JFK is not our fellow countryman, Moges. Yes, one's relationship with the state must be transactional, and that is normal. Don't spiritualize it too much 😂😂
ነጻ ልንወጣ እንፈልጋለን እያላችሁ ለምን ታስጎመጁናላችሁ? The tax we collect from your region wouldn't be enough to purchase CHALK! Cancerous region where all of our pains emanate from
Man ¡ what you are trying to promot may help your anger and immotion to vent but it would bring no good to the people of tigray even a full would be fulled only once😊
And where was the responsibility to protect when Eritrean army killed Tigrians at will....in fact you were the main agitator of that wanton destruction.So brother enough of your virtue signalling.
My brother Let us take Axuim, Axuim is not built by Tigrian only , Axuim was built by Amhara, Jewish, Agew , and Tigrian people. The kingdom was Solomon dynasty. Go to Axuim and look what was written on Axuim obelisks which is on Arabia language. Most of the Tigrian politicians did not understand that Axuim is not belong only to Tigrian. Tigray think Tigray is their only. The Oromo elite is also think the region thinks it is theirs, but Oromoma forgot that Oromo are invaders. Why even with all these killings why Amhara said we will get independent? Because Amhara believed the land Oromoma took it is belonging to Amhara too. Trust me , every Oromo elite will know they won’t be successful on this. Tigrian also forget that Tigrian ancestors paid their blood and skin to current Ethiopia. Most Tigrian did not think like TPLF think. Look what is going on in Tigrian region . Tigrian are saying openly said they don’t like TPLF. TPLF is an Adowan dominated party.
Could you support our media? If so, please donate here: gofund.me/248c2e2e
Well said!!
እንደ አንተ አይነት ምሁር ወጣት ገለልተኛ የዘመነ ኢትዮጵያዊ እውነተኛ ኢሊት ያብዛላት ለአገራችን
አሜን
መማር. ከአነበበ ነው።thank you.
እንደሁልጊዜው የሀሳብ ፍሰትህና አቀራረብህ በጣም የምወደው ; የአመክንዮ ማስረጃዎችን የምታስቀምጥበት መንገድ ይመቼኛል።
አመሰግናለሁ !
You are right brother.
የሀሳብ ገበታን አድናቂወች በላይክ እና በሸር ተባበሩ 👍👍👍👍👍
ልክ ነህ ወንድማችን እንኳን ትግራይና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊውን ኢትዮጵያዊ ብሎ ለምሳሌ ኬንያዊውን አፍሪካዊ ብሎ የመፈረጅ ባህላችን ይደብረኛል።
You know what I just understood today what you have been saying now I agree Moges
Moges, my hats off to you.
Right you are
Exactly you are correct
Waw....what shall I say....well done!
When is the time these Tigaray elites stop their madness?
why do you think they can stop now? every thing around them is darkening because of their own selfish stupidity.
However things are darkening to them, they have to give the chance to the youth to make the future brighter.
There should also be equality and liberty.
Thanks moges!
እኔ ከቻሉ ቢገነጠሉ በጣም ደስ ይለኛል። ይሄን ልል የፈለኩት የሀገራችንን መለያየት ፈልጌ ሳይሆን በቃ ኢትዮጵያን አይወዷትም፣ የበላይ መሆን ነው ሁል ጊዜ የሚፈልጉት በተጨማሪም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁል ጊዜ እዛ በሚፈጠር ችግር ማለቅ የለበትም። ምንም ሀብት ደግሞ የሌላት ነች ትግራይ።
Wendeme ensu eco bigentlu menum yelachewem welkaytem yensu bhihonem enkwa gin lepoltica fegota silu engentelalen yelalu endewem tegentelu betelachew gin ekekachewn yechalechehun Ethiopia tetew mhed aychelhum rabtegna mertachewn Benin yalemutal
Their dream will definitely turn into a nightmare to create another "Singapore", I mean single-poor, like that of their Northern foes.
Free and independent Tigray is coming soon !!!!
ሞገስ 🙏🙏🙏
ከተቻለ እኛም ፍንፍኔን ብንገነጥል ደስ ይለናል።😅😅 ገሜ እና ጓደኞቹ ጨፈሩብን😅😅
በጣም ተናደድክሳ!!!
እባክህ ያንን ሠካራም / እንድርያስን ማለቴ ነው/የጥሩ ነገር ምሣሌ አድርገህ አትጥቀሠው።
አሥተዋይኮነህ❤❤❤❤❤❤
The knowledge is amazing
ላይገነጠሉ ሁሌ እጀንዳ እንሁን ነው ነገሩ።
No mor Ethiopian 😡
መባል ያለበት በትግራይና በሌላው የኡትዮጵያ ሕዝብ መካከል ነው ።
የፍርሃት ትንታኔ ነው ወይስ ከዕውቀት ነው? አንተ በምን ዕውቀት/መብት/ኃይል /ሥልጣን ነው ሌላው ይገንጠል፣እይገንጠል የምትለው? ኤርትራም ፣ደቡብ ሱዳነንም እንዲሁ ስዛትባቸው ነበር ።
ከገባቸው ጥሩ አድርገህ ነግረሃቸዋል። What about the issue of permanent minority? የጨነቃቸው ነገር ቢኖር በልክ የመኖር ጉዳይ ነው። ምክንያቱም ለ27 ዓመት ከልክ በላይ ስለኖሩ ወደ ልካቸው ለመመለስ ከብዷቸዋል።
ለብዙዎች ኢትዮጵያውያን የቸገረን ነገር ማንም እንደፈለገው እየተነሳ ወለፈንድ የሆነ ሀሳቡን በግድ እንጫንባችሁ ሲባል ነው፡፡ ከመቶ ሰዎች ውስጥ አንዱ ለራሱ የመሰለውን የእብድት ሀሳብ በግድ ስሙኝ ሲል ነው የቀውሱ መነሻ፡፡ ሀገር እንደፈለግነው እየጠፈጠፍን ጠዋትና ማታ የምንመሰርተውና የምንፈጥረው የጭቃ እቃ እቃ ጨዋታ አይደለም፡፡ እንዴትስ ይህንን መንገድ ተከትለው የተገነጠሉት ምን እየሆኑ እንደሆነ እያየን መማር አንችልም? ሰነፍ ሰው ነገርን ባቋራጭ ሊያገኝ ከቻለ ምንም ከማድረግ ወደኋላ እንደማይል የታወቀ ነው፡፡ ሰላሳ አርባ አመት ተገንጥለው እንደ ሀገር መቆም ያልቻሉትን አይተን እንኳን እንዴት መማር አንችለም? ምን አይነት ድንቁርና ነው? እንዴትስ በልጆቻችን እጣ ላይ እንዲህ ያለ ክፉ ሀሳብ በግድ እንጭንባቸዋለን??
በሀሳብህ እስማማለሁ::
Free Tigray
አብሮ ለሞነር መከባበር መልካም ነዉ
No more the #Genocidal state Ethiopia!!!
ሞገስ ሞገስ 😮Can you Bring A Unifying Alternative to the current situation in 🇪🇹😮 a book or a manuscript or else?
@@AaBy388 after tplf and its siblings
የአማራን ይሄንን አገር በዚህ አካሄድ ይበታተናል ብሎ ለማስተማር መጣር አልሰማ ብላችኋልና ያርግላችሁ።አሁን እነማ እንደሚጎዱ እናያለን።
ይዘገያልጅ ከናንተ መላቀቅማ ኣይቀርነዉ ኢ፡ያ ከፈለገች ቁልቁል ቲደፋ ትግራይ ሃገር ሁና ሳቲሞት ታያለህ ትግራይ ሃገርናት ኣበቃ
ትግራይ በተጋሩ ልብ ሀገር ናት::
እራስን ከመጠን በላይ አገፍክ
ብትሳማ ባትሰማ በሕዝብ መብት ማን ወሰኝ አደረገህ
ኢትዮጵያ ወደድክም ጠላህ መበተን አይቀርላትም
የትግራይና ጦብያ ግንኙነት ማለት: የተጨፍጫፊና ጨፍጫፊ ግንኙነት ለማለት ነውና ስህተት የለውም።
ይልቁንስ: ስለ መልካም ጉርብትና ብናወራ።
ወያኔ ሲጨፈጭፍ ሌላው መች ካልተገነጠልኩ አለ
አብረሀም ያየራድ እና ገብረመደህን ታላቁ ሤራ በሚል ጽሁፋቸዉ ዉስጥ ትግራይ ሪፐብሊክ ብሎ ወያኔ ያወጣው ካርታ ከወልቃይት እስከ አሠብ ድረሥ ነው፡፡ ይህም አሠብን መጨረሻ መገንጠል ደረጃ ሢደርሡና ሢፈፀም ሻቢያ ሊመልሥላቸዉ በዉስጥ የተስማሙ ይመስለኛል የተሠጠዉ ፡፡ ሽፋን ግን ኢትዮጵያ አሠብወደብን በነፃ ትጠቀማለች በሚል ነዉ፡፡ ይሁን እንጂ የሀቅ አምላክ ተጣሉና ሁሉም ቀረ ፡፡ ሥለሆነም ይህን ጥርጣሬዬን ብታጠራልኝ የሚል ሀሣብ አለኝ
*ሕዝብ በአንድነት በጋራ ሊኖር መሪው በግለሰብም ደረጃ በመንግስትነትም ለዜጋው ክብር ሊኖረው ይገባል። የሀገሩ ዜጋ ክብር ሲኖረው ሀገር ምን እንደሆን ለመኖር ብቻ ሳይሆን ሊያብድም፣ አፅሙ ሊይርፍም፣ ሀገር ያስፈገዋል፣ ለሚኖርባት ሀገር የትሩፋት ተጠቃሚ ፣የሕግ አክባሪ፣ በሕግ ተጠያቂም ሆኖ የመብት ጠያቂም ሆኖ ይኖራል።
★ ጆ ኬኔዲ ያለው ቧልት በሀገሩ ይሠራል፣ ከዓለም ቆጥረው የተረከቡትን እንደ ዕቃ የሸጡና የለወጡትን ትውልድ ጨምሮ መብት ጠይቆ አስከብሮ በአቅሙ ሰርቶ፣ ግብር ከፍሎ፣ በኢንሹራስ እራሱን እንዲጠብቅ ከአቅም በላይ ሲሆንበት ድጎማ ይሰጠዋል፣ ለዚህ ሕዝብ " አንተ ሕዝብ ሆይ አሜሪካ ተግተልትለህ የመጣኸው " አሜሪካ የዕድል ሀገር ናት" ቢባልም ቁጭ ብለህ እንድትችል ሳይሆን ሠርተህ ተለወጥ አትሥረቅ አትግደል ሕግ አክብር ከአሜሪካም ብዙ አትጠብቅ አሜሪካ ምን አደረገችልኝ ከምትል ሰፊውን ዕድል ተጠቅመህ ከመጣህበት የተሻለ መሆኑን አምነህ ሠርተህ በመለወጥህ አመሥግነህ ቢያንስ ግብር እየከፈልክ ለአሜሪካ ምን አደረኩላት በል"
ይህንን ቃል ይዘን ሌሌች ሀገር ብንነግራቸው ይሳቀቃሉ ኬኔዲ ንግግሩን እንጂ ተግባሩን ያላየ ሕዝብ ላይ ሽንኩርት አበዛችሁ፣ ብዙ ስኳር ትፈጃላችሁ፣ ግዜአችሁ በምግብ ሥራ ያልቃል፣ ቅጠል በጨው በልታችሁ ብዙ ውሃ ጠጡ ከሚል ይሰውራችሁ! "ኬኔዲ ና ማለት ወይ አንተ ሀገር ልሂድ ብሎ ሕዝቡ በባሕር ላይ ዓሳ ነባሪ በላው! በበረሃ ኩላሊቱ ወጥቶ በሰው ሀገር እስር ቤት አሳሩን ይበላል። ኬኔዲ ተጠያቂ ነው። "ሰዶ ማሳደድ ያማረው ሀገሩን በክልል ለውጦ፣ እጁ እስኪካጠል አጨብጭቦ ዓይኑ እስኪቀላ እያለቀሰ ነው በልልኝ"
* ሀሳቡ ባልከፋ አጥብቀው ሳያስሩ ዘቅዝቀው በተሸከሙባት ሀገር፣ አባይ ትግራይ :አባት ሀገር ፣ ኦሮሙማ: ማለት ሕጋዊም ትክክልም አደለም ለማለት " እራሳችሁ በፃፋችሁት ሕገመንግስት ሂዱ ጥርግ በሉ" የሚሉትን የካድሬ ሹማምንት ማስከፋት አይሆንም?!
* ሀገር በልተው ሕዝብ ሲያባሉ ፷ ዓመት የተንፈቀፈቀ የውሸት ትርክት፣ የተንተከተከ ጭካኔ ጥጋብና ኅብሪት፣ ያመረቀዘ ቁስል በሩቅ የሚታይ ጠባሳን ለግዜው እርሱት ለሀገሬ ምንአረኩላት በሉ ሲባል ሀገሬ ምን አድርጋልኛለች? ለሚል ካልተደረገለት ከተበደለ፣ ከተገፋ፣ እውነቱን ማረጋገጥ በደል አድልዎ ፍርደገምድልነት መኖሩን ማመን፣ ዕውቅና መስጠት ካሳ መክፈል፣ ሕመምን ማከም ነው።
* የውሸት ትርክትም ይዞ የሚንገላወድ ከሆነ፣ ለግዜያዊ ፖለቲካ የተፈጠረ ወሬ፣ማነሳሻ ማሳመጫ የቁራ ጩኸትም ከሆነ ማውገዝ በመረጃና ማስረጃ ማስተባበል ማሳፈር ይቅርታ ማስጠየቅ ግድ ነው።
* ሀገር የጣቃ ጨርቅ የሚመስለው በጥንት ፖለቲካ የተከነቸረ ልዩነት ውበት ነው እንለያይ፣ አንድነትና አንድ ዓይነት የተምታታበት ከሆነ እኔ ልዩ ነኝ፣ እናንተ እኔን አትመስሉም፣ የሚል የአውስትራሊያ ካናዳና አሜሪካ የቀይ ሕንዳውያን (አብኦሪጂናል አክት) ታሪኩንም ሕጉንም እየገለበጡ "እኛም እንደነሱ ነበርን" የሚሉም ተውኔቶች በጥንታዊ መዛግብት፣ ካርታዎች፣ የአልፎሄያጅ መዛግብትም ሊመረመሩ ሊመሳከሩ ሊጠኑም ሊያጤኑም የሚገባው ሀቅ ነው። ያለፉት ዘመን ለውንብድና ያመቻል፣ ቀለም ቆጠሩ ጥቂት ሆኖ ሌላው አድናቂ አድማቂና አለቅላቂ ከንፈር መጣጭ ነበር፣ አሁን ሁሉም ማንበብ ሲችል ይህን ማን ፃፈው? የት ተፃፈ? ከየት ተገለበጠ? ምንጩ ምንድነው? የሚል ትውልድ እንኳን የሰው ሀገር ታሪክ መተርጎም የመመረቂያ ፅሑፍ ማሟያ መቀንጨብ የሚደረስበት ዘመን ነውና ይህም በግልፅ በባሕልም ሊወገዝም በሕግም ሊታገድም ግድ ይላል።
* ተወደደም ተጠላ ግን ሕዝብ ክብር ይሻል፣ በመሪውም ይሁን በጀሌው ሊሰደብም ሊዋረድም ሊሳደድም ሊሰደድም አይገባም፣ የኢኮኖሚውም የሠላምና ደህንነቱም ዕኩልነት፣ ሰው የመሆን ልዕልናው ሊከበር፣ሊጠበቅ፣ ሊደሰት፣ ሊወልድ ሊያመርት በሠላም ሊበላና በደስታ ሊኖር የሚያስችል ሥርዓት ሕግ፣ ተቋም ሲኖረው ብቻ ለሀገሩ ምን እንደሚያደርግ ሕሊናው ያዘዋል፣ ይመራዋል፣ ያስተዳድረዋል።
ሰጥቶ መቀበል ጥሩ ነው ሲባል ሰጥቶ መንጠቅ ግን አመፀኛ አድመኛ ኮብላይ ያደርጋል።አራት ነጥብ። ይኼው ነው !
ስለ አዳዲስ ህወሃት ወለድ ሳልሳዊ ህወሃቶች ብዙ ፕሮግራሞች መስራት ይገባል
ለምን ትግሬ ረሥታችሁ የራሡን ሥራ ኦየሠራ ነው ግን አንድ ኦውነት ኦወቁ ትግሬና ኤርትራ አንድ ሀገር ይሆናሉ ሡማሌ ኦጌዴን ከመቃድሾ ጋር ይሄዳል ጠብቁ የግዜ ጉዳይጂ
@@EyerusalemTaddese no problem you will be servants of eritreans
IF YOU CAN GO HEAD BUT TEGERAY SHOULD NOT BE A PART OF ERITREA YOU CAN NOT LIVE WITH ERITREA IF YOU NEED YOU CAN BE YOUR OWN COUNTRY 😂😂😂😂😂
@@daniminneapolis ምነው ተቃጠልችሁ ኦነሡ በሁሉ ነገር ይመሣሠላሉ የግዜ ጉዳይጂ አንድ ይሆናሉ ድንበሩ ሢከፈትኮ አየን ጉድ ቄሡ ወታደሩ ፈረሠኛው እየሮጠ አቅፉ ሢሣሣሙ ራጮቹኮ ትግሬዎቹ ሣይሆኑ ኤርትራዎቹ ናቸው ምን ያህል ይዋደሉ ተነፉውቀው ነበር በዚች አለም ኦንደነሡ በሁሉ የሚመሥል የለም ኦነዛኮ የኔ የሚሉት የለም ሀይማኖቱ ቃንቃ ሹርባ ሽፍንኑ ሦሥላውን ኩትቻውን በሙሉ የትግሬ ነዎ ታዶያ አንድ ህዝብ አይሆንም ሥትሉ እፈሩ መልካም ኦድል ከዛ ደሞ ኦጋዴንና መቃድሾ ረንድ ይሆናሉ አንድ ናቸው በሁሉም ከዛ ደሞ ሡዳንና ጋትቢላ ከዛ ኦሮሞና ኬንያ ከዛ ያከትማል ሁሉም ነገር
አይ ሞገስ ግዜ ያለፈበት Attention ፍለጋ ለማግኘት የማትቆፎረው ጉድጓድ የለም😂
አቶ ልደቱ ካበደ ቆይቷል እኮ
Ye’tegna ‘’ AXUM ‘’ new Ye’mitasweraw Min’Agebaw , OROMO + OGADEN + AFFAR , Ke’AXUM Ye’mitilew Ante .. SHIGIRU Ante TARIK Litisera’newe Ye’moker Yaleh !!!
I hate being called Ethiopian. Because I am not an Ethiopian. I am tegaru
But, your passport is Ethiopian's. ጉደኛኞች
JFK is not our fellow countryman, Moges. Yes, one's relationship with the state must be transactional, and that is normal. Don't spiritualize it too much 😂😂
ትግራይ ነጻ ትወጣለች , እረመኔ ሁላ ስው በቁሙ የምታቃጥሉ አውሬዎች
ነጻ ልንወጣ እንፈልጋለን እያላችሁ ለምን ታስጎመጁናላችሁ? The tax we collect from your region wouldn't be enough to purchase CHALK! Cancerous region where all of our pains emanate from
ዘገያችሁ
አፍህን ልክ የሌለው ክፍት
😂😂😂 በጣም ነው ሚያስቀው እንዳለ ምክንያት ብለህ የደረደርካቸው ፍላጎቶችህ ናቸው እንጂ እውነታውን ኣይገልፁቱም።
ኣንድ ነገር ማወቅ ያለብክ ኣገር ኣእምሮ ላይ ነው እሚሰራው የትግራይን ደሞ መሰራት ሳይሆን Resurrect ማድረግ ነው በ Day to day activities ይግልፀዋል ኣገር እንደነበር ኣሁንም መቻል እንደሚችል በሚገባ ያቃል ሁሉም ነገር በሰኣቱ እና በቦታው ይመለሳል ያንተን ፍላጎት ግን በጣም ነው ሚገርመው ኣገር መሆን ኣይችሉም ብለህ እርፍ 😂 እንደ ኣገር Exercise ካደርግን ቆየን እኮ License ብቻ ነው ሚቀረን እሱ ደሞ በሰኣቱ እናመጣዋላን። ቅን ልቦና ካለክ ግን እንዲው በደፈናው መቃወም ሳይሆን ምን ስለሆኑ ነው እንዲህ የሆኑት ብለህ በቅንልቦና መርምር እና እውንታው ይገለጥልሃል ግን ያለህ ኣይመስልም ቪድዮዎችስ ሳይ የጉምበት 7 ኣስተሳሰብ ኣለቀቀህም በጠቃላይ ከቻልክ
1. Realityው በሰው ጫማ ሆነህ ማሰብ ሞክር
2. ማታቀው ነገር ስለሚኖር Benefit of the doubt ስጥ
3. ሙሉ መረጃ ሳይኖርህ እንዳሁኑ መጠህ ባትዘባርቅ ይመረጣል ምርጫው ያነተ ነው ይህንን ምፅፍልእ በ Genocidal War መልኩ ሳይቀይር በትንሹም ቢሆን ድምፅ ስለሆንክ ነው።
እምቦቀቅላ ህወሃቶች በደንብ ሊነገራቸው ይገባል
@@solomonnega3816 አምቦቃቅላማ አይደሉም :: ያረጁ የገረጃፉ ዘመን የማያስተምራቸው ድንጋይ ራሶች nacew:: ህወአቶች!
Factualy and moraly wrong.
،የትግራይ እስላሞች ጉዳይሰ አንድ ሀይማኖት ሲል ምን ማለት ነዉ
Man ¡ what you are trying to promot may help your anger and
immotion to vent but it would bring no good to the people of tigray
even a full would be fulled only once😊
I don't know why moges, please tell me frankly why u are always in pain about Tegarus ur stand is biased
ከንግድህ በትግራይ ጫንቃ የሚቲኖር ኢ፡ያ የለችም ከፈለገች ፈራርሳ ቲበተን ወንድም ፖለቲካና ማህበረብ እኩል ኣስታሳሰብ የሚፈልቀዉ የታርክ ባሌቤት ኣለዉ የትግራይ ለተጋሩ ተዉዉ
False equivocation! አባት አገር አማራ ያለ አንድም የፖለቲካ ድርጅት በሌለበት!
አባት ሃገር አማራ!!!
You are so hateful when it comes to Tigray.
ጡዋት በላቸው ነኝ ከሰኣት ጫላ ነኝ ማታ ሙሁር ነኝ ብለህ የምታታልለው ትግራዋይ ስታጣ ቀንናማታ ትግራይ ትግራይ እያልክ ያለኣቅምህ መጮህ ተያይዘሃል
እኛማ ብለን ነበርኮ የምታታልለው ድፋባቸው ልታገኝ ትችል ይሆናል እንጂ የምታታልለው ትግራዋይ ኣታገኝምና ኣትድከም ብለንህ ነበር
በኣብይ የታላክ የይምሰል ተቃዋሚ መሆንህን ገና ከጅምሩ ኣውቀንሃል ቀጣፊ
የተበዳህ በረንዳ አዳሪ ቦርኮ
And where was the responsibility to protect when Eritrean army killed Tigrians at will....in fact you were the main agitator of that wanton destruction.So brother enough of your virtue signalling.
It's kind of tplf misleading its people....
በመጀመሪያ የራስን አጥር ማጥበቅ ነበር የሚበጀው ስለሰው ከማውራት
ጊዜ ያለፈበት አጀንዳ ቢሆን የሳልሳይ ወያነ መሪ ገበያ ባልወጣ ነበር😂
*ሕዝብ በአንድነት በጋራ ሊኖር መሪው በግለሰብም ደረጃ በመንግስትነትም ለዜጋው ክብር ሊኖረው ይገባል። የሀገሩ ዜጋ ክብር ሲኖረው ሀገር ምን እንደሆን ለመኖር ብቻ ሳይሆን ሊያብድም፣ አፅሙ ሊይርፍም፣ ሀገር ያስፈገዋል፣ ለሚኖርባት ሀገር የትሩፋት ተጠቃሚ ፣የሕግ አክባሪ፣ በሕግ ተጠያቂም ሆኖ የመብት ጠያቂም ሆኖ ይኖራል።
★ ጆ ኬኔዲ ያለው ቧልት በሀገሩ ይሠራል፣ ከዓለም ቆጥረው የተረከቡትን እንደ ዕቃ የሸጡና የለወጡትን ትውልድ ጨምሮ መብት ጠይቆ አስከብሮ በአቅሙ ሰርቶ፣ ግብር ከፍሎ፣ በኢንሹራስ እራሱን እንዲጠብቅ ከአቅም በላይ ሲሆንበት ድጎማ ይሰጠዋል፣ ለዚህ ሕዝብ " አንተ ሕዝብ ሆይ አሜሪካ ተግተልትለህ የመጣኸው " አሜሪካ የዕድል ሀገር ናት" ቢባልም ቁጭ ብለህ እንድትችል ሳይሆን ሠርተህ ተለወጥ አትሥረቅ አትግደል ሕግ አክብር ከአሜሪካም ብዙ አትጠብቅ አሜሪካ ምን አደረገችልኝ ከምትል ሰፊውን ዕድል ተጠቅመህ ከመጣህበት የተሻለ መሆኑን አምነህ ሠርተህ በመለወጥህ አመሥግነህ ቢያንስ ግብር እየከፈልክ ለአሜሪካ ምን አደረኩላት በል"
ይህንን ቃል ይዘን ሌሌች ሀገር ብንነግራቸው ይሳቀቃሉ ኬኔዲ ንግግሩን እንጂ ተግባሩን ያላየ ሕዝብ ላይ ሽንኩርት አበዛችሁ፣ ብዙ ስኳር ትፈጃላችሁ፣ ግዜአችሁ በምግብ ሥራ ያልቃል፣ ቅጠል በጨው በልታችሁ ብዙ ውሃ ጠጡ ከሚል ይሰውራችሁ! "ኬኔዲ ና ማለት ወይ አንተ ሀገር ልሂድ ብሎ ሕዝቡ በባሕር ላይ ዓሳ ነባሪ በላው! በበረሃ ኩላሊቱ ወጥቶ በሰው ሀገር እስር ቤት አሳሩን ይበላል። ኬኔዲ ተጠያቂ ነው። "ሰዶ ማሳደድ ያማረው ሀገሩን በክልል ለውጦ፣ እጁ እስኪካጠል አጨብጭቦ ዓይኑ እስኪቀላ እያለቀሰ ነው በልልኝ"
* ሀሳቡ ባልከፋ አጥብቀው ሳያስሩ ዘቅዝቀው በተሸከሙባት ሀገር፣ አባይ ትግራይ :አባት ሀገር ፣ ኦሮሙማ: ማለት ሕጋዊም ትክክልም አደለም ለማለት " እራሳችሁ በፃፋችሁት ሕገመንግስት ሂዱ ጥርግ በሉ" የሚሉትን የካድሬ ሹማምንት ማስከፋት አይሆንም?!
* ሀገር በልተው ሕዝብ ሲያባሉ ፷ ዓመት የተንፈቀፈቀ የውሸት ትርክት፣ የተንተከተከ ጭካኔ ጥጋብና ኅብሪት፣ ያመረቀዘ ቁስል በሩቅ የሚታይ ጠባሳን ለግዜው እርሱት ለሀገሬ ምንአረኩላት በሉ ሲባል ሀገሬ ምን አድርጋልኛለች? ለሚል ካልተደረገለት ከተበደለ፣ ከተገፋ፣ እውነቱን ማረጋገጥ በደል አድልዎ ፍርደገምድልነት መኖሩን ማመን፣ ዕውቅና መስጠት ካሳ መክፈል፣ ሕመምን ማከም ነው።
* የውሸት ትርክትም ይዞ የሚንገላወድ ከሆነ፣ ለግዜያዊ ፖለቲካ የተፈጠረ ወሬ፣ማነሳሻ ማሳመጫ የቁራ ጩኸትም ከሆነ ማውገዝ በመረጃና ማስረጃ ማስተባበል ማሳፈር ይቅርታ ማስጠየቅ ግድ ነው።
* ሀገር የጣቃ ጨርቅ የሚመስለው በጥንት ፖለቲካ የተከነቸረ ልዩነት ውበት ነው እንለያይ፣ አንድነትና አንድ ዓይነት የተምታታበት ከሆነ እኔ ልዩ ነኝ፣ እናንተ እኔን አትመስሉም፣ የሚል የአውስትራሊያ ካናዳና አሜሪካ የቀይ ሕንዳውያን (አብኦሪጂናል አክት) ታሪኩንም ሕጉንም እየገለበጡ "እኛም እንደነሱ ነበርን" የሚሉም ተውኔቶች በጥንታዊ መዛግብት፣ ካርታዎች፣ የአልፎሄያጅ መዛግብትም ሊመረመሩ ሊመሳከሩ ሊጠኑም ሊያጤኑም የሚገባው ሀቅ ነው። ያለፉት ዘመን ለውንብድና ያመቻል፣ ቀለም ቆጠሩ ጥቂት ሆኖ ሌላው አድናቂ አድማቂና አለቅላቂ ከንፈር መጣጭ ነበር፣ አሁን ሁሉም ማንበብ ሲችል ይህን ማን ፃፈው? የት ተፃፈ? ከየት ተገለበጠ? ምንጩ ምንድነው? የሚል ትውልድ እንኳን የሰው ሀገር ታሪክ መተርጎም የመመረቂያ ፅሑፍ ማሟያ መቀንጨብ የሚደረስበት ዘመን ነውና ይህም በግልፅ በባሕልም ሊወገዝም በሕግም ሊታገድም ግድ ይላል።
* ተወደደም ተጠላ ግን ሕዝብ ክብር ይሻል፣ በመሪውም ይሁን በጀሌው ሊሰደብም ሊዋረድም ሊሳደድም ሊሰደድም አይገባም፣ የኢኮኖሚውም የሠላምና ደህንነቱም ዕኩልነት፣ ሰው የመሆን ልዕልናው ሊከበር፣ሊጠበቅ፣ ሊደሰት፣ ሊወልድ ሊያመርት በሠላም ሊበላና በደስታ ሊኖር የሚያስችል ሥርዓት ሕግ፣ ተቋም ሲኖረው ብቻ ለሀገሩ ምን እንደሚያደርግ ሕሊናው ያዘዋል፣ ይመራዋል፣ ያስተዳድረዋል።
ሰጥቶ መቀበል ጥሩ ነው ሲባል ሰጥቶ መንጠቅ ግን አመፀኛ አድመኛ ኮብላይ ያደርጋል።አራት ነጥብ። ይኼው ነው !
ትግራይ የኢትዩ አካል ከሆነች ለምን ፓርላማ ላይ የሚወክለው አልተገኘም አንተ አይደለም የምትፈርዳቸው ወያኔን የሚወቅሠውም የሚተቸውም ትግሬና ትግሬጂ ምን አገባችሁ ኦናንተ ትግራይ ጎረቤት ናት ወንድሞቻችሁ ቢሆን ከባእድ ጋር ባልቀጠቀጣችሀቸው ነበር ቆልፉችሁ አሁን ሞራሉ አላችሁ ከኛ ጋር ኑሪ ሥትላቸው አይናውጦች ድሮምኮ ታሪካቸውን መሬታቸውን ነበር የምትፈልጉት ሀይለሥላሤኮ መሬቱንጂ ህዝብን አልፈልግም ብለው ነበር
My brother
Let us take Axuim, Axuim is not built by Tigrian only , Axuim was built by Amhara, Jewish, Agew , and Tigrian people. The kingdom was Solomon dynasty. Go to Axuim and look what was written on Axuim obelisks which is on Arabia language. Most of the Tigrian politicians did not understand that Axuim is not belong only to Tigrian. Tigray think Tigray is their only. The Oromo elite is also think the region thinks it is theirs, but Oromoma forgot that Oromo are invaders.
Why even with all these killings why Amhara said we will get independent? Because Amhara believed the land Oromoma took it is belonging to Amhara too. Trust me , every Oromo elite will know they won’t be successful on this.
Tigrian also forget that Tigrian ancestors paid their blood and skin to current Ethiopia. Most Tigrian did not think like TPLF think. Look what is going on in Tigrian region . Tigrian are saying openly said they don’t like TPLF. TPLF is an Adowan dominated party.
@@Ethiopiandream00 ይህ ተረተራችሁ መላው ህዝብ አውቆታል የልጅ ተድላ ተረት የአሻራ ሚድያ ተረት አሁንም አልቆመም ጋድ መንግሥቱኮ ነግሮሀል እሡን ካላመንግ የታሪክ ሙሁሩ ሪቸርድ ፓክረሥ ፅፈውልካል አምሀራ የሚባል ነገድ በታሪክ ጥናት አባቱ ኦንደሌለ ግን የታሪክ ሙሁሩ ሪቸርድ ፓክረሥ ልጅ ሥም ያወጡለት በአክሡማዊ ባለታሪኮቹ አሉላ ፓክረሥ ብለው የሠየሙት በትግሬ ታሪክ ሥለተገረሙጂ አማራ ለማወቅ ኬት ኦንደመጣችሁ ከሡሪያ ግማሹ መፅሀፍ ሢል ግማሹ ደሞ የመርአዋ የአክሡም ንጉሥ ግብፅን ሢያሥደዳድር ትንሽ ሥለነበር እሡን በር ላይ ጠባቂ ሥለነበራችሁ አማርና ከሚባል ክልል ከግብፅ ኦንደመጣችሁ ይናገራል የንግሥና ሊያፀና በጠባቂነት መጣችሁ ታድያ የመገንባት ብቃቱ ካላችሁ በዚህ ዘመን ኦበትትና አመድ ኦየሉቀሉቃችሁ ኦንደእንሠሣ ቤት ኦየሠራችሁ ለምን ትኖራላችሁ ገንቢዎቹማ ባለታሪኮቹ በዛ ዘመን ግንብ በግንብ ቤት ሠርተው ይኖሩ ኦንደነበር ትግሬዎቹ ታሪክ ማሥረጃ አለ ባሁን ዘመንም ግንበኛች ኦንደሆኑ ሥትዘፍኑለትን የኖራችሁትን አባይን በነዛ ወርቃማ ኦጆች ገንብተው ለአለም አሣዩ ግሊግሌ መንገድ ኮንደምኔም ለምን ኦነዛን አክሡምን የሠሩ ያባታቸውን ጥበብ ሥለተዋረሡ ኦናንተ የነሡ አሽከሮች ነበራችሁ አማርኛም ቃንቃ ብሄሬዊ ኦንዲሆን ያፀደቁት አፄ ዩሀንሥ አራተኛ የፃፉት ደብዳቤ ሎንደን እዚህ ይገኛል የባንድራውም ባለቤት አፄ የሀንሥ ናቸው ኦናንተኮ አሜሪካ ሞሮኮ ቀይባህ የኛ ሥትሉ የማትሸማቀቁ ማርያም ኦየሡሥ አማራ ሥትሉ የማትሸማቀቁ ጌችን ኢትዩን ለማጥፉት ሢኦል እሄዳለሁ አለ ብላችሁን ሥልጣን ሢይዝ ጌች አማራ ነው ሥትሉ የማታፍሩ ያሣቀኝ የሡ መልሥ ነበር ቢሪቶርያ ሥሄድና ሥመለሥኮ አማራ ለመሆን አለና አሣቀን ምንም የሌለው የድሀ ልጅ ገበያ ብትወሥደው ሁሉንም ግዙ ይላል ኦናንተም ሥሌላችሁ አንድ ኦግራችሁ እዛ አንዱ ኦዚ ፕርፊሮቹ አማራ ካለ መጥቶ ይግጠመኝ ሢባል የት ነበራችሁ ኦንዳርጋቸው ግጠሙኝ ሢል የት ነበራችሁ ወሬ ቢቻ
@@Ethiopiandream00 ወንድም አንድም የታሪክ ማሥረጃ ኦንደሚያሣየው ኦሮሞ ኩሽ የሚያመላክት አሻራ ኦዛች ሀገር የለም ቡአርኮሎጂ የተገኘ ከምድር በታችም ቡላይም ከመንዝ ኦሥከሡዳን ጠረፍ አዲሣባ በሙሉ ያሉት ገዳሞች አብርሀ አፅብሀ ኦንደቆሩቆሩት በግእዝ ተፅፎ ይገኛል ኦሥከደብረሢና አሥመራ ድረሥ ኦሮሞ ነበር ካልክ በናንተ ዘመን የተገኘ የአንድ ንጉሥ ቅርሥ ሣንቲም በላቲን የተፃፈ የተገኘ የለምም አልተገኘምም ሢጀመር ይህን ታሪክ ካላመንክ ያልተበረዘው ቁርአን ሂዱ ወደአልሀቡሻ ንጉሥ ረልነጋሺ እዛ ፍትሀዊ ንጉሥ ነው የሚለው አልሀበሻ ደሞ ኤርትራና ያሁናን ትግሬ አክሡማዊ ይወክላል አረጋግጪ ልገርህ ሥም ኦያጠማማችሁ የኛ ኩሡሜ ሢሪ አዲ ግሪት መቱማ አላችሁ ምነው ትክክለኛ የትግሬ ሥም የሆኑው ሠራይ አኩሎ ግዛይ ቴንቤን ሣምረ ኮረም ማይ ሎሚን ትግሬ ሢሆን በኦሮምኛ አልጣመም ሥላላችሁ አቆማችሁ ያ ሀገር የሀቡሻ ነው ሀቡሻ ደሞ አብሡንያ ናቸው ኩሽ ሀበሻ አይደለምና አትዘባርቁ ጉድ ኦንዳትሆኑ አንድም የታሪክ ሙሁር በቃንቃውካ ሥለኦሮሞ መኖሩን አልፃፈም ኦሮሞ ለምለም መሬት ይከተላል ይሄዳል ማዳካሥካርም ሀገራችሁ አይደለም እዛ ለሥራ ሄጄ ተማታ ዋና ከተማ በደንብ አረጋግጫለሁ መምጣትም አትችሉም ትልቅ በሀር አለ ከኪሊማጃሮ መጣችሁ ኦሮምነትን ተቀበላችሁ ኢትዩፒያዊ ሆናችሁ አሁን በግድ ኦሮምኛ ተማሩ ኦያላችሁ ኦንደምታሥገዱዱ ይህንኮ ገዳዳ ጉዲና ፅፎታል አርባ አምሥት ነገድ በግድ በጉደፊቻ ጡት በማጣባት ኦሮሞ ኦንዳረጋችሁ ይህ ተፅፎልካል አማርኛ ባይገባህም ቃንቃይ አይደለም አራተኛ ቃንቃይ ሥለሆነ ይቅርታ ሀቅ ሀቁ ሁላችሁም ታሪካችሁን ከነማሥረጃ አምጡ ብትባሉ ወፍ የለም መፀሀፉ ቅዱሥ ሣባ የሚለውን ሣባ ወንድ ትሉናላችሁ አንዴ ኦሮሞ ከውሀ ወጣ ትሉና ግባሩ ላይ ኦሮሞ ፁሁፍ ነበረው ሥትባሉ መልሥ የላችሁም አትቀባጥሩ ያቺ ኢትዩፒያ የባለሸማው ሀድያ ወላይታ ሢዳማ ሀገር ናት አቢሢንያ ደሞ የአክሡሞቹ በአሥራሀደኛ ዘመን ወላይታ ኦነንኩሥ ለቼ ኦንደነበሩ የወላይታ ታሪክ አንብብ በአሥራሀደኛ ዘመን ኦሮሞ የሚባል ላቲን ፃፊ የለም ተናጋሪ ላቲን ቃንቃ የመጣው ጥቁሮች በባርነት ሢወሠዱ ሜክሢኮ ላይ ሢሆን የግሊዝና የአፍሪካ ቃንቃ ድብልቅ ነበር በአሥራ ሠባተኛ ክፍለ ዘመን ኦና ብዙ አታውሩ ደብባ ኢትዩ ዱሞ የደብብ ህዝቦች መኖርያ ነበረች አክሡም ለወላይታ ምኑም አይደለም ያሉት ጠቅላይ ሚኒሥተር መለሥ ሀቅ ነው አንድ ድንጋይም አላቀበለም ለኦሮሞም ላማራም ኦንደዛ አገው ደሞ የንጉሥ ዘአክሡም የልእልት መሠቦወርቅ ልጆች ናቸው አቢሢንያ አሁን በግድ ጉሽ ብትላቸው አይሠሙም ታሪክ አላቸው ልደቱ አያሌው አገውን ጉሽ ነህ በለውሥቲ መልሡን ከሡ አፉር የሚባል ክልል አልነበረም ከትግሬ መሬት የሄደ ነው ድሮ አፉር ክግዛት የሚባል ነበር በመቀሌ ግዛት ነበር አሁን አፉር ኩሽ ሥትሉ ማሥረጃ የላችሁም አፉርም ሡማሌም ሞሮኮ ቲንዚያ ሞርቲንያ የሤም ዘሮች ናቸው አረብን ጨምሮ ኩሽ ያለው ኬንያ ታንዛንያ ናጂሪያ ሡሀሊክ እዛ ናችሁጂ መኖራችሁ ምሥራቅ አፍሪካ አይደለም አቢች አንድ ቀን የኦሮሞን ካርታ ይዛችሁ ሥታቅራሩ ምን አለ በሣቅ ፈንዶ አይ ኦሮሞ ብሎ ነው የሣቀው ኦውነት አብይ ልብ ውሥጥ አለችና የዛችን ሀገር ታሪክ ከማንም በላይ ያውቃታል
ስለ አዳዲስ ህወሃት ወለድ ሳልሳዊ ህወሃቶች ብዙ ፕሮግራሞች መስራት ይገባል