አዲስን እንደ አዲስ -የኮሪደር ልማት የሥራ ሂደት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 тра 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 383

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 24 дні тому +82

    የተባረከች ሴት።ስሟን ተከለች።በየትኛውም ዘመን የነበረ ከንቲባ መታሰቢያ ታሪክ ሳይኖረው ሲያልፍ።በቀሪው ዘመን በአዳነች ግዜ የተገነቡ የሚባሉ ብዙ መታሰቢያን ያደረገች የታደለች እና የተባረከች ሴት።

    • @Nunush123
      @Nunush123 24 дні тому +2

      Alwodatm gen ewunet nw

    • @meseretangessa3540
      @meseretangessa3540 24 дні тому

      ​@@Nunush123q

    • @Adis001
      @Adis001 23 дні тому +4

      ትክክል 100 % ሶስት ትውልድ አሳልፊ ሳልሞት ይህንን በማየቴ እግዚአብሔር አመሰግናለውይ።

    • @user-hb3tw3de7r
      @user-hb3tw3de7r 23 дні тому

      @duryewabiy5810 ቅዠታሙ እነ ስራ ጠሉ

    • @AbdulMajeed-pe3ey
      @AbdulMajeed-pe3ey 23 дні тому

      ደነዝ ዝብለህ ቅዘን​@duryewabiy5810

  • @biniyamasefa8494
    @biniyamasefa8494 24 дні тому +22

    ከልማት እና እድገት በላይ ምን አስደሳች ነገር አለ ሀገሬ በክብሯ ልክ ከፍ አለማለቷ ሁሌ ይቆጨኛል አሁን ጅምሮች አመርቂ ናቸው በርቱ ከተማዋ በሚመጥናት ልክ በሚያስቀምጡት እጅ ነች ፓለቲካ የሀገርን እድገት በማንኳሰስ አይሰራም ህዝቡ የሚያየው እውነት አለው የኔ የሚለው ታሪክ በዘመኑ ሲሰራ አይቶ እያጨበጨበ ነው ወደ ኋላ መመለስ በተአምር አይታሰብም

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 24 дні тому +41

    በእውነት ኮራሁ በሀገር ይህንኑ የሰራ እጆች አና አእምሮ እግዚአብሔር የባረከው ❤❤❤❤

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube 24 дні тому +49

    እንኳን አዲስ አበባን አንድን ቤተሰብ መምራት ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነው አንቺ ግን በእውነት ጀግና ነሽ

    • @BOLEPOST
      @BOLEPOST 22 дні тому

      ዝርፊያ ቀረብሽ አይደል? አይዞሽ ገለቴ

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v 9 днів тому

      ሀሀሀ አደል?? በራሷ ደመወዝ የሰራችዉ አስመሰልሽዉ።

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 24 дні тому +24

    ከቲባችን ጀግና ነሽ በርቺ ጠቅላላ ቲሙን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይተን የማናቃችሁን አሳያችሁን በርቱ

  • @abiyzgreat
    @abiyzgreat 23 дні тому +4

    በጀቱ ከየትም ይምጣ ይህቺን ሴትና አፈፃፀሟን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። የተሰራው ነገር በሙሉ ምርጥ ነው።እንደወያኔ ጊዜ ሿሿ ኡይደለም።

  • @semiradelilabdo638
    @semiradelilabdo638 24 дні тому +15

    የኛ hero አላህ ከዚህ በላይ ጥበብ ይስጣችሁ ማመን ነው ያቃተኝ ምክንያቱም ፒያሳ የተረሳ ሰፍር ነበር ቀን አነሳው (bravo) 👏👏👍👍

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 24 дні тому +49

    ይህን የሠሩ እጆች እና አእምሮ የተባረኩ ናቸው ።

  • @yordanoseshete6583
    @yordanoseshete6583 24 дні тому +42

    የአዲስ አበባ ከንቲባ ጎበዝ

  • @user-sq4qq5ku2t
    @user-sq4qq5ku2t 24 дні тому +28

    ጀግና ተባረክ

  • @solomonfisseha6078
    @solomonfisseha6078 24 дні тому +14

    እውነት ለመናገር ክብርት ክንቲባችን ትልቅ ክብር ይገባሻል ታሪክ ሁሌም ያነሳሻል አሁንም ቢሆን ዘወትር ለነቀፋ ብቻ የሚጮሁ ድምጾች እንዳያሸንፉሽ በርቺልን

  • @yordanoseshete6583
    @yordanoseshete6583 24 дні тому +25

    ጎበዝ አዳነች እንወድሽአለን አገራችንን አስምሪል usa

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 24 дні тому +40

    Team Abiy እንበሳ 🦁. ከንቲባ አዳነች አበቤ you are an Iron Lady 👏🏽👏🏽

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 24 дні тому +26

    ሐሳብን ለሕዝብ መሸጥ መቻል ትልቅ ችሎታ ይጠይቃል ፥ በተግባር ሠርቶ ማስረከብ የክህሎት ክፍታ መሳያ ነው ።

  • @EyuEthiopian
    @EyuEthiopian 24 дні тому +10

    ሰሞኑን ወክ ጀምሬ እነዚህን ቦታዎች በእግሬ እያካለልኩ ነበርና እጅግ ተደስቻለሁ ሲያልቅ ደሞ ትንግርት ነው የሚሆነው ከድሮ ገፅታው ጋር ሲነፃፀር👍🙏👍 "ደሀና ሀብታም እኩል የሚዝናኑበት" ምን አይነት ትልቅ እሳቤ ነው?🙏🙏🙏
    ለህፃናት መጫወቻዎች ያላችሁ ትልቅ ትኩረት ደግሞ በእውነት ትልቅ ምስጋና የሚቸረው ጉዳይ ነው።ምክኒያቱም የነገው የሀገሪቱ ተረካቢ ናቸውና🙏🙏 አድዋ ፋውንቴኑ ጋር በተለይ ህፃናት ሲቦርቁ ሳይ ጥጌን ይዤ እያየሁ ደስታቸው ሲጋባብኝ ብቻዬን ስስቅ ነው የከረምኩት...ሀገሩን የሚወድ መሪ እንዲህ ነው ተግባር ላይ🙏 አድዬ የኔ አንበሳ የተግባር ሰው በርቺልን ከነእስታፎችሽ🙏🙏🙏 አሰብኩት ሁሉም ሲጠናቀቅ የሚኖረው የአዲሳባ አጠቃላይ ገፅታ👍👍👍 እናመሰግናለን በርቱ🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ:: አሜን🙏

  • @radiyahussen7136
    @radiyahussen7136 24 дні тому +19

    ጀግነት እድሜናጤና ከነቤተሰቦች ይሰጠቻዉ

  • @surapia
    @surapia 23 дні тому +2

    ጀግኖች ናችሁ ስንል በምክንያት ነዉ እዉነት ሀገሬ ሰዉ አላት ከተጋገዝን ገና ብዙተአምር እንሰራለን ክብርት ከንቲባ ዘመንሽ ይባረክ ...አንበሳዉ ጠቅላይ ሚንስተር አብቹ ሁሌም እወድሀለን ሀገሬ እናንተን አጊንታ ገና ለአለም መነጋገሪያ የሚሆን ታሪክ ቀያሪ ስራወችን እንሰራለን ተጋግዘን (እንበለፅጋለን) ወደኋላ የለም ከአብቹ ጋር በድል ወደፊት ✊🙏❤🇪🇹❤🙏✊

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 24 дні тому +44

    ጀግኖች አገረችን ደስ ስትል

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 24 дні тому +61

    ጀግኒት ተባርኪ፥ ሞት እይቀርም፥ ሠርቶ ማለፍ ክብር ነው ።

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 24 дні тому +16

    ቭራቦ ክብርት ከንቲባችን ደማቅ ታሪክ እየሰራሽ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ በሚያስፈልግሽ ሁሉ ያባርክሽ

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 24 дні тому +24

    አዲስ አበባ ከተማን እንደ አዲስ መገንባት ተጀመረ፥ ታሪክዊ ለውጥ ለማምጣት ጊዜውን የዋጀ ለውጥ።

  • @user-wv3wd6ut3q
    @user-wv3wd6ut3q 24 дні тому +10

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ክብርት ከንቲባችንአላህ ይርዳሽ በዚህ የተባረከ ስራ የምትሳተፉ ሁላቹም ተባረኩ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 24 дні тому +18

    ጀግኒት👍👍👍 አዲ🎉🎉🎉

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 24 дні тому +24

    በጣም እናመሰግናለን። የምመኘው ነበር ሁሉም -ያለው የሌለው - ከቤቱ ወጥቶ ከቤተሰቡ፣ ከልጆቹ፣ ከጓደኞቹ ጋር በፈለገው ሰዓት ውጭ መዋያ ቦታ እንዲኖር።

  • @MiMa-xl1jt
    @MiMa-xl1jt 24 дні тому +11

    Very impressive! Great job Adanech Abebe..we need visionary leader like you and Dr Abiy Ahomed ! 120 Millions 🇪🇹 with you !

  • @GidiTadesse
    @GidiTadesse 24 дні тому +19

    የኔ ጀግና ይመችሽ

  • @amelamelgersu8272
    @amelamelgersu8272 23 дні тому +2

    ጀግኖች በርቱ የኢትዮጲያ ልጆች !!! እጆች ሁሉ ወደ ስራ ። ስራ ብቻ ነው የሚያስከብረን።

  • @abatebaye7319
    @abatebaye7319 24 дні тому +9

    ውድ እህታችን ክብርት ካንቲበ አዳነች አንቺን የተሸከች ማህጸን ትባረክ አንቺን ለዚህ ኀላፊነት የመረጠውን ወደር አልባ መርያችንን እግዚአብሔር ይባርክልን በምንም ጥቁር ቀለም ለማጥለሸት የማይችል ታላቅ ታርክ ለትውልድ የመሰረታችሁ ስለሆነ እንኳን ደስአለችሁ እግዚአብሔር ይባርካች ሁ ታርክና ትውልድ የማይረሳውን ታርክ እየሰራችሁ ስለሆነ በርቱ ቅን ልቦና ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከናንተ ጋር ነን ለዚህ ቅዱስ ተግባር የተባበሩት ን ሁሉ አምላክ ይባርክልን

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 23 дні тому +2

    በአገራችን ፡ በአይኔ ፡ ያየሁትን ፡ መሻሻሉን ፡ አይቻለሁ ፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላል ፡ እግዚአብሄር ፡ ይርዳቸሁ ፡ ❤️❤️🙏🙏

  • @DHMW26
    @DHMW26 24 дні тому +20

    ጎንደር ፋሲለደስ የአባይን ግድብ አክሱምን አየር መንገድ የሰራን ኢትዮጵያውያኖች አዲስ አበባን ለመስራት ለማስዋብ ለማመቻቸት ምን ያንሰናል? በርቱ አሳየው ላላየው 🇪🇹

  • @user-ny7un8nh3r
    @user-ny7un8nh3r 23 дні тому +1

    በእውነት የምትደነቂ ነሽ : ጎበዝ:: አፋችንን አዘጋሽን

  • @abila2079
    @abila2079 24 дні тому +9

    ጀግናዋ ሴት ነሽ

  • @MengistuTotoba-sx7vn
    @MengistuTotoba-sx7vn 24 дні тому +37

    እድሜሽ እንደ አድስ አበባ ለዘላዓለም ይለምልም ፣እግዚሓቤር ከአንች ጋር ይሁን ፣እውነተኛ ጀግና ነሽ።

    • @dohaqatar5702
      @dohaqatar5702 23 дні тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t 22 дні тому +2

    ይሄን የምወቁሱ ሰዎች ሰያልቅ ለመዝናናት አንደኛ ናቸው

  • @emmy1365
    @emmy1365 24 дні тому +14

    ጀግንኒት!!!! በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በፍጥነት ጀምሮ ብቻ ሳይሆን በጀታዊ ፍጥነት እሚጨርስ መንግስት!!!! ከተማችን ውብ ሆናለች!! ስራ ፈት ወረኛ ያውራ እንተ አልሙ!!!❤Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏

  • @Sabafricans
    @Sabafricans 24 дні тому +6

    ጀግናዎቹ!!!

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 24 дні тому +6

    My hero Adanech ጀግኒት ❤️❤️❤️❤️

  • @revivaltube9717
    @revivaltube9717 24 дні тому +3

    ጀግኒት ከንቲባችን እናመሰግናለን!

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 24 дні тому +11

    ጀግኒት ተባረኪልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destag6562
    @destag6562 22 дні тому +1

    ከልቤ ተደንቄያለሁ። ጀግና ነሽ አዴ አቤቤ። በርቱ ፈጣሪ ያግዛችሁ

  • @fikikr
    @fikikr 24 дні тому +14

    አንበሳ ድሮም እኮ አንበሳ ለአደን የምትሆነው ሴት አንበሳ ነች ከተማችን እያስዋብሽ ስላለ በርቺ

  • @TigestHailegabreal
    @TigestHailegabreal 24 дні тому +10

    አኔ ሳውዴ አረበያ ነበርከ መቼ ነው የኝም ሀገር አነደዜህ የሚሆነው አል ነበር ለሁሉም ግዜ አለው አነችነ አገኝነ አግዚሀቢር አደሚና ጤና ይሰጥሸ የተወለደሸበት ቀነ ይባረከ አውነትም ጀግኔት ከዚ በሃላ ከተማ ለይጫት የሚጥል ቨካራ ሀገዳ የሚሸጥ መከልከል አለበት ኖሬልነ

  • @Ethiopia369
    @Ethiopia369 23 дні тому +1

    ዋው ይህ አለማድነቅ አይቻልም !!!
    በርቱልን !!!

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 24 дні тому +9

    የኢትዮጵያ ህዝብ አረ ንቃ እነዚህን ሰዎች እናግዛቸዉ የባልቴት ወሬ ትተን እናክብራቸዉ እናግዛቸዉ በርቱ በርቱ በርቱ

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 24 дні тому +2

    You are very good planned 👌 👍

  • @AberraHaileselassie-zn9fr
    @AberraHaileselassie-zn9fr 24 дні тому +6

    You are a great leader, efficient, unassuming and committed. Keep it up and make history!

  • @mehbubelyase6491
    @mehbubelyase6491 24 дні тому +8

    ብልፅግና በተግባር እያየን ነዉ አዳነች በርቺ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 23 дні тому +2

    ሰርታችሁዋልና ፡ ሰራችሁ ፡ ይናገራል ፡ የማንንም ፡ ትችትና ፡ ውረፉ ፡ አታዳምጡ ፡ጌታ ፡ ይረዳናል ፡ ኢትዮጵያ ፡ ትልቅነቷ ን፡ ታሳያለች ፡❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @MG123-yb5ry
    @MG123-yb5ry 24 дні тому +2

    WOW amazing

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 23 дні тому +1

    Thank you for everything you do for your country ❤❤❤

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 24 дні тому +2

    Aduye tebareki.

  • @girmaestifaos8358
    @girmaestifaos8358 24 дні тому +4

    Proud of you

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 24 дні тому +1

    ተባረኪ ከንቲባ አዳነተች ተሪክ ይመሰክርልሻል ልጆችሸን አኮራሸ የአዲሰ አባ ባ ህዝብ ይኮራብሻል
    ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 24 дні тому +8

    አንቺ ጠንካራ ሰው፦ አይዘሽ ! በርቺ ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 24 дні тому +9

    ❤ከንቲባ አዲ ትቺያለሸ ይመችሽ❤❤ ተባረኪ ❤ውድድድድድድ❤❤❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 6 днів тому

    አንቺ ጀግኒት 💪💪🇪🇹🇪🇹❤💚💛አንቺ አንበሳ አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ🇪🇹👈ሰላምሽሽሽ ብዝት ይብርልልል🇪🇹💛💚❤

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 24 дні тому +4

    Greo work

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 24 дні тому +5

    You are the best mayer, thank you so much!!!

  • @egegayhuayele7063
    @egegayhuayele7063 23 дні тому +1

    ከዚ በዋላ አዲስ አበባ ሽንት ቤት መቆለፍ የለም ሰላም ለኢትዮጲያ ጦርነት ነው ወደዋላ ይስቀርን የት እንደርስ ነበር እናመሰግናለን መላው የአዲሳባ ህዝብ በትእግስት ይህንን ውጢት በማየታችው መልካሙን ሁሉ ለኢትዮጵያ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-tc4us4jx4x
    @user-tc4us4jx4x 24 дні тому +2

    እዉነት ነው በጣም ያምራል
    ከዝህ ብኃላ ለሚሰሩ ቤቶች ወደመንገድ እንዳይጠጉ ትኩረት ይሰጠዉ።

  • @AlemayehuDefence
    @AlemayehuDefence 19 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ክብሪት አዳነች ኤሪሶ የልማት ጀግና ናችሁ እና አገር አቀፍ የከተማ ልማት ፤ ሌሎችም አማራሮች ከኤርሶ ብማሩ ደስ ይላል ♥♥

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 23 дні тому +2

    በሁሉም ደረጃ ላሉ የኢትዮጵያ መሪዎች ምን መደረግ እንደሚቻል በተምሳሌት ይህ ቲም በስራ ስለተናገረ እንደገና አመሰግናለሁ።

  • @hannabiru3243
    @hannabiru3243 24 дні тому +1

    በጣም ደስ ተባረኩ የሳይክል መንገድ በጣም አሰፈላጊ ነገር ሁሉም ደስ ይላል በርቱ

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 24 дні тому +3

    ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ይን ቀን ከለሊት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ በርቱልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 24 дні тому +2

    አዲሳበባቤቴ ብሎ መዝፈን ነው በቃ ❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 17 днів тому +1

    Thanks Ethiopia. እናምስግንሻለን አዳነች ሐቤቤ የኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከንቲባ እኔ የምፅፈው እውነት ነው ተወልጄ ያደግሁት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ቀበና ባልደራስ ስፈር ነው እሱንም ይዪልን ክቡር ከንቲባ አዳነች ሐቤቤ ግድ የለም እኔ እናቴ በሕይወት አለች እኔ አለሑላት ለሌሎቹ ለማለት ፈልጌ ነው I'm sorry ክብርት አዳነች ሐቤቤ ።

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 24 дні тому +8

    ጀግናዋ አዳነች አቤቤ 🇪🇹💪🇪🇹

  • @user-tc4us4jx4x
    @user-tc4us4jx4x 24 дні тому +3

    የመጥፎ ሽታ በወንዝ ላይ የመልቀቅ ጉዳይ ትኩረት በደንብ ይሰጠው

  • @Truthonly2
    @Truthonly2 24 дні тому +2

    W O W , great job

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 7 днів тому

    Great job. This is what we were wishing to see in our country.

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 24 дні тому +12

    #ብልጽግና በተግባር🎉🎉🎉

  • @markostadesse3393
    @markostadesse3393 24 дні тому +4

    በጣም ትልቅ ሥራ ነው። በርቱ ።

  • @waw7283
    @waw7283 24 дні тому +2

    አለማድነቅ አይቻልም። በርቱ

  • @temesgenmekonnen4643
    @temesgenmekonnen4643 24 дні тому +3

    እዚህ ም/ቤት የግል ተመራጭ ሆኜ በ80ዎቹ ከአቶ አሊ ጋር እዚህ ቤት ሠርቻለሁ ም/ቤቱ ምን እንደሚመስል በደንብ አውቃለሁ: አሁን አዲስ አበባ ከንቲባ አግኝታለች::በርቺ ከንቲባ አዳነች::

  • @davedave991
    @davedave991 24 дні тому +1

    ማርያምን በጣም በጣም ጀግኖች ናቸው ማመን አቃተኝ

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 23 дні тому +1

    Great Job.

  • @aklilumamo1846
    @aklilumamo1846 24 дні тому +5

    የኔ አንበሳ በርቺ ከንቲባችን Good job 👍

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 18 днів тому

    ጀግኒት በርች 1000 አመት ግዥ ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 23 дні тому +1

    እግዚያብሔር ፡ አምላክ ፡ በመፍራት ፡ ሰው ፡ ተኮር ፡ ሰራ ፡ እየሰራችሁ ፡ ፡ ሰለሆነ ፡ ጌታ ፡ ብድራታችሁን ፡ይከፍላችኋል ፡ ተባረኩ❤❤

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 24 дні тому

    You are an amazing lady. Your energy and understanding of the project is outstanding.
    Well said.

  • @bl8869
    @bl8869 24 дні тому +1

    Amazing! Bertu! We must develop

  • @tegenuabebe4155
    @tegenuabebe4155 24 дні тому +2

    አንድ ኢትዮጵያ ፣ፒያሳ ፈረሰች የምትሉ እባካችሁ ይህን እያያችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ፣በመሻሻል ዉስጥ መጎዳት አለና።

  • @birhanulegesse4701
    @birhanulegesse4701 24 дні тому +5

    Mesmerizing! You made me speechless! bravo! Pls, we need peace and security, too!

  • @KebedeGebregiorgis-sd3sw
    @KebedeGebregiorgis-sd3sw 6 днів тому

    You are hero keeps going!!

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 24 дні тому +1

    We will probably need a map next time we visit our beloved city. ❤❤❤ well Done

  • @TigestHailegabreal
    @TigestHailegabreal 24 дні тому +6

    ወድድድድድድ ነው የማረግቨ የኔ ጉበዝ ለኛ ቡለሸ ነው የኔ መር

  • @YihuneAbera
    @YihuneAbera 24 дні тому +7

    አዱ በወሬ ሳይሆን በሥራ ራሷን ያሳየች ተምሳሌት መሪ አይደክማትም ደሞም አይሰለቻትም በቃ ልዩ ናት

  • @kingwe37
    @kingwe37 23 дні тому +1

    It's amazing 👏

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 24 дні тому +1

    ቃላቶች ያጥሩኛል ዉድ ከንቲባችን
    ❤❤❤

  • @mamushtaye3022
    @mamushtaye3022 20 днів тому +1

    ጀግኖች ናችሁ u showed how u can managed to build in a short period of time. Let the lazy bark u keep working. We never see such an outstanding work . Well done

  • @debbymiressa8525
    @debbymiressa8525 24 дні тому +7

    Thank you our Mayor Adanech!

  • @lijshasho5660
    @lijshasho5660 21 день тому

    Yetekebru Adanech Abebe, we thank you so much for your unconditional Effect to my people in Addis (Finfine)

  • @BOLEPOST
    @BOLEPOST 22 дні тому +1

    ጎበዞች ሌሊት እና ቀን ወርደው ይሰራሉ፣ ምቀኛው እና ሟርተኛው ስለሚሰሩት ያወራል። በርቱ!

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun 24 дні тому +11

    ጀግኒት

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 24 дні тому +6

    Wow ቃላት የለኝም

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 24 дні тому +9

    ዋው የለውጥ ጉዞ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 16 днів тому

    Wey Aduye tebareki . Yet nebersh malet anchin new❤❤❤❤❤❤

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 22 дні тому

    ደስ የሚል ስራ ነው ፕሮጀክት ጀምሮ መጨረስ አንደኛ ሆናችዋል ግን እንደው ይሄ ድሀው ከሚበላው እየቆጠበ ያለው የኮንዶሚኒየም ጉዳይ እንደዚህ አፋጥናቹ ብትሰጡ መልካም ነው

  • @birukwubishet8522
    @birukwubishet8522 21 день тому +1

    ጀግና ሴት እያየን ነው በዘመናች እያየን ነው

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 21 день тому

    In all this internal problems it not is to handle such kind of great projects እግዚእብሔር ምድሪቱን እየጎበኘ መሆኑን በትክክል ተረድቻለሁ በርቱ በርቱ አመሰግናለሁ ከልብ ደስብሎኛል