ያጋጠመኝ ስትሮክ ነው...ግራ እጄ ና እግሬ አልታዘዝም አለኝ...ሌላ አልፈልግም ጰልዩልኝ...ተወዳጁ ተዋናይ ፈለቀየማር ውሀ አበበ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 2 роки тому +292

    በጣም የምወደው የማከብረው አርቲስቲ ነው ፈጣሪ ይማርህ ፀበል ሂድ እመቤቴ ማርያም ትማርህ

    • @misraksileshi564
      @misraksileshi564 2 роки тому +1

      Leule egziabher yimareh emneteh yadnhal

    • @zekariyasfikadu4670
      @zekariyasfikadu4670 2 роки тому

      @@misraksileshi564 à 4srrxw 😮

    • @desweyayenew6401
      @desweyayenew6401 2 роки тому +1

      ኮሜንትሽን ሳይ ቅድሚያ እንባየ ነዉ የመጣዉ ትክክል ብለሻል

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 роки тому

      አሜን

  • @Ethio1435
    @Ethio1435 2 роки тому +257

    የእኔ ጌታ በጣም አሳዘንከኝ ፈጣሪ ይማርክ

    • @mimiethiopia8912
      @mimiethiopia8912 2 роки тому +4

      እሙ የኔ የዋህ በፀሎትሽ
      አስቢው 🙏🙏🙏

    • @ad1187
      @ad1187 2 роки тому +2

      አሜን እውነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው !!!

  • @habtamukebede2095
    @habtamukebede2095 2 роки тому +467

    እሚገርም እምነት ነው!!!38 አመት አልጋ ላይ የተጣበቀውን መፃጉእን የፈወሠ አምላክ ይድረስልህ ወንድሜ!!!ለእግዚአብሔር ይሄ ምንም ነው!!!

    • @DSENTERTAINMENT23
      @DSENTERTAINMENT23 2 роки тому +1

      ሰበር ዜና እነ ጌታቸው ረዳ ድጋሚ ያዝነው ያሉት ጋሸና ጉዳይ ተረጋገጠ ከቦታው አረጋግጠናል 100% ከቦታው ተረጋግጧል
      ua-cam.com/video/werR_yTjv0s/v-deo.html

    • @nunuabay1820
      @nunuabay1820 2 роки тому +1

      Amen 🙏

    • @sofyabm2178
      @sofyabm2178 2 роки тому +1

      እውነት ነው ።

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 2 роки тому +3

      እውነት ነው እኔም ቀናሁበት❤ አሜን አምላክ ሆይ ድረስለት🙏

    • @biniymerontube1607
      @biniymerontube1607 2 роки тому +1

      Amen

  • @Josi560
    @Josi560 2 роки тому +12

    ድንቅ እና ጎበዝ የተለየ የኪነጥበብ ባለሙያ ነክ ቅዱስ ገብርኤል ይማርክ ፈሌ ምርጥ ሰው እንወድሃለን እናከብርካለን🙏🙏

  • @teddyraga297
    @teddyraga297 2 роки тому +106

    ሴይፉ ደሞ ብዙ ሰው ሲመሰክርልት ሰምቻለው እና በስውር የምታደርገውን እግዚአብሔር ነው በግልፅ የሚከፍልህ ተባርክ ልልህ እወዳለው

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 роки тому +36

    ኢትዮጵያ ውስጥ ለካ መልካም ጓደኝነት ጨርሶ አልጠፋም!! ሁለታቹህ ላይ ያየሁት መከባበርና ጓደኝነት ልብ የሚነካ ነው!ሰይፋ ትንሽ ሲሪየስ ሆኖ ከታየባቸው ቀናት እና ጓደኝነትን ሲያሳይ አንዱ ዛሬ ነው!

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 2 роки тому +115

    እግዚአብሔር እንኳን ለሚያምኑት ለማያምኑትም ቸር ነው እንደ እምነትን ይሁንልህ:: ድንግል ማርያምን ያበሰራት መልአክ ከእግዚአብሔር የተላከ የምህረት የምስራች ይዞ ቤትህ ይምጣ.!

    • @መሬው
      @መሬው 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @edomiyassmegnew1583
    @edomiyassmegnew1583 2 роки тому +1

    ፈለቀ አበበ ድንቅ ተዋናይ ብቻ ሳይሆን ድንቅ የመፅሀፍት ተርጓሚም ነው! እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ! ድነህ እንደምናይህ እምነታችን ነው።

  • @kiduskidus4830
    @kiduskidus4830 2 роки тому +109

    አበበ ፈለቀ የሀገራችን ምርጥ ተዋንያን
    እሱ ምህረቱ ይላክልህ 😢😢😢
    ጨርሶ ይማርህ
    ወደ ቀድሞ ጤንነትህ አምለክ ይመልስህ

    • @solf2000
      @solf2000 2 роки тому +2

      ይሄ ፈለቀ አበበ ነው።

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 2 роки тому +1

      ፀበል ቢሄድይድናል እርግጠኛነኝ🙏

  • @kidistayalew6785
    @kidistayalew6785 2 роки тому +9

    የሚገርም እምነት አምላክ አድንግል ልጅ አዛኝቷ የቃጥላዋ ማርያም ሆይ አንቺ ምህረትን አሰጪው አምላክ የኢትዮጵያን ህዝብ ፀሎት ሰምቶ ምህረትን ይስጥህ አባቴ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ምንም ማድረግ አልችልም ግን እፀልይልሃለው

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 2 роки тому +175

    ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን ቆመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን እንዴት እንደተቀየረ በፈጣሪ😭 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ፈሌ🙏🙏🙏 እኛ አድናቂዎችህ ደግሞ በየእምነታችን እንጸልይልሃለን❤❤❤

    • @elsdes5156
      @elsdes5156 2 роки тому +3

      Seifu mert sew, you get my respect 🙏

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይማርሕ መልካም ሰው

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co 2 роки тому +24

    እግዚያብሔር ሆይ ለአንተ ምንም አይሳንህም ይህ ወንድም በጌታ ኢየሱስ ስም ይፈወስ አሜን 🙏🙏

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +346

    ሰይፉየ እኮ ያልተዘመረለት ምርጥ ከደግ ሰዎች መካከል አንዱ ነው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 роки тому

    ኸረ ይሄማ በጣም የምወደው አርቲስት ነበረ አቤት ድምፁ ከልቡ የሚሰራ ጎበዝ
    ሁሉን ለማድረግ የማይሳነው እግዜር ጤናህን ይመልስልህ አይዞህ ትድናለህ ወንድሜ በፀሎት አስብኸለሁ። ሰይፉ ስላቀረብክልን ተባረክ።

  • @elsatilahun7486
    @elsatilahun7486 2 роки тому +126

    እግዝያብሄር በምህረት እጆቹ ይዳብስህ አይዞህ ትድናለህ መንፈሰ ጠንካራ ነህ!!!

  • @eliana_entertainment
    @eliana_entertainment 2 роки тому

    ፈሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንወድሀለን አይዞህ ምንችለውን እናረጋለን እኛ ያንተ እዳነው ያለብን ስለሞያህ ክብር እና ስለከፈልከው ነገር ሁሉ ፈጣሪ ጨረሶ እንዲምርልን አንጸልያለን

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +33

    ሠይፉ በምን ቃል ልግለፅህ በቃ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈለቀ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ድነህ እደማይህ ተስፋ አለኝ

  • @humansew4734
    @humansew4734 2 роки тому +1

    ፈሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ! እ/ሄር ጨርሶ ይማርህ። ሰይፉ ለበጎ ስራህ አንተም ተባረክ!

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 2 роки тому +89

    አቤት ለዛህ ሲያምር እመቤቴ ትዳብስህ አስለቀስከኝ እግዚአብሔርን እንዴት ነው የምታመሰግነው 💚💛❤እራሴን አየሁ

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 2 роки тому

      እውነት ነው🙏

    • @saraa7804
      @saraa7804 2 роки тому

      በጣም በዚህ ደረጃ ላይ ሆኖ እራሱ ሲያመሰግን ደስ ይላል ይማረው የኔ ጌታ

    • @samirajordan2834
      @samirajordan2834 2 роки тому

      ፈጣሪ ይማርክ የኔ ወድም በጣም ነው ያሳዘንከኝ😭😭😭😭😭😭

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 роки тому

    I will Pray for u❤አርቲስት ፈለቀ የምወድህ እና የማከብር ወድሜ እግዚአብሔር እንደ እምነትህ አድኖህ ዳግም በመድረክ ከውድ ሰራዎችህ ጋር ያገናኘን።
    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 роки тому +26

    የአንጎል ሰርጀሪ አለማድረግህ እግዚአብሔር እረድቶህ ነው ብዙዎችን አበላሽተዋልና ! አይዞህ ፈሌ ለደቂቃ ከአፍህም ከልብህም የማይጠፋው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ :: ታድያ እራስህንም ጠብቅ:: እመብርሀን ትዳብስህ::

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +6

    ጌታ እየሱስ ፈውሱን የላክልህ ፀልይ አይዞህ
    እግዚአብሔር የሚያመሰግነኝ እርሱ ያከብረኛል ይላል ስንቴ ስታመሰግን ሰማሁህ ስናመሠግን ደስታ ወደሂወታችን የበዛልና ያብዛልህ አሁንም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @paulosnega4648
    @paulosnega4648 2 роки тому +69

    ፈለቀ አበበ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ አሜን 😢

    • @gy8086
      @gy8086 2 роки тому +1

      Amen 🙏!

  • @eadentesfaje4711
    @eadentesfaje4711 2 роки тому +1

    አይዞን ወንድሜ እምነትህ ያድንሀል ህመምህን እንደ ቁስል እየው የጊዜ ጉዳይ ነው ይደርቃል☝🏽ለኢትዬጵያ እና ለልጆቹዋ ታስፈልጋታለህ የበለጠ ፈለቀ ተፍለቅልቆ ይወጣል አሸናፊ ትሆናለህ ባንተ አምናለሁ💪🏾
    ሴፉ አንተ መልካም ሰው አከብርሀለሁ✊🏾

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 роки тому +89

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ።
    ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳህ!ወደ ጸበል ሒዲ ፃድቃኔ ማርያም ትጥራህ።

  • @meron-fit1303
    @meron-fit1303 2 роки тому +3

    ታድለህ ያንተን ያክል ትንሽ እምነት ቢኖረን
    ጌታ ይምርሀል እሱ መልካም ነውና🙏🏽

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 2 роки тому +33

    ወይኔ ወንድሜ እንዴት እንደምወደው በጣም ጎበዝ ተዋናይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ✊✊✊✊

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому

    በጣም ያልተነገረልህ ድንቅ ሰው ነህ ችሎታ ከስነ ምግባር ጋር የሰጠህ ነህ ከአንተ ብዙ መማር ይገባናል አመስጋኝ ነህ በደረሰብህ ህመም አልተከፋህም እርሱ ፈጣሪ በምህረቱ ይማርህ ወደቀደመው ጤንነትህ ተመልሰህ ዳግም በስራህ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 роки тому +30

    እኛ ከንቱ የከንቱ ነኝ ልደታ ማርያም አለሁ ትበልህ ትዳብስህ አይዞህ አይዞህ ምርጥ አርቲስት ነህ !!!

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 роки тому +2

    አብሮ እደጐች እንዲሁም የልብ ወዳጆች በ አንድ መድረክ ላይ ደስ ይላል በጣም !!!አላህ ጤናህን ይመልስልህ ፈልዬ በፍቅር ወደ ምትወደው መድረክ በቅርቡ እንደምትመለስ በአላህ ተስፋ አለኝ ወንድሜ ..be strong and hope fully

  • @manuelcj
    @manuelcj 2 роки тому +48

    እግዚአብሄር ፈፅሞ ይማርህ🙏 wow I'm so proud of you አመስጋኝ ሰው ነህ

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed5740 2 роки тому +6

    God bless Seifu. People do things for show up. Your support to people is with respect their dignity. You don't use their weak part for your own benefit. That is what I like from you. Supporting people without exposing them. You are one great Ethiopian.

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 2 роки тому +54

    ፈጣሪ ይማርህ በጣም እምንወድህ የምንጌዜም ምርጥ ተዋናይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lula6977
    @lula6977 2 роки тому

    በጣም የማደንቀው አርቲስት አላህ አፊያ ያድርግህ ፀበል ወይም ጋሽ ማሞ የሚባሉ የሀበሻ ህክምና የሚያደርጉ አሉ ወደ ጎተራ ነው መሰለኝ ሀኪም ቤቱ በጣም ይታወቃሉ ሞክር ፈጣሪ ከመዳኒትህ ጋር ያገናኝህ 🙏

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 2 роки тому +14

    ሰይፍ ተጫዋች ስለሆነ የሚሰራቸዉን ቁምነገርች ስለሸፈነበት እንጂ በጣም ብዙ የደግነት ስራዎችን ሰርታል እናመሰግናለን በጣም አከብርሀለሁ

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 роки тому +3

    እምነትህ ያድንሀል የሰው ልጅ በሙሉ እምነት እድናለው ካለ ይድናል ድንግል ማርያም ትዳብስህ አይዞክ ወንድሜ

  • @user-bi2fz1sg2z
    @user-bi2fz1sg2z 2 роки тому +9

    ትድናለህ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ ለዚች ህይወት
    ነው የምንባላው በዘር የምንደበላለቀው በህይወት
    ምን እንደሚያጋጥምህ አታውቅም በዚህ አለም ስትኖር ኮንትራት ነው አምላክ መጫረሻችንን ያሳምርልን☝☝🙏🙏🙏

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ይማርህ ወንድሜ! እንደ እምነትህ ይሁንልህ። ጥንካሬህ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ነው፣ በቅርቡ በመልካም ጤንነት ላይ ሆነህ ከዚህ በበለጠ ጥንካሬ እንደማይህ አምናለሁ።
    ፈለቀ የማር ውሃ አበበ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!! በፀሎት አስብሀለሁ።
    ሰይፉ ተባረክ!! መልካምነት መልሶ ይከፍላል!!

  • @mikiseifu989
    @mikiseifu989 2 роки тому +60

    Im proud to have this brother as fellow country man.
    It’s starts out as just a typical interview & turns into an emotional roller coaster…..bravery, suspicious, brotherhood, excellence, hope, vulnerable, generosity, genius…and more in this short interview. Respect✌🏽

  • @mozayikketemacrs5156
    @mozayikketemacrs5156 2 роки тому

    ሰይፉዬ ለአንተ ያለኝን ክብር እንዴት እንደምገልፀው አላውቅም በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለው!! እኔ በፈሌ ከማይደራደሩ ሰዎች መሃል አንዷ ነኝ! እውነት እትዮዽያ ካፈራቻቸው ጀግኖች መሃል የመጀመሪያው ፈሌ ነው ብል ማካበድ አይሁንብኝ ከሆነም ይሁን! ፈልዬ እግዜር ከአንተ ጋር ይሁን የምታምነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!!

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 2 роки тому +50

    እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይላክልህ አይዞህ ለእሱ እምሳነው የለምም የድንግል ማር ያም ልጅ አሜን(፫)

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 2 роки тому

    በጣም የማከብርህ አድናቂህ ነኝ በጤንነትህ ላይ ለተከሰተዉ ችግር እጅግ በጣም አዝናለሁ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ በፈዋሽ እጆቹ ዳስሶ የቀደመዉን ጤንነትህን ይመልስልህ

  • @hanakidame6118
    @hanakidame6118 2 роки тому +23

    እመብርሃን ትማርህ! በምህረት ጎብኝታ ወደጤናህ ትመልስህ። የምር በፈተና ውስጥ ሆነህ ራሱ እምነትህ ያስቀናል። እግዚአብሔር ያድንሃል ያመንከው አምላክ አይተውህም። ሰይፉ ደግ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ የምር መጨረሻ ላይ ፍቅራችሁ አስለቀሰኝ። ድጋሚ በደስታ ያገናኛችሁ

  • @mekdestamera9483
    @mekdestamera9483 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይማርህ አትመመኝ አይባልም ምህረትን ስጠኝ ነው የሚባለው በርግጠኝነት ቃጥላ ማርያም ብትሄድ ትድናለህ ድነህ ደግሞ በድጋሚ ስይፉ ጋር መተህ ታምርዋን እንደምትናገር እርግጠኛ ነኝ በድጋሚ እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርህ አሜን

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 роки тому +23

    ሁሉን የሚችል ልዑል እግዚአብሔር ይማር ቅዱስ ሰሙን ደጋግመህ ጠርተህዋልና ይማርህ የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርህ ቅዱስን መላእክት ቤትህ ይግቡ⛪

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 2 роки тому

    አርቲስት ፈለቀ እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም ጤንነትን ያድልህ። እናመሰግናለን ሰይፋ፤ እባክህ ፦ አርቲስት ጌትነት እንየው ድምጹን ከሰማው በጣም ቆየው እንግዳህ አድርገህ ብታቀርብልን፤ ከምስጋና ጋር።

  • @mekuannentseleshi3322
    @mekuannentseleshi3322 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ይማርህ እጅግ በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ ,,, ሰይፍ የልብ ወዳጅነትን ጎደኝነትን ለኛ ለዚህ ዘመን ወጣቶች ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ፍቅራችሁን ወንድምነታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤️

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +21

    እደ ሠይፉ ትሁትነትን እንማር ሰይፍሻ ከጎኑ ሄደህ ስትቀመጥ በጣም ደስ አለኝ ድነህ ለማየት ያብቃን!!!

  • @ሰላምታደሰ-ጨ9ረ
    @ሰላምታደሰ-ጨ9ረ 2 роки тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ፍፁም ምህረትን ይላክልህ

  • @mesiyedingllij5648
    @mesiyedingllij5648 2 роки тому +16

    ወንድሜ አምናለሁ እምነትህ ያድንሃል አነተም ፀልይ ሰላም ለኪ፣ አርጋኖን እና መዝሙረ ዳዊትን። እንዲሁም ተፀበል እንጦጦ ማሪያም እና ጅሩ አርሴማ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ

  • @bandzgaming7894
    @bandzgaming7894 2 роки тому +1

    የእምነት ፅናትክን አይቶ አምላክ ይማርክ በጣም እድለኛ ነክ አንተ ባለቤትክ በመኖሯ ለዚህ በቃክ ማዉራት መቻል እራሱ ትልቅ ነገር ነዉ ብዙ እንሰማለን እናያለን እስትሮክ የሚባል ክፉ ነገር አምላክ ከምድራችን ያጥፋልን ተመስገንን በርታ በእርግጠኛናት ትድናለክ

  • @sorry-cp5oe
    @sorry-cp5oe 2 роки тому +26

    ጨርሶ ይማርህ ውንድማችን እግዚአብሔርን ያስብህ አይዛህ ትድናለህ ተስፋችን እግዚአብሔር ነው

  • @ሔለንየማርያምልጅነኝ

    በጣም የምወደው የማከብረው ወንድሜ እግዚአብሔር ይማር ደሞ እማምላት ትምህርሃለች ፀበል ተጠመቅ እውነት ትድናለ ስወድ ሁሉም እዳተ ክብር ቢኖራቸው ለስራቸው በርታልን ደሞ ድነ መተ እግዚአብሔርን ታመሰግናለ አምናለሁ

  • @nibretzewuge2864
    @nibretzewuge2864 2 роки тому +15

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረት አይኑ ይመልከትህ 🙏 በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እንዲምርህ እፀልያለሁ

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ምህረት ይሁንልህ ወንድማችን ጤንነትህ ተመልሶ ለማየት ያብቃን!

  • @banchimossiey.m.2333
    @banchimossiey.m.2333 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ!!!ፀበል ሂድ ወንድሜ!!!በእውነት ትድናለህ።

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሪ
    መዳን በእግዚአብሔር ነው ቃጥላ ማርያም ፀበል ተጠመቅ እርግጠኛ ነኝ አምናለሁ ትድናለክ
    እምንቱንም ተቀባ ነገር ለበጉ ነው ሚሚ ነኝ አበቃው

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 2 роки тому +24

    የኔ ጌታ እንዴት እንዳስደነገጠኝ እግዚአብሔር አምላኬ ሙሉ ጤናህን ይመልስ እንወድሀለን 🙏🏽

  • @trhashagos2658
    @trhashagos2658 2 роки тому +1

    እዉነት በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ኣባቴ እንዲህ ስለየሁህ ኣዝኛለሁ💔🙏

  • @arkipossolomon9043
    @arkipossolomon9043 2 роки тому +18

    ፈልዬ፡እግዚአብሔር፡አምላክ፡ጨርሶ፡ይማርህ፡እርግጠኛ፡ነኝ፡እምነትህ፡ያድንሀል፣ጥንካሬህ፡ከምጠብቀው፡በላይ፡ጠንካራ፡ሆነህ፡በማየቴ፡በጣም፡አምላካችንን፡አመሠግናለሁ፡እመብርሃን፡አትለይህ!!!

  • @eldana8059
    @eldana8059 2 роки тому +1

    ድንግል ትማርህ ፀበል ብትሄድ ቃጥላ ማርያም ትምርሀለች ወንድሜ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይማርህ ለባለቤትህ ለልጆችህ እንድትኖርላቸው ምኞቴም ጸሎቴም ነው ::

  • @yohannesbaye3532
    @yohannesbaye3532 2 роки тому

    ፈሌ በጣም የማከብርህ ምርጥ ሰው ነህ እምነትህ በአምላክህ በእግዚአብሔር ነው እና እግዚአብሔር ይማርህ ድነህ ለምስጋና እንገናኝ የዛ ሰው ይበለን

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 2 роки тому +24

    የምር የምር አንተ በአምላክህ ላይ ያለክ እምነት በጣም በአጭር ጊዜውስጥ በሙሉ ጤንነት ላይ እንደማይክ ሙሉ እምነቴ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮክ ለማየት ያብቃን ወንድሜ !!!

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 2 роки тому

    በጣም የማደንቀው እና የምወደው አርቲስት ነው እግዚአብሔር ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ።

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 2 роки тому +36

    Let God heal you by his unlimited blessings. You're one in a million in Ethiopia's art history. Seifu, hat off for your human caracter to your friend. My attitude towards you will never be the same again 🙏🏾🙏🏾

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 роки тому +2

    ፈለቀ እጅግ በጣም የተወደደ ሀገሩን ህዝቡን የሚወድ ውድ ስጦታችን ነው በዚህ ግዜ እኛ ሁላችን ልንደግፈው ልናግዘው ይገባል ።

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 роки тому +14

    አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያድንሀል ..እግዚአብሔር ይማርህ ነገ ደሞ ድነህ እንደምናይህ ተስፋ አለን እንወድሀለን ፈልየ......ሳይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ።

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 роки тому +1

    ፀበል ህዲ ትድናለህ እምነትህ ያድናሃል አይዞህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @nazrawitbekele9180
    @nazrawitbekele9180 2 роки тому +30

    እልል ያልኩ የድምፅህ አድናቂ ነኝ ፈሌ በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭😭 እመቤቴን 😭😭😭ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +3

    አይዞህ ወንድሜ ስጋን እና ነብስን ማዳን የሚችለውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እመን ትድናለህ።

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር ይማርህ ፈሌ : ሰይፉ ያልተዘመረለት ደግ ሰው : የልጅነት ጏደኝነት ፍቅር መቼም አይደበዝዝም ሰይፉ ለጏደኛህ ከልብህ ውስጥ ያለህን ፍቅር አየሁት ይሄነው ሰው መሆን ፍቅር ፍቅር ፍቅር.....

  • @ethiopanmotherland3330
    @ethiopanmotherland3330 2 роки тому +4

    Seifu wher a legend u inspire millions of ethiopans no word explain ur dedication, courage, upgrading mentality , hard work etc .. am very proud ur an ethiopan & & soon every ethiopan see ur true colur

  • @elizabethwoldegebriel8386
    @elizabethwoldegebriel8386 2 роки тому +9

    በእግዚአብሔር ታመን አምላኬ ካንተ ጋር ነው አይዞህ ፈለቀ እምነትህ ያድንሃል።

  • @ሔዋንየድንግልማርያምልጅ

    በጣም ምርጥ ለእምነቱም ቢሆን በጣም ጎበዝ የምወደው አርቲስት ነው ትድናለህ አይዞህ እምነትህ ያድንሃል ወንድሜ

  • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
    @መኪይቱብ-ጠ7ተ 2 роки тому +10

    ውይ ይሄን ስውየ ስወደው አላህ አፍያህን ይነልስልህ ወላሂ የስው እጂ ነው እሚሆነው በሀይማኖትህ ፀልይ ፀበል ሂድ አባቴ ጤናህ ተመልሶ ለማየት ያብቃን ለኢትዮም ሀገሬ ስላም ፍቅር መዋደድ መከባበር ይለግስን አሜን በሉ ኮሜቶችየ

  • @Amonslm
    @Amonslm 2 роки тому

    ፈሌ ይሄ በሁሉም የሰው ልጆች ላይ በህይወት መንገድ ላይ የሚገጥም ነው። አሁን ባለህበት ሁኔታ ቢከፋህም ቢያስጨንቅህም መቼም ቢሆን በፈጣሪ ተስፋ እንዳትቆርጥ መታም አንዳለ መዳንና መፈወስም እንዳለ ሁሌም አስብ። የእግዚሐብሄር ታእምራት ተነግሮ የማያልቅ ነው። ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ይማርህ!!! እንወድሃለን

  • @adipkl6333
    @adipkl6333 2 роки тому +8

    የእውነት እምነትህ ያድንሀል !! ድንግል ማሪያም ከልጅዋ ጋር ትፈውስክ ትዳስክ 👏

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746 2 роки тому

    አበበ ፈለቀ የሀገራችን ምርጥ ተዋንያን
    እሱ ምህረቱ ይላክልህ
    ጨርሶ ይማርህ
    ወደ ቀድሞ ጤንነትህ እመብርሃን ትማርህ!አምለክ ይመልስህ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +9

    Ohhhhh. ሰይፉ እንዲ ሆኖ አይቼው አላውቅም ። የእውነት ነው ስሜቱን የገለፀለት። ፈሌ ምርጥ የ አርት ሰው። ፈጣሪ ይማርክ።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 2 роки тому +3

    I love the brotherhood there. God bless you Guys.

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 2 роки тому +16

    seifu you are a great man you have done a lot for many people over the years, GOD bless. I hope our brother gets better, we will pray for him.

  • @wangeltsegaye8917
    @wangeltsegaye8917 2 роки тому +1

    በጣም የምወደዉ እና የማደንቀዉ ሰዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ፈልዬ ሰይፉዬ መልካም ኢትዮጵያዊ ነክ ኑርልን🥰

  • @emebethailu7062
    @emebethailu7062 2 роки тому +15

    እውነትህን በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ። የልጆችህ አምላክ ይፈውስህ። ፈሌ የቀጨኔው

  • @saraa7804
    @saraa7804 2 роки тому +1

    የኔ ጌታ ብዙ ግዜ ስሙን እያነሳህ ያመሰገከው እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +9

    የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ 🙏💚💛💓

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 2 роки тому

    አብዝተህ የጠራህው ቅድስ ስሙን እግዚአብሔር ይማርህ እሱን ያመነ አይሰበርም እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 роки тому +6

    እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርህ:: አቤት የመንፈስ ጥንካሬህ ደስ ሲል:: አይዞህ ትድናለህ ፈሌ:: ሰይፉ ለምትሰራው መልካም ስራ እናመሰግንሃለን::

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 роки тому

    የጎዳህ የሚሰሩት የማይነገሩት ከሆነ አይዞን ከሉሲ ጋር ሲወዳደር በጣም የወደቀ በሌለ መንፈስ የሚታከኩ ስለሆነ እራሳቸውን ነው የሚጎዱት እንዲ አይነት ሂሳብም ያስከፍላሉ አይዞን በድጋሚ በምክንያትህ ተጽናና ወንድሜ አትናደድ ደህና ትሆናለህ በርታ አሜን

  • @sewkbur123
    @sewkbur123 2 роки тому +100

    ወንድሜ ፀበል ተጠመቀ ይህ መቆማችን የማይፈልገው የጠላት ዳቢሎስ ስራ ነው።

    • @ኤፍታህተክፍት
      @ኤፍታህተክፍት 2 роки тому +1

      Ewnati new xabeli taxameki qaxela xeyohoni maryami bohole arbesa new be mamarmi taxamiki le meskarnti temaxaleki😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 2 роки тому +1

      እዉነት ነው ይህ የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር ግን ሁሉን ያደርጋል

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 2 роки тому

    ኦውው ድንቅ ፍቅር ነው ያላችሁ መጨረሻ ላይ እንባዬን አመጣችሁት! ፈሌ የታመንከው እግዚአብሔር ይምርሃል በቅርቡ ከነ ሙሉ ጤናህ ሰይፉን እንደምትጠይቅልን አምናለሁ!

  • @tewodrostekeste8195
    @tewodrostekeste8195 2 роки тому +8

    ሰይፍዬ የኔ ልበ እራስታ እወድሀለው።የተቸገሩ ሰዋችን በመርዳትህም በማስተባበርሕም አመሠግንሀለደ።

    • @aschumig1718
      @aschumig1718 2 роки тому +1

      የኔ ልበ ራስታ!!! nice one :)

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 2 роки тому

    ወይኔ ፈለቀ በጣም ያሳዝናል የምወድክና የማከብርክ የመድረክ ሰው አተትለያለክ......አምላክ ምህረቱን ይላክልክ እኛም ድነክ ዳግም በምትወደድ መድረክላይ እደምናይክ ተስፋ አለን በፀሎት ከጎንክ ነን

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 2 роки тому +12

    ቸሩ መድሃኒዓለም ምህረቱን ይሰጥልን ዘንድ እንፀልያለን። አይዞህ ወንድማችን ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም እንደሚረባረብልህ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @kibruyisfatesfayetsegaye1196
    @kibruyisfatesfayetsegaye1196 2 роки тому +4

    This is the most humble, positive, hard working and believer person ever seen on the Shaw!!
    You are an inspiration of many people bro!! May Almighty God heals you with all the blessings!!

  • @leonlulu276
    @leonlulu276 2 роки тому +26

    አይዞህ ትድናለህ እንጸልያለን የደጓ እናትህ የልጆችህ የባለቤትህ አምላክ አያንቀላፋም

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    በጣም የምወደው እና የማከብረው አርቲስት ነዉ እውነት ደግሞ ሰይፉ በጣም እንደምትወደው ያስታውቂብሀል እውነት

  • @ahmedaminu2060
    @ahmedaminu2060 2 роки тому +34

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን አሏህ ይጠብቃት ኢትዮጵያ ታቸንፋለች በሳኡዲ ለሚገኙ በእስር ቤት ለሚሰቃዬ ፍትህ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ወይ በድንግል እመብርሃን በምህረት አይና ትይልን የምታምነው አምላክ ፅኑ ነው አዳኝ ትድናለክ ምርጥ ብቃት ያለክ ተዋናይ ነክ ትድናለክ ድንግልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +8

    ፈሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህልና ወጉን አጥባቂ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ