EMS "ብልጽግናም እንደ ህወሃት እየፈረሰ ነው" ከአቶ አበራ ንጉስ ጠበቃና የህግ ባለሙያ የተደረገ ቆይታ Dec 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 години тому +1

    Thank you so much Fasil with your Guest. God bless you both. It was great discussions and great political assessment. Please come again

  • @yeshigetameshesha4667
    @yeshigetameshesha4667 5 годин тому +5

    እንደ እዚህ ያለ ግልፅነት ነፃ በመረጃ የተደገፈ ከቡድነኝነት ነፃ ምሁር ነው። በእውቀትና በመረጃ የተደገፈ ትንታኔ ነው።❤❤❤❤❤ እናመስግናለን ወንድማችን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 години тому +2

    Thank you Jegnachin Fasil this is very good interview . God bless you

  • @andualemayalew97
    @andualemayalew97 3 години тому

    እጅግ በጣም በሳል አስተያየት ነው እናመሰግናለን

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 12 годин тому +4

    በጣም ችሎታ ያለው ሰውነው ምርጥ ፖለቲከኛ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 18 годин тому +8

    መፈራረስ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ብን አድርጎ ከምድረገፅ ያጥፋልን።

  • @mentesnotgetu4163
    @mentesnotgetu4163 12 годин тому +3

    ጥሩ አገላለፅ በእውቀት የተመሰረተ ነው እውነት ነው ያለፈውን መርዝ የበላ ፖለቲከኞ የኢትዬጵያን ሰላም አያመጣም በትክክል !!

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 14 годин тому +2

    አሜን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 годин тому

    Welcome Jegnachin with your Guest

  • @DarkAngel-n7b
    @DarkAngel-n7b 12 годин тому +8

    በትግራይም ሆነ በአማራ እና በኦሮሚያ ለተደረገው እና እየተደረገ ላለው ጦርነት ለህዝብ እልቂት እና የንብረት ውድመት መንግስትና ሕውሀት ቀጥተኛ ተጠያቂዎች ናቸው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 годин тому

    Welcome Ato Abera

  • @RobiBorde
    @RobiBorde 44 хвилини тому

    የኢትዮጵያዊ ወታደር ናፈቀኝ።

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 7 годин тому +1

    ወገን እውን ተጣልተዋል,?ካልተተኳኮሱ በፍፁም አትመኑ,ድራማ ይመስላል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 годин тому

    Medhanealem yafirsilin all this evil forces.

  • @AliGebru
    @AliGebru 20 годин тому +1

    ፋሲል ሰሞኑን ፌስቡክ ላይ የምትፅፈው አሳዛኝ ታሪኮች ለምን የእናቶች ብቻ ሆኑ ብለው አባቶች እየተቃወሙ ነው 😢 ጥረትህ የሚደገፍ ሆኖ ሳለ ግን ብዙ አድማጭ ተመልካች ስለ አንተ ግራ እየተጋባ ነው ብዙ ግዜ ተፅኖ ፈጣሪ የሆኑ ሰዎች እንደዚህ በመደዳው የመፃፍ ባሕሪ የላቸውም የቀን ቅኝት አስመሰልከው እየተባለ ነው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 годин тому +2

    የኡትዮጵያ ህገ መንግስት ከ Ethnic Federalism ወደ Geo Federalism ካልተቀየረ፣ ሰው በሰውነቱ በዜግነቱ በሀገሩ መኖር ካልቻለ መዳን የለም! የስርዓት ለውጥ ግድ ይላል!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 години тому

    Tikikil first the war must be stopped. Then only can bring comprehensive dialogue on National level include all Ethiopians.

  • @Feleke-d2f
    @Feleke-d2f 2 години тому

    One of the best political analysis about the TPLF rats and their OPDO minions. Hats off!

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 11 годин тому

    🥰🥰🥰

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 3 години тому

    የተከበሩት እንግዳ !!ጋዜጠኛ ፋሲል ለሚጠይቀው ጥያቄና ሀሳብ ሳያድብስብሱ ጥርት ያለ ሀሳብ ከተቻለ የመስሎትን ጥርት ያለ መልስ ቢሰጡ የሚል ሀሳብ አለኝ በድፍረት ላደረጉት ተሳትፎ ግን በጣም በጣም ሊመስገኑ ይገባል!!!

  • @estifanoswubie7294
    @estifanoswubie7294 13 годин тому +1

    Chinkelateh yefres. Banda , ye woyane , Egypt ketregna.

    • @MehamedKarsima
      @MehamedKarsima 13 годин тому +2

      እውነት ነው ምነው ደበረህ ተበሳጨህ ።ንቃ እስቲ

  • @MehamedKarsima
    @MehamedKarsima 13 годин тому

    አሚን።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 4 години тому

    Abera,
    Mamo qilo. Instead of talking about TPLF, why don't you create a party stronger than them?
    The ESAT goons said the same thing 5 years ago. Where are they now?

  • @tomk5529
    @tomk5529 3 години тому

    ሆላንድ አካባቢ የአይምሮ ሀኪም የለም እንዴ? የምሬን ነው:በፊት ታናድዱኝ ነበር አሁን ግን የጤና ችግር ስለሆነ እያሳዘናችሁኝ መጣቹ:አንደኛውን ጨርቅ ከመጣላችሁ በፊት ቀደም ብላቹ መርፌም ይሁን ከኒን ብትጀምሩ ጥሩ ይመስለኛል::

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh 5 годин тому

    Mignot ayikrlekel yefano qededa altesakam

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 9 годин тому +1

    አድዋ፣አክሱም፤በዋናነት በሰርአተ የግዢ ዘመን ተጠቃሚ የነበረ ነገር ግን የሽሬ እንዳስላሴ ህዝብ በአብዛኛው ፖለቲካዊ ዝማኔ የሚሰተዋልበት የተማረ ህዝብ ያለበት ሲሆን በመነዳት በቀላሉ አይመችም አሳማኝ የሆነ ነጥብ ልታቀርብ የሚገባህ ነገር ግን የእንደርታ እና የቴንቤን የሁለት አውላሎ ህዝብ በወያኔ ዘመን የተገለለ የይታ ማልማት ከግለሰብ ጀምሮ የእነ አክሱም የጥቅም ተጋሪ የነበረ ቀሪው ህዝብ በሰመ ትግራይ የሚኖር እንጂ አብዛኛው እይታ በውሰጠ ተዋቂ ተጎጂ ሰለነበረ ከአቶ ጌታቸው ወወገን መሆናቸው በእኔ እይታ እውነት ነው ትናንት ሲዘርፍ የነበረ የክልሉ የተፈ ጥሮ ሐብት የመዘበረ አሁንም እየመዘበረ ያለ መሆኑ ሲጋለጥ በገንዘብ ሐይል ካልሆነ በሎጂክ የጌታቸው እይታ ከዶር ደብረፅዮን የጌታቸው እውነታ ሐይል ሚዛን ደፊ የሚሆነው አሁን ሎጂክ እንጂ የግዢ ሐይል ይዞ መሮጥ አያዋጣም።

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 9 годин тому

    ፋሲል አብይ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ከ60_70% ወጣት ነው 10ሚሊዮን ሰራዊት ማሰለፍ ይቻላል ብሎ የተናገረ ሰው ነው ስለ ግብፅ ሲጠየቅ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 5 годин тому +1

    TPLF is good for nothing.የ ትግራይ: ህዝብ:TPLF ን:ለ 50 ዐመት:የገደለ:የጨፈጨፈውን:ለምን: ይደ ግፈዋል:: TPLF የአድዋ: domination:ነው::ሌላው:አ ውራጃ:ተጨቁኖ: የኖረ: ህብ:ነው

  • @hl9677
    @hl9677 2 години тому

    አይ ፋሲል እንደዚህ ፊሽካ ሆነህ ቀረህ ?? ባንተ ቤት ፕሮፓጋንዳ መንዛትህ ነው ።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 2 години тому

    Ferese ende alesemanim neber hod ekah yeferes telalake banda ye banda lij Ethiopia gena ayenachu eyaye taberaleche ke jegna lijochewa gar medere mehayem negade seymerachehu yeker yezeh aynet propaganda yetebela kumar naw enkuan enante woyanem altesakaletim Ethiopia bekeber kef telaleche ayenachu eyaye medere mehayem nekersa komo ker negade 😂😂😂😂😂

  • @YismaAmerga
    @YismaAmerga 10 годин тому

    I like this guy! አንድ የተረሳ ሀሳብ ምንድነው ጨክኖ ሊጠራ ያልፈለገው ወያኔ ' ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ጨቁኝ እና አማራን እንደማህበረሰብ ጠላት አርድጎ ' ለዘመናት ያራመደው ፍልስፍና ከትግራይ ትውልድም ሆነ ከሌሎች ወያኔ ከፈጠራቸው ማህበረሰቦች (ብሄሮች) እንዲሁም ከዚህ አደንቁሪ ህገ መንግስትና የኦሮሚያ ት/ ት ስራት እስካልፀዳ ለውጥ የለም:: አማራ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን እንደ አዲስ በልኩ ካልሰራ መቼም የዛሬ 50 አመት ከዚህ ምስቅልቅል አንወጣም እመኑኝ::

  • @MastewalEjigu-f9e
    @MastewalEjigu-f9e 8 годин тому

    በቡድን እና በኔትወርክ መደራጀት (Junta -military or political group that rules a country after taking power ) በህዝብ የተጠላ ግን በአብይ ጊዜም በአዲስ የቀጠለ ተግባር ነው ፡፡

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 години тому

    Tikikil Ato Abera. Ethiopians all of us must be together and reject woyanes and satan Abiye evil party and start a fresh. We can.

  • @workushifa8434
    @workushifa8434 16 годин тому +1

    የብልፅግናን መፍረስ ስትጠብቁ እንትን ትፈረስላችሁ ምላሳችሁ ብቻ ነው የቀረው

    • @MehamedKarsima
      @MehamedKarsima 13 годин тому +1

      እውነት ነው ይልቅ መደበቂያህን ፈልግ አጋሰስ።

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 11 годин тому +1

      የብልግና ካድሬዎች እውነታ ውን ዋጡት😤😤😤👈

    • @YismaAmerga
      @YismaAmerga 10 годин тому

      ብልፅና የወያኔ ልጅ ስለሆነ ሃሳብ የለውም አንተ ደግሞ የልጅ ልጅ ነክ

    • @YismaAmerga
      @YismaAmerga 10 годин тому

      አብይ የወያኔ ልጅ አንተ የወያኔ የልጅ ልጅ ነክ:: ነገን ማዬት አትፈልጉም ??? እረ በፈጠረክ ሰው መሆንን ተማር

  • @solomonshura809
    @solomonshura809 11 годин тому +1

    ጀኖሳይደር ሚዲያ እጃችሁ በደም የተጨማለቀ የብልጽግና ገረዶች።

    • @saraabrham123
      @saraabrham123 7 годин тому

      😂የስካር ኮመንት

    • @solomonshura809
      @solomonshura809 5 годин тому

      @saraabrham123 የተጋሩ ደም የሚያቅበዘብዝህ ደከከን ነፍጠኛ።

  • @brightfuture2007-u7j
    @brightfuture2007-u7j 12 годин тому +1

    😀😀😀😀😀
    ከየትኛው መቃብር ሰብሮ የመጣ ጠንታኝ ነው ይሄ ደግሞ?
    "ፖለቲካል ሳይንስ" ሳይሆን ቦለጢቃ ሳይነስ ከቡሌ ሆራ ነጥቆ የተገኘ መሆን አለበት።
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @YismaAmerga
      @YismaAmerga 10 годин тому

      እስኪ አንድ ምክንያት እምጣ አሁን ላልከው ሀሳብ ???

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 годин тому

    Tikikil Fasil both tplf functions are the same. Its power greed only none care for the public

  • @SolomonDarge-r5o
    @SolomonDarge-r5o 10 годин тому

    Shmagile wushetam Ye mergem new kkkkkkkk

    • @YismaAmerga
      @YismaAmerga 10 годин тому

      መጀመሪያ መፃፍ በትክክል ልመድ

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 5 годин тому

    Tegarue,,will,not,Ethiopian,any,more,,

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 4 години тому

    How,long,you,keep,going,like,this,,with,laying,misleading,fabricating,,,for,the,Amharas,like,this,,,

  • @Feleke-d2f
    @Feleke-d2f 2 години тому

    One of the best political analysis about the TPLF rats and their OPDO minions. Hats off!