Sheger cafe - የትውስታ ፖለቲካ በወቅታዊት ኢትዮጵያ/ተግባሩ ያሬድ እና ዮናስ አሽኔ ከመዓዛ ብሩ ጋር …

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 13

  • @girmashegute6587
    @girmashegute6587 6 місяців тому +1

    My appreciation to ISS AND THEN Tegbaru and Yonas and Meazi (Sheger). They clearly articulated the problem and the way ahead, the probable route to build a country that benefits all.

  • @elfignmedia
    @elfignmedia 6 місяців тому +1

    Wow! What a great program! Ethiopia's problems are deconstructed from the root. Thank you 💚💛❤️

  • @behailugutaregasa7254
    @behailugutaregasa7254 4 місяці тому

    Interesting perspective. Thank you very much.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 6 місяців тому +2

    I like the idea of memory mapping.
    It may clearly depict where the problems are and may lead to the resolution and reconciliation among the nations, nationalities and peoples of Ethiopia.

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @wegf6808
    @wegf6808 6 місяців тому +1

    የወቅቱ የሀገሪቱ መሪዎች ታሪክም ቅርስም የላቸውም በዚህ ምክኒያት በበታችነት የሚሰቃዩ ናቸው ። ታሪክ እና ቅርስ ያለውን የህብረተሱብ ክፍል በምቀኝነት ጥርሳቸውን ነክሰው ለማፍረስ እና የራሳቸውን የውሸት ትርክት ህዝብ ላይ በጉልበት ለመጫን ነው የሚውተረተሩት።
    እውቀትም ክህሎትም የሌላቸው በቀለኞች ናቸው!!

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 6 місяців тому +1

    አዲሱን የኢትዮጵያ ተርክት የሰጠን ደርግን ያሻነፈው ሻቢያና የሱ ጭፍሮች ናችው የዘጠኙን ክልል ካርታ ያዘጋጀው አርትራዊ ሰው ነው ባንዲራ የስጡን ፌዴራሊዝም በለው የሰየሙን ጭፍሮቹ ገዢዎቻችን ናችው በአጠቃላይ በተሰራ ሀገር ላይ አፈራሽ ፀንሰ ሀሳብ ይዞ የመጣውና ይንን ተርክት የተቀበልነው አኛ የዘመኑ ሰዎች ተጠያቂ አይደለንምን?

  • @addisgulilat275
    @addisgulilat275 6 місяців тому

    ፈትሷል እንጂ... ራስ መኮንን ሐረር ላይ ፈርሷል.... ይህ ነገር ደሞ ይቀጥላል ጊዜ ጠብቆ!

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 6 місяців тому +1

    የዚች ሀገር ትልቅ ችግር አኔ ብቻ አውቅልሃልሁ አኔ ከሞትኩ ሀገር ትፈርሳልች ብሎ ማሰብ ነው አሰተ አካታች ፓርቲ ሰልጣኔ ምንድነው ሌሎችን ልስማ ብሎ ሁሉንም አካታች የሆነ የሽግግር መንግስት ቢመሰረት

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 6 місяців тому

    ወገኛ ሁሉ 'ታሪካዊ' ትንታኔ ... ምናምን ትላለህ፣ የታሪክ ቅርስ የሚያፈርሱት እኮ አንድም አሳመኝ ትንታኔ መስጠት አላስፈለጋቸውም። የሚያስፈልገው የመንግሥት ሥልጣኑን መቆጣጠር ነበር፣ ከዛ ህግ ማውጣት ብትል ሀብት መሰብሰብ ብትል፣ ቅርስ ማጥፋት ፣ መግደል ... ሁሉንም ማድረግ ይቻላል። ገና ብዙ ቅርስ ይፈርስ ነበር፣ ... ብቻ ግን አሁን ሥልጣንን በጠመንጃ የመቀማቱ አማራጭ ገኖ ወጥቷል። ስለዚህ አሸናፊዎቹ ታሪኩን እምደሚመቻቸው ይሰሩታል። ታሪክን ይሰሯል/ይሰጧል እንጂ ሲያወሩ መዋል ከንቱ ልፋት ነው።

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 4 місяці тому

    Do you really believe there are issues among the many diverse people of Ethiopia? I am an Ethiopian speaking 6 languages and have a visiting relatives from Gujji, Wello, Tigray, and Hadya! The problems are the politicians who have been poisoning the public! By the way we do not have the luxury for politics with a chronically impoverished society! I believe the economic interest of the country has to dictate the politics! I wish Jawar lead Oromo youths to economic prominence instead of "ኮዬፈጬ ወይም ሞት!" as if the very existence of the great Oromo people's life is defined interms of Condo!

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 6 місяців тому

    ርእሱ ደባሪ ነው።የማጣጣል ሱስ የፈጠረው አመለካከት ይመስለኛል።ጣቢያውን አይመጥንም