ሙሉ ጉባዬውበእንባ የሰማው ድንቅ መዝሙር ዘማሪ ይስሀቅ.... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 425

  • @Bemnetalemu86
    @Bemnetalemu86 2 роки тому +60

    እኔ ሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙሩን እርጋታዉን ተመችቶኛል ደስ ይላል ምናለበት ሌሎችም እዲ ቢረጋጉ

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 2 роки тому +2

      Ye emyregaga ye Egzabher menfese yaregagachew ke dankera wetew Getan be menfese yamlku chefera bate atsmeselut ke Aleme be men enley Geta aseben

    • @abebekebede9176
      @abebekebede9176 2 роки тому +5

      እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሠግዱለትም በመንፈስና በእዉነት ሊሠግድለት ይገባል።

    • @mimimekonnen9251
      @mimimekonnen9251 2 роки тому

      I agree

    • @tigestwoldetsadik4316
      @tigestwoldetsadik4316 2 роки тому

      መንፈስ ቅዱስ ነው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 роки тому +101

    እንደዚእ ተረጋግተው ወደ እግ/ር እልውና የሚያስገቡንን ይጨምርልን!!!!

  • @addis_newhd
    @addis_newhd 2 роки тому +97

    እንደዚ ረጋ ያሉ መዝሙሮች ነበሩ የናፈቁኝ ተባረክልኝ

  • @ሰይጣንዉሸታምነዉ
    @ሰይጣንዉሸታምነዉ 2 роки тому +119

    ተመስገን ጌታሆይ ተተኪ ትዉልድ እያስነሳህልን ስለሆነ አመሰግናለሁ ኢየሱስ

  • @getachewhabtemariam9841
    @getachewhabtemariam9841 2 роки тому +25

    ተመስገን ከጭፈራ መዝሙር አይሉት ዘፈን ወጥተህ በፅሞና መዘመርህ ሌላ ምን እላለሁ ተባረክ ወንድሜ

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 2 роки тому

      Ameen ka dankera menfese yeweta mezmur Egzabher yebrek

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +37

    ይሄ ልጅ ሲያስመልክ ነፍስም አይቀርልኝ እግዚአብሔር ሰው አለው ተባረክ

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed2335 2 роки тому +26

    ይህንን ቪድዮ በማየት እንደዚህ ከተባረኩኝ፣ በጉባኤው የነበረውን በረከት ለማሰብ ይከብደኛል።

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 2 роки тому +21

    በውነትና በመንፈስ ማምለክ ስለምትችልና መንፈስ ስለተሸከምክ በቃ ተራው ያንተ ነው በምድራችን ላይ ሰማይ ልታስከፍት።ይብዛልህ ተባረክ

  • @lireeyuneh8579
    @lireeyuneh8579 2 роки тому +51

    ጌታ ሆይ ለወንድማችን ከዝ በላይ ጉልበት ሁንላት ----- -- -

  • @lemlemtesfaye7351
    @lemlemtesfaye7351 2 роки тому +40

    እንዴትያለ ድንቅ ዝማሬ ! አይወሰድብህ የብዛለህ ከዚህ የተረጋጋ ዝማሬ አትውጣ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @birhanunegalign6169
    @birhanunegalign6169 2 роки тому +16

    ምን አይነት አምልዕኮ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ይህንን ወንድም በዝማሬ ስለቀባህ እግዚአብሄር ተባረክ አሁንን ከዚክ በላይ በኢየሱስ ስም ጸጋውን አብዛለት

  • @KD-ks5mq
    @KD-ks5mq 2 роки тому +44

    ይሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛለት ምርጥ ዘማሪ በዛላይ ጨዋንተቱ ና መልካም ባህሪው ተጨምሮ.. እሱ ሲዘምር ነብስም አይቀርልኝም ወደ እግዚአብሔር ህልውና እገባለሁ.. ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አይወሰድብህ ❤️

  • @adanechmantose6102
    @adanechmantose6102 2 роки тому +14

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ እንደዚህ ተረጋግተን ከልብ የመነጨ አምልኮ እንድናቀርብልህ እርደን። በደላችንን ሁሉ ይቅር በለን። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ።

  • @dawitgirma1488
    @dawitgirma1488 2 роки тому +11

    የናፈቀኝ የቤተክርስትያን አገልግሎት ይህ ነው ይህ ነው ለእኔ ንፁህ አምልኮ።በዚህ ዘመን በአምልኮ ስም የምያሽቃብጥ ብዙ ነው።ፈራጁ ግን እግዚአብሔር ነው።

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 2 роки тому +19

    አንተን ያገኜው ቀን መንገዴ ተቃና ጌታ በብዙ ዝማሬ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏

  • @leultkelmarekos7488
    @leultkelmarekos7488 2 роки тому +4

    እያንዳንዱ አማኝ የሚያመልከው ከልብ ከመንፈሥ መሆኑ ይሥታውቃል ጌታ ይባርክ. የመድረኩ መብራት ግን ፈጽሞ ለቸርች የሚሆን አይደለም ምክንያቱም ሀሣብህን ሰብሥበህ በመንፈሥ ማምለክ እለብህ እንደዚህ አይነት መብራቶች እኮ ጭፈራ ቤት የሚደረገው ሰው ሀሣቡን እንዳይሠበሥብ መሸ፣ነገ ሥራ አለብኝ እንዳይል እራሡን ከመጠጡ ጋር እዲረሣ ነው ለዚህ እኮ ነው ፍርድ ቤት ቀይ ቢጫ.. የማይቀባው ሁሌም ብኒ ቀለም እዲሆን ይሚደረግው ሰው ሀሣቡን ሠብሥቦ ፍርዱን እንዲከታተል ለማድረግ ነው.

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 2 роки тому +6

    ዘማሪ አዲሱ ወርቁ,ታምራት ሃይሌ,ገዛኸኝ ሙሴ,አገኘሁ ይደግ,ዳንኤል አምደሚካኤል...ጊታር ይዘው ተረጋግተው ሲዘምሩ ሚመጣውን ክብር አስታወሰኝ ተባረክ በብዙ ወንድሜ ዘመኑን እንዳትመስል ጌታ ባንተ ሁኔታ ይስራብህ ሌላን ሰው አይተህ አትቀይር

    • @fikrulemaro3255
      @fikrulemaro3255 2 роки тому

      ENEM ENDELELOCH ENDAYHON ELALEHUNA BCHA GETA EYESEIS TSEGAWN YABIZALET

  • @MaseratmaselaMales
    @MaseratmaselaMales Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 2 роки тому +6

    የተስፋዬ ጋቢሶን ፀጋ ይመስላል፤ ቀጥታ ወደ እግዚአብሔር መገኘት ያስገባል የተረጋጋ ዘማሪ! ፀጋ ይብዛልህ!

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን ጌታ በደሙ ይሻፍንህ
    አንቴን ያገኛሁ እለት መንገዴ ተቃና
    በእጆችህ መራሃኝ በህይወት ጎዳ
    ምክርህ ሠዉ ያዳርጋል የአንደባትህ ቃል
    ፍቅርህ እንዴ ጣል ነዉ ዳራቁን ያፀድቃል አሜን

  • @betitube1100
    @betitube1100 2 роки тому +9

    Wow wow wow እእእእእልልልልል ኡኡኡፉፉፉ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን ተባረክ በብዙ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ በእውነት ደስ እያለኝ ነው አብሬ ያመላኩት እሳይ እእልል ክብር ለጌታ ይሁን💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏

  • @alemutamiso6290
    @alemutamiso6290 2 роки тому +7

    ወዴ ቅድስተ ቅዱሳን መግባት ሆኖልናል
    ተባረክ you young gospel singer

  • @yemercymsgana3621
    @yemercymsgana3621 2 роки тому +14

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ መንፈሱን ብቻ ስላካፈልከን አይወሰድብ ይሄ መንፈስ !!!ብዙ ዎች ተወስዶባቸው ችሎታ ብቻ ሆነው ቀርተዋል በዚ ሰአት

  • @feruzboubou5758
    @feruzboubou5758 2 місяці тому +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️

  • @haymanotdagne1640
    @haymanotdagne1640 2 роки тому +5

    ፍቅርህ እንደ ጠል ነው
    ደረቁን ያጠግባል!!!!

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ሆይ አዲስን ትውልድ እያስነሳህልን ስለሆን ተመስገን። ወጣት ሳሉ ላረጁብን ዘማሪወች ደግሞ ይህን አይተው ትምህርት ይሁናቸው። የማያመቻምች ትውልድ እየተነሳ ነው። የእግዚአብሔር ህልውና በዝላይ አይመጣም በሉልን ።እንዲያስተውሉ ልቦና ይስጥልን።

  • @ZelalemKasahun-fx1ug
    @ZelalemKasahun-fx1ug 3 місяці тому +1

    ደስ የመል ዓመለኮ ነዉ ተበራአከ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 роки тому +7

    በወንድሜ የጌታ መንፈስ አለ ተባረክ ይብዛልህ ወደ መገኘቱ ወደ ሕልውናው የሚስገቡን ይጨመሩለሰን ተባረክ

  • @sinduwabela3692
    @sinduwabela3692 2 роки тому +8

    ይህ መንፍስ ይቀጥል በኢየሱስም ተባረክ!!

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 2 роки тому +12

    የሚገርም ዘማሪ ተባረክ ጌታ በዘመናት መካከል ተተኪ ትውልድ አለው

  • @SamiTadesse-q4l
    @SamiTadesse-q4l 4 місяці тому +1

    እግ/ር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው❤❤❤❤❤

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 2 роки тому +5

    አሜን አሜን። ክብሩ ሁሉ ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁን።

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound 2 роки тому +2

    አበተቾን ተምርትሀይሌ ደንኤል አምደ ምከኤን የምየስተውስ እሄን መየት እዴት ድደስ እንደለኝ

  • @selamkebede8042
    @selamkebede8042 2 роки тому +5

    ዘመን እንደ ሰማይ ዘመን ይሁን መዝሙሩ በህያውነት እንድቀጥልያደርከው ይህ መቅደስ ብሩክ ይሁን

  • @yihunshemelis6548
    @yihunshemelis6548 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዘሜንህ ይባርክህ !!

  • @abaynehtadesse5300
    @abaynehtadesse5300 Рік тому +1

    Tebarek ❤

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 роки тому +4

    ነገርን ሁሉ ለተዋጁ ቀናቶች፤ የምንፈልገውን ያልከለከለን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 2 роки тому +6

    hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory to be Jesus Christ king of Kings God bless your life brother 💖🙏

    • @samzhabesha
      @samzhabesha 2 роки тому

      Hallelujah ... enem lechemer🙌👏👏👍amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @aknawkawza4059
    @aknawkawza4059 2 роки тому +17

    You young man be blessed forever!!

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 2 роки тому +5

    እንዲህ ነበር ስናመልክ የኖርነው በዚህ ዘመን እንዲ ሲታይ ደስ ይላል ፕሮፌቲክ ዳንስ አለ እንጂ መቼም እማይሰማ የለም

  • @BelayYalew-j2e
    @BelayYalew-j2e Рік тому +1

    የሰማይ አምላክ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @metikeweti
    @metikeweti Рік тому +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛለሀ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አይወሰድብህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏

  • @masaretekebede7604
    @masaretekebede7604 2 роки тому +1

    እሰይይይይ በአገራችን እንደሆ አባቱችችን በእንበሀ የምዝምረ አለው 😭😭😭💔💔💔 ከመሰረይ እንድህ መዝሙር ወደ እግዚአብሔር ያቀረቡል እየዘለለኔ አምላክ እያረሰን ነው እኛ😭😭😭

  • @edenetissa6361
    @edenetissa6361 2 роки тому +3

    ሐሌሉያ ሐሌሉያ እንደዚ ከጌታ ከእየሱስ የሚያገነኘን መዝሙር ነው የነፈቀን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ

  • @alemat897
    @alemat897 2 роки тому +7

    Teach this generation who is jumping on air when ever they hear music..this is real worship

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 2 роки тому +1

    ይሄ የጌታ ባርያ መንፈስ ቅዱስ ነሱ ላይ አለ

  • @ሬድኤትሙሳ
    @ሬድኤትሙሳ 4 місяці тому

    ጌታይባርክ፣መዝሙሮች፡አንጀት፣የሚያርሱ፡ናቸውዘመን፡ይባረክ።❤❤❤👍

  • @TemsgenLove-sf2uv
    @TemsgenLove-sf2uv Рік тому

    ተሳስተሀል ሀይማኖትነዉ የለያየ እንጂ እምነት አንድ ነዉ እሱም በክርስቶስ ብቻ ነዉ

  • @nigatugnorsha200
    @nigatugnorsha200 2 роки тому +3

    አምላኬ ሆይ ስለሰጠኸን ፀጋ እናመስግናለን 🙏🙏🙏

  • @bmmb7248
    @bmmb7248 2 роки тому +1

    ምርጥ ወንድሜ እግዚአብሔር አንቴን ለክብሩ እና ለሕዝቡ በረከት አድርጎ ወደዝች ምድር ስላመጣህ ብቻውን እየሱስይ መስገን ተባረክ!!!!!!!

  • @Yetm113
    @Yetm113 2 роки тому +2

    ዝማሬው መቆም እንኳን አያስችልም ያንበረክካል ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @genetketema3320
    @genetketema3320 2 роки тому +1

    ይስሐቅዬ ጌታ ይባረክ ስለ አንተ ጌታ እንደተናገረው አደረገልህ

  • @danielbekele2023
    @danielbekele2023 2 роки тому +8

    ይስሃቅ ተባርከሀል። ስለ አንተና ሁሉም አገልጋዮች ጌታ ኢየሱስ ይክበር ።

  • @negaabebe7787
    @negaabebe7787 2 роки тому +3

    የሚገረም ፀጋ የሚርም አገልግሎት ተባረክ

  • @kidistnadew9224
    @kidistnadew9224 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክ በዚሁ ዝማሬ መንፈስ ቀጥል እባክህ እንደዘንድሮቹ ዘማሪዎች ወደዳንስ እንዳትቀይረው

  • @MimiMimi-wt3fn
    @MimiMimi-wt3fn 2 роки тому +2

    የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት አምልኮ ተባረክ🙏🙏

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому

    ማለዳ ማለዳ ሁሌ ያንተን መዝሙር ከፍቼ ስራዬን እሰራለው ጌታ ይባርክህደስ የሚል መንፈስ ነው ተባረክ ከዱባይ

  • @GiloyaLemita
    @GiloyaLemita Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @thomasbran446
    @thomasbran446 2 роки тому +1

    My God bless u more

  • @kidanechuruko
    @kidanechuruko Рік тому

    geta yibark

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 2 роки тому +20

    what a spirit filled song ,God bless you man !!!

  • @MergaBekeleOfficial
    @MergaBekeleOfficial 2 роки тому +2

    Yaa Waaqayyoo galanni siif haa tahu dhaloota Akkasii qabna ! Manni Kee galataan haa guutu!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 роки тому +6

    😭🤲💕🙏🇪🇹tebareku Ethiopian people love you so much all 💕🙏🇪🇹🤲thank you jesus 😭🤲🙏

  • @timberproductionful
    @timberproductionful 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @AbinettsegayeErba
    @AbinettsegayeErba 8 місяців тому

    የኢየሱስ ምርጥ ተባረክ!💖💖💖

  • @birukGatachew-de4sq
    @birukGatachew-de4sq 7 місяців тому

    የምር እያለቀሰኩኝ ነው የሰማውትኝ ጌታ በዘመንህ ይባርክ

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 2 роки тому +1

    መፍሠስ በመንፈስ ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙርህን ስሠማ በአምልኮ ወደ ማደሪያው እገሠግሳለሁ ነፍሴ ለመለመች

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 2 роки тому +4

    Let God take all the glory.

  • @yaz9494
    @yaz9494 2 роки тому

    መልካምነትህን ለኔ አልቆጠርከውም ሀሌሉያ ተመስገን አምላኬ

  • @vibeofnine
    @vibeofnine 2 роки тому +23

    It's been a while since I have witnessed such an amazing worship. May God bless you abundantly!

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 роки тому

    አንተ ያገኝህ ቀን መንገዴን ተቃና ኣሜንንንንንንንንንን ትክክል ኣሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 8 місяців тому

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 роки тому +4

    ሀሌሉያ አሜን🙏

  • @liyewaragie5523
    @liyewaragie5523 Рік тому

    God bless you

  • @meleseasefa8924
    @meleseasefa8924 2 роки тому

    ሁለም የምናፍቀው በዝህ አይነት አምልኮ ጌታዬን ማምለክ ነበር ።እውነት ለመናገር ቤ/ያን ስገባ ቆየት ያሉ ረጋ ያሉ መንፈስ የምያድሱ መዝሙር ካልተዘመሩ ይወጣ ነበር ።ወንድሜ ጌታ ሕይወትህን ይባርከው ።

  • @yayasbhatu4865
    @yayasbhatu4865 2 роки тому +8

    I am so blessed with this worship may the Lord bless you

  • @hanatube2589
    @hanatube2589 2 роки тому +1

    yene wodim be buthu tebarek beth ketil

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 2 роки тому +2

    ክብር ሁሉ ለ ኛጌታ ይሁን

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 2 роки тому +4

    JESUS IS THE KING OF KING

  • @SenukKoo
    @SenukKoo 7 місяців тому

    ❤❤❤🙌🙌አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @DesuDeer
    @DesuDeer 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ከዚህ በላይ ይርዳክ

  • @tirsittemesigen5150
    @tirsittemesigen5150 2 роки тому +1

    ተባረክ እንደዚህ ወደ ጌታ የሚስቡ ዝማሬዎች ደው የናፈቁኝ ዳንኪራ ሰለቸን ፀጋ ይብዛልህ

  • @morningflower4130
    @morningflower4130 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @elsaetalian6491
    @elsaetalian6491 2 роки тому +2

    ቴባረክልን ዘመንህ ይባረክ

  • @mogesseble5322
    @mogesseble5322 2 роки тому +6

    God bless you .Surafel for giving the opportunity to worship with this blessed Brother. He is blessed.

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 2 роки тому +1

    Wey wey nebesem alekerelig tebarekilg bebezu❤🙏🙏🙏

  • @demekezewdie268
    @demekezewdie268 2 роки тому +5

    I blessed God for your progress. Iittel bro from Gidole/Dirashe/ stay blessed.

  • @kadejakadeja1206
    @kadejakadeja1206 2 роки тому

    አሜንንንንንንን እልልልልልልልልልል ይሴዬ ታበረክ ፀጋ ይብዘልክ ለበረከት ሁን

  • @sarahadiso3823
    @sarahadiso3823 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበረክ 😭😭😭😭

  • @abebenarke2390
    @abebenarke2390 2 роки тому

    የዘመኑ ዘመሪዎች ተቀደሰዉን መድረኩን ናይት ክለብ ስያረጉ እሄ ልጅ የትነበር፤ አቦ ዘመንህ ይባረክ

  • @selamyirga9615
    @selamyirga9615 2 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @abebeamare7571
    @abebeamare7571 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ፣ሌላ ምን እላለሁ፣ለራሱ አዘጋጅቶ ምስጋና ስለምቀበል፣ ክብር ለእርሱ ይሁን፡፡

  • @abinetabera460
    @abinetabera460 2 роки тому +1

    Amenn tebarakilign🥰🥰🙌🙏

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 2 роки тому +1

    ፀጋው ይብዛልህ በነገር ሁሉ ተባረክ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +1

    አንቴ ልዩ ሰው ነህ

  • @LidyaB-nz5pu
    @LidyaB-nz5pu 6 місяців тому

    ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 2 роки тому +3

    ሀል፣ይጨምሩ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @abrahamyohanse
    @abrahamyohanse Рік тому

    Amen 🙏🙏🙏 egzyabhar yetmsgen yehun

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 роки тому +1

    ስዉድክ አቦ እዉነት ነዉ 11111111111111 ኛ1111111111111111111111