ኢየሱስ ወዶኛል ጉባዩውን በእንባ ያራጨ የሚደንቅ ዝማሬ .... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 кві 2022
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
    ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
    Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
    Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
    We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
    For daily update, please don’t forget to subscribe now.
    Our Services in Ethiopia:
     Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
     Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
    We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
    For more information and prayer inquire, please contact us
    Email: suraphelabe@gmail.com
    Mobile: +251961010101/0961020202
    You are loved
    THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
    #PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
    || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL

КОМЕНТАРІ • 277

  • @PRESENCETVCHANNEL
    @PRESENCETVCHANNEL  2 роки тому +24

    አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @asinuasinu8912
      @asinuasinu8912 2 роки тому +1

      Eshiii wude yegeta sew

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏እስይ ሃሌሉያ

    • @salamalmo7812
      @salamalmo7812 2 роки тому +1

      AmenAmen AmenAmen ❤❤❤🎻🎻🙏🙏🤲🤲🙆‍♂️🙆‍♂️

    • @betitube1100
      @betitube1100 2 роки тому +1

      ኧረ ፕሬዘንስን ሰብስክራይብ ከለደረገንማ በጌታ ማንን ሰብስክራይብ ልናደርግ ነው💝💝👈

    • @yeroosanjesus
      @yeroosanjesus 2 роки тому

      @@asinuasinu8912
      Llllilli lllililiilllliliiiiiliiiliiiiiiiiiiilliliiiiiliililiiiiiiliiiiiiiiiiiiiii iiillxiliidiiillililillliiliillliiliiilililliiiliiiiiiiiiiiilill
      Liiliillii iiiiillllllli I'll ulll fltl

  • @fasikafyissa394
    @fasikafyissa394 2 роки тому +95

    ይሄ ዘማሪ የት ነበር አዳሜ ሲጨፍርብን ሲጮህብን ቅጥ ያጣ የእግዚአብሔርን መሰዊያ ሲዳፈሩ ? አቦ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ጩህት የለ ምን የለ የጌታ መንፈስ ዝም ብሎ የሚፈስበት ❤️❤️❤️🙏

    • @ajealajeal
      @ajealajeal 2 роки тому +10

      ይቅርታ እናት የኢትዮጵያ ህዝብ የበላበትን ወጭት ሰባሪ ነው ትናንት ያገለግሉን ናቸው ይሄን ዘማሪ ያፈሩት እግዚአብሔር ከሰማይ እንደመና አያወርድም በሰው ነው የሚጠቀም በመውድቀም በመነሳትም የበፊት ያገለገሉን ማክብር አለብን ወንጌል እዚህ ያደረሱት እነሱ ዘማውን ቀየረው እንጂ ይሄ መዝሙር የራሱ ነው እስቲ ያለፍንበትን አንርሳ የሽምሱ ሱቅ እራሱ አዲስ ሲከፍት የኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ ጋ ነው የሚገኝው በፊት ድቤ የሰጠውን አሮጌውን ሱቅ ይረሳዋል እናም የዘለሉት ናቸው ዛሬ ወንጌልን እዚህ ያደረሱት የተሰቀለውን እንይ መስቀሉን ሳይሆን ክርስቶስ እንይ ሰውን ሳይሆን ያኔ ብድራታችንን ማየት ይሆናል ስለሰው እንተዋለን የፃዲቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው

    • @lelitadesa2165
      @lelitadesa2165 2 роки тому

      ❤❤❤

    • @Nuroye7600
      @Nuroye7600 2 роки тому +1

      ሲጀምሩ ሁሉም እንዲህ ናቸው ከዛ መንሳፈፍና ዝላይ ያመጣሉ 😂😂

    • @jeryzewdu7904
      @jeryzewdu7904 2 роки тому +4

      Yeegziabhern mesewiya yemiyareksew hatiyat new enji mezemer aydelem

    • @tania0005
      @tania0005 2 роки тому +3

      @@Nuroye7600 ልክ ነው ግን እግዚአብሔር እንዴ ጃማሩ እንድ ጫርሱ ፃጋ ይብዛላቸው

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 2 роки тому +69

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ እንዲህ ነው ማምለክ የናፈቀኝ እንደው አትቀየር በዚሁ ቀጥል እየተራራጡ ተቸግረን ነበር እንዲ ነው ዝግ ብሉ መንፈስ ቅድስ ሲስራ ማየት thank you

  • @maranatatube5542
    @maranatatube5542 2 роки тому +20

    አዋጅ አዋጅ አዋጅ
    የሰማ ያሰማ
    ያልሰማ ይስማ
    እየሱስ ክርስቶስ
    ለዘላለም ጌታ ነዉ
    እዉነተኛ ወዳጅ ነብሱን ስለ በጎቹ የሚያኖር
    እርሱ ብቻ ነዉ
    እወድሀለሁ እግዝአብሔር ሆይ።

  • @haymiyejesus8402
    @haymiyejesus8402 2 роки тому +56

    እሰይ እንዴት ያለ የተረጋጋ ዘማሪ ነው ጌታ ይጨምርልክ መንፈስን እሚያረሰርስ መዝሙር ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 2 роки тому +1

      እባክህ እንደዚህ በመንፈስ ሆነህ ስትዘምር ያምርብሀል

  • @isayasgirma6946
    @isayasgirma6946 2 роки тому +21

    ገና ድምፁን ስሰማ ነው መንፈስ ቅዱስ የወረረኝ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እባክህ ይሄን
    መልካም መንፈስ ጠብቅ። ሌሎች ዘማሪዎች ከዚ ልጅ ብዙ ተማሩ...መጽሐፍ በሀይል እና በብርታት አይደል የሚለው?

  • @haileshewa5465
    @haileshewa5465 2 роки тому +15

    ዘመንህ የእግዚአብሔርን ክብር ይሙላዉ ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @binihailu1002
    @binihailu1002 2 роки тому +26

    በሰማዩ ስፍራ በክብር በታላቅነት በግርማ ያለ መናወጥ ጸንተህ ያለኸው......
    እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነህ!!!

  • @yemercymsgana3621
    @yemercymsgana3621 2 роки тому +12

    አይወሰድብ በጣም ደስ የሚል መንፈስ ነው ያለ በመንፈስ ሁነ እደምታመልክ ሽታው ያስታውቃል ተባረክ

  • @senydebelesifu4452
    @senydebelesifu4452 2 роки тому +12

    በጣም የምትርም ድንቅ ልጅ ነህ የት ነበክ ለፋሢካ አደር ድንቅ ምሽት ላይ በሠላም ወንጌል ቤተ ክርሥትያን ተገልግብሀለው ተባረክ ልጅችህን ውድ ባለቤትህን እግዛብሔር ይጠብቅልህ

  • @Maa-sj4oe
    @Maa-sj4oe 2 роки тому +7

    ሀሌሉያ እልልልልልልልል
    በስማዩ ስፍራ በክብር ያለው
    እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው እልልልልልልልልልልል ዘመንህ ይልምልም

  • @teshalesetegn509
    @teshalesetegn509 2 роки тому +30

    በወደደህ በእርሱ ፍቅር ከአሸናፊዎች ሁሉ በልጠህ ታይ! Be blessed and sing to us more!❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 2 роки тому +7

    እንደዚህ ነዉ ዝማሬ ለጌታ ! ደስ ይላል ይባርካል። ዝላይ ትንሽ ይቀነስ። በርታ ጌታ ይባርክህ ወንድም !!!!

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +8

    ኡኡኡኡኡኡ ሃሌሉያ
    ምን አይነት ድንቅ ዘማሪ ነው
    የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው

  • @abebenarke2390
    @abebenarke2390 2 роки тому +2

    አቦ ዘመንህ በኢየሱስ ጉይያ ይለቅ፣ እኔ የድሮ ዘማሪዎች ፣የነታምራት ብቻ ነበር የማዳምጠዉ፤ ግን እሄ ልጅ ስቦኝ ወደ አሁን ጊዜ መዘሙር እንድሰማ አደረገኝ፣ እባክህ ወንድሜ እሄን ዉስጥን የሚፈዉስ የተረጋጋ ስጦታ ፣ በዘመኑ ጨፋሪዋችና ዘላዮች ሰታይል እንደይቀየር ፣ በጀመርከዉ ፀጋና እርጋታ ቀጥልበት፣ ጌታም አብዝቶ እንዲያበረታና ፣ ወደ ዜመኑ ሆይሆይታ እንዳይመለስህ ስለአንተ እንፀልያልን፣ ተባለክልኝ

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 2 роки тому

    በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እንዴት ነው ደስ የሚለው በቃ በመንፈስ ሆኖ እንዲመለክ የሚያደርግ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ከጨፋሪና ከአስጨፋሪነት ለይቶ ይህንን ፀጋ የሰጠህ ጌታ ይመስገን ከዚህ አትቀየር ልክ እንደ ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል አይነት ዝማሬ ነው የመሰለኝ ብርክ በል

  • @nardosendale1745
    @nardosendale1745 2 роки тому +4

    God bless you .

  • @tigimotigimo694
    @tigimotigimo694 2 роки тому +5

    እዲሁ በነፃ የወደደኝ እየሱስ የዘመናት ንጉስ ስሙ ይባረክ

  • @aberashdargham8825
    @aberashdargham8825 Рік тому

    ዘመንኒሽ ሂወትሽ ጌታ እግዚአብሔር ይብዛሽ ጸጋው ይብዛሽ ጸጋው ይብዛሽ ጸጋው ይብዛሽ ❤

  • @betse1212
    @betse1212 2 роки тому +9

    እባካችሁ ከአሁን በዋላ እነዛን ጬህ ,ፈንጥዝ, ፈንጥር.... እያሉ የሚጫወቱብን እንዳትልኩብን. ከዚህ ድንቅ ልጅ እግር ስር ቁጭ ብለው ይማሩልን ✊✊

  • @amanuelmekonnen8074
    @amanuelmekonnen8074 2 роки тому

    በሰማዩ ስፍራ በክብር ያለዉ እግዚአብሄር ለኔ ልዩ ነዉ ተባረክ ተባረክክክ

  • @mihreth3223
    @mihreth3223 2 роки тому +11

    🙌🙌👐🙌👐🙌👏👏👏👏 አንድ ነገር አውቃለሁ ኢየሱስ ይወደኛል 😭😭😭

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Рік тому +1

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ጩህት የለ ምን የለ የጌታ መንፈስ ዝም ብሎ የሚፈስበት ❤❤❤🙏

  • @workaccount1991
    @workaccount1991 Рік тому +2

    Simply , I can feel the presence of God since I start listening his gospel Song 🎶!!!

  • @abutolosa8843
    @abutolosa8843 2 роки тому +4

    በህይወትህ ዘመን ሁሉ ዘመን ጌታ ይባርክህ

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 Рік тому

    አንድ ነገር አውቀለው ኢየሱስ ወዶአኛልና 😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tania0005
    @tania0005 2 роки тому +6

    እሰይይይይይይይይይ አሜንንንንንንን
    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ዬ አምልኮ ምርኮ ባዢ ልጅ ሲላ ታማላሳ የናፋቃን አምልኮ እሄ ነው ሳማይ ሳማይን የሚሻት እርፍ የሚያደርግ 😭😭😭😭😭😭❤❤ ታባረክ ባእውነት

  • @sabadesalgan4029
    @sabadesalgan4029 2 роки тому +3

    የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት አለ ክብር አለብህ

  • @solomonmitiku7534
    @solomonmitiku7534 2 роки тому +12

    እንዴት ያለ የተረገገ ዘማር ነው ጌታ ይባርክ

  • @mekdesdeginet5396
    @mekdesdeginet5396 2 роки тому +5

    ሁፍ አሜን አሜን ልብ የሚያፈስ ዝማሬ እርጋታው ደስ ሲል ማነው?

  • @Temsalet
    @Temsalet 2 роки тому +7

    ይስሀቅዬዬ ወንድሜ ያን ግዜ በጋዳ ስትዘምር ጌታ በደባባይ አንድ ቀን እንደሚገልጥህ አቅ ነበር የረዳህ ያከበረህ ጌታ ስሙ ይክበር ከፋ በል ለዘላለምም

  • @merimeri3344
    @merimeri3344 2 роки тому +2

    አሜን🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @musainkosi5069
    @musainkosi5069 2 роки тому +16

    We love this song ❤️❤️❤️❤️😍 from South Africa

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 2 роки тому +1

    ተባረክ፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

  • @wintanhubekiya9892
    @wintanhubekiya9892 2 роки тому +3

    Woooooooow Ameeen Ameeen tebrklgn weddochee 💓💓💓💚💚💓💓💓💓💚💚💚💓💓💓💓💓😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏

  • @akalukentu1041
    @akalukentu1041 Рік тому

    hallelujah !!! እሰይ እንዴት ያለ የተረጋጋ ዘማሪ ነው::ይጨምርልህ ::

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 2 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @genetajema5823
    @genetajema5823 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን እየሱሴ ስምክ ከፈ ይበል ተባርክ ይሳቅ ዘመናቹ ይባርክ ቅዱሳን እሰይ እሰይ እየሱሴ

  • @saronlawyer4773
    @saronlawyer4773 2 роки тому +5

    ነፍስን የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር መንፈስ

  • @nardosendale1745
    @nardosendale1745 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen.

  • @tesfalem1541
    @tesfalem1541 2 роки тому +16

    ዝማሬው ድንቅ ነው ግን ርዕስ ስትለጥፉ ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ደስ አይልም ቪው ለማግኘት የሚሟሟት ዩቱዩበር ነው ሚመስለው ..."ጉባኤውን በእንባ ያራጨ" ማለት አያስፈልግም

  • @wasihunmulisa5938
    @wasihunmulisa5938 2 роки тому +1

    በእውነት ገና ስመለከተው ነው መንፈሴን ያነቃቃኝ ተባረክ ልዩ ነህ

  • @abebaasfaw4628
    @abebaasfaw4628 Рік тому

    ተባረክ !!!ጌታ ይባርክህ ።አይወሰድብህ ይሄ ጨዋነትህ .......ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 2 роки тому +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 2 роки тому +2

    ወይኔ በጌታ ከየት ነው ብቅ ያልከው አረ እኔ መዝሙሮቹን በመስማት ብዛት ብቻ ዘመንክ ይባረክ

  • @ednabantyder8998
    @ednabantyder8998 2 роки тому +1

    Yechmrlh sigawun yabzalh yehamenfes aywesdbh

  • @jalatutadesse2720
    @jalatutadesse2720 2 роки тому +3

    we love you this song from BULEE HORAA [GUJII LIXAA] God bless you more bro

  • @lifechangingsermons3481
    @lifechangingsermons3481 2 роки тому +3

    ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @abrahamgodiso8924
    @abrahamgodiso8924 2 роки тому +1

    Ameeeeeeeeeenn geta abisito yibarik

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 2 роки тому +5

    ይጨምርል ይብዛልህ በእውነት❤❤❤❤🔥🔥

  • @zeki4602
    @zeki4602 2 роки тому +1

    Esey

  • @mseretdxbamenamengetaybari9489
    @mseretdxbamenamengetaybari9489 2 роки тому +4

    አሜንንንንን እሰይይይይይ ታባረክ ❣️❣️

  • @sinduwoldenichael9710
    @sinduwoldenichael9710 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረክ።

  • @habtamuhaile4460
    @habtamuhaile4460 2 роки тому +1

    THE ALMIGHTY GOD I NEED YOU?

  • @mahramatyos9112
    @mahramatyos9112 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ጽጋውይብዛእልልልልልል

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 2 роки тому +2

    Amen 😭

  • @adugnamezene6564
    @adugnamezene6564 2 роки тому +2

    ameen! IYESUUS GOOFTADHA. Inni nujalaate haa ulfaatu. Galatoomii eebbifami.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 роки тому +4

    Amen.............! God bless you more brother!

  • @eyerusalemayalew1247
    @eyerusalemayalew1247 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ በፀጋው ይባርክህ ወንድሜ።በእውነት እግዚአብሔር በእምነት ዘምረኸዋል ያብዛልህ

  • @tsedalesefineh1147
    @tsedalesefineh1147 2 роки тому +1

    ተባርከሀል ብሩክ ነህ እንዲህ መገኘቱ ይብዛልህ

  • @biniyamsamuel5245
    @biniyamsamuel5245 2 роки тому +3

    geta yibarikih tebarekilin❤
    .. ersu yezemerewun zimare lela mifelg kal teyikugn.

  • @segitekletsion4746
    @segitekletsion4746 2 роки тому +1

    Yeh wendem zemarew bemenfes new. Egziabher ke zemenu awerewoch achenagafi yetebkew. Ewenet le Eyesus keber mezemer ena le zena mezemer yeleyayal. Egziabher abzeto yebarkeh.

  • @asefawgebre1803
    @asefawgebre1803 Рік тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN God is good

  • @abenezertesfaye5142
    @abenezertesfaye5142 2 роки тому

    የሆነ ክብር አለ
    ድንቅ መንፈስ

  • @ga3775
    @ga3775 Рік тому

    God bless you more and more elelelele elelelele halilujuil

  • @zekariasmersha9395
    @zekariasmersha9395 2 роки тому +1

    may God bless you! where we only look at God and only worship him.

  • @natigod3418
    @natigod3418 2 роки тому +2

    Tebarek

  • @bettyfeleke7265
    @bettyfeleke7265 2 роки тому +3

    ተባርክ በተርጋጋ መንፈስ ስለምታስምልክ በጣም ይባርካል ከዚህ ዘመን ጭፍራ ከመስሉ መዘመርራን ውስጥ እንዳንተ አይነቱ መገኝት እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @derejegaddissa3855
    @derejegaddissa3855 2 роки тому +1

    እስ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @menademeke8183
    @menademeke8183 2 роки тому +1

    I love the worship ,bless u

  • @adanechbirhanu161
    @adanechbirhanu161 Рік тому

    አሜን ዙፋኑ በሰማይ ነው

  • @lidiyamulugeta3884
    @lidiyamulugeta3884 2 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ የተወደድክ

  • @belaymekbeb7216
    @belaymekbeb7216 2 роки тому +3

    Amazing singer

  • @amlesetestifanos4821
    @amlesetestifanos4821 2 роки тому

    Elllllllll Endeat des ylal endi yetregaga zmarea eyezemerk zemenh yleq stay blessed 🙌 😇 🙏 zelqo wede wst yemigeba lbn yemiyaresers zmarea

  • @bezawitgetachew6570
    @bezawitgetachew6570 2 роки тому +1

    zemary yisehak egziabher abizito Yebarkh

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 2 роки тому +4

    amen amen wow wow 🙏🙏❤❤

  • @Yibeltal_Alem
    @Yibeltal_Alem 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 2 роки тому +2

    AMENNNNNNN JESUS is LORD AMEN praise the LORD AMEN GLORY to the LAMB of GOD my LORD and my SAVIOUR JESUS CHRIST AMEN
    I don't add anything on GOD'S GRACE my LORD and my SAVIOUR JESUS CHRIST. You are ENOUGH JESUS AMEN

  • @eyaelalemu6618
    @eyaelalemu6618 2 роки тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @martachalla1341
    @martachalla1341 Рік тому

    Huuf Geta Birik Yarghe TEBARKE

  • @hanatequame6324
    @hanatequame6324 2 роки тому +1

    Amen hallelujah

  • @fekaduadam5007
    @fekaduadam5007 2 роки тому +1

    kelbe behone mesxete getan yemiyamlkna yemiyasemlk zemari new geta Abzeto yibarkew

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት የተረጋጋ መዝሙር ነው ያፅናናል ይብዛልህ

  • @YoditYodit-ud4dh
    @YoditYodit-ud4dh Рік тому

    Waw Eg yebrkkk

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 2 роки тому +6

    አረ አንድ ነገር አውቃለሁ እየሱስ ወዶነኛል fb ሰምቼው ሙሉ ቀን ስዘምረው አሁን አልጠገብኩትም ወንድሜ ተባርከክቅር በርግጥ በመንፈስ የተዘመረ

  • @bushman6664
    @bushman6664 Рік тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl 2 роки тому +4

    ሃሌሉያ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemisrachtariso3330
    @yemisrachtariso3330 2 роки тому +1

    ካንተ አይወሰድድድድ ተባርከህ ቅር

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ❤🥰🙏

  • @tadesseb
    @tadesseb 2 роки тому +5

    What a nice spiritual song! God bless you.

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 2 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ ይሔ መንፈስ ነበር የጠፋው

  • @josephminas8949
    @josephminas8949 Рік тому

    አንደኛ ከምር ጌታ ይባርክክ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 роки тому +1

    Geta Zemenehen Abzeto Yebarekew Hallelujah Amen 🙏 🙌 👏

  • @bekeleabate4544
    @bekeleabate4544 Рік тому

    THE ALMIGHTY GOD BLESS YOU IN ALL BEST THINGS!!!

  • @lewiesrael1666
    @lewiesrael1666 2 роки тому +1

    Infact God bless you

  • @nt8787
    @nt8787 2 роки тому +2

    Betam yegaremal le egizabher sewu ale

  • @selambati4502
    @selambati4502 2 роки тому +2

    Such amazing worship may God bless u

  • @getnetgirma2968
    @getnetgirma2968 2 роки тому +2

    ተባረክ ❤