አርቲስት ታማኝ በየነ ሰለ ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ እውነቱን ተናገረ /tamagn beyene speaks about Tilahun gesese

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Artist Tamagn Beyene speaks about Doctor artist TILAHUN Gesese on his Meskel holiday message

КОМЕНТАРІ • 31

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 4 роки тому +7

    ጥላሁን በድምፁ 👍
    አንተ በመድረክ ማስተዋወቅ ✌️
    የህዝብን ስሜትና መድረክ በመቆጣጠር
    ተወዳዳሪ የሌላችሁ ድንቅ ባለሙያዎች ናችሁ 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 4 роки тому +2

    ወይ ታማኝ በቅርቡ ነው የማውቅህ ይህን 2አመት ግን ብዙ ሥላተ አይቻለሁ ታማኝ ሾውን ሣይቀር በጣም ጥሩ ሠው ነህ ታማኝ ነህ ታማኝ እወድህ አለሁ

  • @peace4all584
    @peace4all584 3 роки тому

    Thihuen Gessese thank you for all the great memories you left us and we are still enjoying it. You were born to sing and entertain. I am glad I saw you preform in Person 3 times. You are a legend. I am glad you are my country man. 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @misgan2435
    @misgan2435 Рік тому

    ታማኝ በይነ እንዃን በሠላም አደረሠህ ወገኔ አሁንም እግዛብሄር እረጂም እዲሜ ይስጥህ !

  • @ReadingFulfills
    @ReadingFulfills 4 роки тому

    How lucky was that generation watching four giants of Ethiopian art at the same stage! Thank you Tamagn!

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 4 роки тому +5

    ታማኝዬ ተባረክ ኑርልን እኔም ያበድኩ የጥላሁን አፍቃሪ ነኝ አሁንም አሁንም ባዳምጠው አለሰለችም እኔማ ልክፍት ወይም በሽታ ነው የሚመስለኝ ዞሬ ዞሬ የጥላሁንን ብቻ ምን አለፋህ ጥልዬ ላይ ፖስ አድርጌ ድርቅቅቅቅቅ ብዬልሀለሁ የሞተ ሁሉ እንደማይመስለኝ ታውቃለህ????

  • @guracha200
    @guracha200 4 роки тому +6

    Every Ethiopian citizen has a patriotic obligation to stand up fo his/her Ethiopia. Tamagn is true patriot and I salut him.

  • @yonasambaye2716
    @yonasambaye2716 4 роки тому +2

    He is king thanks God being Ethiopian we are lucky to listen timeless music no no one near to him .he desereve more

  • @Danny-uo5wg
    @Danny-uo5wg 4 роки тому

    .. .your name itself explains as what a faithful person you are and definitely you live up to your name. The Love and respect you have for our country, people, history ...men I love you so much. Your positive contribution for our country is beyond anyone's imagination. GOD BLESS YOU TAMAGN. ስምን መላህክት ያወጡታል እንዲሉ- ታማኝ

  • @tazebgetie6676
    @tazebgetie6676 3 роки тому

    ጥልሽ የሙዚቃዉ ንጉስ ጥበብ ሁሌም ስታወሳህ ትኖራለች ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 4 роки тому +2

    ዋው ታማኝ
    አመልካች ጣት፣ እቺ ብቻዋን ታጠግባለች
    ጥሌ መድረክ ላይ ካሜራ ፊት አንዴ ጎርደድ ካለም በቂ ነው። ይህ ታላቅ የጥበብ ሰው ስራዎቹ በጥናት ተቀርፀው ለታሪክም ለማስተማሪያም
    ይኑር እላለሁ።
    ከበፊቶቹ እነዚህን ተጋበዝልኝ፣
    -አራዊቱ ሁሉ ወቶ ቢከበኝ
    ለሱስ እኮ አይደለም
    እባካችሁ ሰዎች ዉሰዱኝ ስትሄዱ

  • @shhshshshsh7651
    @shhshshshsh7651 4 роки тому +2

    ትክክል ፣ነብሰ፣ይምር

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 4 роки тому

    አናማሳግናለን tage. ኤግዚያብሔር yetebiklin

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 роки тому +2

    ታማኝዬ.... የ አርቲስት ጥላሁን ገስስን
    የ መድረክ... ጉብዝና... ማንይናገር
    የነበረ ... ማንስ ያርዳ የቀበረ ነው
    አለመታደልና & ድህነታችን ነው እንጂ
    ቡ አሜሪካን ሀገር .. ካሊፎርሂያ
    የታዋቂ አርቲስቶች... & የ ሙቪ አክተሮች... ፎቶ & በስማችው ... መንገድ... የተለያዩ ማስታወሻ... አላችው.... የ እኛ ሀገር ደሞ አይደለም
    በ ሞት ተለይቴን.... ኪሶ ጎደል ብሎ & ብላ.... ጉስቁል ካሉ... ባላዬ... እንልፋለን ... ይሄ ነው ደካማው... ባህሪያችን 💚💛❤️👈

  • @tigid9438
    @tigid9438 4 роки тому

    Tamagne the love of Ethiopia!!!

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 4 роки тому +2

    ማሻ ማለት ምን እንደሆነ የምነግረኝ ካለ ምስጋናዬ የላቀ ነው።

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 роки тому

    ታማኝዬ በናትህ ሸሚዝህን በስጦታ ወረቀት ጠቅለል አድርገህ ብትልክልኝ አስጠብቤ ለሴት የምትሆን አድርጌ ልልበሳት

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому

    Was great time 🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому

    ትክክል

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 роки тому

    God rest him on peace!

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 4 роки тому +1

    እንዲ ትክክለኛ ኢትዮጵያ ዊ ስትሆን
    ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት እንደሁነ ይገብሀል

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    ነብሱ በገነት ትረፍ የአባቴ ልጆቹ ሊዩ ናቸው አማራ ነው ካህዲ ኦሮ አማራ ከሞላ ጎዳል ጡሩ ናቸው ኦሮሞ አፍቃሪ አቅፍ ህዝብ ነው ወገኔ ለማንም ሃይማኖት እና ቋንቋ ክብር አለኝ አማራ ግን ኦሮሞ ወንድሙን ካላከበረ መቸም አላከብራቹሁሞ ግን አልክዳቹሁም ያዉ የእማማ ልጆች 🙄

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 роки тому

    ahun sele Tilahun sayhon--
    Mesmat yeminfeligew,, Sele Hagerachn Ethiopia new !!!!!

  • @rabia6064
    @rabia6064 Рік тому

    ይድረስ ለብልጽግናው አክቲቪስት ለታማኝበየነ እኛ እያልን ያለነው የአብይ አህመድን በህይዎት አለመኖር መደባበቁ ለምን አስፈለገ ብልጽግና ፈርሷል❌❌❌❌

  • @telilyousuf3645
    @telilyousuf3645 4 роки тому

    TAMANIH ESU YANE AMERIKA ADIS SILENEBERE ENJI KANTE GAR YE MIMETATEN SEW AYDELEM ANTE KOLKOLE

  • @telilyousuf3645
    @telilyousuf3645 4 роки тому

    TILAHUN ANTEN BETAM YIBONISEHAL YANE GIN AMERIKA ESU ADIS SILENEBERE TETEGITE TASCHIKABIT NEBER ANTE WETETE