አስገራሚው የታዋቂው ተጨዋች ቦጋለ ዘውዴ ኢንተሎ የግል ህይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 2 місяці тому

    እዉነት አለህ ስታወራ በነፃነት ነዉ አደነኩህ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 місяці тому

    የኳሰ ፍቅር እና የሰፖርት ጋዚጠኝነት ሞይ በእናተ ዘመን ቀረ

  • @Ethio70Home
    @Ethio70Home 2 місяці тому

    የዘመኑ ተጫዋች Heading ይፈራሉ የረባ shout የሚመታ የለ መጋጨት እንደ ጉድ ይፈራሉ ኳስ መደረብ ሲፈሩ በአጠቃላይ ወኔ የላቸውም። የሀገር ፍቅር ዜሮ። ብር በቻ። እነዚ ተከፍሏቸው ሳይሆን ከፍለው መጫወት ነበረባቸው።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 місяці тому

    🟢🟡🔴 ኢንተሎ አቤት ችሎታ አቤት ግራ እግር ሜሱል ኦዚል በሉት...ኳስ ሚችሉ በራሳቸው ሚተማመኑ በአገር ውስጥ አሰልጣኝ ወይም በኳሱ ዙሪያ ሆነው ይሰራሉ ቦጋለ ዘውዴ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጦሩና ባንኮች ስትጫወት የነበረህ ችሎታ ሳላደንቅ አላልፈውም::ወደ አሰልጣኝነት ና ማንን ነው ምትፈራው ብቃቱ አለህ::

  • @dinfootballtube7945
    @dinfootballtube7945 2 місяці тому

    ትንሼ ነበር ከዕረፍት በፊት ባንክን መሪ ያደረገው ጎል ያስቆጠረው ኢንተሎ ዘንግቶት ነው እኔም ጨወታውን የማየት ዕድሉ ነበረኝ!

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 місяці тому

    🟢🟡🔴ግብጽ ሊጠፋ ሞክሮ ታስሮ እንደተፈታ በግተራ ቢ ሜዳ አብይ ይዞት መጥቶ ስንጫወት ሲያይ ት ዝ ይለኛል
    Notice:አሁንም የዳኞች ሰብሳቢ ጊዮርጊስ ስፖርት ክበብ ጠመንጃ ያዥ ባንክ ጀርባ ጓዳ ውስጥ ሲጠጣና ሲበላ ያመሻል ጉድ እኮ ነው