Sheger Cafe - የGeopolitics ፍልስፍና ምንድን ነው?በዓለም ላይ የGeopolitics ትኩረት ዋናዋና ቦታዎች የትኞቹ ናቸው? Part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • ዶ/ር ዮናስ አሽኔ ከመዓዛ ብሩ ጋር...ክፍል 2
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 7

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 9 місяців тому +1

    ዬናስ አሽኔ የልጅነት ጎደኛየ ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-sd1bh6kx7x
    @user-sd1bh6kx7x 9 місяців тому

    Thanks! My teacher!!!

  • @yegel
    @yegel 9 місяців тому

    አስተማሪ ገለፃ አመሰግናለሁ

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 9 місяців тому +1

    እኔም አመሠግናለሁ !
    ሃገራቶች በመቧደን ላይ ይገኛሉ ምንም እንኳ ተፅኖው ከፍተኛ ቢሆንም የጥሩ ዲፕሎማሲ ውጤት ሳይወግኑ አቻችሎ ለማለፍ መሞከር ነው። ኩርፊያቸው ግን እንደተባለው የህፃናት አይነት ነው በብሪክስ ጉዳይ ላይ ጥሩ እውቀት ያገኘሁ ይመስለኛል አመሠግናለሁ

  • @amdeezra6705
    @amdeezra6705 9 місяців тому

    መአዛ ብሩ እጅግ የማደንቅሽና በተለይ ከእንስት ጋዜጠኞች መካከል አቻ የሌለሽ ጋዜጠኛ መሆንሽን በገባይ ልክ እመሰክራለሁ። በተረፈ ግን አንዲት እርምት ቢደረገብታ የምላትን ሀሳብ እሰነዝራለሁ:- በተደጋጋሚ "በመሬትም፣ በባህርም" ሲትይ አዳምጥሻለሁ። እኔ እስከማውቀው ድረስ መሬት የምትባለው የምንኖርባት ፕላኔት የብስ እና ውሃማ አካሉን ጠቅልላ ይዛለች። ስለዚህ ስለጂኦ-ፖለቲክሱ ሲተነተን "በየብሱና በውሃማ አካሉ" ተብሎ ቢስተካከል። አመሰገናለሁ።

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 9 місяців тому +1

    ኤርትራ ህዝብ 5ሚለዩን 120የኢትዩ ህዝብ አሰብን አስወስዶ መለስ ነብስህ አይማረው ።ግን አሁን ጥሩ መሪ ብኖረን ያስመልሳል

  • @Only-true91
    @Only-true91 9 місяців тому

    Eritrea 🇪🇷 not for sale::