ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳትጠፋ ከኛ ምን ይጠበቃል? | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳይጠፋ ከኛ ምን ይጠበቃል | Orthodox Tewahdo Endaytefa Kegna Min Yitebekal | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.
መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዉድ ኦረቶዶክሳዉያን እህት ወንድሞቸ መቃት አለብን!!
የኔ እንቁ መምህር መምህር ምህረት አሰፋ። ቃል አጣሁልክ ቃል ህይወት ያስማሌን። የኛ እንቁ
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርክር ቀር ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🌹❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤
እምዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
አሜን የእኛ እንቁ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ⛪✞💗💖💕🙏🙏🙏
አሜን መቅዲየ ደምሪኝ ማማዬ
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን🙏🙏መምህራችን የአገለግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ይባርክልህ🙏🙏💚💛❤
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እረዘም እድሜ ይስጥልን በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የተዋህዶ ጠበቃ ወይም እቁ መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ💓💓💓💒💝💝💝
ይፈቱን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት
እንቁ መምህራችን ምህርታብ አስፋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን(፫)🙏🙏ፀጋበረከቱን ያብዛልህ የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን🙏💒💒💒💒💚💛💝
በውነት ለመምህራችን በኩራን መምህር ምህረታብ አሰፋ ቃለህይወት ያሰማልን ፀገውን ያድልልን በረታልን እኛንም ልቦና ይስጠን
መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን የኛ እቁ እስኪ ማነው እደኔ የሚወደው👍👍👍
እግዛቤሄር ጸጋውን ያብዛልህ አባታችን እድሜህ ይርዝም ፈጣሪይ የመስገን ወደ ኦርቶደክስ የመለሰኝ ምስጋና ይግባው
እድሜ እናጤናይስጥህ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ አንድ የምነት አባትነህእግዚሐብሔር ይጠብቅህ ጠላቶችህን ልቦናይስጣቸው አወ አሉንእንላለንእኛም በሰውሀገርየምንኖር እናተንስንሰማእንፅናናለን እንኮራለን አይዟችሁ የድንግልማርያምልጅአይተኛምአይተወንም ይዘገይእንደሆነእጅ የፈረዱብንን ይፈርድባቸዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ መምህራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
ምንም ቃላት የለኝም የኔ አባት ለህረሱ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይሰጡት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ እንቁ መምህራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር✝️
73
በእዉነት ትለያለህ ሺ አመት ኑርልን አነሳስቶ ላስጀመረህ አሰጀምሮ ላስቀጠለህ የአለም መድሀኒት ይመስገን አሜን አግዚአብሄር ይርዳህ ከጎንህ ነን ክበርልን
መምህርችን እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ጋር ያንረልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🌾🌾🌿🌿🌿💒💒💒
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን መዝገብ ይፃፍልን ሀገራችን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ይጠብቅልን ተዋህዶን ከጠላት ሴራና ተንኮል ዙሪያዋን በመለኮት እሳት አጥሮ ይጠብቅል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ቃለ ህይውት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እያሡሥ ኪሪሥቶሥ ዪኪበር ይመሥገን አሜን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።የኦርቶዶክስ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ልኡል እግዚአብሔር እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜን ያድልልን ከክፉዎች ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን
መምህር ምህረትአብ እባክህ ስለ ድንግል ዋሽንቱን አስቁምልን።
መምህር ምህረት አብ በውነት እንቁ የተዋህዶ ወታደር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ እንደናንተ ያለ ሰባክያን ን ያብዛልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አሜን መምህር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን🙏✝️⛪🙏🙏🙏ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና የአባቴ ማህተቤን አልበጥስም✝️✝️✝️ እኖራለሁ ትኖራለች ከአንገቴ ለዘለለም እልልል እንዲህ እንዳለን እንዲህ እንዳለን ጳጳሳቱ✝ ይባርኩን 🙏✝️✝️✝️🙏 እናታችን ድንግል ትባርከነ 🙏👋👋👋👋እልልልል👋👋👋👋🙏
ተመስገን በኦርቶዶክስ ተማርኬ መጥቻለሁ ተመስገን አምላኬ አሁንም በቤቱ እድፀና ፀልዩልኝ በቤቱ ያፅናሽ በሉኝ
የእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀገውን ያብዛልን
እወነት መምራቺን እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ይስጥክ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለ ንሰሃ ሞት ያብቃን 😭🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ እንቁ መምህራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር✝️
አሜን
Amen
አሜን
Ameeeen ameeen
ua-cam.com/video/54XvJkzJrBs/v-deo.html
Amen.amen.amen kaleeweten yasemalen abataten egezaaber xena edeme yesexelen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህዪወት፣ያሰማልን፣ንቁ፣መምህራቺን፣ምረትአብ፣ትክክለኛስብከትነዉ፣ሁሉም፣መቃት፣አለበት፣ጌታ፣ገኛጋ፣ዪሁን፣አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💛💚❤💛💚
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በርቱ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 🙏✝️💚💛❤️
Kale hiyweti yasemalini wudi memirachini 🙏🏽🙏🏽💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💚💛❤️
የኔ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህልን ለመላው የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርሰትያን አማኝወች እንኳን አደረሳችው ለቅዲሰት ኪዳነ ምህረት አመታውይ የክብረ ብአል መልካም ብአል
Amen
amenamen😰
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እንኳን አብሮ አደርስን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የኔን ሂወት የቀየረ የመምህር ምህረታብ ትምህርት ነው እውነት ለኔ የደረሰው ለእናትም ይድረሳች እህቶች ወንድሞች ለምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
መምህራችን የበኩር ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ ኪዳነ ምህርት ጥበቃዋ አይለይህ🙏 የተዋህዶ ኣጇች እንኳን ለየካቱት ኪዳነ ምህርት አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ 🙏♥️
የማሪያም ወዳጅ ደምሪኝ ማማየ
@@netsanettube9696 እሽ
ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን ለወንስማችን
የተዋህዶ መምህራኖች እግዚያቢሔር እድሚያችሁን ያርዝመው አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን ቃልወት ያሰማልን ተስፍ መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ወላዲተ አምላክ የምሕረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት እለት በምልጃዋ ትጎብኘን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!
መድሃኒአለም ሆይ ምንም መልካም ስራ ሳታይብኝ የወደድከኝ በአባቶቸ ያስተማርከኝ የምታስተምረኝም ተመስገን አምላኬ
መምህሬ እግዚአብሔር አደሜና ጤና ይሰጥልኝ ተወህዶ ሀይማኖቴየጥትነሺ የእናት አባቴ
ውደዋ ደምሪኝ
@@netsanettube9696 እሺ
ቃለኀወት ያሥማልን መምህራችን
እግዚአብሔር አምላክ የጠብ ቅልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድረልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት እንቁ የተዋህዶ መምህር
እመ አምላክ የብርሃን እናት ትጠብቆት መምህራችን ህይወታችን የደእመቤቴ ማርያም ስጦታችን የአህዛብ&የመናፍቃን የሲኦል ጨለማ መርዶ ነጋሪ እመቤቴ የማቱሳላምን እድሜ ትስጥዎት አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ኢ/ያ ሰላም ያድርግልን አሜን
ቃለይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎትዘምነህን ያርዝምልን ፀገዉንያብዛልህ ሺሺሺሺአመትኑርልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ፀጋእና ሞገሰ ያብዛልክ ረጅም እደሜ ከጤናጋር ይሰጥክ
የኛ ምርጥ መምህር ኑርልን መድኃንያለም ይጠብቅልን :
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እመብርሃን ያገልግሎት ዘመነወትን ትባርክልን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል እይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
ኮኪየ ደምሪኝ ማማ
@@netsanettube9696 እሺ
እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
መምህር ቃለህያወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች አለኝታና ተስፋ ከዚህ የበለጠ የሚአገለግሉበትን እድሜና ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክ!!!
❤❤❤❤❤ቃለህቁይወት ያሰማልን የወጊል አርበኛ የኛ እን
ስለማይናገረው ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እንዴት ደስ ይላል በአባቶች ምትክ ወጣቶች ይተካሉና እንበርታ እግዜአብሔር ልቦናና ማስተዋልን ያድለን ይስጠን ይሆናልም !!! የማንቂያው ደውል !!!!!
አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማል እድሜ ጢና ድግልማሪያም ትስጥልን እኛንም ማስተዋሉን ፈጣሪ ይስጠን በህጉ መገድ ይምራን እኛማ ልቦና አተናል ቃሉን ንቀን ተድላን መርጠናል ማስተዋሉን ያድለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😥😥😥🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቴ ማሃራን ይቅር ብልን መምህሮቻችን አባቶቻችን ወንድሜቻችን እህቶቻችን በፅሎቶ አስብኝ ወለተ ሩፋኤል
ውይ ሥወድህ ረቡኒ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን፫
ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ለኛም ቅዱስ ቃሉን በልባችን ሰሌዳ ላይ ይጣፍጣል አሜን
መምህሬ አባቴ መካሪዬ ሁሉነገሬ ነህ ልዩ ነህ አባት ነህ መካሪነህ እውነተኛ መንገድ መሪነህ ውይ ለኔ ትለያለህ እንኳን ደህና መጣህ
ሀይልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛♥️
ሰብልየ ደምሪኝ የኔ ውድ
ua-cam.com/video/54XvJkzJrBs/v-deo.html
''መሰረቱ ነው የተበላሸው'' ትክክል ብለሃል የኛ ብላቴና መምህር ምህረታብ ፤ በክፉ ሰዓት አግዚያብሔር የላከልን የጌታችን አገልጋይ ፤ ረጅም አድሜ አግዚያብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ፡፡
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን መ ምህሬ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፅጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገነ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረከታቹ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን እልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን እሜን
እንንቃ ወገኔ ወጣቶቾ ዛሬ በወጣትነታችን ነው ፈጣሪያችንን ማወቅ 🇪🇹🇪🇹ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ኑሩልን ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🌹🙏
Amen Amen Amen elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
ውዱ መምህሬ በእውነት አተን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ አተ ለኔ ሔወቴ ነህ ወደእግዚአብሔር ያቀረብከኝ የኔ ልዩ የተዋህዶ ጀግና እመቤቴ ትጠብቅልኝ ከክፉነገር አሜን አሜን አሜን
የኛ ብቻ የእግዚአብሔር ስጦታ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ አስፋ የእኔንም እድሜ ጨምር ኑሪልኝ የእኛ እንቁ ክፉ አይንካብን
አሜን ውዷ ማማዬ ደምሪኝ
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ሕይወት የሰመልን በኩራ መምህራን ምህራተ አብ እራዥም እድሜው ከጤና ጋ ይስጦት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን😍😍😍💒💒💒💐💐💐💖💖💖👏👏👏
መምህሬ አንተን ለመከተል የአንተን ስብከት ለመስማት የመረጠን አምላክ ክብሩ ይመስገን ይጠብቅልን እንወድካለን💚💛❤🙏
ሳርየ ደምሪኝ ውዴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ኢትየጵያን እግዚሐብሄር ይባርካት
Amen amen amen qale hiwetn yasemaln tesfa megste semayat yawusln ❤❤❤❤💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️አምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እልልልልልልልልል ደስ ሲል ኡፍፍፍፍፍ አምላክ ይባርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኛ እንቂ
, 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁፍፍፍፍ እውነት ነው እኮ ለምን ግን ፅንስ ማስወረድ እግዚሆ። ማህረነ ክርስቶስ ቃል እይወትን ያሰማልን። እንቁ መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃላህወት የሰማልን መምህረችን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን ወድማችን ተባረክልን
የኛ ጀገና ማመራችን እግዚአብሔር መን እሆን በሰማይ ያዝጋጀልይ በዙናብሳት እያዳክ ነው
መምህራችን በእዉነት ላንተ የምሆን ቃልት የለኝም ባንተ ህወይትየ ቃየርከን ጤና እና አድመ ይስጥልኝ የድግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክበርልን በቤቱ ያፅናህ🙏⛪🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርቱ ወጣቱ ላይ ትኩረት መደረግ አለበት
ቃለሂወትን ያሰማልን መንግሥተሰማያትን ያውርሥልን መምህራችን እረጂይም እድሜን ከጤናጋር ያድልልንየኦርቶዶክሥ እቁው
Ha y
@@tamannaislam8255 አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💓💕
በውነት መምህራችን ቃለሒውት ያሰማልን መግስት ሰማአት ያዋርስልን እድሜ ከጤና ያድልልን ቀሪዘመንክ ይባርክልን እቅያችን ክበርልን
ለሟየ ደምሪኝ ውደ
ቃለህዮትን ያሰማልን መምሔራቺን ❤
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ከክፎ ነገርም ይጠብቅልን በአሰተምሮትህ ብዙዎቻችን ተፅናንተናል ቃለህይወትን ያሰማል የአበው በረከትን ይሰጥልን
አሜን ውዴ
እጅግዬ ደምሪኝ ማማ
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ፀጋዎን ያብዛለዎት 💚💛❤️🙏🙏🙏
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
ቃለህወትን ያሰማን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን 🇲🇱✍️