በራሳችሁ ጉዳይ ላይ አተኩሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @RetahagnA
    @RetahagnA 14 днів тому +2

    I finally realize youtube families are more mature,understanding ,and positive thanks God !

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 16 днів тому +4

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን ልክ ነሽ ማንም ስለኔ እንዲያውቅ አልፈልግም የራሴን በራሴ እወጣለሁ እንጂ መጠቀሚያ ብር ማኝኛ ባንሆን መልካም ነው አደባባይ ወተን የምናወራውን እራሳችንን እንደዚህ ነን ከምን ያን ሁሉ ሰአት ፈጣሪን በፀሎት ብናስብ ሂወታችን ዉብ እንጂ ገሀነብ ባልሆነ

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 4 дні тому

    I really excellent very good 👍 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretKassa-t6m
    @MeseretKassa-t6m 16 днів тому +2

    እግረኛ ሚዲያ ላይ የተናገረቺው ሴት ትክክል ናት አመሰግናለሁ የራስሺን እይታ ስለሰጠሽ.

  • @titikasa3388
    @titikasa3388 16 днів тому +6

    እንዲህ ልካችንን እየነገርሽ አንቂን እንጂ ቲዲጂዬ😂 ያልሽውን ሆኜ ነበር ልብ ከመግዛቴ በፊት እድሜ ላንቺ 😂

  • @BirtukanLetore
    @BirtukanLetore 16 днів тому +1

    በጣም አመሰግናለው ታለቄ በእውነት ከአንች ብዙ ታምረሃለሁ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBekele-cd6yx
    @MeseretBekele-cd6yx 16 днів тому +1

    🙏🙏🙏👏👏👏በጣም ትክክል ነሽ እህቴ 🥰🥰 እኔ እዛ ነው ነው የምኖረው ግን እየተሰጠ የነበረው አስተያየት ስለእህቴ በጣም የሚያሳፍር ነበር ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገረችው ምንም ጥፋት የለባትም

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 11 днів тому

    ትክክል ግር ማለት በጣም ይወዳሉ የልቤን ተናገርሽ

  • @MekdiNeghsi
    @MekdiNeghsi 16 днів тому +1

    የኔ ምርጥ እና አስተዋይ ሴት

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 16 днів тому +7

    ቲጂ አበሻ ከባድ ማህበረሰብ ነው ሁሎም አዋቂ ነኝ የሚል በዛ በተለይ ሶሻል ሚዲያ

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому +1

      ሶሻል ሚዲያ የማይፈለግና የተደበቀውን ባህሪያችንን አውጥቶብናል

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 9 днів тому

    Ewnet bleshal gizachnn lebego bntekemew enaterfbetalen ❤begle slemekershn Amesegnalehu

  • @seada9327
    @seada9327 16 днів тому +3

    ቲጂ በጣም ትክክል ነሽ አላቅም የአረብ አገር ሴት ለምን የማዳም ቅመም እያሉ እራሳቸዉን ዝቅ እደሚያረጉ የሆነ የባርነት ስም ነው የሚመስለኝ ታሪካቸዉ በየቦታዉ እኒም ዱባይ ነኝ ሰሞኑን ሴትዮዋ ላለችዉ ቪዷዋንም አላየሁ አልከፋኝም የምሰራዉ ጠፍቸ ነበር ገና ሰሞኑን ነው የመኖሪ ፈቃድ ያሰራሁት ረጅም ጊዜ ስራ አጥቸ ነበር እሷ ያለችዉን አልሰራሁም በትግስት ፈጣሪየን ለምኝ ክሶኛል በሚገርም ስራ እሷ ያለችዉን የሚሰሩም አሉ ግልፅ ነው ሴቱ ምን እንዳንጫጫዉ አላቅም ምን አገባን 😅😅

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому +2

      እንዳንቺ የኖረውን ሲናገር ደስ ይላል። አመሰግናለው ሰርተሽ የምትለወጪበት ያሰብሽውን የምታሳኪበት ያርግልሽ❤️

    • @seada9327
      @seada9327 16 днів тому

      ​@@tigisperspective200አሚንንን ❤❤ቲጂየ እህቴ

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 15 днів тому

    Exactly true thank you sis❤❤❤

  • @AyiniTullu
    @AyiniTullu 16 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ ቲጂዬ ያልሽዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ማስተዋሉን ያድለን ብቻ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 16 днів тому

    እውነትሽን ነው❤ዱባይ ብቻ ሳይሆን ሁላችንም አረብ ሃገራት ያለን እውነታ ነው ያለቀስኩበት ቀን አለ ብቸኝነት ስለተሰማኝ ምክንያቱም ለየት ለማለት ሲሞከር ጓደኞችሽ ያገሉሻል የሆነ ስም ይሰጥሻል ብለው ያሸማቅቃሉ ከባድ ነው የግድ ከሁሉም እርቃለሁ ጓደኞች ያስፈልጋሉ ግን ከነሱጋር ውዬ ውስጤ ከተረበሸ ምን ይጠቅመኛል እና እህቶች እውነቷን ነው ስሟትና ራሳችንን እንፈትሽበት ነፃ ሆነን እንኑር ❤

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому

      @@Shewa-jj3ts1bm5p አላማን ፈፅሞ መምጣት ነው የኔ ውድ እዚህ ህይወት ይጠብቃችዋል

  • @ethio5951
    @ethio5951 16 днів тому

    አረ በፍጹም በጣም ትክክል ነሽ እንደውም ሁሉም ነገር በግሩፕ ስለሆነ የአረብ ሀገር ነው የሚኖረው ማለት ራሱ እስኪያስፈራኝ ድረስ ሆኗል ነገሩ አንዱ ባደረገው ሁሉ ጀጅ የሚደረገው ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @Ethiopiatikde
    @Ethiopiatikde 15 днів тому

    👌

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 16 днів тому +2

    ስታምሪ

  • @RedietMulat-h6d
    @RedietMulat-h6d 16 днів тому

    Selam tigiye welcome.God bless you.

  • @Yoአም
    @Yoአም 16 днів тому

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 16 днів тому +1

    ሲጀመር እኮ ልክ ናት ዱባይ ላይ በጉልበታቸዉ ከሚሰሩት ይልቅ ስጋቸዉን የሚሸጡ ይበዛሉ በእንጀራ አይደል እንደ

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 16 днів тому +1

    How are you? Thank you 🙏 Beselam new TikTokshin lelela sew yeseteshiw …. We were learning a lot from you .

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому

      TikTok eko lakom new biye nbr kirmt lay
      Ezigar alw yenewid

    • @bitsliul8768
      @bitsliul8768 16 днів тому

      @ ok alayehutim neber demo yeseteshiw sew one sided politician silehone mawek neberebin b/c yemiketelewim sew merche follow silemareg anyways good luck

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому

      @ I didn’t know details until can unfollow him thou

    • @bitsliul8768
      @bitsliul8768 16 днів тому

      @ I did it already thanks

  • @Mebrat-j7x
    @Mebrat-j7x 16 днів тому +1

    ቲጂ እኔም አረብ ሀገር ነው የምኖረው እና ያልሽው ነገር ሁላችንንም አይገልፅም ለምሳሌ እኔ 7አመት በአረብ አገር ግን ምንም ጎደኛ ሆነ ግሩፕ የለኝም ኖሮኝም አያውቅ ግን እንዳልሽውም እደዚህ አይነት ፀባይ ያላቸውም ሰዎች በብዛት እዳሉ እውነት ነው ስሜቱን ያለፈበት ሰው ያውቀዋል 😢😢

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому

      @@Mebrat-j7x ብዙ ታታሪ አላማ ያላቸው አሉ በተቃራኒ አቛራጭ ላይም ያሉ አሉ የሆነው ሆኖ በራስ ጉዳይ ላይ ማተኮር ሸጋ ነው

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 16 днів тому

    ገራሚ ሴት ነሽ🥰🥰

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 16 днів тому +1

    የልቤን ተናገር ሽ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 15 днів тому +1

    አንቺ ሙሁር ሴት ነሽ. ግን እውነትን መቀበል አይወዱም

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 16 днів тому

    Tgye tesasteshal 90 percent yalechew new chegeru manem eko yelem alalem demo wuchi misera tefto hulum setegna adari nachew eyalsh eko new anchim

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  16 днів тому +2

      Ene endeza alalkum bedenb adamchiw lelaw beabzagaw yetdbesebse tarik wedewichi weta that’s all ya malet hulum endeza yeseral maletaydlm

    • @abebalema4080
      @abebalema4080 15 днів тому

      ​@tigisperspective200 teredahush ahun thanks

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 16 днів тому

    Tg ይሄ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ነው I wish ቢገባቸው!!

  • @eutimjv
    @eutimjv 16 днів тому

    ቲጂ ምን አለ መሰለሽ ሀበሻ አባቱ ባጠፋው ልጅን የሚጠይቅ ህዝብ ነው ok ልክ ነሽ ግን የሀበሻ ነገር አልጠፋሽም ለእዛ ነው እሷ ተቆርጦ የተለቀቀ ቪዲዮ ነው ያየሁ ሙሉውን ገብቸ አላየሁም ምክንያቱም አይመለከተኝም የማዳም ቅመም የሚልስ ስም ጭምር አይወክለኝም ለስራ ነው የወጣሁ ከሀገሬ አወ ሰራተኛ ነኝ ሁሉም ሰው ገረድ ነው ሳይሰራ የሚኖር የታመመ ሰው ብቻ ነው ልዩነቱ የጭንቅላትና የጉልበት ስራ ነው ሌላ ልዩነት የለውም ሚዲያ ላይ ላልሽው ልክ ነሽ በጣም የምናደድባቸው ነገር የማንም መደበሪያ ቲክቶክ ወሬ

  • @YabsriaFikru
    @YabsriaFikru 15 днів тому

    Tg ebakishin melshiligh miste mejemriya tisemagh nbere awn gen aschegrechigh mn ladreg

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  15 днів тому

      @@YabsriaFikru min yetkyre ngr ale? Esti check adrg

    • @YabsriaFikru
      @YabsriaFikru 15 днів тому

      @tigisperspective200
      Befit ene koster sile mil titazezegh nbere awn gen ya yelem

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 15 днів тому

    እሷ የተናገርችዉ ሲጀመር ኢሞሺናል ያደርጋል። አንች እራሰሺ ልክ አይደለሺም በሰዉ አትፉርጅ !!ለም እንደሆን ታዉቂያለሺ እየራበን ሰራ እያጣን ሰንት ነገር አለ 😢😢 ያየ ያዉቀዋል _______ሴትዮዋ ቅምጥ ጭፉን ሁሉንም በአንድ ደምድማ መናገሯ በራሱ ያበሳጫል

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 16 днів тому

    ምክርሽ መልካም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ! ግን ቲጂ የሴቷ ቃለመጠይቅ ምን ፕሮግራም ላይ ነው ያለው?

  • @painkiller1197
    @painkiller1197 15 днів тому