የሚያጠፋህን ምክር አትቀበል! Alemayehu Negash

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 65

  • @Peshethailu
    @Peshethailu 14 днів тому +3

    ይህን ምክር ወይም ት/ት የምን ወስደው ለራሳችን እንጂ ሰዎችን ለማረቅ ወደ ሌሎች እጅ ለመጠቆም አይሁን ራሳችንን እንቅረፅበት ወንድማችን ተባረክ ለራሴ ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@Peshethailu አመሰግናለሁ

  • @merunaplc9853
    @merunaplc9853 14 днів тому +2

    አንተ ታላቅ ወንድም ነህ ምክርህ ከልብ ነው ለዚ ነው ሁልግዜ ከልቤ የማደምጥህ ዘመንህ ይባረክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@merunaplc9853 አሜን አመሰግናለሁ

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 13 днів тому +1

    እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  13 днів тому

      @@Almanal-q5b አሜን አመሰግናለሁ

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 14 днів тому +2

    ወንድማችን እንኳን አደርስህ
    ለብርሃን ጥምቀቱ ❤ወጣት እያለሁ
    ይህን ባለማወቄ አዝናለው!
    በክብር ዘመንህ ህፃን አትሁን!
    ዘመንህ ይለምልም ወንድማችን አሜን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому +1

      @@ABUSHEMAN-tg1ny አሜን አመሰግናለሁ

  • @meditajc
    @meditajc 14 днів тому +2

    በህይወታችን ሁላችንም ብንሆን እንደዝህ አይነት የበሰሉ ሰዎችን ምክር ብንሰማ በጣም የተሻለ ኑሮ እንኖር ነበር ግንያልበሰሉ ሰዎችን ምክር በይሉምታ እየሰማን ነዉ በራስ መተማመናችንን ያሳጣን ባንተ ትምህርት በብዙ ተጠቅሜያለሁ ለማስተዋል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@meditajc አመሰግናለሁ

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 12 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤ በእውነት ጥሩ ትምህርት

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  12 днів тому +1

      @@SelamawitWosseineofficial አመሰግናለሁ

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 14 днів тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 14 днів тому +1

    ተባረክ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@zewditugesesse385 አመሰግናለሁ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 14 днів тому +1

    ጥሩ ትምህርቱ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 14 днів тому +1

    የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@tsigeyirgaw2604 አሜን አመሰግናለሁ

  • @addisumihretu
    @addisumihretu 14 днів тому +1

    አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@addisumihretu አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ጀፍዩsmey
    @ጀፍዩsmey 14 днів тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @ጀፍዩsmey አመሰግናለሁ

  • @rahaltagey3102
    @rahaltagey3102 14 днів тому +1

    Wawww egzabr ybarkek wendem tekeklgn temhrt new gata ybark ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@rahaltagey3102 አሜን አመሰግናለሁ

  • @fevenfeven-dv7xc
    @fevenfeven-dv7xc 13 днів тому +1

    ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  13 днів тому

      @@fevenfeven-dv7xc የቀንየለይ

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 14 днів тому +1

    Thank you for your timeless advice. Stay blessed 🙌 my brother

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@nishantesfaye9637 thank you my dear family

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 14 днів тому +1

    ❤🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@LovelyPeacock-ru1yd አመሰግናለሁ

  • @kassahuntenfisa-gk1fw
    @kassahuntenfisa-gk1fw 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ መልካም አስተማሪ ነህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  13 днів тому

      @@kassahuntenfisa-gk1fw አሜን አመሰግናለሁ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 14 днів тому +1

    ዋውውው እጅግ በጣም እናመስግናለን መምህራችን ከዛህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልን በህይወታችን በጣም የምያስፈልግ ትምህርት ነው የስጡን የተግባር ስው የበለን ለኛም

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@sarahwelcome2560 አመሰግናለሁ

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 14 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@haniyetewahidoliji7419 አመሰግናለሁ

  • @thomasmohammad-eg4hx
    @thomasmohammad-eg4hx 10 днів тому +1

    ይገርማል ባርታ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  10 днів тому

      @@thomasmohammad-eg4hx አመሰግናለሁ

  • @World-u8w
    @World-u8w 15 днів тому

    ግሩም ትምህርት ነው ወንድማችን።
    አብይ አህመድ በኤርትራም በኢትዮጵያም ላይ የወሰደው ፖሊሲ ያልበሰለና እንጭጭ ምክር ስለወሰደ ነው፡፡
    ተባረክ!

  • @DsysTt
    @DsysTt 14 днів тому +1

    እንዳው ተባርክልን. ውዲማችን ያንተን. ምክር ቁጭ. ብየ. የምስማበት ቀን. መች. በደርስ. ትንሺ ትንሺ አያልሁ. ነው. የምሳማው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@DsysTt አመሰግናለሁ

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 15 днів тому +1

    እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @TitiNguse
    @TitiNguse 14 днів тому +1

    የቀንየለይ, ሓወይ ናተይ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@TitiNguse ሕራይ የቀንየለይ

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy 14 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. ዲያቆን. የተዋህዶ እቁ ኑርልን ታስፈልገናለህ. አትለፈኝ. ሀገር ስገባ. በግሌ እድታማክረኝ እፈልጋለሁ ስልክህን. እባክህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ @Alemayehunegash9 ብለው telegram ላይ ይግቡ ያገኙናል

  • @maruferede133
    @maruferede133 12 днів тому +1

    I love ur amazing opinions bro.

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ጮማ የሆነ ምክር ነዉ ተባርክል❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አመሰግናለሁ

  • @giftrealestates
    @giftrealestates 15 днів тому +2

    Enkwan dehna metahi wendimachin sinitebikih new yekoyen

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  15 днів тому

      @@giftrealestates አመሰግናለሁ ወንድሞቼ

    • @marytashoma8074
      @marytashoma8074 15 днів тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 14 днів тому +1

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ እኔ ምለዉ ሀምን ሰላምታ ሰተህ ማትገባዉ ደሞ ስምህ አስተዋዉቀን ሲቀጥልየይቱብ ቻናል እንኳን አደረሳቹ ሳትለን ወንድሜ ቤተሰባዊ አስተያየት ነዉ ያነሳኧዉ ሀሳብ ሚገርም ነዉ በርታ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@astekastek1000 እሺ አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ ተቀብያለሁ!

  • @fasilendale562
    @fasilendale562 3 години тому

    Thank you!Fasil

  • @merunaplc9853
    @merunaplc9853 14 днів тому +1

    ያበላሸነው ብዙ ነው ዳግም እድል ይሰጠን ይሆን?

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  14 днів тому

      @@merunaplc9853 በሕይወት ለሚኖር ሰው ሁሌም ዕድል አለው

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 13 днів тому +1

    ለዘመን የሚጠቅም

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  13 днів тому

      @@romangebru5846 አመሰግናለሁ