🔴Veronica Adane ያስደነገጠ Post እና አነጋጋሪው ሰርግ 🤯 | United States ዲያስፖራ ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 418

  • @Muhyidin-m2k
    @Muhyidin-m2k Місяць тому +117

    Tip: አንድን comment 2 ጊዜ tab tab ስታረጉ like 3 ስታረጉ ደሞ reply ማድረግ ትችላላችሁ
    በኔ ሞክሩት 🥰

  • @NatnaelAbebe-nn7cy
    @NatnaelAbebe-nn7cy Місяць тому +44

    ቬሮኒካ ስታወራ አሌን ማየቱ ያዝናና ነበር 😂😂😂

  • @salampretty2566
    @salampretty2566 Місяць тому +39

    እውነት የሆነ ነገር እውነት ነው አሌ ስለምትውዳት ማስተባበያ አታርግ 7day እናመሰግናለን

    • @ATMN2319
      @ATMN2319 Місяць тому +5

      እውነት ነው እኔኮ ሚገርሙኝ ለማስተባበል ሲሞክሩ አያፍሩም 🙄

    • @yabsera-n1i
      @yabsera-n1i Місяць тому +1

      ማነሽ አንቺ ገለቴ እየሄድሽ የቅናት መንፈስ ወጋዉት ምድረ ቅናታም 😂

    • @ATMN2319
      @ATMN2319 Місяць тому +1

      @@yabsera-n1i ሃሃሃሃ እየነቃህ ገልቱ 😂😂😂

    • @yabsera-n1i
      @yabsera-n1i Місяць тому

      ቅንቅናም አትቅኚ ስሪ ያልፍልሻል ዱቄታም😂😂🎉​@@ATMN2319

  • @YaredoYared-ew7ez
    @YaredoYared-ew7ez Місяць тому +17

    አሌ ስወድህ እንዳልጠላህ
    Day 7 Tube
    ላይ ገብተህ እየዉ
    መሸሸጊያቸዉ ሀይማኖት ነዉ

  • @dagiiTube1
    @dagiiTube1 Місяць тому +43

    አው አንተ የሄን ቪዲዮ ምታየው እናት 100000 ትኑርልህ

  • @motibogale6226
    @motibogale6226 Місяць тому +10

    We stand with Day 7✊

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y Місяць тому +18

    ቮሮኒካ እደቀልድ ዘፈን ሀፂያት ነው እየተባለ ያልሽው ነገር እደቀልድ የሚወራ አደለም ቃል በቃል መግስተሰመያትን አይወርሱም ነው የሚለው እኛም አዳማጮቹን አንቺም ዘፋኟን እግዚአብሄር እረድቶን የሱን መገድ የምንኖር እንሁን እሺ እህቴ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ Місяць тому +19

    day 7 ጀግና አሳብዳቸው እንደዚህ

  • @GetasewMulat-h7n
    @GetasewMulat-h7n 19 днів тому

    Ale betam new madenkh sidebregn maryamn yanten video new kfchi mayewu keza feta new ena betam new mwedh nurlgn🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YonasTa-qo6ms
    @YonasTa-qo6ms Місяць тому +69

    Ale ante batnor man yaznanale😅😅

  • @ethiotechonline
    @ethiotechonline Місяць тому +3

    7 days tube alway true

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Місяць тому +1

    ምቀኛ አይገልፀውም ዘፋኝነት ጠቅላላ ኃጥያት ነው ።አዎ ግን ለይቶ ማጥቃት ያስጠላል

  • @sura_syume
    @sura_syume Місяць тому

    Eyadek nw bro(in mind)berta keep up

  • @SpecialOne-gw8qr
    @SpecialOne-gw8qr Місяць тому +3

    Who is the Fan of Muhammed SAW

  • @FirhiwotSultan
    @FirhiwotSultan Місяць тому +8

    ላፕቶፑ ፋላጊ ካጣ አለን ለማለት ነው😂😂😂

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Місяць тому +4

    የኔ ሜሽን መች ነው ምታየው😢😢😢

  • @Groom_studio
    @Groom_studio Місяць тому +3

    20:40 ሰው ማሰቡ አይደለም Generally ጥሩ አይደለም

  • @HaileMolla-l1r
    @HaileMolla-l1r Місяць тому +12

    አሌ እንወደዋለን የምትሉ አላቹህ

  • @yabsera-n1i
    @yabsera-n1i Місяць тому +5

    ቤሮኒካ እመቤቴ ትጠብቅሽ እህቴ የቅናት መንፈስ የሚያሳብዳቹ ሁላችዉም ለመለወጥ ጣሩ ስሩ ሰዉ ላይ ቅንቅን አትሁኑ አስመሳይ ሀይማኖተኞች እረፉ😅አሌ ❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Місяць тому +1

    እህታችን ቬሮኒካ ወደ ቀልብሽ ተመለሽ ዘፈን ሀጢያት ነው።።።።።። ሲቀጥል Day 7 ቲዩብ በማስረጃ እና በመረጃ ነው ያቀረበው የሚስጥረኛው ቡድን ሶሻል ሶሳይቲ ሴኮሪቲ የጨለማው ማህበር አባላት በምልክት እንደሚጠቀሙ አታውቂም እና ነው ከዛ ውስጥ የምታደንቂያት ዘፋኝ ጋዜጠኛ ሲጠይቃት ምልክቱን ነብሴን እኮ ለሰይጣን ሸጫለሁ ብላ ብራሷ አንደበት መስክራለች ስለዚህ እነ ማይክል ጃክሰንም ነብሳቸውን የሸጡ ነበሩ ለገንዘብ ለዚች ከንቱ ብልጭልጭ አለም ብለው በመጨረሻ ግን ሀጢያት ሲሰለቸው እውነቱን ሲያወጣ ገደሉት መውጣት ሲፈልግ አንዴ ነብሳቸውን ከሸጡ መውጣት አይችሉም ምክንያቱም የቆሻሻው የዲያብሎስ አጀንዳ ነው እግዚአብሔርን ማስካድ ነብስ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው የሰጠን ሰይጣን ደግሞ የእግዚአብሔር የሆኑትን እየወሰደ ለዘላለም እሳት ከእሱ ጋር እንዲቃጠሉ ማድረግ ነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኛን ከሲኦል እስራት ሊያወጣን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማሪያም ተወልዶ ተሰቅሎ ብዙ መከራን ስለ እኛ ስለ ሰው ልጆች ተቀብሎ ሞቶ ከሙታን ተነስቶ በሞቱ አዳነን ከሲኦል አወጣን መንገድም ህይወትም እኔ ነኝ ብሎን እያለ እንዴት ተመልሰን በወርቅ በገንዘብ በዚህች አለም ብልጭልጭ ነብሳችንን እንሸጣለን ልቦናችንን ያብራልን ለንስሀ ሞት ያብቃን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምና!!!እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ ንስሀ ግቢ እህታችን ቬሮኒካ የወረቀት ሽልማት መንግስተ ሰማያትን አያወርስም እግዚአብሔር የሚፈልገው ተግባራችንን ነው እንድንቀደስ ንፅህናችንን ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏 እኔም ከእንቺ የባስኩ ሀጢያተኛ ነኝ እንጂ ካንቺ የተሻልኩ ሆኜ አይደለም ግን Day 7 ይቱብ ወንድማችን በመረጃና በማስረጃ ነው የሚያቀርበው ከእሱ ብዙ ተምሬያለሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምህራኖቻችንንም በየጊዜው እያስተማሩን ነው ስለዚህ በንስሀ በፍጥነት ተመለሽ ሰይጣን ሲወስድ ወደ ጨለማው እያሳሳቀ ነው ብልጭልጭ እያሳየ ነው አድርሱልኝ ለቬሮኒካ አዳነ።።።።።።።።።።።

  • @EsraelUrmale
    @EsraelUrmale Місяць тому +13

    እሬ ቨሮንካ እምቲናገሪውን እያሰብሽበት
    ዘፋኞች መንግስቴ ሰማያትን አይወርስም

    • @KoreEbsa
      @KoreEbsa Місяць тому +1

      Hair masayetm, tefer masadeg, sore madreg ,mekebabat,ye tat meleket masayet wezete😮😮😮

  • @SozmnGazhew
    @SozmnGazhew Місяць тому +7

    ale ተናፍቅሽ 🎉🎉🎉

  • @TeMu_lala
    @TeMu_lala Місяць тому +2

    Endayameltegni biye beyekenu yemiketatelew😊😊Bicha beritalin

  • @VeryGood-t8c
    @VeryGood-t8c Місяць тому +16

    ኦርቶዶክስን የምታሰድቡ እንዳችህ አይነት ሰዎች ናቹ።የትም ተልከስክሳቹ መታቹ ኦርቶዶክስ ውስጥ ለመደበቅ አትሞክሩ።ሀይማኖታችን ዘፈንን ይጸየፋል 100%

  • @DesuDesu-o3x
    @DesuDesu-o3x Місяць тому +4

    Day 7 berta❤❤❤❤ love you❤❤❤❤❤

  • @AfremMan-c1s
    @AfremMan-c1s Місяць тому

    ከግሸን መመለሴ ነው እንኳን አደረሰህ

  • @haymiqueen8883
    @haymiqueen8883 Місяць тому +2

    Bedemb like adrgenal bro😂😂

  • @YonasLegese-er5fe
    @YonasLegese-er5fe Місяць тому +1

    Keep going ale you are best

  • @TarikuAdeme-u2b
    @TarikuAdeme-u2b Місяць тому +1

    Alex yime gin alex ya ante videyo bemen Liya silk Gezalign

  • @BdhvFbvvj-zo5mj
    @BdhvFbvvj-zo5mj Місяць тому

    አሌ ይመቺሺ❤

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ Місяць тому +4

    ማልቀስ ይሻል ይሆን አንደኛ ነኝ❤❤❤

  • @sosiassefa3831
    @sosiassefa3831 Місяць тому

    አረ አሌክስ ቪዲዮህ ለምንድነው ቶሎቶሎ ሚያልቀው በሰው ሀገር ስራ ፈትቼ አንተን እያየው ነው ምዝናናው ❤❤😊

  • @KalidALp-q7t
    @KalidALp-q7t Місяць тому

    Ale nafekan tolo tolo lekakelan❤❤❤❤

  • @HamzuJuhad
    @HamzuJuhad Місяць тому

    Tefah alexo

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Місяць тому +2

    አሌክስ እንካን አደረሰህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeabsiraTamirat-w4u
    @YeabsiraTamirat-w4u Місяць тому

    Ere Alex gnbarsh nafeqen

  • @AbiyotAgana
    @AbiyotAgana Місяць тому +1

    Ewodalewu video salyi

  • @TarituBaba
    @TarituBaba Місяць тому +2

    Ale first like and comenet eni ng like aregeleg

  • @FFs-o4i
    @FFs-o4i Місяць тому

    አሌ❤በርታልንወድሜ❤

  • @yabi_hero-jh4ig
    @yabi_hero-jh4ig Місяць тому

    የድብርት መድሀኒት ale🎉🎉🎉🎉

  • @zizudada
    @zizudada Місяць тому +3

    ቤተሰብ ቤተሰብ ዛሬም እንደተለመደው ትብብራቹ ይቀጥልና 1ሺ አስገቡኝ መልካም ምሽት

  • @gechtabor
    @gechtabor Місяць тому

    በ8ኛው ሺ ሁሉም ነጋዴ ይሆናል ይላል መፅሐፉ!

  • @kubsatube
    @kubsatube Місяць тому

    Ale yimach ❤

  • @መሀመድኑርእንድሪስ-ዐ8ጠ

    Ale😮😮😮

  • @SelamTekalgn
    @SelamTekalgn Місяць тому +1

    በ Veronica እና በሀገር ቀልድ የለም ማርያምን

  • @Martakumbi
    @Martakumbi Місяць тому

    አሌ የተባለውን ሆነህ አትገኝ እንጂ ለአሉባልታ ቦታ አትስጥ❤❤

  • @ethiopiaafrica2747
    @ethiopiaafrica2747 Місяць тому +9

    ቪሮኒካ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @BloodMesfin
    @BloodMesfin Місяць тому +1

    Alex Yehew bante mekneyat instegram beregedeku mention saregeh kemelesek beye

  • @Jemi668
    @Jemi668 Місяць тому +2

    እንዴትኮ እንደምጠብቅህ አታቅም😊😊

  • @SamsonHaylimaryan
    @SamsonHaylimaryan Місяць тому +1

    1:06 🎉🎉🎉😂😂😂ይመችህ

  • @funnytube137
    @funnytube137 Місяць тому

    ALexo Veronica esketnager derese eko teferhen eyebelah neber

  • @AbubekerEmran
    @AbubekerEmran Місяць тому +1

    ale selam belanal 🎉ena na dajane chageronal 😢

  • @Yohanneswondiye
    @Yohanneswondiye Місяць тому

    Ale temechegnaleh berta bro❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @TekebaTeshome
    @TekebaTeshome Місяць тому

    አዳነ ተካየ ❤❤❤❤

  • @Abreham-bs5hx
    @Abreham-bs5hx Місяць тому

    Alex bra fegegetachn

  • @DaniManjus
    @DaniManjus Місяць тому

    Day 7 ትልቅ ሥራ ነው የሚሠራው።
    መሸሸጊያቸው ደግሞ ኃይማኖት እንደኾነ ይታወቃል። በዛ ላይ ግራሚ አዋርድ ላይ ታጭታለች።

  • @Tigistu_Royal
    @Tigistu_Royal Місяць тому

    Say 1M to ale tube

  • @DinaolTariku-bi4ke
    @DinaolTariku-bi4ke Місяць тому +1

    Enna alexo zefen hatiyat adelem new mitilegn

  • @massmekonnen9975
    @massmekonnen9975 Місяць тому

    Hileyea tadesse zema!

  • @HiyabQamoNigusse
    @HiyabQamoNigusse Місяць тому

    Ale yesake minche eko nek yimeche bro😢😢

  • @ناصراليحي-س5ب
    @ناصراليحي-س5ب 7 днів тому

    Alex smart

  • @kidsolomonjida3522
    @kidsolomonjida3522 Місяць тому

    ይሄ ነገር እኮ ደከመን ያዩትን ሁሉ ከሴጣን ጋር ማያያዝ ኡፍ

  • @lollipop-m7t
    @lollipop-m7t Місяць тому

    My heart dw dw ❤alexo

  • @emaelielias6429
    @emaelielias6429 Місяць тому

    Abate zefeno kef malet yelem endante lefilfo kef malet yelem day 7 ❤❤❤

  • @IshopBarouk-gp1dt
    @IshopBarouk-gp1dt Місяць тому

    Ale best man

  • @anuseid-m1u
    @anuseid-m1u Місяць тому

    በጣም አክባሪ ነኝ

  • @Esyenh444
    @Esyenh444 Місяць тому

    Welcome 🎉🎉🎉🎉

  • @BetiAbebe-b1w
    @BetiAbebe-b1w Місяць тому

    Alxo❤❤❤❤❤

  • @Mamecho-e2f
    @Mamecho-e2f Місяць тому

    Ale ✌✌✌✌

  • @Million_wuhib
    @Million_wuhib Місяць тому

    ገገማ ነሽ አሌ።
    ቀልድ 2ሚ ❤

  • @fevenaman9659
    @fevenaman9659 Місяць тому

    Ale abate we know you endataseb 😍😍

  • @Ourentertainment3
    @Ourentertainment3 Місяць тому +5

    The first one ሰላም ሰላም አሌክስ እንዴት ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biniyam.667
    @biniyam.667 Місяць тому

    27:51😢😢😮Samsung minshe

  • @NahomEshetu-ub8mx
    @NahomEshetu-ub8mx Місяць тому

    Alex fan ❤

  • @HdyyJdy6
    @HdyyJdy6 Місяць тому

    alex era melatn eneyat vidown eny ee enda hsab
    mulu vidoyn enayew

  • @Adoni-v6i
    @Adoni-v6i Місяць тому

    32:20 tifir mequrechawn tirsi lay asgetim

  • @Sewdmube
    @Sewdmube Місяць тому +2

    Veronica stawera ale des blot siyayat des blot neber eee❤😂

  • @firaolmesfin5351
    @firaolmesfin5351 Місяць тому +4

    🎉🎉🎉🎉 first

  • @habtamutadesse4124
    @habtamutadesse4124 Місяць тому +5

    እንደ ኡዞ አረቄ በ ጋዜጣ ተጠቅልላ 1.8 million ትላለች እንዴ😂😂😂😂

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 Місяць тому

    አሌክሶ ቶሎቶሎ ና 😊

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Місяць тому

    miss youአሌ❤🎉😢

  • @KisanettekaGebreegzeher
    @KisanettekaGebreegzeher Місяць тому

    ከሻሽ ኮፍያ ያምርበሃል☺️የኔ ማር

  • @TysioonAggzaw
    @TysioonAggzaw Місяць тому

    Ale ❤❤❤

  • @Daily_Tube_video
    @Daily_Tube_video Місяць тому +1

    Wow des yilal ale @Daily_tube0

  • @YamlaksraahmedZelke
    @YamlaksraahmedZelke Місяць тому

    😂😂😂😂 ብሮ ❤❤❤❤❤ 😊

  • @AmirBekri-n2d
    @AmirBekri-n2d Місяць тому

    እጅህን በልተህ ጨረስከው

  • @HannaAdane
    @HannaAdane Місяць тому

    Welcome bro😅 we love you

  • @NahomBeletew
    @NahomBeletew Місяць тому +1

    Are meche new yenen video emtayew
    First commet🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeharard1779
    @zeharard1779 Місяць тому +1

    አረ አሌክስ ወላሂ በዚመልኩ ካሰቡ ተዋቸዉ ማንነትክን አተ ታቃለክ ደሞ እኛ ኢትዮጰያዊያነን ገና ሎጎ ማናምን እያልን እምንጨነቅ ሳይሆን መቡላትነዉ ያለቡን❤❤

  • @Hulupost
    @Hulupost Місяць тому

    Ere Ale Gin Veronican tewatttttt🤨🤨waaaa😂😂

  • @user-birukbelay
    @user-birukbelay Місяць тому +1

    Boom

  • @AmanAman-c8g7p
    @AmanAman-c8g7p Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @AmanualGirum-o3t
    @AmanualGirum-o3t Місяць тому

    መንሱር ጀማል በላት እቺን

  • @Makibeal143
    @Makibeal143 Місяць тому

    አለ ዉዱ

  • @Groom_studio
    @Groom_studio Місяць тому +3

    19:29 በነጻ ልስራልህ እኔ በማርያም ያንን logo አጥፋው ከPc pls እንዲ እንዲ እያለ ነው ሳታስበው ሚገባው እባክህን አሌ

    • @ATMN2319
      @ATMN2319 Місяць тому

      አዎ እኔም notice አርጌው ነበረ alex አንተንም እንዳይወስዱክ please

  • @Tadi_Tube
    @Tadi_Tube Місяць тому +1

    የኔ አባት መጣህልን እንዴ video አልቆብኝ ይመችህ ብቻ

  • @biniyam.667
    @biniyam.667 Місяць тому

    6:27😮😮😮😮😮😮😢

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb Місяць тому

    Tefrhn yalhbt metch ekortahlw genzeb alflgm men telalh yes or no?

  • @The_ghost322
    @The_ghost322 Місяць тому +1

    Welcome back 🙏

  • @libahuuu
    @libahuuu Місяць тому +1

    like አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤