ባለዝና II Zerfe Kebede II Arc worship

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 174

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 11 місяців тому +7

    ዘርፍት ደስ ይበልሽ ጌታን በቆንጆ ድምፅሽን ሲታገለግይ የማይደሰት ፍጥረት የለም ወፎች ከአንድ ዛፍ ወደ ሌላኛ ዛፍ ይዘላሉ።ለጌታ ❤❤❤ የተወደድሽ ነሽ

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 роки тому +51

    አምልኮ እንዲ ሲሆን ሰማይን ይወስዳል አሁንስ አምልኮ ይሁን ጭፈራ መለየት አቅቶናል ዘርፌ በዚህ ዘመን ስጦታችን ነሽ ተባረኪ

    • @GRACEHUB777
      @GRACEHUB777 2 роки тому +2

      Absolutely right

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 2 роки тому +4

      Amlko bemenfesna beewnet new! Keza wichi wede wichi AMMMMMMEN !!!

    • @gracejesus6881
      @gracejesus6881 2 роки тому

      @@fetsumkidanne9679 Keza wichi wede wichi😂😂😂

    • @destamekonnen7020
      @destamekonnen7020 2 роки тому +1

      Betikkl

    • @ሻሎም-ረ5ነ
      @ሻሎም-ረ5ነ 2 роки тому

      ልክብለሻል እኔም ጭፈራው ደብሮኝ መዝሙር መስማትእጂ ማየት ያሳቅቀኝ ጀመር ምድር ልትጠፋ ተናውጣ ምን እደሚያስጨፍራቸው አልገባኝም ዘመኑ የንስሀነው እኔም ዘማሪነኝ ግን መጨረርም ማስጨፈርም አልመኝም ባምላኬፊት እንባየን እማፈስበት ዘመን ነውና ልብያለው ልብይበል 😊

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 роки тому +25

    አምልኮአችን ሁሌም እንዲህ ቢሆን? ዝላይ ሰለቸኝ። ተባረኪ እህታችን፣ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል። አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @maedottube7716
      @maedottube7716 2 роки тому +1

      ጭፈራ ቤት ገብቶ ጭፈራ ሰለቸኝ ማለት ምን ማለት ነው
      እስኪ ወደ ተዋህዶ ቤት ግቡና በእውነተኛ መንፈስና ፀጋ የሚመለከውን እውነተኛውን አምላክ ክርስቶስን ፈልጉት

    • @musewende4748
      @musewende4748 8 місяців тому

      @@maedottube7716 dawitem endeza fetarin amesgenual le egzabher eskehone dres menm biderges

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 2 роки тому +15

    እየሱስ ብቻ ከፍ ያለበት መዝሙር !!!
    የቀባሽ እግዚአብሔር ለዘለአለም ክብር ይሁንለት !!!!
    " የዘለአለም ንጉስ ወዶኝ በልጁ ልጅ ስላደረገኝ፣"
    ወንጌል ሲገባን
    ክብር ለሚገባው ብቻ እያወደስነው እንዘምራለን።

  • @fasikafaya9785
    @fasikafaya9785 2 роки тому +5

    አቤት ሞገስሽ ዘርፍዬ ልዩ ነሽ

  • @IssaKhazem-ic6jh
    @IssaKhazem-ic6jh 8 місяців тому +3

    Zeripe.igizaybheri.ybarekishi.iniwodishaleni❤❤❤❤❤❤❤

  • @agegnehumusse123.
    @agegnehumusse123. Рік тому +1

    YOU ARE BLESSED

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 роки тому +35

    ጌታን ሁሌ እንዲህ በእርጋታ ብናመልከው ዘርፍዬ ተባረኪ

    • @aaaa-ik6vb
      @aaaa-ik6vb 2 роки тому

      Acheberbari lipistikishin atefi megemeria

    • @destamekonnen7020
      @destamekonnen7020 2 роки тому

      Wunet new

    • @ምህረት-ጠ6ሸ
      @ምህረት-ጠ6ሸ 2 роки тому +1

      እውነት ነው አምልኮ በእርጋታ ሲሆን ደሰ ይላል! ሲጀመር በተፈጥሮየ ረጋ ያለ ነገር መንፈሴን የመያዝ አቅም አለው። አብዛኛዉን ቪድዮወች ሳይ መግቢያ እሰከማጣ እየተሸማቀቅሁ ተችግሬአለሁ ። በዚህ የተነሳ ከጌታ ጋር ያለኝ ህብረት እየተሸረሸረ ሲመጣ ይታወቀኛል ። ወይ ያልገቡኝ ነገሮች አሉ? አላወወቅም ።

    • @hanayoutube4254
      @hanayoutube4254 2 роки тому

      @@aaaa-ik6vb 😊üü😊😊ü

    • @ክርስቶስእየሱስያድናል
      @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 роки тому

      ቅድሳን ጌታ መንፈስ ቅድስ ከእናንተ ጋር ነው እንድ አይኑ ብሌን ይጠብቃችኃል በርቱ ተባረኩልኝ

  • @kidistbahiru1278
    @kidistbahiru1278 2 роки тому +4

    Orthodox negn
    Zmarew ejg des ylal
    Egziabher ymesgen
    Endi zemru hule des tlalachu

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 2 роки тому +13

    ተባረኪልኝ አሁንም ፀጋና እድሜሽን ብዝት ያርግልሽ ጌታ።
    እየሱስ ጌታ ነው።

  • @yonasatlaw2873
    @yonasatlaw2873 2 роки тому +1

    Mn abate endemwedsh des tyalesh betam ewedshalehu tebarekiiiiiiiii❤️❤️❤️

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 2 роки тому +9

    አሜን የታረደው በግ ኢየሱስ ነው በዙፍኑ ላይ የተቀመጠው ኢየሱስዬ ስምህ ሲጠራ ምሆነውን አጣለው
    ተባረኪ የአባቴ የኢየሱስ ልጅ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 роки тому +6

    አቤት የኔ ጌታ ተባረክ ተቀደስ ተወደስ የኔ አባት እልልልልልልልልልልል ሃለ ሉያ አሜን አሜን አሜን ዘርፈ ዘመንሽ ይባረኩ
    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባረከው

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu2300 2 роки тому +6

    ዘርፌ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። ብዙ ዘማሪያን ያንቺን የመድረክ ስረአት እና አለባበስሽን አርአያ አርገው ቢከተሉ መልካም ነበር። ቸርችን እንደ ናይት ክለብ አስበው ለመጨፈር እና ለማስጨፈር ለሚሮጡ ትምህርት ትሆኛለሽ። እግዚአብሔር ትልቅ ነው በስረአት ይመለካል።

  • @yousefelamin4373
    @yousefelamin4373 2 роки тому +2

    አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን ሀሌሉይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘርፍዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ቤትሽ ትዳርሽ በጌታ በየሱስ ስም ይለምልም በክርስቶስ ደም ተሽፈኝ ስንቴ እንደሰማሀት እውነት ብለሻል ማነው ለኔ የደረሰው እግዚአብሔር እኮ ነው ሀሌሉያ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gohamesay5173
    @gohamesay5173 2 роки тому +1

    Glory to god blessing or እግ/ር ይባረክሽ!

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 2 роки тому +1

    Zerfe geta zemenushen bemulu yibarkew

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 роки тому +4

    እልልልልልል። መንፈስቅዱስ ነካኝ። ክንዱ ነው ታሪኬን የለዋወጠው
    ጣቱ ነው ነገሬን የቀያየረው።
    አይቻለሁ ባንተ ሸለቆው ውሃ ሲሞላ
    ጌታ ስትሆነኝ ከለላ።
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 2 роки тому +2

    ተባራክ

  • @KiyatTube
    @KiyatTube 2 роки тому +2

    እውነት እኮ እንዲህ አይነት ተረጋግተን ሁሌ ብናመልከው ደስ ይላል። ቃሉን እናስተውላለን፣ ዘመንሽ ይባረክ...

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 2 роки тому +1

    Abeat,beziehe Dimisti Egiziabihearn mamesigen endeat ndesi yilal ,Egiziabihear Yikiber Yimesigen

  • @eyesu7831
    @eyesu7831 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому +1

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ እወዳችኋለሁ በርቱ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ እባካችሁ ኢየሱስ ይወዳችኋል

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 2 роки тому +6

    የኔ ቆንጅዬ እህት ዘርፍዬ ተባረኪልኝ በእውነት የሰማይ በረከት በአንቺ ላይ ይሁን፡፡ጌታ ኢየሱስ አምላካችን ሆይ ለዘለአለም ከፍ ከፍ በልልን፡፡

  • @Sidamignamezmur
    @Sidamignamezmur 2 роки тому +1

    tebarek ehitachini

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 2 роки тому +5

    Amen...from Nepal....oh my god how nice sound ? I love ithiyopiya people and country

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 2 роки тому +1

    የተሰበረን ልብ የሚጠግን መዝሙር እኔማ ማምለጫዬ ከጭቀት በዜድ መዝሙር ነዉ እዳዉ የሆነ ነገር ሲሰማኝ ቶሎ መዝሙሮቻን እሰማለሁ እዲህ አይነት የተባረከች ሴት እግዛብሄር የሚወደዉ በእርጋታ አምልኮ መነካት ምን አለ በኢቶጲያ በተክርሲቲና ቢበዛ
    ዜድ እንወድሻለን ምርጥ ስጦታችን ነሽ ተባረኪ

  • @mamilksirayenew9087
    @mamilksirayenew9087 2 роки тому +1

    WIyyyyy iseyyy des sil indh berigata getan iyesmu mamilk

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 роки тому +11

    ዘርፍዬ ! እንዲህ ስትዘምሪ ነው የሚያምርብሽ
    ሰውም እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል

  • @hanakidus
    @hanakidus 2 роки тому +2

    እልልልልልልል አሰይ እንዲህ ነወ አምለኮ በርግታ ሰሆን ደሰ የላል የለገረግር በቻ ሁሉ ለሱ በቻ የሁን ለእየሱሰ አሜን ሀር ሁሁሁሁሁሁሁ ለእሱ በቻ የሁን::

  • @አጌሪአምላክይጠብቃት

    ዝፋንሽ ይብዛ በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት አማካኝነት የዳንሽ እኔንም እዳች ፀጋውን እዲሰጠኝ ፀልይልኝ ዘመንሽ ይብዛ

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 роки тому +1

    Amen eyesuse geta naw Amen zerefeye tebareki geta eyesuse yebarekishi 💚

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 2 роки тому +1

    አሜን አሜንጌታ እየጨመረብሽነው እሰይ ሰሙይባረክ ይብዛልሽ ጌታይባርክሽ እልልልልልልልልል እልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому +1

    Amennnnnn haleluyaaaa😭😭😭😭😭😭 geta hoy ameseginhalehu bemenfesih ereseresku keff bel🙏🙏🙏🙏 zerfiye tebareki

  • @mamitbekana2460
    @mamitbekana2460 2 роки тому +1

    AMEN Amen Tebareke

  • @layla6544
    @layla6544 2 роки тому +1

    Tebarek zerfe wedeshalw

  • @derejeregassa5832
    @derejeregassa5832 2 роки тому +1

    Zemenshi yibarek

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 роки тому +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @gedyongetachew8989
    @gedyongetachew8989 2 роки тому +1

    pastor endate endmwodehe atawekem becha begeta ande nene ena bante temherte betam edesetalhu le aglegelote selmenefelegehe endate ageGnhalhu bakeke

  • @gemedatorbi9058
    @gemedatorbi9058 2 роки тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 роки тому +1

    halelujah halelujah yeshua z massaiah of israel ………be blessed zerfye my favorite

  • @elsamisgena
    @elsamisgena 2 роки тому +1

    በመንፈስ ቁዱስ የታጀበና የሞላ ኣምልኮ መዝሙር ዘርፍየ ስጦታችን ዘመንሽ በሙሉ የኣምልኮ ይሁን በመዝሙር መዝለልና በመዝሙር ማምለክ ይለያያል ኣብዛኞቹ እየዘመሩ ነው ያሉት እያመለኩ ኣይደሉም ስለዚ እግዜርን ስታመልኪው ኑሪ

  • @cellphoneshop6638
    @cellphoneshop6638 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርክሽ ዘርፊዬ የኔ አንደኛ እንዴት እንደምወድሽ ግን መግለፅ ይከብዳል😘😍

  • @emutijesus6028
    @emutijesus6028 2 місяці тому

    ዘርፍዬ የኔ እህት ተባረኪልኝ አሳድጀ መዝሙርሽን የምሰማ ነብሴን ከልዑሌ ጋ ያገናኛታል ለጌታ ተሠጠሽ ገብቶሽ ስለምዘምሪ አይወሰድብሽ አትበረዥ ጌታ ይጠብቅሽ ከዘመኑ ዝላይ ጌታ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 роки тому +1

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @Mulu-r8t
    @Mulu-r8t 5 місяців тому

    Yene jegna tebareki yichemrlsh !!!!!!!

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @senaytareaya4823
    @senaytareaya4823 2 роки тому +2

    ዘርፍየ ተባረኪ እንደዚ ረጋ ያለ መዝሙርና የተቐደሰ ኣለባበስ ነበር የናፈቐን እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ።

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 роки тому +2

    ሰባቱን ማህተም የፈታው ኢየሱስ ነው ታዲያ ለዘምር እንጂ ልቀኝለት እንጂ አሜን ተባረኪ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏❤️

  • @martabona6086
    @martabona6086 Рік тому

    Ameen derkenal bechifera aresrisun endih uffey

  • @סנטאיהוטארקי
    @סנטאיהוטארקי 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብረ ይሁን

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 9 місяців тому

    ዘርፍዬ we love u so much tebarkilen❤.

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 роки тому +2

    አሜሜሜሜን ሃሌሉሉሉያያያያያ እልልልልልልልልል እሳይ ክብር ምስጋና ይገበዋል ለኢየሱስ አዳኛችን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ ለዘላለም ይበርክሽ ዘ

  • @engidaamare8282
    @engidaamare8282 2 роки тому

    zemenish new tebarikeshal eyesusin kef aregalewu kanch gar esu ye getoch geta new

  • @senaitwelde4579
    @senaitwelde4579 2 роки тому +1

    አሜንንንን

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ እግዚአብሔር እኮ ነው ታባረክ ዘርፍዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 2 роки тому +1

    ተባረኪ!!

  • @tihunlegesse6957
    @tihunlegesse6957 2 роки тому +1

    ተባረኪ ዘሪፊዬ በረከታችን ነሽ 🙏🙏🙏

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому +1

    ዋው አሜን ዘመንሸ ይለምለም

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 роки тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ ዘርፌ
    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ሃሌ ሉያ!!!

  • @Canada404
    @Canada404 2 роки тому +8

    ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ዘርፍየ ዘመንሽ የተባረከ ይለምልምልን 🍀🍀❤️🥰

  • @AtseAtse-i8u
    @AtseAtse-i8u Рік тому

    Tebareki zerfe zemensh yilemlm ,eyesusn kef yemiyaderg zimare new be ewnet wistn sersro yigebal lemlmi

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ!!! ዘርፍዬ እግዚአብሔር ይባረክ። ስለአንች

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 2 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 роки тому +1

    ተባረኬልኝ የአንችን መዝሙር ስሰማ መንፈሲ ይታደሳል መንፈስ ቅዱስ መገኘቱ ይሰማኛል ተባረኬልኝ ይብዛልሽ

  • @sebelwengelsirak9426
    @sebelwengelsirak9426 2 роки тому +8

    oh, I love this song! tebareki

  • @tatekjesus1075
    @tatekjesus1075 2 роки тому +1

    Amen amen bless you

  • @mrbreast2068
    @mrbreast2068 2 роки тому +2

    ተባረኪ ያብዛልሽ ይጨምርብሽ ጌታ ተባረኪ

  • @ፅጌገዙ
    @ፅጌገዙ 2 роки тому +1

    አሜን። ተባረኪ ዝርፈዬ

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 2 роки тому +1

    Uffffffff yne naaat eseye elelelelelel elelelelelel elelelelelel endegena tsegawu yibesalsh yegna betket #Zerfyye we love you so much ❤️❤️❤️, God bless you all of you 🙏

  • @AhAh-kz5wg
    @AhAh-kz5wg Рік тому

    Geta yebarksh z Amelko hulu l Geta nw

  • @martamelese9770
    @martamelese9770 2 роки тому

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah kibr misgana amlikona wudase hulun lemichil amlak le Egzabher yihun lemlimulign yabate brukanoch

  • @genetpetroshabtu2191
    @genetpetroshabtu2191 Рік тому

    Amen Amen des yemil mezmur👍

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 2 роки тому +1

    ameeeeeeen keber hulu lataredaw bag yehunelate 👉 beruk nesh zd

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +1

    Uuuuuuufffffff tebarkiln sis

  • @Efason
    @Efason 11 місяців тому

    ሀሌ ሉያ ክብር ይገበሀል እየሱስ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤

  • @genetpetroshabtu2191
    @genetpetroshabtu2191 Рік тому

    Bless you mor sister zerfie

  • @azaluungura449
    @azaluungura449 Рік тому

    Ameen God bless you!

  • @fetyenzemeku4335
    @fetyenzemeku4335 2 роки тому +1

    Amennnn amennn

  • @abofouzi
    @abofouzi 2 роки тому +1

    Tebarek😭😭😭😭😭

  • @gospelforworld926
    @gospelforworld926 2 роки тому

    Wow endezi be zemare getan mamlek sichal dess yioal ke chuhet yeweta demts tebareku

  • @LouatLouat-z3x
    @LouatLouat-z3x Місяць тому

    Tebareki 🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐

  • @elsashege8841
    @elsashege8841 10 місяців тому

    ነገሬን የቀየረው

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 Рік тому

    ተባረኪ❤

  • @ሰብሱቤኤርምያሰ
    @ሰብሱቤኤርምያሰ 2 роки тому +1

    Glory to god blessing

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 2 роки тому +1

    OMG!!!! you my sister you blessed. thank Jesus I don't have words for you.

  • @abiyotdemelash6446
    @abiyotdemelash6446 2 роки тому

    ባለዝና ye zemarit Zemenay Gosaye mezimur new

  • @tinahababa2818
    @tinahababa2818 2 роки тому

    Yenee berkyee geta zemeneshin yibark Tsegawun yabezaleshi

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 2 роки тому +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @samueltameru2924
    @samueltameru2924 2 роки тому

    Anchi yetebareksh zemari nesh tebareki zerfiye

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 2 роки тому

    Edzi wd semayi be menfes tewsdo mamesgen edat Metafiktion nw uffffff tenteko nebsim alkerelegni tebareki yihe yibzalish

    • @addisayechehe223
      @addisayechehe223 2 роки тому +1

      Ebdihe new yemyamrew zerfee p/s alebabeseshin atkeyrew & lipistikun kenishiew

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 роки тому +8

    እግዝአብሄር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንሺ ይለምልም ዘርፌዬ 🥰😍😍

  • @hsjsjahsh708
    @hsjsjahsh708 Рік тому

    AmeeeeeN AmeeeeeN💔💔😢😢😢❤❤❤❤🙏🙏

  • @kenytaye9229
    @kenytaye9229 Рік тому

    Ameen 🙏🙏🙏

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 Рік тому

    ተባረኪ😁

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 роки тому

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tujihwase2022
    @tujihwase2022 2 роки тому

    Ameeeeen tebareki tsegau yibzalish

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    እህታችን ዘርፍዬ ወደቅድስት ቤታችን ወደ ተዋእዶ ቤተክርስቲያ ይመልስሽ
    እኔም እንዳችው ተወስጄ ነበር ግዜው ሲደርስ እንደቸርነቱ መልሶኛል ክብር ሁሉ ለልሁል እግዚአብሔር ይሁን ጌታች መድሐኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ የተዋእዶ እምነት መሰረት ነው ታዲያ ለምን ከቤትሽ መውጣት ፈለግሽ ?😭😭😭???
    ምን አልባት የአምልኮቱ ስርዓት ከበደሽ ???
    በእርግጥ ከአንቺ በላይ ስለተዋእዶ እውቀቱ የለኝም 🤔አንድ ቀን ትመለሻለሽ አምናለው❤️

    • @emutijesus6028
      @emutijesus6028 2 місяці тому

      እዉነት በሀሰት አይሳብም:: እዉነት አርነት የሚአወጣ ነዉ አርነት ከአወጣት ጌታ የት ትመለስ????

  • @temesgenelias594
    @temesgenelias594 2 роки тому +1

    አምልኮን ውሰድ ኢየሱስ