ፍቅር ይጠላል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 99

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 2 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌም በትምህርቶችህ እጠቀማለሁ ስላንተም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 🙏

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 роки тому +5

    Wey የረጅም አመት ጥያቄና ግራመጋባት እግዚአብሔር ፈታልኝ። እግዚአብሔርን የግፈኞች የአመጸኞች ተባባሪና ወዳጅ እስስኪመስል ድረስ ፍቅር ነው በሚል ሽፋን ባለመመለስ ለሚጋልቡ ሁሉ መልስ ነው። ተባረክልን ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር እንደሰው ያለህል ጥያቄ ይፍታልህ ተባረክ Thank U ❤🙏👍

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +1

    ያሬዶ ስው ያላየውን አሳይተኽንስል ፀጋው ይብዛልህ እኔ ለራሱ 2ዮሃንስን ስታስተምር ስለዚህ ተናግረሃል ይዥዋለሁ ግን እግዚአብሔር ፍቅር ነው የሚለው ሁሉ ቦታ ስለምንስማው እግዚአብሔር ይጠላል የሚለውን ብዙ በልባችን የተለመደ አይደለም እናም የሚያነቃ ትምህት ነው ዘመንህ ይባርክ ።

  • @aseletirfe6990
    @aseletirfe6990 2 роки тому

    ይሄ መልእክት ግሩም ነው።
    የተሰወረ ልብን ያቆሸሸን አረም ለማስወገድ ይጠቅማል። ወንጌላዊ ጌታ ይባርክህ።

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 2 роки тому

    ወንጌላዊ ያሬድ በትምህርቶችህ ሁሉ በጣም ተጠቃሚ ነኝ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:;
    እውነት ነው የተጠራነው ለእውነት መሆኑን ተረድተን እግዚአብሔር የሚጠላውን ለመጥላት ግድ ነው:: እግዚአብሔር የመፍትሄ ሰው ያድርገን; ያድርገኝ::: አሜን!

  • @michotalebachew5372
    @michotalebachew5372 2 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አዎ እግዚአብሄር ፍቅር ነው የሚጠላቸው ነገሮች ግን አሉት ፍቅር ብቻ አይደለም ክፋትን አመፃን ዝሙትን ኢ ፍትሃዊነትን ...... ይጠላል!!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 роки тому +1

    ትምሕርቶችህ በጣም አስተማሬና አይን የሚገልጡ ናቸው ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    የቃላት ችሎታህ የደንቀኛል ከእፎይታ ካልአይ መፅሀፍህ እያዝናናህ የምታስተላልፋቸው ድንቅ ድንቅ ምክሮች
    አሚን እግዚአብሔር የሚጠላውን እነድንጠላ አቅም ይሰጠን ብዙ ነገረ ጠልተናል አሰከመጨረሻው እንድጠላ አግዘኝ አግዛብሄር ሆይ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 2 роки тому +1

    ግብዝነት የሌለበት እውነተኛ ፍቅር ይኑራችው ክፍውን ነገር ጥሉ መልካሙን ነገር ተከተሉ:: ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ያሬድ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ አምላክ ነው አይሳሳትም በምህረት አይኑ ይየን ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ከአለህ በላይ ፀጋ በጥፍ ይጨምርልህ የተናገርከው በሙሉ እየሆነ ያለዉን ነዉ ተባረክ።

  • @munich2017
    @munich2017 2 роки тому +2

    ፀጋ ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ እውነት ነው ግራ የሚያጋባ ነው ቢሆንም ግን ከእውነት ጋር የሚያጋባ መልእክት ነው።ተባረክ
    David Tadesse

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 2 роки тому +3

    ዉድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ፣የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ይህን አስታውቀኝ የምትውድውን እንድወደ የምትጠላውን እንደጠላ ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ በዛሬው ትምህርት ላይ እግዚአብሔር ማን መሆኑን በአዲስ እይታ ነው ለእኔ የተገለጠልኝ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከፍቅሩ ብዛት ሁሉ ክፉ መንገድንም በይበልጥ እደሚጠላ ተርድቻለሁ አመዛዛኝ ሕይወት መኖርን ማውቅ በድጋሚ ጌታ ይባርክህ🙏🙏
    አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም፤ ክፉም ከአንተ ጋር አያድርም። እብሪተኞች በፊትህ መቆም አይችሉም፤ ክፉ አድራጊዎችንም ሁሉ ጠላህ። ሐሰት የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም የተጠሙትንና አታላዮችን፣ እግዚአብሔር ይጸየፋቸዋል።
    መዝሙር 5:4‭-‬6 NASV

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላኬ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 роки тому +1

    ውድ ወንድሜ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 роки тому +1

    ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ 🙏

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 2 роки тому

    ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌም በአንተ እግዚአብሔር ይጠቅመናል ይባረከናል።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር የሚወደውን እንድንወድ እግዚአብሔር የሚጠላውን እንድንጠላ ጌታ ሆይ አንተን በመምሰል በኑሮአችን እንድንኖር ጌታ እየሱስ ሆይ እርዳን ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Рік тому

    የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ ይጨምርልህ።❤🙏❤

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha8237 2 роки тому

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚእብሄር ይባርክህ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ዋው !

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 роки тому

    ያሬዱ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 2 роки тому +5

    ወንድም ያሬድ ተባረክ። ጸጋ ይብዛልህ። ደግሞ በአዲሱ አመት አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ብታስጠናን ደስ ይለኛል።

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  2 роки тому +9

      ሰላሙ፦ ከፊታችን ረቡዕ ከምሽቱ ጃኑዋሪ 12, 2022, በዋሽንግተን ዲሲ ሰዓት ከምሽቱ 7 ሰዓት ጀምሮ የያዕቆብን መልዕክት በላይቭ ትራንስሚሽን ማስተማር እጀምራለሁ።

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 роки тому +1

      @@EvangelistYaredTilahun እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንልህ

    • @TayeKidane
      @TayeKidane 2 роки тому +1

      @@EvangelistYaredTilahun Thank Yared... I will Join the class

  • @medhaniefitsum8880
    @medhaniefitsum8880 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችህን ያረድ እወነተኛ እና ግዜያዊ የሆነ ቃል ብዙ ተምሪበታለሁ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 2 місяці тому

    May God bless you evangelist Yared.

  • @inverselyproportional6506
    @inverselyproportional6506 2 роки тому +2

    Oh! Thank you, Since Compromising and adjusting the unchanging truth of God to conform to the world is the sign of the time, this message is exigent. It`s what I was constantly thinking but couldn’t put into words while discussing with people, now I recommend this and be at peace. Thank you for this a mighty lot brother.

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 роки тому

    አሜን አሜንአሜን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የወደውን እንድንወድ የጠላውን እንድጠላ እርሱ እራሱ ይርዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 2 роки тому

    የኔ ውድ አስተማሪ ያሬዶ ስወድህ እኮ ! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ። ደሞ እየጠፍህብን ነው

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 2 роки тому +1

    Tebarekelin wendemachine. Endihe gelalthe selastemarken temesgen. Endetemarnew Egziabher yemitelawen eyetelan lemenor geta yerdan

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 2 роки тому

    አሜን አሜን ውድ ወንድማችን በምታካፍለንየእግዛብሄር ምእድ ሁሌ እንባረካለን ለበረከት ሁን ይብዛልህ በጣምየተወደድክነህ

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 2 роки тому +1

    God bless You dear brother Eva/Yared!!!
    You are good Teacher from The LORD GOD!!!

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 2 роки тому

    The Lord is speaking directly to me through you. More grace to you.

  • @fasikagetachew6775
    @fasikagetachew6775 2 роки тому

    ተባረክ

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 2 роки тому +2

    ሰላም ወንጌላዊ ያሬድ እንኳን አደረሰህ እስከ ቤተሰብህ እንኳን ተወለድክልን

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጥሌ።።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ እዉነት ነው

  • @fedasatasisa6669
    @fedasatasisa6669 2 роки тому +1

    I am learned for you God bless you Man of God

  • @senaitmewael6154
    @senaitmewael6154 2 роки тому

    God bless you! We all need to here the clear message of the Gospel as you just done it with this post.

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    አሜን ንን ንን ንን ንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር በብዙ ጸጋ ይባርክህ

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 2 роки тому +1

    God bless you

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 роки тому +1

    ለበረከት ሁን 🙏❤

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 2 роки тому

    Be blessed. Thanks

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 2 роки тому +1

    Amen.God bless you brother

  • @beimnetagiza3967
    @beimnetagiza3967 2 роки тому

    I will work on the assignment i promise,thank you dear!

  • @bekelchetsegaye596
    @bekelchetsegaye596 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 2 роки тому

    Greatness!!!

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 2 роки тому +2

    The bad side of your amazing preaching is I couldn't hear any preachers!!

  • @ephraimanbesaw117
    @ephraimanbesaw117 2 роки тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 2 роки тому +2

    ፍቅር እግዚአብሔር የሚወደውን መውደድ እግዚአብሔር የሚጠላውን መጥላት ነው።

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 2 роки тому

    Amen God bless you more and more ❤️🙏🏼

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 роки тому +1

    "የማይወድ ፍቅር ፍቅር አይደለም"

  • @fethiyakedir537
    @fethiyakedir537 2 роки тому

    More blessed 🙌🏽

  • @meazalachore9638
    @meazalachore9638 2 роки тому

    Stay blessed🙏❤️

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 2 роки тому

    BEWNET YHN YEGELETSELHN EGZIABIHER AMLAK EJIG ADRGE SMUN EBARKALEHUGN, KEF KEF ADERGEWALEHU. TEBAREK GETA EYESUS TSEGAWUN YABZALH!

  • @mercyabs3
    @mercyabs3 2 роки тому

    Be blessed!!!

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 роки тому

    Thank you brother dear yared

  • @yonasgebreyohannes6444
    @yonasgebreyohannes6444 2 роки тому

    God bless you brother yared.

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 роки тому

    GOD BLESS YOU PASTER 2🙏🙏

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 2 роки тому

    Firke Yetelale God help me to hate what u hate and to love what you Love God bless you wenglaw!!

  • @berhaneghide5842
    @berhaneghide5842 2 роки тому

    ሰላም ይብዛልህ የማከብርህና ላለፉት 25 ኣመታት ማለት ከህያው ተስፋ የሬድዮ ኣገልግሎትህ ጀምሮ ፥ በኤልሻዳይ ኣሁን ደሞ በ youtube።
    ኣሁንም የቃሉ ኣገልጋይነትህን እቀበላለሁ እጠቀማለሁም።
    ባለፈው ወር ባደባባይ የተናገርከው ግን በኣገልግሎትህ .…
    ብትፈትሸው ደስ ይለኛል።
    ሌላ በግል መልእክት የማስተላልፍበት መንገድ ካለ ደስ ይለኛል።
    ተባረኽ።

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 2 роки тому

    Bless you!!

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 2 роки тому +1

    GOD IS SPIRIT, GOD IS LOVE!!!

  • @sebleaklilu284
    @sebleaklilu284 2 роки тому

    Amen!!!!

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 2 роки тому

    ጌታ ሆይ እኔን ባራክ!!!!

  • @Adonai2320
    @Adonai2320 2 роки тому +3

    ፍቅር ሃጥያትን ይጠላል።

  • @zeb7385
    @zeb7385 2 роки тому

    ጥላቻ ግን ከማንነቱ ነውን? ከሆነ ሁለት ማንነት አለውን እርግጥ ነው "እግዚአብሔር ፍቅር ነው" ይህ ደሞ ማንነቱ (identity ) ነው ጥላቻው ከወዴት ነው? እግዚአብሔር ነው ሲባል (አባት) ነው በዚህ (ፍቅር ) ባህሪ ውስጥ ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ፍጥረታዊ አባት ለልጁ እንዳለው' ሁሉ ።እግዚአብሔር ሐጢያትን ይጠላል ሐጢያተኛውን ይወዳል ከ 30 አመት በፊት የተማርኩት ትምህርት ነበር

  • @lebentsegaye9402
    @lebentsegaye9402 2 роки тому +1

    Dear brother Yared?We lost you so much!

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 2 роки тому

    Geta Abezito yibarekh

  • @z.brikhti9954
    @z.brikhti9954 2 роки тому

    Geta abzto abzto yibarekh 👋

  • @abigelberta5064
    @abigelberta5064 2 роки тому

    amen amen amen

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 2 роки тому

    Yetemtata sebeka newu???

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 роки тому

    Welcome 🙏

  • @maketes
    @maketes 2 роки тому

    Me my self was respect you but naw i fill hoples a thusends and thousands people lost what they blive becouse of you you don't no that but it is true!!!!

  • @babyethio348
    @babyethio348 2 роки тому

    Too much inappropriate commercials,

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 2 роки тому

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kifledamite7577
    @kifledamite7577 2 роки тому

    ምነው: አንድ: አትናቴዎስ: አለመኖሩ: በጉባኤአቸው?

    • @tesabera4087
      @tesabera4087 2 роки тому +3

      ዌንጋላውይ ያሬድ የማወቀህ ሙሉ wenegale ሰለ አፋሶን ገአልትያን...... ሰጠአስተምር ንበር ዛራም በብዙ ብረታት አመታተን አያስትምርክ በምየታ የርዳሀን አግዚአብሔር አምስግናልሁ!!!!! ተባረክ ጋአታ አብዝቶ የባርክህ ዘምንሀ የባርክ!!!

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 2 роки тому +1

    ድንግል፡ማርያም፡ሥሟ የተመሠገነ፡ይሁን

  • @bayanova
    @bayanova 2 роки тому

    ልጋጋም

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 роки тому +2

    "ግማሽ እውነት አደገኛ ውሸት ነው"

  • @fasikagetachew6775
    @fasikagetachew6775 2 роки тому

    አንተ ብሩከ ነህ።

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 роки тому

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ኢትዮጵያ ስመጣ መጽሀፍ ቅዱስ ታስተምረኛለህ

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 2 роки тому +1

      እዚህ እኮ ነው የሚኖረው Maryland,, UsA

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 роки тому

      @@eminetbegeta4743 አይይ እኔ ኢትዮጵያ ያለ መስሎኛል ምን ይሻላል እኔ ዱባይ ነው ያለሁት

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 роки тому

      @@deguyegetalij5199 ፡ኤልሻዳይ Tv ላይ ሃሙስ እና ማክስኞ ማታ 2 ስ አት ላይ ያስተምራል እኔም አሁን ሳውዲ ነኝ ሃገር ስገባ በ TV አማራለሁ ጌታ ይርዳኛል

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 роки тому +1

      @@habatamhabatam8769 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረክ

  • @atakhltiteferi8514
    @atakhltiteferi8514 2 роки тому

    It doesn’t matter how you preach . what you preach you are still accountable for the blood shed of many innocent civilians in different parts of Tigray due to drones air strikes which you support.

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  2 роки тому

      Hi, Atakhlti, I understand your pain and anguish concerning the condition of our people in Tigray. It is heartbreaking that many innocent people have become victims of cross fire, hunger and lack of basic life needs. I do not support war in any part of the world leave alone in Tigray, far it be from me. Instead, I pray for people any where If you are interested to further discuss with me regarding this, you can write me on info@goldenoil.org.
      Blessings

  • @biruktemsgen367
    @biruktemsgen367 2 роки тому +1

    Abiy I hate u