- 154
- 1 679 445
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
United States
Приєднався 28 січ 2019
On this UA-cam channel, lessons found useful are translated from English to Amharic, answers are given to questions raised by Ethiopian Muslims, various Commentary videos are provided as needed, and lessons are given based on different topics. Share it with your friends.
ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
youtube.com/@dhugaanniboqachiisa
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Переглядів: 14 560
Відео
ኢየሱስን በተመለከተ ጳውሎስን ወይስ መሐመድን እንመን? 25 ከባባድ የማወዳደሪያ ነጥቦች || David Wood Amharic
Переглядів 2,6 тис.14 днів тому
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 4 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ22-25 || David Wood Amharic
Переглядів 1,1 тис.21 день тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/oPUQVXe5m84/v-deo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
በገንዘብና በጉልበት ማስለም! ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 5 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ17-21 || David Wood Amharic
Переглядів 2 тис.28 днів тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/oPUQVXe5m84/v-deo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
ፓስተር ፃድቁ አብዶ ከእስልምና ወደ ክርስትና ለምን መጡ? እንዴትስ መጡ? ከአጼ ኃይለሥላሴ ጋርስ የነበራቸው አጋጣሚ ...
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
ይህ ምስክርነት ወይም ቃለ ምልልስ የዛሬ አራት አመት ገደማ በኢቫንጄሊካል ቴሌቪዥን ላይ ተደርጎ ያገኘሁት ነው። ጠቃሚ ምስክርነት ሆ ስላገኘሁት በዚህ ቻናል ላይ እንዲቀመጥ አድርጌያለው። ተባረኩ! ua-cam.com/video/Ns7QiJvDesY/v-deo.htmlsi=bhXOjfFkOufkTylV የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና...
ባል ሚስቱን በመምታት መቅጣት ይችላል ይለናል ቁርአን || እስምናን መረዳት
Переглядів 875Місяць тому
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 4 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ13-16 || David Wood Amharic
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/oPUQVXe5m84/v-deo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
ልጇ ጡት እስኪጥል ድረስ ወግራችሁ አትግደሏት መሐመዳዊው የሸሪአ ህግ || እስልምናን መረዳት
Переглядів 1,6 тис.Місяць тому
ይህ ቪድዮ አስቀድሞ በእውነት ለሁሉ የዩትዩብ ቻናል ላይ የተለቀቀ ነው። ብዙ ሰዎች ጋር ስላልደረሰ በሚል እንደገና በዚህ ቻናል ቀርቧል። ከተጠቀማችሁበትና ይጠቅማል ብላችሁ ካመናችሁ ለሌሎች አጋሩት። ዋናውን ቪድዮ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተጫኑት። ua-cam.com/video/t3PMlOkIHIc/v-deo.htmlsi=zNhDFslik2-zevyl የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግ...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 6 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ7-12 || David Wood Amharic
Переглядів 3 тис.Місяць тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/oPUQVXe5m84/v-deo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
ስለ ኢየሱስ መሐመድን ወይስ ጳውሎስን እንመን? 6 ማወዳደሪያ ነጥቦች ከ1-6 || David Wood Amharic
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/oPUQVXe5m84/v-deo.htmlsi=bTOTDRtK79oAKqqM የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
ስለ መሐመድ መታወቅ ያለባቸው 10 እውነታዎች || Apostate Prophet Amharic
Переглядів 3,9 тис.Місяць тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/5NLaRvp0oTk/v-deo.htmlsi=h1Wv-z_yyhfQJhDo የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
የካናዳ ዜጋ ሆኖ ቢሆን ኖሮ...
Переглядів 2,5 тис.Місяць тому
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን። ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት...
እስልምናን በጥልቀት መረዳት ለምትፈልጉ || Mark Durie Amharic
Переглядів 4,6 тис.2 місяці тому
ይህ ቪድዮ አስቀድሞ በእውነት ለሁሉ የዩትዩብ ቻናል ላይ የተለቀቀ ሲሆን፣ ነገር ግን ብዙዎች ጋር ያልደረሰና መስጠት ያለበትን ያህል ጥቅም ያልሰጠ ነው። እናንተ ግን share በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ማድረግ ትችላላችሁ። ua-cam.com/video/t3PMlOkIHIc/v-deo.html የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ...
በሌቦች መካከል መከባበር የለም || ቀማኛው መሐመድ || Film || ፊልም
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/xwut73XYDhQ/v-deo.htmlsi=NwgMhCcI50H3IL_X የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
መሐመድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥታ የኮረጃቸው 5 ክፍሎች || David Wood Amharic
Переглядів 4,9 тис.2 місяці тому
I found this video useful, so we translated it to the best of our ability. Use this link to find the first video we translated from. We apologize for the minor mistakes we make. ua-cam.com/video/zn_hcOSDNOo/v-deo.htmlsi=U_Ycnr08xY00qpJh የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇 youtube.com/@dhugaanniboqachiisa መልካም ዜና የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው?...
እስራኤል ከ1948 ዓ.ም በፊት አገር አልነበረችም...? የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
እስራኤል ከ1948 ዓ.ም በፊት አገር አልነበረችም...? የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ
ነቢዩ መሐመድ አዋቂዎችን ጡት አጥቡ እያለ ነው 😃 Ethiopian Film || ፊልም
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
ነቢዩ መሐመድ አዋቂዎችን ጡት አጥቡ እያለ ነው 😃 Ethiopian Film || ፊልም
እስልምናን እወድ አለምም በሸሪአ ህግ እንድትገዛ እመኝ ነበር || ከእስልምና ወደ ክርስትና || AhmadExmuslim
Переглядів 29 тис.2 місяці тому
እስልምናን እወድ አለምም በሸሪአ ህግ እንድትገዛ እመኝ ነበር || ከእስልምና ወደ ክርስትና || AhmadExmuslim
በሚስቶቹ ላይ የሚወሰልተው ነቢይ || ነብዩ መሐመድ፣ ሀፍሳ እና ማሪያ ቁብቲያ - || Ethiopian new Film
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
በሚስቶቹ ላይ የሚወሰልተው ነቢይ || ነብዩ መሐመድ፣ ሀፍሳ እና ማሪያ ቁብቲያ - || Ethiopian new Film
የቁርአኗ ማርያም ማን ናት? ለምንስ የሷ ስም ብቻ ጎልቶ ተጻፈ? David Wood Amharic
Переглядів 37 тис.2 місяці тому
የቁርአኗ ማርያም ማን ናት? ለምንስ የሷ ስም ብቻ ጎልቶ ተጻፈ? David Wood Amharic
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
Переглядів 12 тис.3 місяці тому
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
ቁርአን የአፈ ታሪኮች እና የተረቶች ስብስብ መሆኑ በራሳቸው በሙስሊሞች አንደበት || David Wood Amharic
Переглядів 8 тис.3 місяці тому
ቁርአን የአፈ ታሪኮች እና የተረቶች ስብስብ መሆኑ በራሳቸው በሙስሊሞች አንደበት || David Wood Amharic
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
Переглядів 44 тис.3 місяці тому
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ማቴዎስ 16፥16
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው? ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ማቴዎስ 16፥16
ከእስልምና ወደ ክርስትና || የአክራሪው ሙስሊም ምስክርነት
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
ከእስልምና ወደ ክርስትና || የአክራሪው ሙስሊም ምስክርነት
ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic
Переглядів 68 тис.3 місяці тому
ብዙ ሙስሊሞች ክርስትናን እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የአረብ ሙስሊም // Al Fadi Amharic
አንድ ሚስጥር ልንገራችሁማ! በአለም ዙሪያ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ ይድረስልኝ
Переглядів 5 тис.3 місяці тому
አንድ ሚስጥር ልንገራችሁማ! በአለም ዙሪያ ላላችሁ ቅዱሳን ሁሉ ይድረስልኝ
አላህ ወንጌልን ለምን በረዘው? Why Did Allah Corrupt the Gospel || David Wood Amharic
Переглядів 8 тис.4 місяці тому
አላህ ወንጌልን ለምን በረዘው? Why Did Allah Corrupt the Gospel || David Wood Amharic
ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር
Переглядів 6 тис.4 місяці тому
ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር
ተባረክ ወንድሜ
መሀይም ቱርጉም መይገበው ነው ዱክታር ዘኪርን በአለም ለይ አሰመኝ መልስ ስለለው መሀይሙ መፈቁዱስንም አብባቹ አተውቁትም
Semiraye Ydengel Mariyam lije Eysuse keresetose tekebey!! Wed qidest betekerstiyan neye❤❤❤
Thank you so much
Eshi yhen video yetemeleketechu mslim melsu
ኣላህ ሚሉትስ መቸ ቃል በቃል እኔ ኣምላክ ነኝ ኣምሉኩኝ ኣለ ወይ? መሓመድ ኣደለም የነገረህ
JESUS LORD king 🤴 🙏 🙌 ❤️ 💖
የኢትዮጵያ ካፊሮች ሁልጊዜ ስራችሁ ቅጥፈት ነው‼️
ወይኔ እዳይገሉት ግን
እውነታውን ለምን ትሸሻላቹ ከለቀክ ሙሉውን ልቀቅ ቆራርጠህ ማንንም ማሳመን አችልም ይህንን ሙሉ vido ሙሉውን አይቼዋለሁ አንተ ያቀረብከው ቆራርጠህ ነው እምነትህን በውሸት አትገንባ እውነት ሁሌም ያሸንፊል አላህ ታላቅ ነው !!!!
የተቆራረጥከው አንተ ነህ ወዳጄ። እኔ ምንም የቆራረጥኩት ነገር የለም። በሙስሊሙ የተተረጎመውን ሙሉውን ቪድዮ ነው ያቀረብኩት፣ በየመሃሉ አስተያየት ከመስጠት ውጪ። በውሸት የሚከስ የማውቀው ሰይጣን ነው። የአንተም ስራ ተመሳሳይ ነው።
አላቸነፈም
New book which you write is damage your wrong way.
May allah show you street way of jesus (AS).
All have answer .but If your question is answered.sure!you are going to convert to muslim.
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤
I Big swear this white man and translator are lying big false (wa na uzubillah)from those people.just people of Christianity I advise you only thing .reading and searching true with yourself is very essential rather than listening what your priest or paster said.Allah is one and jesus is his prophet .
እግዛብሄር ይባርክህ በክርስቶስ ወንድማችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Zekaryas dot mock dawon piepl nejes kafti etim ckrstiyan isral food Miriam forggt with can't fo moslim setiln halal fayre hel moslim
Jues is King thiopental africk isral gemeach
ዛኪር ቀሽም ተሳዳቢ ነው
የምር ዴቪድ ጀግና ሰው ነው
Jesus is not a God. He is a messenger and servant of God. He is not a crater . He himself said there is no god except the Almighty God. There was nothing from his ,everything was from his Almighty God. Jesus didn't teach about Christianity, and he was not chrisian. No one sacrificed for the sin of others. That a mad up story adapted from Roman and Greek pagan religions by Constantinoble and decided by vote in 325 AD in Nicia by pristes. There is no God except one God. The lossers believe in three God and many be more.
Yihe sewuye qatar ke honech set gar tiyake kerbolet tenketekete ye eyesus sim sitera aganint alebet meseleng
ሐ
አዎ እስማማለሁ እየሱስ አባቴ ማለቱ አምላኬ ማለቱ ነው ብሎ ነው ንግግሩን የጀመረው
እግዚአብሔር ሰው ሆኜ አልለወጥም ያለው ባህሪውን እና አስተሳሰቡን ነው እንጂ ሁኔታውን/መልኩን አደለም ሲጀመር መንፈስ ቅዱስ በእርግብ አምሳል ከሰው ስልጣን በታች በምትኖር ትንሽ ነፍስ ከተመሠለ ፈጣሪ እንዴት ሰው ሆኖ አይመጣም እየሱስ ጌታ ነው
ዛክሪን ልጁ ከእስልምና ቤተሰብ ውስጥ ነው የተወለድኩት ወይም ከእስልምና ውስጥ ወጥቸ ነው ክርስቲያን የሆንኩት ሲለው የተንዳደ ይመስለኛል😂 ደግሞ ለተጠየቀው ጥያቄ በስረአት ባይመልስ ልጁን ማክበር ነበረበት ይህ እራሱ የሽንፈት ምልክት ነው መሀመድ እንደህ ይመሰለኛል ተከታየችን ያሳወረው😂
የቁርአን አንቀጽ ቁጥር ብለክ እየጻፍክ አታጭበርብር ሲቀጥል ። ቁርአንን ሚያብራሩል ነብያችን ናቸው አንተ ቅል ራስ ቁጥር ምጽፈው ማስረጃ እንዳስቀመጥክ አርገክ ነው አይደል😂😂😂😂😂 ቁርአን ከፍተክ ሁላ አታቅም አይገርምክም ማያቁትም ማደናገር ተሳክቶልካል
የታል ጥያቄ ሰውዬ? ። ኖኖ ሰውዬ የምተረጉመው ከኪስክ ነው እንዴ ?
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ፈጣሪዬ ከብዥታ የጠራ ቀጥተኛውን መንገድ ለመራከኝ
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ የመደምደሚያ ነብይ ከሚቀጠፍባቸው ሁሉ ቅጥፈት የጸዱ ያአላህ ሰላም እና ውዳሴ ይውረድባቸው። ናፍቀውናል ያ ረሱለላህ
Alhamdulilah ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ። ከቅጥፈቶች ሁሉ ከውዝግብ የጸዳ እምነት
Am Muslim alhamdulilah am greatfull to being Muslim 🎉
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ
ወይ ክርስቲያኖች ይህን ያህል ዶክተር ዛኪር ለምት ትፈሩታላቹ ቆይ? ይህ ልጅ ጥያቄ ጠየቀ ለመከራከር ሞከረ በራስ መተማመኑ ደስ ይላል አው። ግን የሚገርመው እዚ ኮሜንት ላይ ልክ ጀግና አርጋቹ ስታሞግሱት ሳይ ዶክተር ዛኪር በሌሎች እምነት ተከታዮች ምን ያህል እንደሚፈራ ገባኝ ልጁ የ ዮሀንስ 5:30 ብሎ ማስረጃ ያቀረበው ለኢሳ ነብይነት ምስክር የሆነን ነው ። ግን ዶክተር ፊት መቅረቡ በራሱ እንደ ጀግና አስቆጠረው ሀሀሀ። 1 ክርስቲያኖች በጣም ለእምነታቹ ሴንሴቲቭ ናቹ መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ የማንበብ የመረዳት ጭራሽ ልምዱም ፍላጎቱም የላቹም ነገር ግን በጣም ለእምነታቹ ሞች እና ተቆርቋሪ ናቹ ይህን አደንቃለው በግሌ ነገር ግን አንብቡ እስቲ ምትመሩበትን መጻፍ በህይወት ዘመናቹ 1 ዴ እንኮን ጊዜ ሰጣቹ ተማሩ። ዶክተር ዛኪር በአለም ላይ ያለ ነን ሙስሊሞች በጣም ሚፈሩት እንደ ሴታን ሚያስጠነቅቁበት ዋናው ምክንያት የየአንዳዱን መጻፍ አኝኮ ተምሯል ። ማን ከሱ ፊት ደፍሮ ይቀርባል አንዳንድ ደፋሮች ከቀረቡም በመቅረባቸው ብቻ እንደ ጀግና ይወደሳሉ ለማንኛውም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ አምላክ
ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የጀነት መግብያ
@@እየሱስያድናል-ኸ2አእውነት ብለሻል (እየሱስ )ኢሳ አለሂሰላም እውነተኛ ነብይ ነው በሱ ነብይነት እመኑ ። ጌታ ነው በማለት ድንበር አትለፉ ኢሳ ተአምራቶች አሳይቶዋል በብቸኛ ጌታ ፈቃድ። ታላቅም ነብይ ነው። ልክ ሙሴ አብራሀም ኑህ , አደም እንዲሁም ሙሀመድ (የአላህ ሰላም በነሱ ላይ ይስፈን) ተአምራቶች እንዳሰዩት ኢሳም የራሱን ተአምር አሳይ ነበር። ይህ በወደ ጌታነት ከፍ እንዴት ሊያደርገው ይችላል የሰው ልጆች የፈጠራቸው ፈጣሪን እንዴት ሊያሰቃዩ ሊሰቅሉ ይችላሉ??
Hiii
እየሱስ አምላክነው
አንተ ዛኪርን እየተቸህ ነው ጉድ በል ጎደር አለ ያገሬ ሰው
Woy isilimina yigerimal Gemechu jjegina
WOW continue my brother
እየሱስን ተፋቱት አምላክ አለኝ እያለ የመጨረሻዋን ቀን አላቅላቹም እያላቹ ተፋቱት
አባቴ ማለት አምላኬ ከሆነ እየሱስ አምላክ አደለም በግልፅ ማመናቹ ነውን አምላክ አደለም እየሱስ አንድ ሺ ቦታ ገልፀዋል
አባቴ ማለቱ አምላኬ ማለቱ ነው እያለ አደል
አይ ዛኬር በቃ ጭንቅላቱ ባዶነው እኮ ደሞ በሱ መተማመናቸው የኛወቹ ጌታ አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው አላሀ ልጅ አለው እያለነው ዛኪአቹ😂😂😂😂😂
ሀረ ክርስቲና በአለት ላይ የተመሠረተ ሀይማኖት ነው ምክንያቱም ምንም የተዛባ ታሪክ የለውም ❤❤ ክርስትያኖች እንኳን ደስ አላችሁ 😊 ይህንን የዘላለም እድል የሰጠውን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤