የህፃናት መጫወቻ የሚሆኑ ማራኪ ቁሶች የሚሰሩት ሴት ጓደናሞች በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 19

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +7

    ዋውው በጣም ያምራል ምርጥ ነው ወላጆች ለልጆች ምስል የሚያሳይ ነገር ከመገዛት ይህን ነገር መገዛት ከብዙ መጥፎ ነገሮች ልጆችን ለመጠበቅ ይረዳል በርቲ እናቶቻችን 😍😍

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ በተገኘው አጋጣሚ የሀገራችንን ስራዎች ማበረታታት አለብን

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 років тому

    ሙሸሻ ይሙት ዛሪ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተከታተልኮችሁ ቁጭ ብድግ ሳልል አስር ግዜ እናመሰግናለን እራኪና አስፍው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ድንቅ ነው እጃችሁን ይባርክ !*

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 5 років тому +1

    ደስ የሚል ፈጠራ ...በእራሱ ስራ ብቅ የሚል ሰው ደስ ይላል.

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 5 років тому +3

    እጃችሁ ይባረክ እናቶቼ እንዴት ያምራል ስራችሁ።
    የዛሬን አያድርገው እና አሻንጉሊት በጨርቅ ሰፍተን ጸጉር መሳሰል ቀጥለን ስም አውጥተን ነበር ያደግነው።
    ጨርቅ አሻንጉሊት የነበረው?

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +2

    ጎበዞች በርቱ እጃቹ ይባርክ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 років тому

    በጣም ሲያምሩ፡ ዋው

  • @imissuallfamilly7427
    @imissuallfamilly7427 5 років тому

    Selamachiu Yebeza Ejachun Fetari Yebarekew Beteref Hanuy Lekekulen Leni Alederesegnem Esekahuen

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 років тому

    Excellent job

  • @obseentalaarsema3273
    @obseentalaarsema3273 5 років тому

    Woww bertu betam gobez nachu

  • @minayatalquran4395
    @minayatalquran4395 5 років тому

    አሪፍ ስራነው በርቱ

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 5 років тому +2

    ያምራል በርቱ

  • @hdhdhdhhdhdhhd8068
    @hdhdhdhhdhdhhd8068 5 років тому +2

    😍😍beta yamiral bertu

  • @sarajen2153
    @sarajen2153 5 років тому +1

    በጣም ያምራል እውነት ተባበሩላቸው ሱቅ ቦታ

  • @እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ

    ሰላም

  • @famaafama9772
    @famaafama9772 5 років тому

    Gobzochi bertu 👍🏻👍🏻

  • @tizamekonin3738
    @tizamekonin3738 5 років тому

    በች ናነሳችሁ አበካች ዋል አግዚአብሔር ን አምስግኑ አዱን አዱን ካለደገፈ አዴት ይቻላል ካመርታችሁ ይበካችዋል

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 років тому

    እንተዋወቃለን የለም ወይ😡😡😡😡😡😳