የሀሳብ መድረክ: "ፋኖን የገጠመው የአመራር ክፍተት፣ የህወሓት ፖለቲካ፣ የኦፌኮ ጥሪ..."

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከእያስፔድ ተስፋዬ ጋር የሀሳብ መድረክ ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

КОМЕНТАРІ • 60

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  Місяць тому +3

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    www.gofundme.com/f/stop-here-to-join-a-community-of-reason

  • @user-ts3nk7lf8i
    @user-ts3nk7lf8i Місяць тому +1

    The two brilliant, neutral and pragmatic youths keep it up eyas and moge

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@user-ts3nk7lf8i 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @temesgenwaltenegus6508
    @temesgenwaltenegus6508 Місяць тому +1

    Thanks, it was a great discussion.

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu Місяць тому

    እያስ ቤድ በጣም ነው የምወድሕ

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu Місяць тому

    ገራሚ ትንታኔ እያስ ቤድ የዘመኑ ምርጥ ወጣት አማራ በናቱ መሬት ይወስዳል ጎበዝ

  • @gashawadino-sk1dm
    @gashawadino-sk1dm Місяць тому +2

    ሁለት የፋኖ ድርጅት መሆን ይቻላን የሚለውን ሀሳብ ትተን ልዩነቱን ወደ ጎን በመተው አንድ የሚሆኑበትን መንገድ ማሰብና መወያየቱ ይበልጣን

  • @Getiye-bt7jt
    @Getiye-bt7jt Місяць тому +1

    THANK YOU
    MOGESS & EYSPED

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 Місяць тому +1

    Eyaspad thank you brother . ጥሩ እይታ ከታጨቀ እውቀት ጋር ! ሞገሴ thank you bro

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 Місяць тому

    Eyasped Big Man! Very matured analysis !

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@nahomtariku9559 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kasahuntesfaye9506
    @kasahuntesfaye9506 Місяць тому +1

    Good discussion moges & eyaspid

  • @eshetuayano4057
    @eshetuayano4057 Місяць тому +2

    ጤና ይስጥልኝ ሞገስ እና ኤስፔዴ

  • @obangoguta7142
    @obangoguta7142 Місяць тому +1

    ተመስገን ሰላም ነን ወንድሜ ፣ከጋምቤላ

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 Місяць тому

    Eyasped outstanding I like the way you see things

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому +3

    ለኛ ታውልን ቺግራችንን በይቅርታ ይመለሣል💚💛❤️ፋኖ አማራዬአንዲነን

  • @Ali-horreAburus4823
    @Ali-horreAburus4823 Місяць тому +1

    AFAR is the SOURCE of Ethiopia. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ፋኖነት እምቢተኝነትና የማቸነፍ እሳቤ እሳቤ ነዉ። ፍኖ ማንም የማይችለዉን መከራ ተሸክሞ በቃ ብሎ የተነሳ ሀይል ነዉ ከነፃነቱና ዉነቱ ማንም ምድራዊ ሀይል ሊያስቆመዉ አይችልም።

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 Місяць тому +2

    ያው እጅ ከምን ላልከው እጅ ከፍንጅ ነው ሊሆን የሚችለው

  • @zewudufikre4046
    @zewudufikre4046 Місяць тому +1

    የአረንጓዴ አሻራውን በሙሉ ለምን መንግስት ዘንባባ አያደርገውም😂😂😂😂

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ገዳይ አሳዳጆች ላይ ሳይሆን አትግደሉኝ የሚለዉ አማራ ፋኖ ላይ ዱላ ለማቀበል ነዉ ያለው ሩጫ ትዝብት ነዉ ትርፉ ፍኖ በዉነቱ ያቸንፋል ተወደደም ተጠላ።

  • @elijahda6424
    @elijahda6424 Місяць тому +1

    Kudos to this media for creating an intellectually oriented platform. Great discussion with your guests appearing of late. This particular guest is just talking as if he knows something but with very little substance. Does he even get prepared out of respect to the audience? He is just talking a lot of nonsense with sheer confidence, a typical demeanor of ignorant cadres in that country.

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@elijahda6424 ❤❤❤❤❤❤❤ you have seen him . Yes he is a Wombo jumbo

  • @iwnetyaskebral3953
    @iwnetyaskebral3953 Місяць тому

    Himmmmm

  • @dammaqechifranduga
    @dammaqechifranduga Місяць тому

    Hey guys! Long life for you s8
    What is the reflection of your wearing style about!!?

  • @Bwondema
    @Bwondema Місяць тому +1

    Good job Moges. I like your guest 's insight.

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@Bwondema 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @michotesfu4270
    @michotesfu4270 Місяць тому

    please ሃሳቡን አስጨርሰው

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 Місяць тому

    It’s sometimes fun to see children playing, it needs great length to understand Tigaru, just saying!!

  • @user-sd5lr5mv2u
    @user-sd5lr5mv2u Місяць тому

    በወለጋ፣በሸዋና በሐረር ኦሮሞነት የተቧደኑት ምን ልትላቸው ነው!??

  • @bekelenega7773
    @bekelenega7773 Місяць тому +1

    የእውቀት ትንተናና ክርክር ቀርቶ ወደ ርእሱ ብትገቡ ይሻላል

  • @mimiyany3185
    @mimiyany3185 Місяць тому +1

    ሞገስ ይሄ ልጅ ኦህዴድ ስልጣን የያዘ ሰሞን ይተፋ የነበረው መርዝ አበስኩ ያሰኝ ነበር አሁን በስሎ ተቀይሮበማየቴ ደስ ብሎኛል

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@mimiyany3185 ❤❤❤❤👍👍👍ትክክል ትፉት ይገልጸዋል ።ልክ አስተዉለሀል።

  • @The_Instructor-1
    @The_Instructor-1 Місяць тому +1

    በኛ ሀገር የዘንባባ አብዮት ተጀምሯል።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    አማረኛን መናገር የፍኖን ቱጋድሎ ማማሰል አይቻልም መደገፍ ብቻ ነዉ የሚቻለዉ እንደ ሁሉም ዲያስቦራ።

  • @abey3845
    @abey3845 Місяць тому

    Who ever wins this round will have to prepare to step down. Does Fano know how to change it’s leadership??

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    አማረኛ እየተወራ አማራ የሚባል የለም ምን ማለት ነዉ። ከዚህ የበለጠ ነዉረኝነት ከሀዲነት አለ ወይ።

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Місяць тому

    ሞገስ ምን ነው እንትን የሚያክል የተማረ በሰለጠን አገር እየተማራችሁ እና እየኖራችሁ። እንደዚህ ዓይነት የወረድ ውይይት ምን ያደርጋል። እናት ኮ ከፍ ብላችሁ ነው ማሰብ ያለባችሁ እንጂ የ ዘር ቆጠራ ውስጥ መግባት የለባችሁም እባክህ ከዚህ ሻል ያለ ነገር ይዘህ ብትቀርብ።

  • @TekaligneTesfaye-ye2nk
    @TekaligneTesfaye-ye2nk Місяць тому

    A Country is bigger than a household. The analogy is very simplistic. As far as property party goes, the party has leaders, members, and supporters who have different level of educational level. Labeling All prosperity party members and supporters with the same degree is not a good assessment
    I believe the federal government will negotiate with any part that is willing. After starting negotiation any group that is going to refuse to sit and discuss will be dealt with and the international community would not be against the government using forces.

  • @user-sd5lr5mv2u
    @user-sd5lr5mv2u Місяць тому

    ሞገሰ በሪሠርች ያልተደገፈ ትንና ወይም ፍረጃን መዋወም ይኖርብሀል እኮ!

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 Місяць тому +1

    አያሰበዳ ስለምታውቀው ብሔር ብታወራ ይሻላል

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@adugnasisay5519 ❤❤❤❤❤

  • @user-tj9ov4qy7k
    @user-tj9ov4qy7k Місяць тому

    Eyasped ትንሽ ወገተኝነት ይታይበታል ከሁለቱ ጠባብ ማነዉ ትክለኛ ማነው? የምርጫው ሂደት በደንብ አጥንታችሁ ስህት የሠራዉ እንዲታረም በግል ሊነጉረው ይገባል መስፈርቱንም ግልፅ ያላደረጉት መሸነፍን ላለመቀበል ነዉ።

  • @mole576
    @mole576 Місяць тому

    እንግዳህ ስብእና አልው አንት ግን ዝም ብልህ ትቦጫርቃልህ ብጣም ኬርልስ እና ብቻ ልጂ ነህ ምንም ይምታውቅው ይልም እራስክን ገመግም ውዳቄ

  • @belachewzeleke9621
    @belachewzeleke9621 Місяць тому

    እንዴት እንዴት ብደፋር ነው ይኼን ግለሰብ ስለ አማራ .... ይገርማል :: ለነገሩ አንተስ ምን ሆንክና? አይ ሞገስ የልብህን ሃሳብ እግዚአብ ሔር ይይልህ

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 Місяць тому

    የአማራ ህዝብ ትግል Manifesto እና እንደ አማራ ህዝብ የትግል ግቡ በግልጽ ባላውቅም መግለጫው ላይ የለን ጥያቄዎች፡
    1) አማራ ህዝብ ሰላማዊ ትግሉ ለረጅም ግዜ አድርጎ ባለመሳካቱ እንደ መጨረሻ አመራጭ ወደ ትጥቅ ትግል ተገዶ እንደ ገቡ ይገልጻል። መቼ ነበር ሰለማዊ ትግል ያደረጋቹት? እንደ ተቀዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ "አብን" ከሆነ ከመንግሥት ጋር ምርጫ ላይ ከተሳተፉት ጥቂት ፓርቲዎች አንዱ ስሆን ምርጫውም ታሪካዊና ዲሞክራሲያዊ መሆኑ መስክሮ ከመንግስት ጋር ስልጣን ተጋርተዋል። በዚህን ግዜ የኦሮሞ ታዋቂ ፓርቲዎች(OFC,OLF)በር ተዘግቶባቸው ታስሮና ታፍኖ በምርጫው እንዳይሳተፉ ተደርጓል። እንድሁም ሕወሓት ጋር ብልጽግና የገባው ጦርነት ፋኖ እና የአማራ ፓለቲካ ፓርቲዎች ከየትኛውም ቡድን በበለጠ መንግስት ጋር ተሰልፎ ትግራይን እነወጋቹ ስለ ነበራቹ መቼ ነበረ ሰለማዊ ትግል ያደረጋችሁት ማለት ፈልጌ ነው?
    2) ከዛሬ 150 ዓመት በተፈጠረው "የውሸት ትርክት" የዛሬው አማራ ዕዳ መክፈል የለበትም ይላል። አዎ የዛሬ 150ይሁን 100 ወይ 50 ወይ 5 ለተፈጸመው ጥፋት የአማራ ህዝብ ዋጋ መክፈል የለበትም። የደረሰውን ጥፋትም በግዜው የነበረ "ስርዓት " ተፈጽመው ነው እንጂ አማራ እንደ ህዝብ ዘምቶ ወይም ደሞ የራሱን መንግስት መርጦ ሂድና እንደነ እግለን ጨፍጨፍልን ብሎሀል ብየ አላምንም። ነገር ግን የተፈጸመው ወንጀል "አንተ ላይ" ስላልተፈጸመ ብቻ ውሸት ትርክት ነው እያልክ እኔ አውቅልሃለሁን ትርክት እዚሁ ካላቆማችሁ መቼውንም ብሆን ሰፊው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ጋር ሰሰላም መኖር አትችሉም። እኔ ተጎድቼዋለሁ ካልኩኝ ማዳመጥ እና እውነታውን መረዳት እንጂ ውሸት ለማለት መብቱ አይኖርም።
    3) ባለፉት 30 ዓመታት ወዲህ እትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነት እንደ ነገሰ ሀገሪቷም ወደ በኋላ እንደ ተመለሰች ይገልጻል። እናንተ በእትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እውቅና ተነፍገው ቋንቋቸውን ባህላቸውን ተነፍገው ማንነታቸውን ተከልክለው ይኖሩ የነበሩ 80 ብሔር ብሔረሰቦች "እውቅና" ማግኘት የጀመሩበት ወቅት "የአማራ ህዝብ ሰቆቃ" የጀመረበት ግዜ አድርጋችሁ የምታስተጋቡት ነገር ግርም ይለኛል። ብሔር ብሔረሰቦች በራሳቸው ቋንቋ ለምን መጠቀም መጻፍ መዳኘት ጀመሩ? ለምን በአማርኛ ብቻ እንደ በቀደሙ አልሆነም ነው አሳባችሁ? እትዮጵያ ከ30 ዓመት በፊት ይሻላት ነበር ደርግ Socialist ቀይ ሸብሩ ነው ወይስ የዘውዳዊ ንጉሥ የገባርና ጭሰኛ ነው የሚሻለው?
    3) "መነሻችን አማራ መድረሻችን እትዮጵያ" ትላላችሁ። ምን ማለት ነው ? አብይን አስወግዳችሁ እትዮጵያን ብትቆጣጠር ምን አይነት ስርዓት ነው የምትበጁት? የአማራ ህዝብ ፖለቲካ ጥያቄ እትዮጵያን መቆጣጠር ነው? የራሲን ዕድል በራስህ መወሰን or The right to self determination which is universal declaration of human rights enshrined in UN Charter ታከብራላቹ?

  • @Beke-j9i
    @Beke-j9i Місяць тому

    ዘር ቁጠሩ ሲባሉ ምንጅላት፣ቅንጅላት፣ጅጅላት፣ቱቱላት፣ ፍፍላት😂😂

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 Місяць тому

    አዲዮስ የአማራ የሽፍትነት ጉዞ በጎጥኛ ሲደመደም!!!!

  • @user-sd5lr5mv2u
    @user-sd5lr5mv2u Місяць тому +2

    ልጁ እራሱን እንደ አዋቂ ቆጥሮ ጨርሷል

    • @anthenehbeze.
      @anthenehbeze. Місяць тому

      @@user-sd5lr5mv2u ❤❤❤❤❤በዚህ ዶንንቁርናህ እንዲ አይነት ኮንፊደንስ ነዉ ያለህ።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዉይ የኢህአፖ ጉዳይ ለእኛ ለረጅም ዘመን ለተዋደቅነዉ ብትተወዉ።ይህንን ተራ ግለሰብ እጅግ የአማራ ጥላቻ ከአቅሙና ከእድሜዉ በላይ የሆነ ፊደል ሸምዳጅ መጋበዝህ መብትህ ቢሆንም ፣ በሳል ሰዉ መርጠሀል ማለት ይሳነኛል።ወጠጤነት ፤ ዘርተኝነት፤ሁከት ራስነት፤ ለእጩ ብዮ አላምንም።በአንድ ወቅት "አማራ የተሠለበ አሳማ!!!" ነዉ ማለቱን ጠንቅቄ አስታዉሳለሁ።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому

    የሕወሀትን ስም ስታነሱ stand in awe of T D F

  • @chalachewmuche7645
    @chalachewmuche7645 Місяць тому

    አንች ታመጭዉ አንቺዉ ታሮጭዉ 😂

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 Місяць тому

    Moges, please not this guy concerning amhara issue. He and his mates on their media never been fair when it comes to amhara for that Matter to Ethiopia. If you need him on your show to to him on issues concerning oromo

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Місяць тому

    This is hateful he said as long us u r Christian and light face' Eyasped u r hateful. Moges this is negative propoganda! Ye Amhara poletica azmari minamin ke bahil yemeta new eyalachihu new. Betam hateful le hizb niqet new

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Місяць тому

    Brothers 🎉i don't know why your " intellect " if intellect is defined by beard density, blocks your brain chamber not to examine Ethiopian real problem vis a vis hydro politics? Always Shene/Fano/ Weyane/ is not a solution we need something out of the mentality of Habtamu Ayalew and er al Neanderthal thoughts

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 Місяць тому

    Biher qotera alachihu Oromia degmo gimash oromo kehobk yarduhal welaga hid. Bale ena mist leyitew yardalu. Amhara qotere bilachihu taganinalachihh qotiro yemiyardew eyale! U guys r biased and hateful