Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህታችን ተስፋ አትቁረጪ ንሰሀ ገብትት ፀበል ጊቢ ትድኛለሽ ፈጣሪ ታሪክን ቀያሪ ነው
ደምሪኝ እማ እኔም እዳፐደምርሽ አለሁ
metet new ehtua erasua asertabat new tsebl tgba bergtegninet metet new endi Yale tarik tedegagami semtenal
ፀበል ግቢ ትድኛለሽ
እህታችን ሄለን ለመሞት 15 ቀን የቀረው ነፍስ እንደዚህ አይሆንምና አንቺ የበሽታው ተጠቂ አይደለሽም ማለቴ አይደለም አንቺ ጠንካራ ነሽ ታልፊዋለሽ በእግዚአብሔር እርዳታ ።
ፀበል ሂጅ እቴ ሀኪም ባለው ሳይሆን እግዚአብሔር ባለው ነው 🙏🙏🙏👏👏👏
ደምሪኝ እማ እኔም እደምርሽ አለሁ
ደምሪኝ እማ በቅንነት እማ እኔም እደምርሽ አለሁ
😭😭. 💔💔
አይዝሸእሕታነችንፈጣሪይማር ሸ😢
@@baletbasket9356 ደምሪኝደምርሽ አለሁ እማ
በጣም መሪር ሓዘን ነው ለመስማት የሚከብድ የሕልና ጸጸት የበዛበት ፍቅር ምን ብየ ልጥራው ያስለቅሳል ወይ ሰው መሆን ኣንዴም መርዝ ኣንዴም መድሃኒት ነው ጉዳይ ያስቸህራልመልካም ሕሊና ያለህ ጋዘጠኛ ከልብ እናመስግንሃለን 15 ቀን በጣም ኣጭር ግዜ ነውቢኒ እንኮንስ በካንሰር ለትጎዳች ስደተኛ እህታችን ቢኒ ኣንተ ታማኝ ወንድ ስማኝ እኔና ኣንተ መቸ እንደምንሞት ኣናውቅም የዝህች የዋህ እህት ኑዛዜ ተቀበል ኣዞህ ገንዘብ ኣይደለም የምትቀበለው ነብስ ነች እመነኝ ትድናለች "እናንተ ድካሞች ሽክም የከበዳችህ ወደኔ ኑ" ሂድ ወደ እግዚአብሄር ከቢሄረ ሙታን ያስነሳ የለም ሂድ ወዲ እህዚኣብሄር ከ38 ዓመት በላይ ኣልጋህን ተሸክመህ ሂድ ኣላለውም እንዴ ለ12 ዓምታት ደም ሲፈሳት የነበርች እህት ኣልነጻችም እንዴ ኤልሻዳይ ምን ይሳነዋል እመን ብቻ ትድናለች ኣይዞህ የኔ እህት እምነትሽ ጹኑ ነው እምነትሽም ያድንሻል ተስፋ እንዳትቆርጡ ኣድራ ለድህነት ኣንድ ቀን በቂ ነች እመኑ ብቻ ልክ እንደ ማርታና ማርያም አልዓዛር ብሎ ያስነሳው ብዙ ትዓምራት ታያላችህ ኣመኑ ብቻ ሁሉም በእግዚኣብሄር እጅ ነው ኣይዝዋቹ እግዚኣብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሚኪየ የኔ ደግ ኢትዮጵያ ያፈራችህ ጀግናየ ባሏንም እሷንም ወደ ፀበል ዉሰዳቸዉ ከለፋከዉ ልፋት አይበልጥም የቀረዉ እመብርሀን ጎጆህን ትሙላልህ ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ
እማደምሪኝ በቅነት። እኔም አደምርሽ አለሁ
እህቴ አይዞሽ መድሃኔዓለም ያጠንክርሽ። የሷ ስህተት አይደለም መታሟ በአሁን ሰዓት ወንድሜ ተባበራት ጠንከር በል ማን አላት። ላንተ ብላ ነው።
ድንግል ትቅደምልሽ እህቴ እግዝአብሔር ካለ እኮ ከአይን ጥቅሻ በፈጠነ ጊዜ ልትድኚ ትችያለሽ አሁን ፈጥነሽ ለማርያም ንገሪያት ደጇ ላይ ሆነሽ ለምኛት ታሪክሽን ቀይራ ለምስክርነት ዳግም እናገኝሻለን
ፀበልውሰዱት እሀትዋመትታበትእደየሁንን ከባድነውፀበልከውሰዳቺሁትሁሎንምታውቃለቺ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሚኪ የኛ ጀግና በፈጣሪ ወደ ጸበል ውሰዳቸው ትድናለች የእግዛብሄር ስራ ድንቅ ነው ምህረትነቱ በእጁ ስለሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህች እህታችን ፈጽሞ መሞት የለባትም የምትችሉ ወገኖች ሁሉ በፀሎት ደግፏት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እኔ በበኩሌ የሚያምነውን ጌታ እንድፈውሳት እፀልያለሁ አንቺ እህታችን በጌታ ኢየሱስ ስምና ስልጣን ተፈወሺ የጌታ የኢየሱስ እጅ ለፈውስ በአንቺ ላይ ይሁን እላለሁ በኢየሱስ ሥም ተፈወሺ አሜን
Letusknow what habbening Biniam ❤❤❤❤❤ 35:13
በጌታ በእየሱስ ስም ተፈውሰሽ ቅሪ
አሜን
Gazetegnawun ahungena telahut minale tesfa bitesetat ebakih enduh ayinegerem ena tena balemuya negn .
Balemuyawochs min bihonu new 15 Ken below yeminegrat min aynet gize new.Ebakachihu wode eminent bota wusedat pls sychatrist visit tadreg .
ትንሹ ሚኪ በርታ መልካም ሥራ በሃቅ እየሰራህ ስለሆነ ተባረክ አህቴ ጌታ ይፈውስሽ
ሚኪየ ጀግናው መተት ነው ፀበል ፀበል ትሂድ እንደዚ ተመሳሳይ ነገር አቃለው ትድናለች መሞታችን የሚውቀው እግዝአብሄር ብቻ ነው
Lek naw.
Yes
ወንድማችን እባክህን ተረዳት አሁን ወደ መፍትሔ ሂድ አታሳዝናት መፍቴ አለ መፍትሔውም ኢየሱስ ነውና ወደ ፀሎት ቤት ውሰዳት ትድናለች ደግሞም ተረጋጋ ተባረክ
የኔ ናት ፀበል ሂጂ አንድ ቀን እንኳን ምህረት ትገኛለች ቀንሽን በፀበል አሳልፊ ግድየለሽም ሞክሪ
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ተስፋ አትቁረጪ ሚኪየ ፀበል ትሂድ የሱ ስራ ድንቅ ነው ትድናለች ። ቢኒያም ተረጋጋ ላንተ አስባ ነው ተረዳት አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
እህታችን ተስፋ አትቁረጭ። ትድኒያለሽአንድ እህታችንም ድናለች። አይዞሽ
እግዚአብሔር የሙትሽን ደብዳቤ በህይወት ይቀይርልሽ በኢየሱስ ስም ጌታ ትችላለህ ማራት 🤲🤲🤲😭😭😭
Ameeeennnnn
ያረብ የዝቺ የዋህ ሂወት ቀይርላት ያረብ በውጭም በሀገርም ያላቹ ሀኪሞች መላበልዋት በፈጠራቹ
የምር ይወዳታል አግዛቸው ቢኒ ያፈቅራታል እና ከጎናሆኖ ወደ ጌታ አምላክ ይፀልዩ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ምህረት ያብዛልሽ በእግዚአብሔር ይችላል ፈውስ ያብዛልሽ አሜን
እህቴ ንስሃ ገብተስ ፂሚ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ በከንሰር ህመም መስሎ መተት ልሆን ይችለል ኣንድ እህታችን እንዳንቺ ከንሰር ነው ተብላ ፀበልስትጠመቅ መተት ነኝ ብሎ ዳነች እና ፀበል ተጠመቂ ሚኪ ወንድሜ ፀበል እንድትጠመቅ ኣድርጋት እባክህ
አዎ የመንፈስ አሰራር ብዙ ነው እባክሽ ተስፋ አትቁረጪ
ምሪኝ በቅነት
የመምህርልጅች ንቁኮነን መንፈሱ ፀባይ አጠንቅቀን እናውቀዋለን
ፀበል ስዉሯ ማርያም በፈጥነት ወሰዳት እገጠኛ ነኝ ከአመነች ትድናለች
በጣም የምትገርም እናት የሆነች ሴት ናት አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ በፈጣሪ እምነቱ ይኑርሽ ትድኛለሽ አይዞሽ ፀልይ
እግዝያብሄር ትልቅ ነው ሰው አይደለም የፈጠረሽ ምንም አትሆኝም አትሞቺም ተስፋ አትቁረጭ የኔ እናት
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ አንተ ጀግና ልጅ ነህ በእግዚአብሄር ጸበል እንድትሄድ አድርጋት እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል 🙏🙏🙏
አህቴ ዶክተሮች ባሉት ኣይደለም አግዚኣቢሔር ታሪክሽ ይቀይረዋል ኣይዞሽ ተስፋ ኣትቁረጬ
ይህንን የእውነት ፍቅር ታሪክ የፍቅር አምላክ ይለውጠዋል:: አትሞቺም ለእርሱም ይከብዳል ግን በእግዚያብሔር የታመነ ልብ ሁሉ ይቻለዋልና በፅናት ፀበል ትጀምር:: አንተም ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ፀፀት ዉስጥ አትግባ:: ጠንክረህ እርዳት:: እንፀልያለን::
የሞት አዋጂ ይፍረስ እህቴ እድሜን እሚጨምር እግዚአብሔር ነውና በእምነትሺ ፅኝ
ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ይችላል የእውነት ፀበል ሂጂ ማመን ነው❤❤❤❤❤❤
የብዙ ሰዎችን ነፍስ በገንዘብ እየነጠቀ ያለ የጥንቆላ መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋው የምትሉ? ወደ ሀይማኖት ቦታ ትሂድ እግዚአብሔር ያስባታል
በትክክል እህትዋ ናት ያስደግመበቻት
ኧረ ግን ወዴት እንሂድ ምን ጉድ ነው ግን ፀበል ትሂድ
ኢጊዙ,,ቤሄር,,ዪፈዉ,ሲሺ
እግዚአብሔር ይማርሽአይዞሽ እድሜን የሜዎስጥ እግዛብሄር ነው😢
Egzabihar yemarsh xebel jigi geta Tarik qeyari now😢
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሚኪ እባክህንፀበል ውሰዷት
ንሰሐ ግቢ ቁረቢ ፀልይ ጊዜሽን ተጠቀማ
የእውነት ለመከራ የተፈጠረች ነፍስ በእውነት ያማል እኔን በጣም አመመኝ
ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ አምላክ የአንቺንም ይቀየራል💔💔💔💔💔💔💔💔💔
በእመቤታችን ስም ትሣልና ባለቻት ጊዜ ጠበል ውሰዷት እግዚአብሔር የሚሰራው አይታወቅም!አንድ ቀን እንኳን ቀረሽ ቢባል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጭ! ንስሀ ግቢና ግድ የለሽም ለእግዚአብሔር ሁሉም ቀላል ነው! እሱ ይጎብኝሽ እመቤቴ ትዳስሽ አይዞሽ !ቢኒያም ውብ ሰው ነህ !ከጎኗ እንዳትለይ እሷ በጣም ጥሩ ሴት ናት!
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሞትን ዴብዳቤ ወዴ ህይወት የቀየረው የሞት ዴብዳቤሽን ይቅዴድልሽ የኔውድ ፀበል ውሰዷት ትድናለች ሁሉም በእርሱ ነው መሞትም መዳንም በእግዚአብሔር እንጂ በዶክተር እጅ አይዴለም😍😍😍😍😍
ሚኪ ማንም የለኝም ስትልህ እኛ አለን ማለትህ ጥሩ ቢሆንም ለሷ ግን የበለጠ የሚያፅናናት ቢኒን እንደምንም ካጠገቧ ብታደርግላት ነው እባክህ አሁንም ባፋጣኝ ባሏን ቢንያምን አነጋግረህ አምጣላት፤
ፀበል ወሰዳት ቢኒ አቦነሃራ ፀበል በዚህ ሰዓት አትተዋት ታሪክሽሽ ይለወጣል ተስፋ አትቁረጪ እናት ንስሃ አባት ያዝ ተስፋ እግዚአብሔር ነው
ፀበል ፀበል እባክህ ሚኪ ታሪኮን ፈጣሪ ይቀይራል እባካችሁ ፀበል ውሰዶት
በፈጣሪ ስም እርእሱን ሳየው ደነገጥኩ 😢😢😢😢ኧረ ፀበል ተፀበይ በናትሽ 😢😢ፀበል ሂጂ ዶክተሮች የሚሉንን እየሰማን አንረበሽ እስኪ ወደ እምነታችን እንሂድ ፀበል ሂጂ እማ😢😢
ተስፈ በፈጣሪ አይቆረጥም ትድኛለሽ እኔ ከለ ኪሞ ድኛለው ትድኛለሽ አላህ ይማርሻ
❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ ጀግናችን በጣም አስደስተህኛል ሁላችንም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤❤❤
ገዳም ገብተሽ ከልብሽ ፀልይ ፀበል ጊቢ ትፈወሻለሽ ፈጣሪ ቸር ነው።
ያ ሚኪ ጎበዝ ነህ የስዋ ሂወት ሃኪም ኣይወስነውም፡የሚወስን ፈጣሪ ነው፡ እና ድግምት ስለሚሆን ወሰድዋት ጸበል ፡ምንድነው ሃኪም ባለህ ዝብለህ ትቀመጣለህ ጌታ ኮ ፈዋሽ ነው፡ ቸርች ትሂድ ኣጭበርብሮ ይወጣል ምናባቱ ሰይጣን ኣትስጠው ስልጣን፡
ፀበል ሂጂ እህቴ በፍጥነት የእህትሽ መተት ይሆናል
መትትም ልሆን ይቸላል በቀደም ትንሸ ነው የቅርው ስትል ነበር😢😢😢😢😢
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ዉዴ አይዞሽ ምንም አቶኚም ነብሲያ በአላህ እጅ እንጂ በሰዉ እጅ አይደለችም
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ እንካን እ/ር ረዳህ
ሚክ ልትሞች ልትሞች አትበላት ፀበል ሂጂ ቢኒ እባክህ ተመልስ ተከባከባት ሚክ ንግግር አችልም አስታርቃቸዉ ሆዳን አታሸብራት ሚትፈልገዉ ባላን ነዉ ቢኒ ተመለስ ከጎና ሁን አይዞሽ ፈጣሪ አለ ይቀየራን።
ንሳሃ ግቢ ፀበል ተጠመቂ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ወንድማችን እንደዛ አትበል ከጎንዋ ሁን አሁን ነህ ምታስልጋት
አይዞሽ እህቴ ሀኪም እንጂ አላህ አይደሉም ።ዋናው ተስፋ ሳትቆርጪ ጠንከር ማለት አለብሽ።ከመዳኒት በላይ የሚጠቅምሽ ተስፋ አለመቁረጥነው ።አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
በጣም የሚሳዝኑ ጥንዶች 😢 እግዚአብሔር ያውቃል ሀኪም ባለው አይደለም ፀበል ሂጅ ንሰሀ ግቢ ሄሉ ትድኛለሽ ለፍጣሪ የሚሳነው የለም ቢኒም አይፍረድበትም ግን ተረዳትና ተንከባከባት
አይዞሽ የኔ እህት ለእግዚአብሔር ታመኚ ትድኛለሽ ፀበል ዉሰዳት እባክህ ህመሟን ያባባሰችባት ለገንዘብ ብላ ያቺ የተረገመች እህቷ ናት ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ዉይይይ እንዴት ቃል ኪዳኗን ጠባቂ ታማኝ ሚስት ናት
እህቴ አይዞሽ ንስሀ ግቢ ጸበል ውሰዶት ትድን አለች በርግጠኝነት ሚኪየ ጸበል ትሂድ
ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ አግዚአብሔር ምንም አይሳነውም እሱ ብቻ ነው በሁሉም ነገር ሥልጣን ያለው። አገልጋዮች ይፀልዩልሽ ትፈወሻለሽ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ካንሰር ከዚህን ሰዓት ጀምሮ ከሁለመናሽ የተወገደ ይሁን።
እውይ ሚኪዬ ፀበል ውሰዱአት እባክህ ታሪክን ይቀይራል🎉🎉🎉
እህቴ ሄለን እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ እመ ብርሐን ካንች ጋር ትሁን ሂወትም ሞትም በእግዚአብሔር ነው አትፍሪ በምታምኝው ጠበል ሂጅ አትሞችም ህክምናውንም ከሌላ ቦታም ሞክሪ ከዚህ በፊትም ስህተት ተሰርቶ ያውቃል ::ተስፋ አትቁረጭ ጊዜ አታጥፉ ሌላ ቦታ ትመርመር ጠበልም ትሂድ አሁን መነታረኩ ተውትና ወደስራ ግቡ
አይዞሽ የኔ ክርታት እግዚአብሔር ያቃል እሽ ፅበል ይጂ
ሚኪዬ አስታውስ ከዚህ ቀደም ሶስቶር ነፍሰጡርሆና ታማ የለቀቅሀው ቪድዮ ሁላችንም እያለቀስን ፀልየንነበረ እግዚአብሄር መልካምነው የዚችንም ይቀይርላት ተጎናቸው ሁንናፀበልም ሀኪምም ውሰዳት ቅዱስ ሚካኤል የሞትደብዳቤሽን ይቅደድልሽ የኔናት😢😢😢💔💔💔💔
እረ እህቴ ሞቶ አንሳዉ ወንቅሽት ቅዱስ ገብረኤል ጸብል ሂጂ ቲዲኛልሽ እማ 😢
ሚኪየ እግዚአብሔር ይባረክህ የተባረክህ ወንድሜ
ሰው እግዚአብሔር አይደለም እግዚአብሔርን አምኖ ማንም ሞቶ የቀረው ታሞ የቀረ የለም አትሞት እናቴ በህይወት ትኖራለሽ እግዚአብሔር ደሞ ይሄዳል melco ይመለስልሻል እግዚአብሔር ሰላምና ደስታ ቤትሽ ይሰጥሻል ልቡ የሚሰብር ነገር ቢሰማም በእግዚአብሔር የተማመን አለው እኔ ጌታ አንቺንም ነገር ያስነሳል ጌታን የሆነ አዲስ ነገር ያደርገሻ ሆይ አዲስ ነገር አደርጋለሁ እሱም አሁን ይበቂላ እንዳለው በቃሉ አድርግሻል አዲስ ነገር ይሆንልሻል
ሚኪ ሁለቱንም ወደ ጸበል ውሰዳቸው ይህ ንጹህ ፍቅር ❤ ፈተና ለማለፍ እርኩስ መንፈስ በእግዚአብሔር ይታሰር ያላት ቀን የሚወስነው ፈጣሪ ብቻ ነው የበለጠ እድናለሁ ትበል ንስሃ ትግባ ስለታችን ይስማን ይማርሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ 🎉❤😊ቺርስ
የስዉሯ ማርያም ሂጂ ደጃን ደርሰሽ ፀበሏን ተፀብለሽ ቅባ ቅዱሷን ተጠቀሚ ታሪክሽን ትቀይርልሻለች አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ትድኛለሽ እርግጠኛ ነኝ
ኪዳነምህረት የሞትሽን ደብዳቤ ትቅዴድልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ንስሀ ገብተሺ ፀበል ግቢ ትዲኚለሺ ሰሚነሺ ሂዱ ትዲናለቺ
የኔ ደግ ወ አንዱ ፀበል በቶሎ ውሰዱአት ተአምረኛ አምላክ አለንወንፍሜ ቢንያም እባክህ ከጎንዋ ሁንየፈለገችውን ደስታ ስጣት ስለ እመ አምላክ ብለህ ታሪክ ቀያሪ እምላክ የረዘመ እድሜ ን ይስጣት እንባዋን ቆጥሮ
ፀበል ህጂ እህቴ እግዚ አብሔር ይፎዉስሻል
ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ እንደቀየረ ያንችንም ይቀይርእህቴ😢😢❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር ይሚሳናው ነገር ይልም እህቴ ለሰው ይማይቻል ለሱ ይቻልዋል ፅበል ፅበል ሰማቱ ጎርጊስ ይጂ እሽ ❤❤❤
አንተ እኮ ከምንም በላይ ታሰፈልጋታለህ አንድ ቀን ቢሆን እንኳን እባክህ አፅናናት ቢኒ እባክህ ❤❤❤ሰለምትወድህ ነው ❤❤አብረሀት ደሰታዋን አትሰረቅ እባክህ ❤❤ መጥፎ ነገር አትናገር ❤❤❤
አንቺ ሀኪም ያለሽን ችላ ብለሽ ይልቅ ወደ ፀበል ሂጅ ቶሎ ብለሽ ወደ በርሜል ጊወርጊስ ሂጂ ወይም ወደ አራባሳ አቡነ ሀራ ድንግል ብዙ የካንሰር ታማሚዎችን ብዙ ሰው ድነዎል በእግዚአብሔር ተስፍ አይቆረጥም አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
አፍ ይቆረጥ
ቢኒ እግዚአብሔር ይርዳህ ፀበል ውሰዳት ትድናለች በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም
ፀበል ህጂ ትድናለች እግዚአብሔር ይማርሽ እፍፍፍፍ ስታሳዝን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን መዳህኒያለም በምህረት አይኑ ይስጥሽ ❤❤❤❤
ሰሚነሽ ማርያም ትሄድ ንስሀ ግቢ አይዞሽ ትድናለሽ እናቴ እመቤቴ ታውቃለች ትፈወሻለሽ እህቴ
Dingil temarat
ጠብል ህጀ በማርያም ውስዳትህ የንትም ክጉና ሁን
እናትዬ አላህ ጤናውን ይስጥሽ አብሽሪ የዶክተር ቃል የፈጣ ቃል አይደለም አብሽሪ አትሞችም አግተሽ ወልደሽ ትስምያለሽ ፀሎት ብቻ አድርግ እናቴ ወልደሽ የምትስሚ ያረግሽ ተሰረፋ አትቁረጬ ፈጣሪ አድራጊው ሰማይና መሬትን የፈጠረው አምላክ ( አላህ) ብቻ ነው ሰው እወቀት የለውም ፈጣሪ ያኑርሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
እህቴ አይዞሽ ፀበል ግቢ ፈጣሪ አለ
አይዞሽ እህቴ አትሞችም እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው የሞትሽ ደብዳቤ ወደ ሂህይወት ይቀየር
እህታለም በእግዚአብሔርስም ልለምንሽ በአስቸኳይ በአስቸኳይ ወደ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ወይም መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም ሂጅና ተናዘሽ ንሳሀ ግቢ:: ካንሰር የሚለውን እርሽው እርኩስ መንፈስ ነው:: በእመቤቴ ትድኛለሽ ተስፋ አትቁረጭ!!!
የእኔ እናት ስታሳዝን ወላሂ የእኔክርታታ አይዧሺ አትሞችም በአሏህ አለሺ
❤❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዷት መተት ሊሆን ይችላል።በእግዚአብሔር ሰም ትድናለች።የሞት ደብዳቤሽ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደድልሽ።ሀይል የእግዚአብሔር ነው።ፀበል ውሰዷት
ሚኪ ፀበል ውሰዳት
እመብርሃን የሞት ቀንበር የተባለ ሚኪያ ቢንያም እንደምንም አርጌ ከጎኑ አምደ ሆኖ አድርገ ባለች ቀድሜ ደስተኛ እንዲህ ያረጋት የኔ እና ፀበል እስከ ሞት እንኳን በጸባይ ማን ይድናልሽ ለእግዚአብሔር ምንም ነገር የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሞትደብዳቤይቀደድአላህእድሜናጤናይስጥሽፀበልጊቢእህትትድኛለሽ ይለቅሻልእህትአይዞሽአተምባልየዋተከባከባት
ሚኪየ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ በነካ እጅህ ፀበል አሥጠምቁዋት በጌታ እህቱዋ የሆነ ነገር አድርጋባት እንዳይሆን ለምን የለፋችበትን የከዳቻት እህት ህይወቱዋን ለመንጠቅ አትመለሥም በጣም ባለየ ነች
🎉🎉 እረ እህቴ እባክሽ ፀበል ሒጂ እግዚ አብሔር መሀሪ ነው ትድኛለሽ።።።
በእምነታችሁ ፅኑ ወደ ፀበል ውሰዳት እደገና ምርመራ ትጀምር ወደ ውጭ ሄዳ ትመርመር ሞትን የሚቀይር አምላክ አለ ገንዘብ እንደሆን አላት አሁን ሚኪ ፍጠን ፈጣሪ ይምርሻል አይዝሽ
ያአላህ. 😢😢😢. ከአላህ ተስፋ አትቁረጭ 😢😢😢. የሞት ደብዳቤ አተሰጠሽ እና ተስፋ አትቁረጭ. 😢😢😢. አላህ. ያሽርሽ ያረብ 😢😢😢
Ehete Fetari Tarik Yekeyeral Moten Wede Hiwot Keyero Yasayesh Meheret Yawerdelesh Balebeteshen Kene Lejesh Beselam Betena Abro Yanurachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤
ውሽት ያርገው 😢 እግዚአብሔር ተሞት ያነሳል አይዞሽ ፀበል ሂጅ
ወንድሜ ፀበል ውስዳችው ለእግዚአብሔር ይመሳኖው ነገር የለም። አይዞሽ እህቴ
ወንድሜ እባክህ ተረዳትና እንደበፊቱ ፀበል ውሰዳት ትድናለች እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል አይዞህ ጠንከር በል
እህቴ በእግዚአብሔር ይቻለዋል አዎን ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ በርቺ ትድኛለች በአጭር ቀን እግዚአብሔር ስራ ይሰራል
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየርው ቅዱስ ሚካኤል ያንችም የሞት ደብዳቤው ይቀይርልሽ እህቴ ፀበል ግቢ ለሰው የማይቻለው ለኣምላክ ይቻላል❤❤❤
አሜን,አሜን,አሜን
እህታችን ፀበል ተጠመቂ ትድኚ ይሆናል በፀበል ምንም ጥርጥር የለኝም ግን ካንሰር በጣም ባለጌ በሽታ ነው።ደግሞ እኮ እኔ እስከማውቀው ድረስ ካንሰር ፀጉር ይጨርሳል ሰውነትም ይጨርሳል አንቺ ጋር እነዚህ ነገሮች ያሉ አይመስሉም ስለዚህ በደንብ አጣሪ ፀበል ግቢ አይዞሽ አይጎዳሽም ይጠቅምሻል ። ፈጣሪ ይማርሽ ሀኪሞች ሁለት ሳምንት ቀረሽ ቢሉም ከዛ በኋላ ቆመሽ ለማየት ያብቃን ።
ሚኪየ መጀመርያ በእግዛአቢሔር ስም እህትዋ መተት አስራላት ትሆናለች ፀበል ውሰዳት ትድናለች 😢😢
Leke new
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜሽን ተርዝምልሽ እህቴ መጨርሽሺን ለመያት ያብቃንን
አሏህ ያሺርሺ
ወንድማችን ፀበል ውሰዳት እህታችን አይዞሸ በእምነትሸ ጠንካራ ሁኚና ዛሬውኑ ውሰዳት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ እህቴ
ፀበልልልልል ዉሰዳት የሆነነገር አርጋባት ይሆናል
ፈጣሪ ይጠብቅሻል እህቴ ፀበል ያድንሻል ፀበል ተጠመቂ እመኚ ማርያምን በፀበል ትድኛለሽ ሚኪ እባክህ ወደ ፀበል ሚኪዬ ተባበራት አድናት ወድማችን
አይ የሱስ መጨረሻው ይህ ነው በጌታ ሰም ውሀ ነው የሆንኩት ፈጣሪ ይማረሽ የኔ እናት እፍ😢😢😢
እማ አይዞሽ ይህ ነገር ልላ ነገር እዳይሆን እማ ፀበል ህጂ ወድ ለብር ብሎ በመተት አስሮሽ እዳይሆኑ ፀበል ግብ እማ አብሽር ፈጠሪ እድምሽን ስያስረምልሽ ነው አብሽር እማ ፀሎት አርጊ
😢ፀበል ብትሄድ መልካም ነው ጻድቃኔ ሂጅ ስውሯ ሂጅ ትዲኝ አለሽ
እግዚአብሔር ይፈውስሻል በእርሱ ታመኚ ጌታ ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
ፀቸበል ተፀበይ ዶክተር የሚለውን ሰምተሽ የሞት ቀጠሮ አትጠባበቂ ያኔ አሜሪካ ሆነሽ ድራግ ሺሻ ሲያስጨስሽ የነበረ መንፈስ ከዛ ከጭስ ስትላቀቂ ካሰር ብሎ መጣ ለምን አትንነቃም ቆይ 😢😢😢😢ይከ ዲያብሎስ ነው እመኝኝ ፀበል ሂጂ ከ100 -- 90% በሽታ የዲያብሎስ ነው እና እባካችሁ እንንቃ 😢😢
ትክክል ።
@@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም 💓💓💓💓💓
ፀበል.ግቢ..ማርያምን.ለበለጠመረጃ..ቁምነገር.ትዮብገብትሽ.እይይይ.ተሰፋአትቁረጭ❤👏
እህታችን ተስፋ አትቁረጪ ንሰሀ ገብትት ፀበል ጊቢ ትድኛለሽ ፈጣሪ ታሪክን ቀያሪ ነው
ደምሪኝ እማ እኔም እዳፐደምርሽ አለሁ
metet new ehtua erasua asertabat new tsebl tgba bergtegninet metet new endi Yale tarik tedegagami semtenal
ፀበል ግቢ ትድኛለሽ
እህታችን ሄለን ለመሞት 15 ቀን የቀረው ነፍስ እንደዚህ አይሆንምና አንቺ የበሽታው ተጠቂ አይደለሽም ማለቴ አይደለም አንቺ ጠንካራ ነሽ ታልፊዋለሽ በእግዚአብሔር እርዳታ ።
ፀበል ሂጅ እቴ ሀኪም ባለው ሳይሆን እግዚአብሔር ባለው ነው 🙏🙏🙏👏👏👏
ደምሪኝ እማ እኔም እደምርሽ አለሁ
ደምሪኝ እማ በቅንነት እማ እኔም እደምርሽ አለሁ
😭😭. 💔💔
አይዝሸእሕታነችንፈጣሪይማር ሸ😢
@@baletbasket9356 ደምሪኝደምርሽ አለሁ እማ
በጣም መሪር ሓዘን ነው ለመስማት የሚከብድ የሕልና ጸጸት የበዛበት ፍቅር ምን ብየ ልጥራው ያስለቅሳል ወይ ሰው መሆን ኣንዴም መርዝ ኣንዴም መድሃኒት ነው ጉዳይ ያስቸህራል
መልካም ሕሊና ያለህ ጋዘጠኛ ከልብ እናመስግንሃለን 15 ቀን በጣም ኣጭር ግዜ ነው
ቢኒ እንኮንስ በካንሰር ለትጎዳች ስደተኛ እህታችን ቢኒ ኣንተ ታማኝ ወንድ ስማኝ እኔና ኣንተ መቸ እንደምንሞት ኣናውቅም የዝህች የዋህ እህት ኑዛዜ ተቀበል ኣዞህ ገንዘብ ኣይደለም የምትቀበለው ነብስ ነች እመነኝ ትድናለች "እናንተ ድካሞች ሽክም የከበዳችህ ወደኔ ኑ" ሂድ ወደ እግዚአብሄር ከቢሄረ ሙታን ያስነሳ የለም ሂድ ወዲ እህዚኣብሄር ከ38 ዓመት በላይ ኣልጋህን ተሸክመህ ሂድ ኣላለውም እንዴ ለ12 ዓምታት ደም ሲፈሳት የነበርች እህት ኣልነጻችም እንዴ ኤልሻዳይ ምን ይሳነዋል እመን ብቻ ትድናለች ኣይዞህ የኔ እህት እምነትሽ ጹኑ ነው እምነትሽም ያድንሻል ተስፋ እንዳትቆርጡ ኣድራ ለድህነት ኣንድ ቀን በቂ ነች እመኑ ብቻ ልክ እንደ ማርታና ማርያም አልዓዛር ብሎ ያስነሳው ብዙ ትዓምራት ታያላችህ ኣመኑ ብቻ ሁሉም በእግዚኣብሄር እጅ ነው ኣይዝዋቹ እግዚኣብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ሚኪየ የኔ ደግ ኢትዮጵያ ያፈራችህ ጀግናየ ባሏንም እሷንም ወደ ፀበል ዉሰዳቸዉ ከለፋከዉ ልፋት አይበልጥም የቀረዉ እመብርሀን ጎጆህን ትሙላልህ ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ
እማደምሪኝ በቅነት። እኔም አደምርሽ አለሁ
እህቴ አይዞሽ መድሃኔዓለም ያጠንክርሽ። የሷ ስህተት አይደለም መታሟ በአሁን ሰዓት ወንድሜ ተባበራት ጠንከር በል ማን አላት። ላንተ ብላ ነው።
ድንግል ትቅደምልሽ እህቴ እግዝአብሔር ካለ እኮ ከአይን ጥቅሻ በፈጠነ ጊዜ ልትድኚ ትችያለሽ አሁን ፈጥነሽ ለማርያም ንገሪያት ደጇ ላይ ሆነሽ ለምኛት ታሪክሽን ቀይራ ለምስክርነት ዳግም እናገኝሻለን
ፀበልውሰዱት እሀትዋመትታበትእደየሁንን ከባድነውፀበልከውሰዳቺሁትሁሎንምታውቃለቺ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሚኪ የኛ ጀግና በፈጣሪ ወደ ጸበል ውሰዳቸው ትድናለች የእግዛብሄር ስራ ድንቅ ነው ምህረትነቱ በእጁ ስለሆነ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህች እህታችን ፈጽሞ መሞት የለባትም የምትችሉ ወገኖች ሁሉ በፀሎት ደግፏት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እኔ በበኩሌ የሚያምነውን ጌታ እንድፈውሳት እፀልያለሁ አንቺ እህታችን በጌታ ኢየሱስ ስምና ስልጣን ተፈወሺ የጌታ የኢየሱስ እጅ ለፈውስ በአንቺ ላይ ይሁን እላለሁ በኢየሱስ ሥም ተፈወሺ አሜን
Letusknow what habbening Biniam ❤❤❤❤❤ 35:13
በጌታ በእየሱስ ስም ተፈውሰሽ ቅሪ
አሜን
Gazetegnawun ahungena telahut minale tesfa bitesetat ebakih enduh ayinegerem ena tena balemuya negn .
Balemuyawochs min bihonu new 15 Ken below yeminegrat min aynet gize new.Ebakachihu wode eminent bota wusedat pls sychatrist visit tadreg .
ትንሹ ሚኪ በርታ መልካም ሥራ በሃቅ እየሰራህ ስለሆነ ተባረክ አህቴ ጌታ ይፈውስሽ
ሚኪየ ጀግናው መተት ነው ፀበል ፀበል ትሂድ እንደዚ ተመሳሳይ ነገር አቃለው ትድናለች መሞታችን የሚውቀው እግዝአብሄር ብቻ ነው
Lek naw.
Yes
ወንድማችን እባክህን ተረዳት አሁን ወደ መፍትሔ ሂድ አታሳዝናት መፍቴ አለ መፍትሔውም ኢየሱስ ነውና ወደ ፀሎት ቤት ውሰዳት ትድናለች ደግሞም ተረጋጋ ተባረክ
የኔ ናት ፀበል ሂጂ አንድ ቀን እንኳን ምህረት ትገኛለች ቀንሽን በፀበል አሳልፊ ግድየለሽም ሞክሪ
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ተስፋ አትቁረጪ ሚኪየ ፀበል ትሂድ የሱ ስራ ድንቅ ነው ትድናለች ። ቢኒያም ተረጋጋ ላንተ አስባ ነው ተረዳት አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
እህታችን ተስፋ አትቁረጭ። ትድኒያለሽ
አንድ እህታችንም ድናለች። አይዞሽ
እግዚአብሔር የሙትሽን ደብዳቤ በህይወት ይቀይርልሽ በኢየሱስ ስም ጌታ ትችላለህ ማራት 🤲🤲🤲😭😭😭
Ameeeennnnn
ያረብ የዝቺ የዋህ ሂወት ቀይርላት ያረብ በውጭም በሀገርም ያላቹ ሀኪሞች መላበልዋት በፈጠራቹ
የምር ይወዳታል አግዛቸው ቢኒ ያፈቅራታል እና ከጎናሆኖ ወደ ጌታ አምላክ ይፀልዩ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ምህረት ያብዛልሽ በእግዚአብሔር ይችላል ፈውስ ያብዛልሽ አሜን
እህቴ ንስሃ ገብተስ ፂሚ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ በከንሰር ህመም መስሎ መተት ልሆን ይችለል ኣንድ እህታችን እንዳንቺ ከንሰር ነው ተብላ ፀበልስትጠመቅ መተት ነኝ ብሎ ዳነች እና ፀበል ተጠመቂ ሚኪ ወንድሜ ፀበል እንድትጠመቅ ኣድርጋት እባክህ
አዎ የመንፈስ አሰራር ብዙ ነው እባክሽ ተስፋ አትቁረጪ
ምሪኝ በቅነት
የመምህርልጅች ንቁኮነን መንፈሱ ፀባይ አጠንቅቀን እናውቀዋለን
ፀበል ስዉሯ ማርያም በፈጥነት ወሰዳት እገጠኛ ነኝ ከአመነች ትድናለች
በጣም የምትገርም እናት የሆነች ሴት ናት አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ በፈጣሪ እምነቱ ይኑርሽ ትድኛለሽ አይዞሽ ፀልይ
እግዝያብሄር ትልቅ ነው ሰው አይደለም የፈጠረሽ ምንም አትሆኝም አትሞቺም ተስፋ አትቁረጭ የኔ እናት
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ አንተ ጀግና ልጅ ነህ በእግዚአብሄር ጸበል እንድትሄድ አድርጋት እግዚአብሄር ታሪክ ይቀይራል 🙏🙏🙏
አህቴ ዶክተሮች ባሉት ኣይደለም አግዚኣቢሔር ታሪክሽ ይቀይረዋል ኣይዞሽ ተስፋ ኣትቁረጬ
ይህንን የእውነት ፍቅር ታሪክ የፍቅር አምላክ ይለውጠዋል:: አትሞቺም ለእርሱም ይከብዳል ግን በእግዚያብሔር የታመነ ልብ ሁሉ ይቻለዋልና በፅናት ፀበል ትጀምር:: አንተም ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ፀፀት ዉስጥ አትግባ:: ጠንክረህ እርዳት:: እንፀልያለን::
የሞት አዋጂ ይፍረስ እህቴ እድሜን እሚጨምር እግዚአብሔር ነውና በእምነትሺ ፅኝ
ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ይችላል የእውነት ፀበል ሂጂ ማመን ነው❤❤❤❤❤❤
የብዙ ሰዎችን ነፍስ በገንዘብ እየነጠቀ ያለ የጥንቆላ መንፈስ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋው የምትሉ? ወደ ሀይማኖት ቦታ ትሂድ እግዚአብሔር ያስባታል
በትክክል እህትዋ ናት ያስደግመበቻት
ኧረ ግን ወዴት እንሂድ ምን ጉድ ነው ግን ፀበል ትሂድ
ኢጊዙ,,ቤሄር,,ዪፈዉ,ሲሺ
እግዚአብሔር ይማርሽ
አይዞሽ እድሜን የሜዎስጥ እግዛብሄር ነው😢
Egzabihar yemarsh xebel jigi geta Tarik qeyari now😢
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሚኪ እባክህንፀበል ውሰዷት
ንሰሐ ግቢ ቁረቢ ፀልይ ጊዜሽን ተጠቀማ
የእውነት ለመከራ የተፈጠረች ነፍስ በእውነት ያማል እኔን በጣም አመመኝ
ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ አምላክ የአንቺንም ይቀየራል💔💔💔💔💔💔💔💔💔
በእመቤታችን ስም ትሣልና ባለቻት ጊዜ ጠበል ውሰዷት እግዚአብሔር የሚሰራው አይታወቅም!አንድ ቀን እንኳን ቀረሽ ቢባል በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጭ! ንስሀ ግቢና ግድ የለሽም ለእግዚአብሔር ሁሉም ቀላል ነው! እሱ ይጎብኝሽ እመቤቴ ትዳስሽ አይዞሽ !ቢኒያም ውብ ሰው ነህ !ከጎኗ እንዳትለይ እሷ በጣም ጥሩ ሴት ናት!
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሞትን ዴብዳቤ ወዴ ህይወት የቀየረው የሞት ዴብዳቤሽን ይቅዴድልሽ የኔውድ ፀበል ውሰዷት ትድናለች ሁሉም በእርሱ ነው መሞትም መዳንም በእግዚአብሔር እንጂ በዶክተር እጅ አይዴለም😍😍😍😍😍
ሚኪ ማንም የለኝም ስትልህ እኛ አለን ማለትህ ጥሩ ቢሆንም ለሷ ግን የበለጠ የሚያፅናናት ቢኒን እንደምንም ካጠገቧ ብታደርግላት ነው እባክህ አሁንም ባፋጣኝ ባሏን ቢንያምን አነጋግረህ አምጣላት፤
ፀበል ወሰዳት ቢኒ አቦነሃራ ፀበል በዚህ ሰዓት አትተዋት ታሪክሽሽ ይለወጣል ተስፋ አትቁረጪ እናት ንስሃ አባት ያዝ ተስፋ እግዚአብሔር ነው
ፀበል ፀበል እባክህ ሚኪ ታሪኮን ፈጣሪ ይቀይራል እባካችሁ ፀበል ውሰዶት
በፈጣሪ ስም እርእሱን ሳየው ደነገጥኩ 😢😢😢😢ኧረ ፀበል ተፀበይ በናትሽ 😢😢ፀበል ሂጂ ዶክተሮች የሚሉንን እየሰማን አንረበሽ እስኪ ወደ እምነታችን እንሂድ ፀበል ሂጂ እማ😢😢
ተስፈ በፈጣሪ አይቆረጥም ትድኛለሽ እኔ ከለ ኪሞ ድኛለው ትድኛለሽ አላህ ይማርሻ
❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ ጀግናችን በጣም አስደስተህኛል ሁላችንም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤❤❤
ገዳም ገብተሽ ከልብሽ ፀልይ ፀበል ጊቢ ትፈወሻለሽ ፈጣሪ ቸር ነው።
ያ ሚኪ ጎበዝ ነህ የስዋ ሂወት ሃኪም ኣይወስነውም፡የሚወስን ፈጣሪ ነው፡ እና ድግምት ስለሚሆን ወሰድዋት ጸበል ፡ምንድነው ሃኪም ባለህ ዝብለህ ትቀመጣለህ ጌታ ኮ ፈዋሽ ነው፡ ቸርች ትሂድ ኣጭበርብሮ ይወጣል ምናባቱ ሰይጣን ኣትስጠው ስልጣን፡
ፀበል ሂጂ እህቴ በፍጥነት የእህትሽ መተት ይሆናል
መትትም ልሆን ይቸላል በቀደም ትንሸ ነው የቅርው ስትል ነበር😢😢😢😢😢
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ዉዴ አይዞሽ ምንም አቶኚም ነብሲያ በአላህ እጅ እንጂ በሰዉ እጅ አይደለችም
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ እንካን እ/ር ረዳህ
ሚክ ልትሞች ልትሞች አትበላት ፀበል ሂጂ ቢኒ እባክህ ተመልስ ተከባከባት ሚክ ንግግር አችልም አስታርቃቸዉ ሆዳን አታሸብራት ሚትፈልገዉ ባላን ነዉ ቢኒ ተመለስ ከጎና ሁን አይዞሽ ፈጣሪ አለ ይቀየራን።
ንሳሃ ግቢ ፀበል ተጠመቂ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ወንድማችን እንደዛ አትበል ከጎንዋ ሁን አሁን ነህ ምታስልጋት
አይዞሽ እህቴ ሀኪም እንጂ አላህ አይደሉም ።ዋናው ተስፋ ሳትቆርጪ ጠንከር ማለት አለብሽ።ከመዳኒት በላይ የሚጠቅምሽ ተስፋ አለመቁረጥነው ።አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
በጣም የሚሳዝኑ ጥንዶች 😢 እግዚአብሔር ያውቃል ሀኪም ባለው አይደለም ፀበል ሂጅ ንሰሀ ግቢ ሄሉ ትድኛለሽ ለፍጣሪ የሚሳነው የለም ቢኒም አይፍረድበትም ግን ተረዳትና ተንከባከባት
አይዞሽ የኔ እህት ለእግዚአብሔር ታመኚ ትድኛለሽ ፀበል ዉሰዳት እባክህ ህመሟን ያባባሰችባት ለገንዘብ ብላ ያቺ የተረገመች እህቷ ናት ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ዉይይይ እንዴት ቃል ኪዳኗን ጠባቂ ታማኝ ሚስት ናት
እህቴ አይዞሽ ንስሀ ግቢ ጸበል ውሰዶት ትድን አለች በርግጠኝነት ሚኪየ ጸበል ትሂድ
ቸርች ሂጂ ይፀለይልሽ አግዚአብሔር ምንም አይሳነውም እሱ ብቻ ነው በሁሉም ነገር ሥልጣን ያለው። አገልጋዮች ይፀልዩልሽ ትፈወሻለሽ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ካንሰር ከዚህን ሰዓት ጀምሮ ከሁለመናሽ የተወገደ ይሁን።
እውይ ሚኪዬ ፀበል ውሰዱአት እባክህ ታሪክን ይቀይራል🎉🎉🎉
እህቴ ሄለን እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ እመ ብርሐን ካንች ጋር ትሁን ሂወትም ሞትም በእግዚአብሔር ነው አትፍሪ በምታምኝው ጠበል ሂጅ አትሞችም ህክምናውንም ከሌላ ቦታም ሞክሪ ከዚህ በፊትም ስህተት ተሰርቶ ያውቃል ::ተስፋ አትቁረጭ ጊዜ አታጥፉ ሌላ ቦታ ትመርመር ጠበልም ትሂድ አሁን መነታረኩ ተውትና ወደስራ ግቡ
አይዞሽ የኔ ክርታት እግዚአብሔር ያቃል እሽ ፅበል ይጂ
ሚኪዬ አስታውስ ከዚህ ቀደም ሶስቶር ነፍሰጡርሆና ታማ የለቀቅሀው ቪድዮ ሁላችንም እያለቀስን ፀልየንነበረ እግዚአብሄር መልካምነው የዚችንም ይቀይርላት ተጎናቸው ሁንናፀበልም ሀኪምም ውሰዳት ቅዱስ ሚካኤል የሞትደብዳቤሽን ይቅደድልሽ የኔናት😢😢😢💔💔💔💔
እረ እህቴ ሞቶ አንሳዉ ወንቅሽት ቅዱስ ገብረኤል ጸብል ሂጂ ቲዲኛልሽ እማ 😢
ሚኪየ እግዚአብሔር ይባረክህ የተባረክህ ወንድሜ
ሰው እግዚአብሔር አይደለም እግዚአብሔርን አምኖ ማንም ሞቶ የቀረው ታሞ የቀረ የለም አትሞት እናቴ በህይወት ትኖራለሽ እግዚአብሔር ደሞ ይሄዳል melco ይመለስልሻል እግዚአብሔር ሰላምና ደስታ ቤትሽ ይሰጥሻል ልቡ የሚሰብር ነገር ቢሰማም በእግዚአብሔር የተማመን አለው እኔ ጌታ አንቺንም ነገር ያስነሳል ጌታን የሆነ አዲስ ነገር ያደርገሻ ሆይ አዲስ ነገር አደርጋለሁ እሱም አሁን ይበቂላ እንዳለው በቃሉ አድርግሻል አዲስ ነገር ይሆንልሻል
ሚኪ ሁለቱንም ወደ ጸበል ውሰዳቸው ይህ ንጹህ ፍቅር ❤ ፈተና ለማለፍ እርኩስ መንፈስ በእግዚአብሔር ይታሰር ያላት ቀን የሚወስነው ፈጣሪ ብቻ ነው የበለጠ እድናለሁ ትበል ንስሃ ትግባ ስለታችን ይስማን ይማርሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ 🎉❤😊ቺርስ
የስዉሯ ማርያም ሂጂ ደጃን ደርሰሽ ፀበሏን ተፀብለሽ ቅባ ቅዱሷን ተጠቀሚ ታሪክሽን ትቀይርልሻለች አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ትድኛለሽ እርግጠኛ ነኝ
ኪዳነምህረት የሞትሽን ደብዳቤ ትቅዴድልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ንስሀ ገብተሺ ፀበል ግቢ ትዲኚለሺ ሰሚነሺ ሂዱ ትዲናለቺ
የኔ ደግ ወ አንዱ ፀበል በቶሎ ውሰዱአት ተአምረኛ አምላክ አለንወንፍሜ ቢንያም እባክህ ከጎንዋ ሁንየፈለገችውን ደስታ ስጣት ስለ እመ አምላክ ብለህ ታሪክ ቀያሪ እምላክ የረዘመ እድሜ ን ይስጣት እንባዋን ቆጥሮ
ፀበል ህጂ እህቴ እግዚ አብሔር ይፎዉስሻል
ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ እንደቀየረ ያንችንም ይቀይርእህቴ😢😢❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር ይሚሳናው ነገር ይልም እህቴ ለሰው ይማይቻል ለሱ ይቻልዋል ፅበል ፅበል ሰማቱ ጎርጊስ ይጂ እሽ ❤❤❤
አንተ እኮ ከምንም በላይ ታሰፈልጋታለህ አንድ ቀን ቢሆን እንኳን እባክህ አፅናናት ቢኒ እባክህ ❤❤❤ሰለምትወድህ ነው ❤❤አብረሀት ደሰታዋን አትሰረቅ እባክህ ❤❤ መጥፎ ነገር አትናገር ❤❤❤
አንቺ ሀኪም ያለሽን ችላ ብለሽ ይልቅ ወደ ፀበል ሂጅ ቶሎ ብለሽ ወደ በርሜል ጊወርጊስ ሂጂ ወይም ወደ አራባሳ አቡነ ሀራ ድንግል ብዙ የካንሰር ታማሚዎችን ብዙ ሰው ድነዎል በእግዚአብሔር ተስፍ አይቆረጥም አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
አፍ ይቆረጥ
ቢኒ እግዚአብሔር ይርዳህ ፀበል ውሰዳት ትድናለች በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም
ፀበል ህጂ ትድናለች እግዚአብሔር ይማርሽ እፍፍፍፍ ስታሳዝን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን መዳህኒያለም በምህረት አይኑ ይስጥሽ ❤❤❤❤
ሰሚነሽ ማርያም ትሄድ ንስሀ ግቢ አይዞሽ ትድናለሽ እናቴ እመቤቴ ታውቃለች ትፈወሻለሽ እህቴ
Dingil temarat
ጠብል ህጀ በማርያም ውስዳትህ የንትም ክጉና ሁን
እናትዬ አላህ ጤናውን ይስጥሽ አብሽሪ የዶክተር ቃል የፈጣ ቃል አይደለም አብሽሪ አትሞችም አግተሽ ወልደሽ ትስምያለሽ ፀሎት ብቻ አድርግ እናቴ ወልደሽ የምትስሚ ያረግሽ ተሰረፋ አትቁረጬ ፈጣሪ አድራጊው ሰማይና መሬትን የፈጠረው አምላክ ( አላህ) ብቻ ነው ሰው እወቀት የለውም ፈጣሪ ያኑርሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
እህቴ አይዞሽ ፀበል ግቢ ፈጣሪ አለ
አይዞሽ እህቴ አትሞችም እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው የሞትሽ ደብዳቤ ወደ ሂህይወት ይቀየር
እህታለም በእግዚአብሔርስም ልለምንሽ በአስቸኳይ በአስቸኳይ ወደ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ወይም መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም ሂጅና ተናዘሽ ንሳሀ ግቢ:: ካንሰር የሚለውን እርሽው እርኩስ መንፈስ ነው:: በእመቤቴ ትድኛለሽ ተስፋ አትቁረጭ!!!
የእኔ እናት ስታሳዝን ወላሂ የእኔክርታታ አይዧሺ አትሞችም በአሏህ አለሺ
❤❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዷት መተት ሊሆን ይችላል።በእግዚአብሔር ሰም ትድናለች።የሞት ደብዳቤሽ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደድልሽ።ሀይል የእግዚአብሔር ነው።ፀበል ውሰዷት
ሚኪ ፀበል ውሰዳት
እመብርሃን የሞት ቀንበር የተባለ ሚኪያ ቢንያም እንደምንም አርጌ ከጎኑ አምደ ሆኖ አድርገ ባለች ቀድሜ ደስተኛ እንዲህ ያረጋት የኔ እና ፀበል እስከ ሞት እንኳን በጸባይ ማን ይድናልሽ ለእግዚአብሔር ምንም ነገር የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሞትደብዳቤይቀደድአላህእድሜናጤናይስጥሽፀበልጊቢእህትትድኛለሽ ይለቅሻልእህትአይዞሽአተምባልየዋተከባከባት
ሚኪየ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ በነካ እጅህ ፀበል አሥጠምቁዋት በጌታ እህቱዋ የሆነ ነገር አድርጋባት እንዳይሆን ለምን የለፋችበትን የከዳቻት እህት ህይወቱዋን ለመንጠቅ አትመለሥም በጣም ባለየ ነች
🎉🎉 እረ እህቴ እባክሽ ፀበል ሒጂ እግዚ አብሔር መሀሪ ነው ትድኛለሽ።።።
በእምነታችሁ ፅኑ ወደ ፀበል ውሰዳት እደገና ምርመራ ትጀምር ወደ ውጭ ሄዳ ትመርመር ሞትን የሚቀይር አምላክ አለ ገንዘብ እንደሆን አላት አሁን ሚኪ ፍጠን ፈጣሪ ይምርሻል አይዝሽ
ያአላህ. 😢😢😢. ከአላህ ተስፋ አትቁረጭ 😢😢😢. የሞት ደብዳቤ አተሰጠሽ እና ተስፋ አትቁረጭ. 😢😢😢. አላህ. ያሽርሽ ያረብ 😢😢😢
Ehete Fetari Tarik Yekeyeral Moten Wede Hiwot Keyero Yasayesh Meheret Yawerdelesh Balebeteshen Kene Lejesh Beselam Betena Abro Yanurachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤
ውሽት ያርገው 😢 እግዚአብሔር ተሞት ያነሳል አይዞሽ ፀበል ሂጅ
ወንድሜ ፀበል ውስዳችው ለእግዚአብሔር ይመሳኖው ነገር የለም። አይዞሽ እህቴ
ወንድሜ እባክህ ተረዳትና እንደበፊቱ ፀበል ውሰዳት ትድናለች እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል አይዞህ ጠንከር በል
እህቴ በእግዚአብሔር ይቻለዋል አዎን ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ በርቺ ትድኛለች በአጭር ቀን እግዚአብሔር ስራ ይሰራል
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየርው ቅዱስ ሚካኤል ያንችም የሞት ደብዳቤው ይቀይርልሽ እህቴ ፀበል ግቢ ለሰው የማይቻለው ለኣምላክ ይቻላል❤❤❤
አሜን,አሜን,አሜን
እህታችን ፀበል ተጠመቂ ትድኚ ይሆናል በፀበል ምንም ጥርጥር የለኝም ግን ካንሰር በጣም ባለጌ በሽታ ነው።ደግሞ እኮ እኔ እስከማውቀው ድረስ ካንሰር ፀጉር ይጨርሳል ሰውነትም ይጨርሳል አንቺ ጋር እነዚህ ነገሮች ያሉ አይመስሉም ስለዚህ በደንብ አጣሪ ፀበል ግቢ አይዞሽ አይጎዳሽም ይጠቅምሻል ። ፈጣሪ ይማርሽ ሀኪሞች ሁለት ሳምንት ቀረሽ ቢሉም ከዛ በኋላ ቆመሽ ለማየት ያብቃን ።
ሚኪየ መጀመርያ በእግዛአቢሔር ስም እህትዋ መተት አስራላት ትሆናለች ፀበል ውሰዳት ትድናለች 😢😢
Leke new
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜሽን ተርዝምልሽ እህቴ መጨርሽሺን ለመያት ያብቃንን
አሏህ ያሺርሺ
ወንድማችን ፀበል ውሰዳት እህታችን አይዞሸ በእምነትሸ ጠንካራ ሁኚና ዛሬውኑ ውሰዳት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ እህቴ
ፀበልልልልል ዉሰዳት የሆነነገር አርጋባት ይሆናል
ፈጣሪ ይጠብቅሻል እህቴ ፀበል ያድንሻል ፀበል ተጠመቂ እመኚ ማርያምን በፀበል ትድኛለሽ ሚኪ እባክህ ወደ ፀበል ሚኪዬ ተባበራት አድናት ወድማችን
አይ የሱስ መጨረሻው ይህ ነው በጌታ ሰም ውሀ ነው የሆንኩት ፈጣሪ ይማረሽ የኔ እናት እፍ😢😢😢
እማ አይዞሽ ይህ ነገር ልላ ነገር እዳይሆን እማ ፀበል ህጂ ወድ ለብር ብሎ በመተት አስሮሽ እዳይሆኑ ፀበል ግብ እማ አብሽር ፈጠሪ እድምሽን ስያስረምልሽ ነው አብሽር እማ ፀሎት አርጊ
😢ፀበል ብትሄድ መልካም ነው ጻድቃኔ ሂጅ ስውሯ ሂጅ ትዲኝ አለሽ
እግዚአብሔር ይፈውስሻል በእርሱ ታመኚ ጌታ ኢየሱስ ሁሉን ይችላል
ፀቸ
በል ተፀበይ ዶክተር የሚለውን ሰምተሽ የሞት ቀጠሮ አትጠባበቂ ያኔ አሜሪካ ሆነሽ ድራግ ሺሻ ሲያስጨስሽ የነበረ መንፈስ ከዛ ከጭስ ስትላቀቂ ካሰር ብሎ መጣ ለምን አት
ንነቃም ቆይ 😢😢😢😢ይከ ዲያብሎስ ነው እመኝኝ ፀበል ሂጂ ከ100 -- 90% በሽታ የዲያብሎስ ነው እና እባካችሁ እንንቃ 😢😢