሀወየ❤❤❤❤ ሰውድሸ እኮ

  • @zuzumahemmde2983
    @zuzumahemmde2983 Рік тому +1

    ደግ አረግሽ ሀዊ ኮስተር እና ሁለተኛ ሚስት አንፈቅድም ከፈለጉ ጥርግ ይበሉ😂

  • @user-ys4wj6hc4k
    @user-ys4wj6hc4k Рік тому +3

    ሴቶችየ ግን ወንድን አትለማመጡ ጄነን በሉ አለዚያ ሳይፈልጉ ነው የሚጠሏቹ ብዙ ወንዶች የምትለማመጥ ሴት አይወዱም እኔ ባለቤቴን እወዴዋለሁ ግን ካልዴወለልኝ እራሱ አልዴውልም ማውራት መጫወት እየፈለኩ ቻል ነው

  • @saratube4300
    @saratube4300 Рік тому +1

    ክክክክክክክአይጀሙ