TPLF members enrolled in TDF could follow the provisional government's leadership because the Generals (Tadesse and Tsadkan) are part of the Tigrean government.
The Tegray boundaries should be returned to status quo ante as defined by the Ethiopian constitution. I think the boundary question with Amhara is a separate issue. The two should not be mixed.
Are the Wolkite's and Raya areas contested or not? It is an absolutely absurd topic to discuss when the Amhara groups have already marked a red line to be crossed on the areas that are also claimed by TPLF. The difference is that it is the whole Amhara and Ethiopian people who claim the areas to belong to the Amhara region while it is ONLY TPLF that you see on the other side!
Ermyas Doldumehal! The Pretoria deal is null and void ! Abey will be removed soon ! TDF has completed its preparation to smash the monster in 4 kilo ! Stay tunned!
Debratsiyon type propaganda that costed Tegarus a loss of a million people and infrastructure destruction! Further Tigray region lost its fertile lands to Amharas!
Gin ante min aymet tultula neh ante sile maik hammer tawersleh mick hammer lenante aynetvsowech egizyabher new getachewin aweito debre tsionin tew bileh taweraleh amaran Tito tigrayin sitaweras hulum sntem enesum nechichum tamachihual ene emaznew yenanten yesira fet were yemisema sew new migermeg
Who are you to ask Mike Hammer ? Brother do not consider yourself as if you have power. You are a jornarist if possible ask him through his e-mail adderess.
First of all I thoght Ethiopia is a country that stands by its own but it is not Ethiopia is under American goveriance do this dont do this ordering you like kids shameful
YES!
DEAR ERMIAS,
YOU ARE IN A PERFECT POINT OF THOUGHT.
THANKS THIS IS POLETICS FRO U.S.A AJENDA.
ዛሬ ወደ እውነትነታነትህ ተመልሰሃል። ጥሩ እይታ ነው የገለፅከው። እናመሰግናለን
በዚሁ ቀጥልበት።
Great question. That is our question too.
ትክክል አርሚ ብሽሽቅ ማንን ኣይጠቅምም። ሰው የሆነ ሁሉ ሊማርበት የሚገባ ወርቃማው ሃሳብ።
ኤርሚ አንተ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና አሁናዊ ገብተሀል ጥያቂዉ ገብተሀል በጣም አድዳቂህ ነኝ
ኤርሚ አንተ ለህዋህት ሲስ ጎን አለህ።
ሁለቱም ሕዋት አይደሉም ምክኒያቱም አንተ የድርጅት ሰው ነህ። በጉባየው ተጠርቶ ያሌተሰበሰበ የድርጅት አባልነቱን አጥቷል ማለት ነው። ለውሬ ለትንታኔ ለቢዝነስ ይጠቅምሀል። ትክክሉን ከማስረዳት
ጥሩ ሀሳብ ነው ኤርሚ
በትክክል ተተንትኗል !
You are right ermias , all parties give different interpretations of Pretoria agreement
ለምን ወደ ጥያቄ እንገባለን የትግራይ ሉኡላዊ ቦታዎችወደ ነበሩበት መመለስ ነው
ሰላምን ለመረጠው ለነ ጌታቸው ህወሃት ጋር ስራው ይቀጥላል። የጥፋት መንገድን የተከተለው ቡድን መጨረሻው በህይወት ከተረፉ ወደ ኤርትራ በረሃ ይሰደዳሉ።
ቅጥረኞች ይህ ጉዳይ አይመለከተውም።
TPLF members enrolled in TDF could follow the provisional government's leadership because the Generals (Tadesse and Tsadkan) are part of the Tigrean government.
አዋዛጋቢ የምባል ቦታ እንደሌለ ታዉቅ የለም ወይ ለምን ጥያቄ ታነሳለ
ሲጀምር ስለ ትግራይ ምን አግብቶህ ነው ማይክ ደብረጽዮንን ማግኘት ነበረበት የምትለው? ጉዳዩ የትግራይ ሕዝብ ጉዳይ ነው። የትግራይ ሕዝብ ወይ ጌታቸውን ወይ ደብረጽዮንን መምረጡ አይቀርም። እስከዛ ደረስ አፍህን ዘትገህ ተከታተል። ወይ አንደኛውኑ ሕወአት ነው ሰው ያደረገኝ በልና እንደፈከው ሁን።
The primary issue is completing the Pretoria agreement in full.
The Tegray boundaries should be returned to status quo ante as defined by the Ethiopian constitution. I think the boundary question with Amhara is a separate issue. The two should not be mixed.
ጉባኤ ያልገባ እንዴት ህወሓት ማለት ይቻላል ወይ
ሕወሓት መቀጠል አለበት ትክክል ነው፣ ነገር ግን ነገ የትኛው ቡዱን ሕጋዊ ሆኖ ተቀባይነት ያለው ይሆናል ወይ ተመልሰው ተዋየይተው አንድ ይሆናሉ ባልታወቀበት ግልፅ ባልሆነበት ሁኔታ ጉባኤ ያካሄደ ትክክለኛ ነው ያ ኣይደለም ማለት ይቻላላ። በመሪዎች ንግግር ብቻ አንሸወድ።
Debrtsion emma alfebete ekoo Gecho swrawen eyesra new wetatoche wedseltan yemetulen
ፖለቲካውን ከአሜሪካ በላይ እንደሚታውቅ መነገር ሚዲያ የአንተ ስለሆነ ነው?
Erimias Tigray lay lemezmet eyetenderedere yimeslal
ለማይክ ሐመር ያቀረብከውን ጥያቄ አደርስልሃለሁ😂😂😂😂
ኢርሚያስ DDR ይደረግ ከተባለ በትግራይና በኤርትራ Border የኢትዮጵያ millitary የለም ለምን። ??
I see your concern how ever the problem they are in need to be resolved with in themselves
I don't think Mike Hammer will solve their problem.
Dinkem! Ermias sela Tigray asabi
የትግሬ ህዝብ በኢሮፕ ከ52/ቀበሌ በላይ በኢሬትራ ተይዞ እያለ ትግሬዎች ግን የሚናገሩት ስለ አላማጣና ጠለምቴ ወልቃይት ግዛታችን እያሉ በየሳዓቱ ስለ አማራ የሚናገሩት ወራሪ አማራ እያሉ ነው የሚናገሩት የኢትዮጲያ ጥላቻቸው ነው በኢፋ የሚያወሩት አላማጣ ጠለምቴ ወልቃይት ኢትዮጲያዊ ነው ከትግሬ ጋር ሁኖ አይገነጠልም ኢትዮጲያዊን ነን ብለዋል
The problems of Tigray can be solved by genuine discussions b/n Gecho and D/Ts groups.Peace issue more affect Tigray n not America. 😊
ለምን እነደብረፅዮንን ያናግራል የተወከሉትን ነው ማናገር ያለበት የውስጥ ችግራቸውን ራሳቸውን ናቸው መፍታት ያለባቸው ኤርሚ
Are the Wolkite's and Raya areas contested or not? It is an absolutely absurd topic to discuss when the Amhara groups have already marked a red line to be crossed on the areas that are also claimed by TPLF. The difference is that it is the whole Amhara and Ethiopian people who claim the areas to belong to the Amhara region while it is ONLY TPLF that you see on the other side!
ቤንዚን ተወዷል !! enough is enough !! ከዚህ ህዝብጫንቃ ውረድ ??
አይ ኤርሚ እንግሊዝኛ አይገባሽም ለካ! የፕርቶሪያ ስምምነት በአማር ተተርጉሞ ይቅረብልህ አንተ እንድትረዳ? ስታድየም አከባቢ የትርጉም አገልግሎት ለ1 ወር ታዛልሃል። ሄደህ ተከታተል። አንተ የህወሓት የዕድሜ ልክ ጎባጣ አሽከር ስለሆንህ ነው ነገር ለማጣመም የሚትሞክረው። ግን አንዱም እስካሁን አልተሳካልህም፤ውርደትህን እየተከናነብክ ትቀጥላለህ። ኢትዮጵያ ም በአሸናፊነት ትቀጥላለች!
ዘባራቂ መንግስት ነው የሚበልጥ ፓርቲ ለዛውም ህዝቡ ለችግር እና ለመከራ ለዳረገ
ለሠላማዊው ህወአት እውቅና ሰጠ አበቃ
Ermyas Doldumehal! The Pretoria deal is null and void ! Abey will be removed soon ! TDF has completed its preparation to smash the monster in 4 kilo ! Stay tunned!
Debratsiyon type propaganda that costed Tegarus a loss of a million people and infrastructure destruction! Further Tigray region lost its fertile lands to Amharas!
ማናገር የለበትም. ምክንያቱም ስምምነት ከተፈረመ በኃላ የጊዜያዊ መንግስት ስምምነቱን እንዲተግብር ተሰይሞአል.
በዶ/ር ደብረፅዮን ከሚመራው ተደራዳሪ ቡድን ጋር ዛሬ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ermi getachew eko amarach silelelen behulum tesmamtenal eko new yalew!
ዶ/ር ደብረፅዮን ከሚመራው ተደራዳሪ ቡድን ጋር ዛሬ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል
ኢሉሚናቲው ሄርማን ኮሆን በ83 ሀገራችንን አደጋ ላይ ጥሎ ሄደ ዛሬ ደግሞ የሳጥናኤል መልክተኛው ሄርማን ኮሆን አይሳካልህም
የኢትዮ ኤርተራ ቦርደርስ ?
ከድድራ በፊት መተግበሪ የምገበዉ ነገር የለም እንዴት
Ermi sometimes mixing up
Debresion is ineligible TPLF
Zare.tikikil.tanagerki
እንዴት ሁሐት ህወሓት አለ ይባላል
Gin ante min aymet tultula neh ante sile maik hammer tawersleh mick hammer lenante aynetvsowech egizyabher new getachewin aweito debre tsionin tew bileh taweraleh amaran Tito tigrayin sitaweras hulum sntem enesum nechichum tamachihual ene emaznew yenanten yesira fet were yemisema sew new migermeg
TPLF is Gecho only
ምን ትጠይቃለህ ለራስህ እንደ እስስት መልክህ እቀየርክ የምታድር ሆዳም።
ትግራይ ትግርኝት ተከዜ አይሻገርም ትግራይ ትግርኝት ከኢሬትራ ጋር ነው ትግሬ የሚባለው እስከ ቀይ ባህር ባህረ ነጋሽ ነው
conteseted emibale eko derekena nw ye abey sira eko nw if you cut thier ere they cant hire ameharic most of the society that way
አንተ ማይክ ሀመር ደብረጽዮንን አለማናገሩ ቆጭቶህ ሳይሆን በዚችም ይጣሉ ይሁን የሚል ጉጉት ስላለብህ ነዉ።
Who are you to ask Mike Hammer ? Brother do not consider yourself as if you have power. You are a jornarist if possible ask him through his e-mail adderess.
አንተ ስለ ድርጅት አሰራርና ሕግ ታውቃለህ ።ታድያ እንዴት ነው ጌታቸው የህወሃት ተወካይ እንጂ ራሱ ችሎ የቆመ ድርጅት አይደለም ። ታድያ ጌታቸው ህወሃት ነው ያልከው ለምንድን ነው ።
አንተ ነህ እንዴ የአሜሪካንን መንግስት የውጭ ፖሊሲ የምትመራው
First of all I thoght Ethiopia is a country that stands by its own but it is not Ethiopia is under American goveriance do this dont do this ordering you like kids shameful
የተወከሉ እያሉ ለምን አስፈለገ እነሱን መነጋገር
አሁን ያናደድክኝን ያህል እያስደሰትከኝ ነው ኤርሚ በርታ
👎👎👎👎👎👎👎
ትግራይ ተከዜ አይሻገርም ለ43/ዓመት የወልቃይት ህዝብ ገድለውቷል በሂወቱ ቀብሮታል ምሽቱና ልጁ ደፍረዋል ርስቱን ቀምቶታል ዳግመኛ ለባርነት ትግሬን መጥቶ በወልቃይት ርስት ይከፈል ማለት አክትሟል
ትግሬ በአስመራ መንገድ በእግሩ ያለጫማ በቁራጭ የአቡጀዲድ አንድ ትንሽ ፊስታል አንጠልጥሎ ነበር የሚመጣው ሁሉ ከ60/ዓመት በላይ ያሉ ትግሬዎች ያወቁታል
@@mebratualemumahamedjafijafi ሁለት ጀርመን ነበር ፣ ሁለት የመን ነበር ፣ ኮርያም ኣንድ ይሆናል መቐለና ኣሥመራ ደግሞ ቁርስና ምሳ ቢገባበዙ ምን ይመስልሃል ?
ዋቅጅራ በቃ ኢሀደጋዊነትህ በደምህ ውሱጥ ሰርጸዋል ምስጊን
ወሬኛ ኤርምያስ ለሀመር ሩጥና ንገረው
ኤርሚያስ አሁን ሁሉም በኢትዮጵያ ያለው ሁኒታ ኦሮሞ ሀገር እየመራ ኢትዮጵያዊ መንግሥት እንዴት ይመሠርታል ኢትዮጵያን ለምን ከፍ አደረገ ነው የሁሉም ተቃዋሚ ወይም ፀረ ኢትዮጵያ ዎች
It seems to me that you're criticizing the American officials. The message should have been conveyed in English.