Mulualem Takele & Ephrem Amare - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 4 тис.

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 5 років тому +7

    ሙልዬ ተሽሎህ ስትነሳ ቃል ግባልኝ ይህንን ዘፈን ትዘፍናለህ ተሸንፌአለዉ ድነህ ቆመህ አይአለዉ !! ይህን ዘፈንህ ብዙ ነገር ያስታዉሰኛል የኔ ትሁት ያደክበት አቡዬ ቤ/ክርስቲያን አቡዬ ይጠብቁህ!!!

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ~ምርጥ ግጥም
    ~ ምርጥ ዜማ
    ~ ምርጥ ድምፅ
    ~ምርጥ ሞዴል
    ~ ድምፃቸው 1ኛ
    በጣምም ወድጀዋለሁ በርቱ ያገሬ ልጆች ♥♥♥

  • @ማማእናቴ-ዐ6ጸ
    @ማማእናቴ-ዐ6ጸ 6 років тому +2202

    ኡፍ እንዴት ነው እሚያምረው ድምፃቸው እባካችሁ ለነዚህ ምርጦች እባካች 1000 ላይክ

  • @zubedarash1629
    @zubedarash1629 3 роки тому +15

    That look on Ephrem's face is priceless 😍😍😍 love it🇺🇬🇺🇬🇺🇬

  • @mayayene7318
    @mayayene7318 5 років тому +526

    ቆንጆ ዘፈን ፣ቆንጆ ሴት፣ ቆንጆ ድምፅ ፣ ቆንጆ ክልፕ በዝህ ወር የምያዳምጥ ላይክ ይስጠኝ።

    • @sesenfikir7371
      @sesenfikir7371 5 років тому +3

      Woww

    • @fatemafatema8465
      @fatemafatema8465 5 років тому +1

      ያርብአላህያሽርክሙለአለምየወይይይስውድህእኮልክእንደነፍሴነውበቃሁለነገርህድስስይለኛል

    • @زهرهاحمد-د1ي
      @زهرهاحمد-د1ي 5 років тому +1

      ላክአርጉለት እኔአሁንሙዚቃአዳምጨአይድለም ግንበዝህእኮእንርዳው

    • @mohammedtinisuhxalefage7248
      @mohammedtinisuhxalefage7248 4 роки тому

      Good

    • @Therealhero-m8r
      @Therealhero-m8r 5 місяців тому

      ቆንጆ ኮሜንቲ😂

  • @hhhhggfff2151
    @hhhhggfff2151 6 років тому +30

    ዋው ምርጥ አይገልፀውም ከምር ካለማቋረጥ እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው ዋው እናተም ቆንጂየወች ናቺሁ ምን እንደምል አላውቅም ዋውውውውውውው በርቱ ምርጦቼ

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 5 років тому +24

    *ሙሌ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር ሚሳነው የለም ድነህ ደሞ እግዚአብሔር የምታመስግንበት በዚህ ውብ የሆነ ድምጽህ መዝሙር እደምዘምርበት ተስፋ አረጋለው ጨርሶ ይማር ወንድሜ*

  • @dageamenamenamenamen6216
    @dageamenamenamenamen6216 5 років тому +1

    ሙሌ እኔ ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ግን የሚገርም ድምፅ የድምፅህ ክብር በራሱ ደስ የሚል ውበት አለው እግዚአብሔር ጤናህን መልሶልህልህ በሌላ ስራ እንደማይህ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @tensumylovecell8494
    @tensumylovecell8494 6 років тому +27

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ያንሰዋል ..ሀመልማሎ በሚለው ነበር የማቅ አሁን ደግሞ በፍቅር ተሸንፈክ መጣክ በጣምምምም ውብብብብ ስራ ነው ትግርኛውም ምርጥ ቅላፄው ድምፃቹ ይመስጣል በርተ..

  • @yonasbrhane2893
    @yonasbrhane2893 6 років тому +347

    ያበደ ነው እውነት እሰከዛሬ ከሰማሁቸው ለኔ ልዩ ነው ትግርኛም አማርኛም ሁሉም የኛ ነው ኢ/ያዊነትም ውበት ነው so nice song

  • @vampire.-ama7308
    @vampire.-ama7308 6 років тому +24

    ዋውውው ብጣዕሚ ደጋጊምካ ሰሚዕካ ዘይትምኖ ደርፊ ብፍላይ ድምጽኹም ማራ ዩ ደስ ዝብለኒ so god job

  • @Speedhotboy5328
    @Speedhotboy5328 4 роки тому +32

    I miss someone from Ethiopia 🇪🇹. Really i miss you but I know we can’t meet and never forget you 😭😭😭 have good life my dear baby . I’m from chad 🇹🇩.

    • @samuelsimon8921
      @samuelsimon8921 4 роки тому +1

      Hi babey how are you.we love you from Ethiopia

  • @asfawgkiros8272
    @asfawgkiros8272 5 років тому +352

    ያበደ ነው እውነት እሰከዛሬ ከሰማሁቸው ለኔ ልዩ ነው ትግርኛም አማርኛም ሁሉም የኛ ነው ኢ/ያዊነትም ውበት ነው

    • @yamelaksera935
      @yamelaksera935 5 років тому +1

      I lik

    • @marymarii6670
      @marymarii6670 5 років тому +2

      Geta caroso yii marikii uuuuuuufffffffff😭😭😭😭😭😭😭

    • @احمدالحاج-ز3ت
      @احمدالحاج-ز3ت 3 роки тому +2

      @@yamelaksera935jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj jjjjjjjjjjjjjjjjjjjujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj

    • @bisratbelay992
      @bisratbelay992 3 роки тому +1

      Gmattdajttd tajtmjta
      Tmtmjdtmtdatmmmmdatm6tttttttttptg ptptpggmg.gptttjgg

    • @dgdgee651
      @dgdgee651 2 роки тому +3

      እግዛብሄር ኣምላኽ ሰላማችን ይመልስልን 😭😭😭

  • @lalawittesfaye383
    @lalawittesfaye383 6 років тому +39

    በጣም አሪፍ ዘፈን በተለይ ትግርኛ የሚቀበለው ድምፅህ በጣም ያምራል ግን የሚገርመው ነገር ስማቹህን አላውቀውም ልጅቷ ደሞ ፈገግታዋ በጣም ያምራል😍😘💓💔💖

  • @josephmwangi1220
    @josephmwangi1220 4 роки тому +31

    Am from kenya love Ethiopia music uuuuui like this one is dope big up guys cute lady there waoh smile 🤔🤔🤔 niongeze uswahili ulibalikiwa kila kitu

    • @frah2
      @frah2 3 роки тому

      Kabisa

  • @gjuhsbdjhjdhdb4178
    @gjuhsbdjhjdhdb4178 4 роки тому

    ኤፍዬ የኔ ልዩ ስወድህ ይሄን ሙዚቃ ትውስታ አለብኝ ሳልሳሳት እዘፍነዋለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ከሀገር ስወጣ እራጎ ዳገት ላይ በጣምምም ድክም ብዬ መሪዎቹ ሲደበድቡኝ እንባ ጭምር ይሄን ሙዚቃ ዘፈንኩኝ ከዛ መደብደቡን ተውኝ😘😘😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 років тому +113

    ኡፍፍፍፍፍ ሚሊ እና ኢፊየ #100% ውድድድድድ
    #ሙሉኣለም ሃመልማሎ የሚለውን ዘፈንህን በጣም ነው ምወድልህ ኣሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩልህ በትግርኛ ታጅበህ መጣህልኝ በርታ።
    #ኤፍሬመይ ኣስሊ ዝኾነ ትግርኛ ከምዞም ካልኦት ንኽትወራዘ ኢልካ ን#ሐ ሀ). ን#ዐ አ ) ኢልካ እንካዕ እተን ቃላት ዘይምቐየርካየን።እቲ ምንታይሲ ኬፍ የብሉን ከየድነቕኩኻ ክሓልፍ ኣይደልን።so ኢፍየ ቀፅለሉ ማዓረይ።የኔ ኣንደኛ ብይሃለው።

    • @homefood4076
      @homefood4076 6 років тому +2

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ
      ልክ ብለሻል ማርርር ኢፍየ ሳላደንቀው ኣላልፍም ልዩ ነው በቃ ሚሊየም እንደዛው ።

    • @meazahaileslassie.5299
      @meazahaileslassie.5299 6 років тому

      home food ልክ ነሽ ማር thanks

    • @mimiabera9295
      @mimiabera9295 6 років тому +1

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ ትግርኛ የሚዘፍነው ልጅ ምን እንደሚል ልትነግሪኝ ትችያለሽ መአዚ

    • @meazahaileslassie.5299
      @meazahaileslassie.5299 6 років тому

      Mimi Abera ሚምየ ሁለቱም የሚያስተላለፉት መልእክት ኣንድ ዓይነት ነው ።ልዩነቱ ቃንቃው ብቻ ነው።

    • @mimiabera9295
      @mimiabera9295 6 років тому

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ ያኛው ያውቃል ማለት ይሄም እንደሚወዳት

  • @abebawayalew1782
    @abebawayalew1782 5 років тому +17

    ይህንን ሙዚቃ በሰማ አንደነታችን የኔ ቆንጆ ኑሪ የሚል እንስማ ጉድ ነዉ ተሸንፊያለሁ

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 6 років тому +218

    ፊታቸው ላይ የሚነበበው (facial expression) በፍቅር መውደቃቸውን በደንብ ይገልጻል፣ የድምጻቸው ከለር መገጣጠሙ ጆሮአችን ውስጥ በቀላሉ ፍስስ እንዲል አድርጎታል (በተለይ የትግርኛ ዘፋኙ ገራሚ ድምጽ)፣ የልጅቷ ውበት (የኔ ቦንቦሊኖ!!) ክሊፕ ሲሰሩ የግድ መራቆት ያለባቸው ለሚመስላቸው እና በአርቴፊሻል ማንነታቸው ለሚቀርቡ ሴቶች አሪፍ ማስተማሪያ ናት ፤ ምንም ሳትል ዝም ብለው እንዲያይዋት የምታስገድድ ዓይነት!!! ትንሽ ግን የወንድ ደናሾቹ ዳንስ አልተመቸኝም ጥናት ያደረጉ አልመስለኝም፡፡ ስለዘፈኑ ግን ምንም ማለት አልችልም! አሪፍፍፍፍ….

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 5 років тому +5

    ሙሌ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጨዋ ይህ ላንተ አይገባም ውድ የኢትዮጵያ እባካችህ ባለን አቅም እንርደው ይንን ጩጨ ለጋ ወጣት ከማጣታችን በፊት

  • @eselamneweywetarahma4051
    @eselamneweywetarahma4051 6 років тому +42

    ተሸንፈያለው ዋው በጣም ተመችቶኛል 1ኛ ለሙዚቃ ብዙም ነኝ ግን ይሄ ሙዚቃ በጣም ነው የወደድኩት ይመቻቹ

  • @wafaatabbaa5837
    @wafaatabbaa5837 6 років тому +63

    Wow ደስ ስትሉ የኔ ማሮች በተለይ ትግርኛ ሰትጭምሩበት ያጣፍጠዋል በርቱልን ኣገራቸን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Jerrycity00
    @Jerrycity00 6 років тому +90

    ኡፍፍፍፍፈ ይሄን ዘፈን ልጠግበው አልቻልኩም ሃኪም ያዘዘልኝ ይመስል ሳልሰማው አልውልም በጣም ገራሚ ነው

  • @नेपालआमाकोछोरा-य3न

    Hi iam from nepal i didn't understand but i listen 1 day 5 times 😍😍😍 i love this songs

    • @nahommhretab4261
      @nahommhretab4261 4 роки тому +1

      Really

    • @maksiebamussie2979
      @maksiebamussie2979 4 роки тому +1

      wowwwww

    • @natnaeltsigab1275
      @natnaeltsigab1275 4 роки тому +13

      It is actually 2 languages being spoken in this song. The 1 is speaking Amharic and the other Tigrinya. What they basically saying is that they love the girl but they know that the other guy loves her so either of them doesn't want to make the move in respect to their friendship.

    • @salehasaleha9681
      @salehasaleha9681 4 роки тому +1

    • @salehasaleha9681
      @salehasaleha9681 4 роки тому +3

      አሪፍ

  • @sewale00
    @sewale00 5 років тому +178

    1000 ጊዜ ብሰመው ያልሰለቸኝ ዘፈን♥♥

  • @mohammadkafi9401
    @mohammadkafi9401 4 роки тому +48

    It will be much better for me if the songs have English subtitles I enjoyed Ethopian music 🤟friend from 🇸🇴

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    እኔም ተሸንፌአለሁ #ናፍቆቴደስ#ናተይ፡ ኤፍሽ ሓወይ ብጣዕሚ ጽቡቅ ቀጽልሉ መዓረይ ሽኮር፡ keep it up bro

  • @galayagalaya9611
    @galayagalaya9611 5 років тому +24

    ሁላችንም በጣም ነው ምወዳችሁ ሰታምሩ ደሰ የሚል ሙዚቃ ነው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @addisalemtadele1390
    @addisalemtadele1390 5 років тому +5

    ለፍቅር መሸነፍ መታደል ነው፡፡እናመሰግናለን ሙሌ እና ኤፊ!!! በጣም ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁ አሪፍ ስራ ነው፤በዚህ ቀጥሉ…ሁላችን ም ለሀገራችን ሠላም ስንል መሸነፍ መቻል አለብን!!!!

  • @mukhtarrito3081
    @mukhtarrito3081 5 років тому +148

    ኡፍ እንዴት ነው እሚያምረው ድምፃቸው እባካችሁ ለነዚህ ምርጦች እባካች 1000 ላይክ
    Nic Bra

  • @ኦኣምላኸይካብሕማቅሰውረኒ

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ እግዛብሄር ከማካ ይብዝሓዮ ኣጆካ ንፉዕ ብጣዕሚ ጽቡቅ ግጥሚ ምስ ዜማ ከምኡ እውን ክሊፕ ብጣዕሚ ስሓቢ ኣጆካ ቀጽሎ ...

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 5 років тому +1

    WOW, አገልጸውም BEAUTIFUL SONG ውድድድድድድ!!!
    ሙላለም አምላክ ይማርህ በጸሎቴ አስበሀለሁ ህክምናህን እያረክ በሽታህንና ጭንቀትህን ለፈጠረን አምላክ ሰጠው እንደሚያድንህ ካመንክ እመነኝ ትድናለህ::

  • @FreeMedia-q5g
    @FreeMedia-q5g Місяць тому +36

    ማነው እንደኔ __ በ2017 ያየ

  • @yartalasiiyayawoodiidumark6217
    @yartalasiiyayawoodiidumark6217 6 років тому +479

    i cannot undrestand the meaning of this song but i love it♥️ I repeated it morethan 10times😂😂😂 i love ethiopian music♥️Mor love from your Somali sister🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @ኢትዮ-ጨ4ወ
      @ኢትዮ-ጨ4ወ 6 років тому +3

      Zara Mehmut wamasantahay

    • @raphaeltewodros
      @raphaeltewodros 6 років тому +26

      We respect you Somali sister! 🙌🏽🇪🇹🇸🇴

    • @idrismohamed5017
      @idrismohamed5017 6 років тому +2

      Zara Mehmut

    • @kidg736
      @kidg736 6 років тому

      Zara Mehmut: we love u more!!!

    • @abdiazizibrahem9314
      @abdiazizibrahem9314 6 років тому +5

      yarta la siiyay Awoodii dumarkoo dhan if you like Ethiopian music you have to listen Wendi mak songs top 100%

  • @seadi536
    @seadi536 6 років тому +93

    እኔ ትግርኛ ቋንቋ አይገባኝም ግን ዘፈናቸዉ ደሰ ይለኛል ታምራላችሁ ፍቅር ያሸንፋል🇪🇹🇪🇷💞😍😘😘😘💖💖🌷🌷

    • @salamsalam211
      @salamsalam211 6 років тому

      እውነትሽ ነው የኔ ቆንጆ

    • @fatimauaq2912
      @fatimauaq2912 6 років тому

      Saada Hussian photo

    • @ABEL1095
      @ABEL1095 6 років тому

      Saada Hussian Tadya Ye Eritrea Bandera men agenajew kezi zefen gar

    • @abdumohammed8242
      @abdumohammed8242 6 років тому

      Saada Hussian hi

    • @russomgwet3429
      @russomgwet3429 6 років тому +1

      Saada Hussian Had you understand it, believe me you would’ve rated it as much if not more than the Etio one. Definitely great song!

  • @abdetup8497
    @abdetup8497 5 років тому +22

    በኡውነቱ ከልብ አዝኛለሁ ሙሉአለም ማር ማር የሚለው ድምፅህ የልብ እርካታን አካቶ ደምስራችን ገብቷል እመምህ ደሞ አሞናል ፈጣሪ ያሽርህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ አብሽር ትድናለህ ላይክ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 6 років тому +8

    ኡፍ እስካሁን የት ነበርኩ ይህን የመሰለ ምርጥ ስራ ያላየሁት አቦ በጣም ነዉ ምታምሩት

  • @mengisteabgebre9980
    @mengisteabgebre9980 6 років тому +25

    በጣም ያበደ ዘፈን.....👌👏👏👏 I’m in love 😍 with the song guys I can’t stop listening again and agin ይመቻቹ በጣም ያምራል 😊😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @eritrawits3307
    @eritrawits3307 2 роки тому +69

    The song is about two friends who love the same girl. One is singing in Tigrinya and the other in Amharic. They have chosen to give up on their feeling for the girl because they both discovered the feeling of the other guy. They are giving up on love for the girl to keep the love of friendship. They are saying …No matter how deep the love is for her he must over look it to safe the brotherhood and love for his friend

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 2 роки тому +4

      Hmmm, what a fare tale story, when is this day is coming?????? but, in reality those groups are becoming enemies, thanks for dictator Abyi Ahmed

    • @nflscittzy
      @nflscittzy 2 роки тому +11

      @@Abbay_special_recipe why do you have to bring politics in to everything? This is just Art just enjoy it

    • @yadelterefe6998
      @yadelterefe6998 2 роки тому +3

      @@Abbay_special_recipe but TPLF were good enough for you.Just keep quiet.Have the same energy for TPLF.Because you are just being a hypocrite

    • @dude5581
      @dude5581 2 роки тому +2

      @@yadelterefe6998 No Way!!! Thank god TPLF are gone. I hope I never see them again

    • @peace8494
      @peace8494 2 роки тому

      ይገርማል አማርኛም ትግራይኛም እሰማለው የዘፈኑ ትርጉም አሁን ግና ያንተን ኮመንት አንብቤ ነው የገባኝ 🤦🏽‍♀️ 😂😂😂😂😄

  • @adugnaewnetu3305
    @adugnaewnetu3305 4 роки тому +455

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሌም ዩትዩብ ላይ ኮሜንት ማንበብ የምወደው?

  • @Tigrai24
    @Tigrai24 6 років тому +72

    what a beautiful music!
    መልአኽቲ እቲ ሙዚቃ ዩኒክ ኮይንኒ። ኣይተለመደን ከምዚ።
    ትግርኛና ምቁር፤
    እቲ ትግርኛ ዝደርፍ ዘሎ ወዲ ካልእ ምሉእ ናይ ባዕሉ ደርፊ ንፅበ ኢና።
    ናይ በሓቂ ጥዑም ድምፂን ሙዚቃን!

  • @isase2280
    @isase2280 6 років тому +16

    hide feelings so as not to lose friendship a noble sacrifice, good message. nice clip, good music and beautiful arrangment. waw

  • @welikobaro6178
    @welikobaro6178 6 років тому +54

    I can't stop watching, interesting song, beautiful lady, Tigrina and Amharina collection ...

  • @AbsalatMolla
    @AbsalatMolla Рік тому +2

    የኔን ታሪክነው በሙዚቃ የሰሩት ብየ እስከማስብ ድረስነው ልቤ እየመታ ምሰማው😢😢

  • @yoniyo1993
    @yoniyo1993 6 років тому +201

    የሚያምር ዘፈን ሓበሻ መሆኔ ኮራሁ
    One love one country
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ማንነታችን ኩራታችን
    ኢትዮጵያን ሓበሻ

    • @dtaytattoo3701
      @dtaytattoo3701 6 років тому +5

      ምንም እንከን አይወጣለትም ለዘፈኑ አንደኛ 1111111

    • @ghenetghezai132
      @ghenetghezai132 6 років тому

      Tsibikt derifi aziya dess tibilmedia.giphy.com/media/26tn8CFJvoFDlCXn2/giphy.gif

    • @habtomgeriea5242
      @habtomgeriea5242 5 років тому

      Kuri

    • @09too39
      @09too39 5 років тому

      Wowo

    • @aldjbbbb5304
      @aldjbbbb5304 5 років тому

      ትክክል

  • @ጓልትግራይጓልትግራይ-ኘ1ቘ

    ሁሉነገራቹ አሪፍ ነው ስንዋደድ ያምርብናል የፍቅር ዘመን ያሪግልን ሙዙቃዉም ሳላደንቅ አላልፊም

  • @tinsae30
    @tinsae30 6 років тому +19

    Wow beautiful combination! The tigrgna singer got such a smoky voice! 😘Love it! Good job guys!

  • @tigist3038
    @tigist3038 Рік тому +1

    ወንድሜ ጌታ ሌላእድል ሲሰጥህ እባክህ ከዘፈን ወተህ እግዚአብሄርን የማከብር ነገር ሰርተህ እለፍ ኢየሱስ ሂወት ነው

  • @alihassanali9705
    @alihassanali9705 5 років тому +32

    I'm from somalia 🇸🇴
    I like this song 🇪🇹
    Really like

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 років тому +20

    ዋው አይገልፀውም በጣም ምርጥ ስራ ነው ደሞ ስታምሩ ልዩነታችን ውበታችን 😘😘😘😘😘😘

  • @wodiarefaine5076
    @wodiarefaine5076 5 років тому +39

    I'm an Eritrean who is secretly in love with this song. Like if you ditto.

  • @BdSf-tb6fn
    @BdSf-tb6fn Рік тому +5

    احلا اغنيه عرفتها ابن اليمن
    فديتكم ياحبووووش
    ذكريات حلوة وجميله عشتها بااتيوبيا الجميله احبكم

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +417

    ለዘፈኑ ሳይሆን እሄን ልጅ ለማየት ነው የመጣዉት እውነት ልቤ ተሰበረ ሳየው ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርህ የኔ ውድ ወንድም 😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭

    • @mimilema2816
      @mimilema2816 5 років тому +2

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢

    • @barch8945
      @barch8945 5 років тому

      Ewnet zefenu degagmen eyayenew libachin tesbrwal. Bezi edmew endih mehonu

    • @ወለተሥላሴ-ገ6የ
      @ወለተሥላሴ-ገ6የ 5 років тому +2

      እኔም እዳንች ነኝ እግዚያብሔር ጨርሦ ይማረው

    • @bezayatal2690
      @bezayatal2690 5 років тому +1

      አሜን እግዛቤር ጨርሶ ይማረዉ

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 5 років тому +1

      ልክ እደኔ

  • @makdadesta7952
    @makdadesta7952 6 років тому +126

    ባየው ባየው የማይሰለች ምርጥ ዘፈን እና ክሊፕ.👍👍👏👏😘😘

    • @aubady3233
      @aubady3233 6 років тому

      Makda Desta en rasu betam new yewdedekut

    • @betyabera2085
      @betyabera2085 6 років тому

      Makda Desta ♥️🥀🕊

    • @rokaroka1078
      @rokaroka1078 6 років тому

      Makda Desta ማክየ ይገባቸዋል

    • @olaali2107
      @olaali2107 6 років тому

      እውነታ

    • @hanaalenu4716
      @hanaalenu4716 6 років тому

      Makda Desta የኢትዮጵያ እዲነዉአዳማጭ

  • @samihasamo1815
    @samihasamo1815 5 років тому +213

    We love this song. Love you guys from algeria 🇩🇿 ❤️😘

  • @AbdulmutalebIshagmusa-ir9pe
    @AbdulmutalebIshagmusa-ir9pe 2 місяці тому +2

    I'm from Sudan I don't understand Ethiopian language
    but I love Ethiopian people
    Mash love❤❤❤❤❤

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 6 років тому +5

    እንከን የማይወጣለት ምርጥና ያልተጋነነ ክሊብ ከሚያማምር ድምፅ ጋር ልጅታ ድቡሽ ያለችና ያልቀበጠች የኢትዮጵያዊ አቦ ይመቻችሁ ማሮች

  • @lanegamer9973
    @lanegamer9973 5 років тому +24

    Form somalia 🇸🇴 ilike Ethio musick 🤙🏿🎧

  • @elizabethwanjiku3031
    @elizabethwanjiku3031 6 років тому +91

    this guys are dem cute 😍😍😍😍😍😙😙😙😘😘😚😚felling like ✈✈to Ethiopia...am i in love here all the way from Kenya ❤

  • @CHILL-sj4uc
    @CHILL-sj4uc 4 роки тому +144

    Look how beautiful we're together even with our differences. Proud to be ETHIOPIAN. One day we'll truly shine..

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 2 роки тому +7

      Too late, after Ethiopian government did to Tigraian, but genuine forgiveness, compassions and kindness, if the Ethiopian shows to Tigraian people may be despite of differences they might dance together, to start get rid of the child killer pm, and have another genuine election and let every body come to table to talk not to fight, good luck Ethiopia, extinguisher of people by fire

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 роки тому +1

      ​@@Abbay_special_recipe የእምዬን ወደ አብዬ አሉ 😏ጦርነቱን የጀመራቹት እናንተ እንጂ ኢትዮጽያ አደለችም ::እናንተስ የገደላቹት ህጻናት አይቆጠሩም?anyway ከእናንተ ጋር ታረቅን አልታረቅን ግድ አይሰጠንም::

    • @marthaberhe7763
      @marthaberhe7763 2 роки тому +1

      @I hate politica tadi mn yaskebatrhel kenate gar tarekn altarekn gd aysetenm new yalkew gd yemaysetew melsm aysetm betam new yemntelachu Ethiopian chrakoch nachu kenate gar sew meslachun yenebernbet zemen ykochenal awriwoch sewn bekumu yemtakatlu

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 роки тому

      @@marthaberhe7763 አንቺ የችጋራም ልጅ እኛ የምንወዳቹ አስመሰልሽው እኛም እንደናንተ የምንጠላው የለም እባቦች

    • @MelkeDawet
      @MelkeDawet 10 місяців тому

      Pppp​@@Abbay_special_recipe

  • @maithasayed4530
    @maithasayed4530 5 років тому +948

    እሰኪ እግዚአቤር ይማር በሉት ለሙላለምከላሊቱን አሞት ተኝቷል በምትችሉበት አቅም እርዱት ፀልዩለት

  • @maxwell5908
    @maxwell5908 5 років тому +811

    I am not from Ethiopian but i am so much in love with the song . they have the mos beautiful culture in the world

  • @sammuse2939
    @sammuse2939 6 років тому +205

    We love you guys from Somalia,😍🇪🇹🇸🇴 feker yeshenafel. We love you guys

    • @ayanhasan6209
      @ayanhasan6209 6 років тому +4

      sam muse we love you too bro big love for you gyz!!

    • @quensaynab97
      @quensaynab97 6 років тому +2

      Hhhh meel kasta fadhiya

    • @nadiaaya6530
      @nadiaaya6530 5 років тому +1

      Sam muse anigane imajeclid 😔

    • @samimuse6441
      @samimuse6441 5 років тому

      @@nadiaaya6530 waanu ku jeclenahay

    • @samimuse6441
      @samimuse6441 5 років тому

      @@ayanhasan6209 amseganalew yane konjo

  • @DR.Habesha
    @DR.Habesha 3 роки тому +1

    Enkutash (ዕንቁጣጣሽ) 2014 !
    ለአገራችንም የብሩህ ተስፋ የአዲስ ትልም የሰላም የስኬት ዓመት ያድርግልን!እንቁጣጣሽ!! መልካም አዲስ ዓመት! Love and appreciation from DR.Congo ❤️🌻🌼🌼🌼🌼🌻❤️

  • @FofofofFofofof-v2i
    @FofofofFofofof-v2i Рік тому +3

    ግን እኔ ብቻ ነኝ ይሄን ሙዚቃ ሥሠማ የሚሠማኝ😢😢😢😢

  • @nattyted7174
    @nattyted7174 6 років тому +10

    Wow Tigrigna music is getting note this days betam miyamer collaboration des emil flew des yemil...des yemil sra batekalay keep doin endezi aynetoch sra ma i loved it breathtakingly...😍😍😍😍

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 5 років тому +12

    ያበደ ነው ይመቻችሁ ሙሌም ዳንልን ሙሉ ጤንነትህን ፈጣሪ ይመልስልህ😢

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 роки тому +27

    ሮሜ 13 (Romans)
    13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
    14፤ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።

  • @ፊሊስደትዘድነኖ
    @ፊሊስደትዘድነኖ 6 років тому +24

    Best music
    Beautiful girl
    Nice clip
    Lovely voice
    Love from Eri

  • @እየሩስሽመልስ
    @እየሩስሽመልስ 6 років тому +54

    ይሄን ዘፈን ባዳምጠው የማሰለቸኝ ዘፈን ነው በጣም ነው የወደድኩት በርቱልን የኔ ውቦች

    • @aubady3233
      @aubady3233 6 років тому

      እየሩስ ሽመልስ enam

    • @senutesfaye4316
      @senutesfaye4316 6 років тому

      enam endachew konjeya ayeselechem !!!!

    • @zibebalbrahimassf7101
      @zibebalbrahimassf7101 5 років тому

      አኔም ሰወድዉ ዘፈን

    • @hadiyanew9501
      @hadiyanew9501 5 років тому

      እየሩስ ሽመልስ ለወገን ደርሺ ውገን ነው ይሉኝል እህቶቸ

  • @muxyadiincabdiraxmaan2
    @muxyadiincabdiraxmaan2 11 місяців тому +13

    I love you Tigre from Somalia 🇸🇴 ❤

    • @EsromHidray
      @EsromHidray 6 місяців тому +2

      No tigirina eritrean and Ethiopia

  • @scottpearce157
    @scottpearce157 4 роки тому +20

    🔥
    are you still listening in 2020
    This voice is Wonderful
    1:49 💕
    👇👇

  • @gal-shimye
    @gal-shimye 6 років тому +67

    I am from Eritrean but I like ethiopian songs specially tigrigna & Amharic (🇪🇷❤️🇪🇹)

  • @gassanarsheldeen2544
    @gassanarsheldeen2544 5 років тому +197

    All the love for Ethiopian people very dear to my heart your humble brother from Sudan

    • @marikabbekele1185
      @marikabbekele1185 4 роки тому +1

      Gassan arsh eldeen 😘😘😘😘😘😘🤩🤩😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fathalrahmanhassanezaldeen7164
      @fathalrahmanhassanezaldeen7164 3 роки тому +1

      Good 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 Iam Sudanese too

  • @Coalstove47
    @Coalstove47 4 роки тому +18

    I don't understand the Amharic but I love too much Ethiopian and Eritrean culture I'm from Guinea 🇬🇳

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 місяців тому +3

    የኔ አደኛ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 6 років тому +21

    በለው ድምፅ አንደኛ አቦ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ ማን እንዳገር።

  • @hiwotyout7908
    @hiwotyout7908 5 років тому +9

    ፈጣሪየ ልጅን ሙሉ ጤና ስጠው ።አቤት አድነታችን ሲምርብን ፈጣሪየ ዘረኝነት አጥፋልን እባክህ ፍቅር ያሸንፋል ሙሉ ኢትዮጵያውኖች እወዳችሁ አለሁ የኔ ሀበሻዎች

    • @christineaguado5146
      @christineaguado5146 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @danaittewelde3273
    @danaittewelde3273 6 років тому +466

    #ተሸንፊያለው
    Mulualem

    እውነት ነው ሥሠጥሽ ልቤን አሳልፌ
    ቅርም አላለኝም በፍቅርሽ መክነፌ
    ግን እንዳልመኝሽ ልቤን የከፈለው
    ሌላ ጭንቀት አለ ለሠው የማልገልፀው
    Ephrem

    ዋላ ተሓይለ ግድንዩ ክፀሮ
    ፍቅሪለ ንፍቅሪ ፈሪሐ ከይከስሮ
    ተፀሚመ ፍቅራ ስቃዩ ክክእሎ
    ማዕረ ፍቅራ ፍቅሩ ኣብ ልበይኮ ሎ
    Mulualem

    ተሸንፊያለው ተሸንፌ
    ተሸንፊያለው ተሸንፌ
    ልቤን ሰጠሁሽ አሳልፌ
    ፍቅርሽ ብቻ ነው ለኔ ትርፌ
    Ephrem

    ተኻኢለወ ተኻኢለ ( 2)
    ግን ከምቲ ሓልዮት ዝነበረ
    ትኹኖ ክብል ልቢ ገይረ
    Mulualem

    ሠዋ አለኝ ልቤ ከራሡ ሌላ
    ለወዳጁ እያደላ
    አንቺን መሥዋት አረገ
    ግን እየፈለገ
    Ephrem

    ማዓረይ ንዓይ ከይበልኩ ኣነ
    ስምዒተይ ደፊነ
    ዕርክነትና መዚነ
    ትም ክብል ወሲነ
    ዋይ ልበይ ከኣሎ
    ሕዉነትና ኣስተብህሎ
    ፅምም በል ጥራይ
    ጣዕሳ ከይኮን ዳሕራይ
    ሽሕ ጊዜ ኣፍቅራ
    ብሕዉነት ስገራ
    ፍቅሩ ሪኢኻ
    ግናሕ ነብስኻ
    ምርጥ ዘፈን ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ክሊፕ

  • @xuubeeyjibriil1775
    @xuubeeyjibriil1775 4 роки тому +24

    Liked this music. I do listen Ethiopian song most of the time, you guys have amazing music 🎶. I can't understand the meaning but my heart ❤️ goes to this song.

  • @freteklufre6945
    @freteklufre6945 6 років тому +13

    ተሸንፌያለሁ ተሸንፌ ምርጥ ዘፈን ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ክሊፕና ከውብ ሴት ጋር 🖒😍
    ዋው ደስ ስትሉ እውነት ነው ደስ ስትሉ 1ኛ ናቹ ምርጦች🎶🎵🎼💕 🎶🎵🎼💕 🎶🎵🎼💕 🎶🎵🎼💕🎶🎵🎼💕🎶🎵🎼💕

  • @FisumT
    @FisumT 6 років тому +132

    Vocal is on point💯💯💯

    • @messiyeliyu6731
      @messiyeliyu6731 6 років тому +1

      Fisum T Fitsiye adenakih negn zefnochehn betam new mewodachew

    • @Eva-fd1fz
      @Eva-fd1fz 6 років тому +2

      Fitumya sewdk eko 😘😍go make more music

    • @FisumT
      @FisumT 6 років тому

      Messi Yeliyu amesegnalehu

    • @FisumT
      @FisumT 6 років тому +1

      Betty Boop thank you. New work cpming in a week or two

    • @abrelohd
      @abrelohd 6 років тому

      Fisum T አዳማ (ናዝሬት) ለናፈቀቻቹ ua-cam.com/video/jJbWf345jxc/v-deo.html

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 6 років тому +20

    ዋው ዋው በጣም ደስ እሚል ሙዚቃ ደጋግሜ ስሰማው እማይሰለች በርቱ ታምራላቹሁ

  • @ነፂየናቷልጅ
    @ነፂየናቷልጅ 3 роки тому +1

    ኡፍ የረመዳን ስራ በዚህ ሙዚቃ ካልተሰራ አይቻልም 14-4-2021 ረመዳን ከሪም ምርጦቼ 🥰🥰😘🥰😘🙏

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 6 років тому +13

    How wonderful Tigrina &Amharic combination of music wowww beautiful cheers .
    Ethiopia fiker nat ❤ ❤

  • @sisay7
    @sisay7 6 років тому +6

    ጎላይ ትግርኛ ምት ሰልችቶኝ ነበር....ይሄ rythm style ለለውጥ ያህል ጥሩ ነው።finally we got it on video clip ...good job!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Рік тому

      የባህል ሙዚቃችን አናጠፋም ሺ ሳይመችህ ይቅር ሲሳይ በሙዚቃም ጀኖሳይድ ልትፈፅም አማረህ እንዳታስበው ከብዛት ጥራት ለኛ ተውልን😏

    • @sisay7
      @sisay7 Рік тому

      @@samsamsun367 ኣነ ያልኩት ስለ ስልተ ምቱ ነው ስለ ሙዚቃ መሳሪያ አይደለም

  • @samsungphone5639
    @samsungphone5639 6 років тому +32

    ዋውውውውውው ደስ ስትሉ ለፍቅር መሸነፍ ደስ ይላል ውድ ያገሬ ልጆች ፍቅር ያብዛልን ያብዛላችሁ

  • @anassuliman867
    @anassuliman867 5 років тому +13

    I'm from 🇸🇩 love this song so much, and all 🇪🇹 people

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 5 років тому

      I am from 🇪🇹 I love all 🇸🇩🇸🇩 people

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 5 років тому

      I am from 🇪🇹 i love all 🇸🇩🇸🇩 people

  • @atta1193
    @atta1193 5 років тому +16

    My best song ..
    All the best for Ethiopian brothers
    Regards from sudan❤

  • @Adamtgtse27
    @Adamtgtse27 6 років тому +39

    ፍቅር የሆነ ዘፈን
    ሃመልማሎ እሚለው ዘፈንህም ስወድልህ ኣሁን ደሞ ትግርኛ ኣማርኛ ....እንክዎን ኢ/ያዊ ሆንኩኝ ሃብታም እኮናት ኣገሬ

    • @NatiTurner
      @NatiTurner 6 років тому

      Tesfu Gebremedhin ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. አዳዲስ አዝናኝ የሆኑ ቪድዬ በ ራሴ ቻናል ስለምለቅ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አግዙኝ.እወዳችሁአለው!
      አመሰግናለው!!

  • @freedomfreedom2133
    @freedomfreedom2133 5 років тому +24

    I love this song just hearing millions time but still am in love with this beautiful video

  • @abdirahmanmuhudin5809
    @abdirahmanmuhudin5809 4 роки тому +73

    Love from somalia 🇸🇴❤

  • @filmonneguse9
    @filmonneguse9 6 років тому +15

    I'm loving this🤩😍😍 tigrignya/amharic songs getting better

  • @humanityfirst2257
    @humanityfirst2257 5 років тому +20

    Love it! A lot to learn from this music for our beloved politicians 👍

  • @fetyafetya7981
    @fetyafetya7981 5 років тому +29

    በጣም ነው የወደድኩት ተሸንፌለሁ ደመቻቹ

  • @zinatsaid525
    @zinatsaid525 5 років тому

    ሙዚቃ አላዳምጥም የመጀመሪያየነው ግን ዋውነው ዲምፃችሑ ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉ የታመመውንም ፈጣሪ እዝነቱያውርዲልሕ ወዲሜ ከደኛ ናችሑ👍

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 5 років тому +46

    እስኪ ለአምላክህ ዘምር ወድሜ ጌታ ፈውሱን ይላክልህ እጂግ አዝኛለሁ ወጣት ነህ በዚህ እድሚ ኩላሊት እውይ

  • @aminemzembaba6539
    @aminemzembaba6539 3 роки тому +14

    I'm from Comoros but I realy like the Ethiopia music 🎵🎶 as bring my mood smoothy

  • @bosbos2170
    @bosbos2170 5 років тому +5

    ሙሌ ተሽሎህ ማየት እፈልጋለው ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንልህ🙏🙏

  • @landarayatube6043
    @landarayatube6043 3 роки тому +1

    ኤፉተይ የኛድምፀ መረዋ እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏