🔴ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ገባ ይሆን የውጭ ምንዛሬ | Bewketu Seyoum |

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 96

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 4 місяці тому +10

    Observant of our mindset, which we should change depending on its impact to society. Funny of course😊 Liked it v. much.

  • @emebetazeze2327
    @emebetazeze2327 3 місяці тому +5

    ኑርልን ወንድሜ

  • @addisketsela3439
    @addisketsela3439 3 місяці тому

    በውቄ የምንኖርበትን ገሃድ አለም በቀልድ እያዋዛ የሚያቀርብልን ምሁር ገጣሚ፣ደራሲ...የዘመኑ እንቁ ባለሙያ ነው፤ሊሸለምና እውቅና ሊሰጠው የሚገባ ነበ፤ ጊዜው ሲመጣ ከዚህም በላይ የክብር ባለቤት ይሆናል።

  • @tewodrosdemsash5392
    @tewodrosdemsash5392 4 місяці тому +4

    ባለቅኔ ቅኔዉ ለገባዉ ብቻ ትችላለህ

  • @MelakZelalem
    @MelakZelalem 3 місяці тому +2

    የበውቄን ሀሳብ ቁጭብላችወይም ተጋድማቹ ተመስጣቹ እየሰማቹ እውነቱን እያወቃቹ የምተቹ ጨለምተኛ ናችሁ

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel День тому

    ምን በማያገባህ ነገር ታንቧችራለህ። ሰው የሚያወራው ለካ ልክ ነው። በእውኔም በህልሜም ኮት ገልባጭ መሆንህን አላወቅሁም። ከምትናገረው ከመቶ አንድ ያህሉ ፈገግ ያሰኘኛል። ስለዚህ ብትቀርም አይጎዳ።

  • @witnessing100
    @witnessing100 4 місяці тому +5

    በዉቄ ምሁሩ!!!

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 4 місяці тому

      በእውቄ, ስለ ሞጋሳ ባልከው ነገር ላይ ሞግቱኝ ብለህ ባወጣኸው የግብዣ ጥሪ መሰረት ልሞግትህ መጥቻለሁ።
      9:00 - 9:50 የገዳ ሲስተሙን ሞጋሳ አሞጋግሰህ፣ ማሳረጊያውንም "ሞጋሳ ይገባዋል ሙገሳ" ያልከው በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እውነተኛ የ"ሞጋሳ" ስርዓት ምንነት ሲገለጥ እና እንዲሁም በስርዓቱ (በሞጋሳው) ምክንያት እንድምታው (the implications because of it) ባግባቡ ሲፈተሽ የሞጋሳው ስርዓት የሚሞገስ ሳይሆን ሊኮነን የሚገባው ነው ብዬ አምናለሁ።
      ከቦረና አካባቢ የተነሳው፣ አፋን ኦሮሞ የሚናገረው ማኅበረሰብ ግዛቱን እያስፋፋ በተነሳበት ወቅት ከሌሎች በአካባቢው ይኖሩ የነበሩትን ማኅበረሰቦች ወይ በጦርነት አሊያም አለ-ጦርነት ተገዢ ያደርጋቸው እንደነበረ በታሪክ መዛግብት ተጽፎ ያለ ነገር ነው። ታዲያ እነዚህ የተሸነፉ ወይም እልቂት ፈርተው ተገዢ "ገርባ" ለመሆን submit የሚያደርጉ ማኅበረሰቦች በጉዲፈቻም ሆነ በ"ሞጋሳ" የኦሮሞውን ማኅበረሰብ ከመዋሃዳቸው በፊት ማድረግ የሚገባቸው ቅድመ-ነገሮች ነበሩ። አንዳንዶቹን እጠቅሳለሁ።
      1) በጦርነት የተሸነፈው ማኅበረሰብ ወንዶች (በህይወት የተረፉት, ብልታቸው ይቆረጣል፤ "ገርባ"ነታቸውን የሚገልጽ እጃቸው ላይ ከትከሻቸው በታች ከጅማት የተሰራ (የማይወልቅ) እንደ "አምባር" ቢጤ ዓይነት ነገር ሁሌም አድርገው መኖር ይጠበቅባቸው ነበረ።
      2) በጦርነት አሸናፊው የገዳው ማኅበረሰብ ደግሞ ያሸነፈውን ማኅበረሰብ መሬት ለራሱ ወስዶ በገዳ ስርዓታቸው መሰረት ነጥቆ ያገኘውን ውርስ (the spoils of war) ለአባላቶቹ ያከፋፍል ነበረ።
      3) የተሸናፊው ማኅበረሰብ ሚስትና ልጆችም እንዲሁ በገርባነት የኦሮሞውን ማኅበረሰብ እንዲዋሃዱ አይከለከሉም ነበረ። ታዲያ እነዚህ ገርባ የሆኑትም ይሁኑ ወይም ሌሎች, ከጦርነት ይልቅ አለ-ጦርነት submit ለማድረግ የተስማሙት assimilate አድርገው, "እንደኦሮሞ መሆን" ይጠበቅባቸው ነበረ። ያም ማለት:-
      4) ቋንቋቸውን ትተው አፋን ኦሮሞን ብቸኛው ቋንቋቸው ማድረግ ይጠበቅባቸው ነበረ።
      5) እምነታቸውን፣ ባህላቸውን፣ ልምዶቻቸውንና ትውፊቶቻቸውን ትተው የገዳውን ስርዓት እምነት፣ ባሕል፣ customs & traditions embrace ማድረግ ይጠበቅባቸው ነበረ። ይህ ደግሞ የግድ እንጂ የምርጫ ጉዳይ አልነበረም።
      እንግዲህ ሞጋሳ በታሪክ የሚገለጽበት እውነታ ይህ ከላይ ያየነው ከነበረና የተጫወተው ሚና እንድምታ ደግሞ ሰዎችን (ማኅበረሰቦችን) አስገድዶ ከእምነታቸው፣ ከባህላቸው ... ወዘተ. ማፋታት ከነበረ, እንዴት ነው በዘመናችን ቋንቋ "ethnic cleansing” የሚባለውን ይህን ዘግናኝ ወንጀል ዛሬ ልናወድሰው (ሙገሳ ልንሰጠው) የምንችለው? ይህ ከአለአዋቂነት (ignorance) የመነጨ ካልሆነ በቀር ምን ሊባል ይችላል? (ግን ደግሞ, "ከአሜን ባሻገር"ን የጻፈ ሰው እንዴትስ ባላዋቂነት ሊከሰስ ይችላል? ነገሩ እንቆቅልሽ ይመስላል።)
      በፍጹም, በታሪክ የገዳው ሞጋሳ ስርዓት ሊወገዝ እንጂ ሊሞገስ አይገባም።
      እስቲ ይኽንን classic case of ethnic cleansing በኋላ ላይ በጦርነትም ይሁን አለ-ጦርነት አንዳንድ የኦሮሞ ማኅበረሰቦች ለአጼ ምኒልክ submit ካደረጉ በኋላ ከተከሰተው ሁኔታ ጋር እናነጻጽረው።
      አንዳቸውንም ከላይ የተጠቀሱትን ሰቆቃዎችን እና እምነት፣ ቋንቋ፣ ባሕል ... ወዘተ. አስገድዶ የማስለወጥ ወንጀል በተሸነፈው የአርሲ ኦሮሞ ማኅበረሰብም ላይ ሆነ ወይም ወድዶ በገባው የወለጋ፣ ጅማ ... ማኅበረሰቦች ላይ አጼ ምኒልክ ስለመፈጸማቸው አንድም ፋይዳ የሚሰጠው፣ በሐቅ የተሰነደ የታሪክ ማስረጃ ሲቀርብ አናይም። ለዚህም ደግሞ አንዱ ምስክሬ የራሱ የበእውቀቱ ሥዩም መጽሐፍ "ከአሜን ባሻገር" ነው።
      ይኸው እንግዲህ እንደጠየቅኸው ሙግቴ በጨዋነት ነው። መልስ ካለህ አንተም ሆንክ ሌላ በጨዋነት አድርጉት።

  • @ትንሳኤሚዲያ
    @ትንሳኤሚዲያ 3 місяці тому +1

    በውቄ 🙏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 4 місяці тому +2

    Wow yazaraw Leyu naw🎉

  • @Addisua
    @Addisua 4 місяці тому +4

    በውቄ ድንቅ ሰው❤

  • @solocmc
    @solocmc 4 місяці тому +4

    1000 percent correct

    @emebetazeze2327 3 місяці тому

    ታላቁ ምሁር

  • @አሐ
    @አሐ 4 місяці тому +5

    ዛሬ ደግሞ ክፉኛ ቀባጠርክ በውቄ በስላም ነው ወይስ ባሰብህ😅😅ውሸቴን ነው ከአንዳንድ ተራኪዎች የአንተ የተቀባጣጠረው ፈልፍለው ሲያበጥሩት ፍሬ ይገኝበታል ስለዚህ በርታ ይመችህ ወንድሜ በእዚሁ እስታይል😅😅🎉❤

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 4 місяці тому

    ሱማሌና ግብጽ ሲወረሩ ያሳዩን
    የኢትዮጵያ ዳርድንበር ቢያስጠብቁ እኮ
    ለመከላከያ የሚወጣ ወጪ በሙሉ ስንት ሆስፒታል ት ቤት መንገድና ኢንደስትሪ አስከፍተው ያሳዩን። 200,000ሠራዊት ያተርፋሉ እኮ
    400ካሜ ስፋት ያለው ቦታ ከማዘጋጃ ቤት ይኸው አሁን እየሱስ አሰጠን ከማለት 20ኪሜ ወደብ ከሱማሌ ላንድ ቢያስገኙልንስ?
    ወይ ነብያት!!!!!!!!

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 4 місяці тому +3

    እንደው ያልገባኝ ነገር እስከ ዛሬ ድረስ የተሰራ ያለውን በጎ ነገር ከማሽሟጠጥ በስተቀር ይሄ ነው የሚባል ከወሬ ያለፈ በእውቀቱ ሲናገር አልሰማሁትም:: " ታዋቂ" ነም ብሎ ከሚያስበው በስተቀር ልክ እንድአውራ ዶሮው ፀሃይን እኔ ነኝ የማወጣት አለ እንደተባለው ከሚያስብ በስተቀር ምንም አላየሁም:: እስኪ አይደለም ያለውን ነገር ከአዳራሽ ያለፈ ልክ ያደረገበትን ብታሳዩኝ:: ሸክም ነው !!

    • @NatureinChange
      @NatureinChange 4 місяці тому +1

      Yeah, his work is bitter for those who like to lick boots, those who like to live in their fantasies and believe in fairy tales. The people need someone who shows them their naked truth; only then can they be awakened. Otherwise, they will be prisoners of fake history. ኣጨብጫቢውማ ለመጣው ሁሉ እያጨበጨበ ይኖራ። ከተናገረው ላይ ኣንድ ስተት ካለው ብትነግረን ግን ጥሩ ነበር።

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому

      @@DopestEthiopian8818 100% you are right

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому +1

      @@DopestEthiopian8818 ትክክል አንድ ዛፍ እንኳን ተክሎ አያውቅም ባክህ

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому

      ​@@NatureinChange ጽፍህ እንዴት ልብህ ውልቅ ብሎአል ባናዳ ሁላ ላህያ ማር አይጥማትም

    • @NatureinChange
      @NatureinChange 4 місяці тому

      @@dawitMontreal3706 I concur, ላህያ ማር አይጥማትም

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 4 місяці тому +1

    አሜሪካ ባትኖር የኢትዮጵያዊያን ችግር በ3 እጥፍ ይሆን ነበር. ስንቱን እየቀለብን. 😂 God bless America. 🇺🇸

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому

      @@Sarafree2025 ,አይ የልጅ ነገር

    • @helemikaelgebr2311
      @helemikaelgebr2311 4 місяці тому +1

      አሜሪካ ባትናር ኢቲዮጲያ እራሳ አሜሪካ ትሆን ነበር

    • @Sarafree2025
      @Sarafree2025 3 місяці тому

      @@dawitMontreal3706 ምን ነው ዳዊት?

    • @Sarafree2025
      @Sarafree2025 3 місяці тому +1

      @@helemikaelgebr2311 እረ ተው

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 3 місяці тому

      @@Sarafree2025 ወዬ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 місяці тому +3

    እና ስንት ሰጡህ በውቄ ለአንተ ንገረን

  • @AzebTsegaye-vu7zq
    @AzebTsegaye-vu7zq 4 місяці тому +1

    Ayyy bewki Mizan sew eko nesh

  • @meserethaftu-q8e
    @meserethaftu-q8e 2 місяці тому

    አቤት ቅኔ😳😂

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 4 місяці тому

    😄😄😄😄

  • @TsegayeHabte-y2v
    @TsegayeHabte-y2v 4 місяці тому +1

    መአተኛ😂

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 4 місяці тому +12

    ወንድሜ አሜሪካም ሆነ አዲስ አበባ ካልተመቸህ እዛው የትውልድ መንደርህ መቆስቆስ ትችላለህ ሁልግዜ ችግር ማውራት ሰልችቶናል ።

    • @NatureinChange
      @NatureinChange 4 місяці тому +23

      By the same token, if you don't like what he said, you can look the other way. No one has forced you to listen.

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому +1

      @@NatureinChange ክፍ

    • @NatureinChange
      @NatureinChange 4 місяці тому

      @@dawitMontreal3706 🤣

    • @Sarafree2025
      @Sarafree2025 4 місяці тому +4

      Dawit ኢትዮጵያ ቁጭ ብሎ ችግር መስማት ሰለቸኝ አይባልም.

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому

      @@Sarafree2025 የት አይሽኝ ቁጭ ልበል ስንት ሰአት ልስራ do you know anything about me dummy

  • @ትንሳኤሚዲያ
    @ትንሳኤሚዲያ 4 місяці тому +1

    በውቂ 😂

  • @foodandfashiontv
    @foodandfashiontv 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 4 місяці тому

    ye hone gitimhn kanebabku behola tib zeregna inde honki awike telahuk keza bafit inde ine yemiwedih yalem ayimeslegnim ante zeregna🤮

  • @azizshemsu9849
    @azizshemsu9849 4 місяці тому

    በቅርቡ ገቢ ትደረጋለህ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 4 місяці тому

      Kenate yemitebek new

    • @Haile-Gebriel
      @Haile-Gebriel День тому

      ደጉ ጸሀዩ መንግስታችን እጁን በእጁ አይቆርጥም። ሞኝህን ፈልግ።

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 4 місяці тому +2

    አንተ ደግሞ የአሜሪካ አብሾ አለቅህ አለ

  • @abebayegezahegne7504
    @abebayegezahegne7504 3 місяці тому

    ቀባጣሪ

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 місяці тому +3

    የዱርዬ ፖለቲካ ሰልችቶናል ጠብ የሚል ሀሳብ አምጧ ምንሽርና አረቄ ይዘህ ጫካ ጫካውን ከማንዣበብ መንግስት እናንተን ማሰርም ምምቅጣትም ስምልችትታህ ስትናቁ የተፈርችሁ ይመስላችሁዋል ጅሎች

    • @Sarafree2025
      @Sarafree2025 4 місяці тому +1

      የትኛው መንግስት. 😂😂😂 ህዝብ እያፈናቀለ ኮሪደር የሚሸጠው ድርዬ?

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 4 місяці тому

      @@Sarafree2025 አንቺ ቆሞ ቀረ አሮጊት ምነው እንደዚህ ፈላብሽ ቀዝቀዝ በይ የአሮጊት ዱረዬ

    • @BetelihemCherinet-jq5oh
      @BetelihemCherinet-jq5oh 10 днів тому

      @@dawitMontreal3706 አወቀ አወአቅሿ አወቅሽ ቢሏት የቄሱ ሚስት መጽሐፍ አጠበች አሉ እየተስተዋለ ይሁን ።

  • @eyasubelay1575
    @eyasubelay1575 4 місяці тому

    ስማ አንተሟርተኛ አሁን ያንተን እንጨት እንጨት የሚል አሽሙርና የንባብ ፉገራህን ከቻልክ ቀይር አሁን ያንተ የሀሳብ ድሪቶ ሀገር ላይ የምታራግፍበት ጊዜ አ ይደለም ፣

    • @michaelbejiga4604
      @michaelbejiga4604 3 місяці тому +1

      You can't write one good sentence. Hypocrite!

    • @thaile9751
      @thaile9751 3 місяці тому

      ደግነቱ ወግ ወጉን ይዛቹሃል::
      ቂጥ ገልቦ ክንብንብ ማለት እናንተ ናችሁ::
      አይ በውቄ እውነትም : ኤሌክትሪክ የለ የኤሌክትሪክ ባቡር አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🏽🙏🏽

    • @yohannes4534
      @yohannes4534 3 місяці тому +1

      He said the truth. Denez silehonk new yalgebah!